"አስፍዬ አለም ሆዴ ፤ እስኪ ልጠይቅህ ነጋዴ ነህ እንዴ" አዝናኝ ጨዋታ ከአዝማሪዎች ጋር በፋሲካ /ፋሲካን በኢቢኤስ መልካም ትንሳዔ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 249

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 ปีที่แล้ว +15

    ተክሪስቴያን እምነት ደስ የሚለኝ ነገር የባህል ልብስ የሚለብሱበት በአል ውስጤነው ስውዳቸው እንኳን አደርስን

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 ปีที่แล้ว +27

    አቤት ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤
    ይሄን የመሰለ ፍቅር አስረስቶ እንድህ እሚያናክሰንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ከሀገራችን ያርቅልን 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +13

    አስፊቲ አሳዘንከኝ ወረዱብህ እኮ😂
    በጣም ደስ ትላላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርቶስ የአመት ሰው ይበለን🙏💓

  • @ነኝወለየዋየጀበሉወዳጅእኔ
    @ነኝወለየዋየጀበሉወዳጅእኔ 3 ปีที่แล้ว +67

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዬች እኳን አደረሣችሁ እኔ ሙሥሊም ነኝ

    • @kdeeghkdeegh4815
      @kdeeghkdeegh4815 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እናመስግናለን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @kdeeghkdeegh4815
      @kdeeghkdeegh4815 3 ปีที่แล้ว

      @@የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ ምን እነማናቸዉ እሚያርዱባት

    • @zedzedneima4761
      @zedzedneima4761 3 ปีที่แล้ว +1

      ነኝ ወለየዋ አኡዙቢላ ሚኒክ

    • @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ
      @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kdeeghkdeegh4815 ይሰድቡ ሻል ለማለት ፈልጌ ነው ስድብ ነው የምታቁት

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      @@kdeeghkdeegh4815 ደምሩኝ የኔ እማዎች

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 ปีที่แล้ว +27

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኞችን የሀይማኖት ፀሮችን ያፅፋልን ኢትዩ ማለት ይች ነች🕌🕌🕌🕌⛪️⛪️⛪️⛪️👈👈👈

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +9

    ታምላችሁ በጣም ማሢንቆ ወዳለሁ
    እሥኪ ተቀበል አዝማሪ
    አንድ
    እንጄራ በሠፌድ ቀላል ትመሥላለች
    ካንዱ አገር ካንዱ አገር ታከራትታለች
    በአል በሠው አገር ይከፋኛል

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว +36

    ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኮን አደረሳችሁ እኔ ሙሥሊምነኚ

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እንድህ ነው እሚያምርብን አንድ ሥንሆን

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
    @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +21

    እንደዚህ የወደዱኩት ፕሮግራም የለም ♥♥♥♥♥♥

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 3 ปีที่แล้ว +22

    ዋው የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው በጣም እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን መልካም በዓል

  • @hulubershuhone8924
    @hulubershuhone8924 3 ปีที่แล้ว +2

    አስፊቲን ወረዳችሁበት እናመሰግናለን በበአል አዝማሪ በጣም ነዉ የምወደዉ የኢትዮጵያም አንደኛዉ ገጿ ይሄ ነዉ በአል በአል አስመሰላችሁት ጉዶሏችን እዳለ ሆኖ እዚህም ሰለደረስን እግዚአብሔር አምላክ የመሰገነ ይሁን የከርሞ ሰዉ ይበለን አሜን

  • @fikadumamo2542
    @fikadumamo2542 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህን አዝማሪ እንዴት እንደምወደው በቃ ይችላል እድሜ ይስጥህ

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ቆጆ ናፍቂ የናፈቀቻችሁ እስቲ ልያችሁ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ድማሙ በጣም በጣም ያምራል በዚሁ ውበት ይቀጥል EBS እናመሰግናለን እንኳን በሰላም በጤንነት ለትንሳዬው በዓል አደረሳችሁ

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 ปีที่แล้ว +71

    😂😂😂😂😂
    አስፋው ፀጉር የለው ራሱ መላጣ
    ምናለ ደውሎ ከዱባይ ቢያስመጣ
    😂😂😂😂
    እስኪ የተመቻቹ 👍👍👍

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ebs እናመሰግናለን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @fantafanta6244
      @fantafanta6244 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የምር እውነትም የበዓል ዝግጅት

  • @Beba873
    @Beba873 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳቹህ ኢቢኤስ እዲህ ሞቅ ደመቅ እዳላቹህ ነፍ አመት ኑሩልን አስፍሽየ አባቴን ይመስለኛል ረዠም እድሜ ኑርልኝ ለአንዴ ባገኘሁት ብየ እመኛለሁ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሠን እማዬ ደምሪኝ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 11 หลายเดือนก่อน

      አመለጠን በቃ😢😢😢😢😢

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 ปีที่แล้ว +7

    አስፉውን እንዴት እንደሚወዱት የሚያሳይ ነው መልካም አውዳመት

  • @zeintmohammed8907
    @zeintmohammed8907 3 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ፈጃችሁኝ ስታምሩ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን

  • @salamdessi2958
    @salamdessi2958 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳቹ አገራች ፈጣሪ አመላክ ሰላም ያርግል መልካም ፋሲካ ይውንላቹ

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว +10

    I miss my culture terribly. What a complete beauty. God bless you all. Happy Ethiopian Easter💓

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌብኝ አዝማሪ ስወድ
    አስፍየን መላጣ ያለብኝ ማነው
    የሱን ያህል ተግባር ፈፅሞ የለው
    💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @fozyafozya3494
    @fozyafozya3494 3 ปีที่แล้ว +47

    እስኪ ላይክ አድርጉኚ ልቅመሰው በፈጠረችሁ

    • @hawlthasan4700
      @hawlthasan4700 3 ปีที่แล้ว

      ድሮ እኛ ሀገር አዝማሪ ሲመጣ በየቤታችን ነበር ካለንበት የምንሰበሰበው እህል ቶሎ አንሰጣቸውም ነበር አሞግሱን እያለን😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ እንደዚ የሚያምርብ አንድስንሆ ፍቅር ይስጠን

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥበብ እኮ በቃ መተኪያ የላትም
    አዝማሪሪሪሪሪሪ ውስጤ ነው

  • @kalMHe
    @kalMHe 3 ปีที่แล้ว +4

    *Love from Eritrea*

  • @mela79king
    @mela79king 3 ปีที่แล้ว +7

    E❤B❤S Tv thanks so much i am so happy joy full with u👏😍👏👏

  • @rutha6598
    @rutha6598 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዮላቸው!
    ስፍራ ለሌሎች እስከማይተርፍ፣ ቤትን በቤት ላይ በመጨመር፣መሬትን ከመሬት ጋር በማያያዝ፣ለብቻችሁ በምድር ተስፋፍታችሁ ለምትኖሩ ወዮላችሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ተናገረ “ታላላቅ ቤቶች ወና ይቀራሉ፣የሚያማምሩም ቤቶች ኗሪ ያጣሉ።
    የሚያሰክር መጠጥ ፍለጋ ማልደው ለሚነሡ፣እስኪያነዳቸውም ወይን በመጠጣት ሌሊቱን ለሚያነጉ ወዮላቸው በግብዣቸው በገናና መሰንቆ፣ከበሮና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤ነገር ግን ለእግዚአብሔር ሥራ ቦታ አልሰጡም፤ ለእጆቹም ሥራ ክብር አላሳዩም።
    ስለዚህ ሲኦል ሆዷን አሰፋች፣አፏንም ያለ ልክ ከፈተች፤መኳንንቱና ሕዝቡ ከረብሸኞቻቸውና ከጨፋሪዎቻቸው ጋር ወደዚያ ይወርዳሉ።ሰው ይዋረዳል፤የሰው ልጅም ዝቅ ዝቅ ይላል፤የእብሪተኛውም ዐይን ይሰበራል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ግን በፍትሕ ከፍ ከፍ ይላል፤ቅዱሱም አምላክ ቅድስናውን በጽድቅ ይገልጻል።
    ኀጢአትን በማታለል ገመድ ለሚስቡ፣በደልንም በሠረገላ ማሰሪያ ለሚጐትቱ ወዮላቸው!በዐይናችን እንድናይ እግዚአብሔር ይቸኵል፤ሥራውንም ያፋጥን፤ የእስራኤልን ቅዱስ፣ የእርሱን ዕቅድ እንድናውቃት ትቅረብ፤ትምጣም ለሚሉ ወዮላቸው!
    ”ክፉውን መልካም፣መልካሙን ክፉ ለሚሉ ብርሃኑን ጨለማ፣ጨለማውን ብርሃን ለሚያደርጉ፣ጣፋጩን መራራ፣መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!ራሳቸውን እንደ ብልኅ ለሚቈጥሩ፣በራሳቸውም አመለካከት ጥበበኛ ለሆኑ ወዮላቸው!የወይን ጠጅ ለመጠጣት ጀግኖች፣የሚያሰክር መጠጥ ለመደባለቅ ብርቱ ለሆኑ ወዮላቸው!
    ጒቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ፣ለበደል አልባ ሰው ፍትሕን ለሚነፍጉ ወዮላቸው!ስለዚህ የእሳት ነበልባል ገለባን እንደሚበላ፣ድርቆሽም በእሳት ጋይቶ እንደሚጠፋ፣የእነርሱም ሥር እንዲሁ ይበሰብሳል፤አበባቸውም እንደ ትቢያ ይበናል፤የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ሕግ ንቀዋልና፤የእስራኤል ቅዱስ የተናገረውንም ቃል አቃለዋል።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 5:8 - 24
    “ታላቁ ዘንዶ፣ የጥንቱ እባብ ተጣለ፤ እርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው፣ ዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነው፤ እርሱ ወደ ምድር ተጣለ፤ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 12:9
    “ያሳታቸው ዲያብሎስም፣ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፤ እነርሱም ቀንና ሌሊት ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሠቃያሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:10
    “ስሙ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ሁሉ ወደ እሳት ባሕር ተጣለ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:15
    “እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” የዮሀንስ ወንጌል 5:24
    ”ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።“ የዮሀንስ ወንጌል 1: 12

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +9

    እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወድና የተከበራችሁ እናኩብራን የተወደዳችሁ ምርጥና ብርቅይውች በመላው አለም ያላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ያገሩ ሰላም የናፈቀው ላይክ ይግጩኝ

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬ
    @ኢትዮጵያናትሐገሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    የአስፍሽ ፀጉር መመለጥ ለኢቢኤስ ቲቪ ትልቅ አስተዋፅኦ አጎናፅፏል😄😄😄

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
    @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 ปีที่แล้ว +17

    10ኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ ሲል ግን ያለመዳም ቅመሞች ይደብረኛል ገባ በሉ እህቶቸ ቅመም ናችሁ እኮ እናተ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 ปีที่แล้ว +1

    በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያዉያን ለሀገራችሁ ያብቃች

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው የጨዋታ ለዛ በጣም ታምራላችሁ👏👏👏

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የወደዲኳችሁ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @tegegnewassie7460
    @tegegnewassie7460 3 ปีที่แล้ว +2

    It is good caltutal appreciation! It brings a long memories of past experiences for those of us who are away places.

  • @jonsiinnat7835
    @jonsiinnat7835 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ትዝታ አለብኝ ያዝማሬ ዘፈን ባህርዳር የባህል አዳራሽ ጨጨሁን የሜያውቅ ላይክ ግጩኝ

    • @kasinatube9170
      @kasinatube9170 3 ปีที่แล้ว

      ባህር ዳር ውብ ሀገር

  • @myethiopia6721
    @myethiopia6721 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ተባረኩ ደሰ ይላል

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኚ ቀይታ ነበር ምርጫዎት ebs

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለናተ ይሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ቴዶ
    @ቴዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤና መቅዲ በጣም ትልቅ ጋዜጠኛ ናቸዉ ታምራላችሁ

  • @kadiatt556kadihggg7
    @kadiatt556kadihggg7 3 ปีที่แล้ว +4

    ይመቻቹህ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና አደርሰን አደረሳችሁ ዝግጅት ደስ ይላል መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዳቦው ሲባረክ አታሳዪም ለምን ? 👍

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስሉ በማርያም ❤😂🕊🕊🕊🕊

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 ปีที่แล้ว +2

    the drammer stole my attention he is a hidden gem.....GO KEBERO GO😘

  • @ሊናኢብራሂም
    @ሊናኢብራሂም 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ደስ ስትሉ

  • @pllamisho1787
    @pllamisho1787 7 หลายเดือนก่อน

    ሁልዜፍሲካሁኑ ይመቻችሁ እንኳን ።

  • @ehtnastube4952
    @ehtnastube4952 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ሀገርች ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ጨዋታ ልምያይ ሁሉ እነአቢይ ስልጣን ላይ መሆናችውን ይረሳል!!

  • @sand9434
    @sand9434 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ ማለት ውበት ፍቅር ሥታምሩ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን የዘር ካንሰር ይጥፋልን

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 ปีที่แล้ว +2

    ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @belaynehayele7754
    @belaynehayele7754 3 ปีที่แล้ว +2

    please dear EBS do more on so called AZIMARI

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @TezuWerk
    @TezuWerk 2 หลายเดือนก่อน

    ወሎዬ😢😢😢😢😢😢😢💚💛❤️

  • @aswawaas7114
    @aswawaas7114 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሰ ይላል

  • @yosef6002
    @yosef6002 2 ปีที่แล้ว

    What is the name of the song in first second ??

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥታምሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምሽ ይብዛልን ኢትዮጲያዬ😍😍😍😘

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 ปีที่แล้ว

    አሥፍቲ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል

  • @ሠሚራየፈልቃቆጆ
    @ሠሚራየፈልቃቆጆ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስ የሚል ፖሮግራምነዉ

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል። እንኩዋን አደረሳችሁ።

  • @adisuzewale4310
    @adisuzewale4310 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 💛💛❤❤💚💚❤❤❤💛💛💕💛💛💚💚💚

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว

    Hi Yeshi feel comfortable! 💚💚💛💛❤❤

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 ปีที่แล้ว +1

    We Love you all!! God bless you all and all your family's and all Ethiopians🙏🏾🙏🏾

  • @endriyasmasresha376
    @endriyasmasresha376 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ያልሽኝ አንዷ አዝማሪ ትልቅ መስቀል አርገሽ EBS መግባትሽ👍

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebs the best 😟🎈🌹🎈🌹

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 3 ปีที่แล้ว +1

    በራቱልን በጣም ነው ደስ የሚለው ሁላችሁንም ውድድ

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉ እኳን አደርሳችሁ

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔግን ጥያቄ አለኝ መቸነዉ አስፊቲ የሀበሻ ልብስ እሚለብሰዉ

  • @zedlovenesh1084
    @zedlovenesh1084 2 ปีที่แล้ว

    ናፍቆቴ የትአለች የኔውድ

  • @selambezabih4517
    @selambezabih4517 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ my favorite ❤❤❤ no zim bilo megelfet

  • @theema4770
    @theema4770 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሥፍየ አይሞትትት 😢😢😢😢

  • @daniboy6125
    @daniboy6125 3 ปีที่แล้ว +6

    ከአዝማርዋ ፎንቃ ያዘኝ ምን ኣባቴ ይሻለኛል❤❤❤❤?

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 3 ปีที่แล้ว +1

      ያለ ነው እንኳን ያዘህ😂

    • @እናናዬ-ጸ4ቨ
      @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ የሰይፉን ስልክ. እኔ እተባበራለሁ

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 ปีที่แล้ว

      You can call ebs.love is good and normal

    • @abayneshbitweded2604
      @abayneshbitweded2604 3 ปีที่แล้ว

      enkuan ante wendu lesetm fonka tasisalechi yewnet betam new ene erasu dimtuan yewededhut keza lay fegegta

    • @daniboy6125
      @daniboy6125 3 ปีที่แล้ว

      @@abayneshbitweded2604 እሷን ትቅርና ኣንቺን ላፍቅርሽ እንዴ !?

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +3

    "የሰው ልጅ ምንም በፕላኔት ምድር ላይ ቢቀመጥም ። ነገር ግን በተወለደበት ሐገር ፣ አድጎ ፣ አግብቶ ወልዶ ዘር ተክቶ አርጅቶ እዚያው መሞት አለበት ። "
    ስደት ሰው የሚሰራው ትልቅ ስህተት ።

    • @yordanosdemeke6940
      @yordanosdemeke6940 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል ነው ሰው ለስህተት የተፈጠረ ፉጡር

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
    @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 ปีที่แล้ว +2

    አምሮባቸሆል ዋዉ

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 3 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ መልካም በአል ለአለም ህዝብ በሙሉ

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 ปีที่แล้ว

    ወይድምፅ ጎበዝ ነሽ

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +7

    ታምራላችሁ ውዶችየ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር እማዬ

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Ameñ

  • @tube4753
    @tube4753 3 ปีที่แล้ว +3

    ያመሰው ይበላችሁ ይበለን

  • @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው👌ደስ👍ሲል

  • @radiusmusaradiya107
    @radiusmusaradiya107 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ያገሬ ሰው

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว +1

    በመሸሻ ሞት ደሥ ይላል ናፍቆት ወለደይ እደ

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 3 ปีที่แล้ว

    Wow ስታምሩ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 ปีที่แล้ว

    ትንሱስ የትሆዶነው

  • @shambelbiazen898
    @shambelbiazen898 3 ปีที่แล้ว

    ውይ አቦዝናችሁኝ ሳላውቀው!

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዪ ስወድሽ የኔ ማር💕

  • @tsgaradayemareyamlijyemary8422
    @tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 ปีที่แล้ว

    Ejg betam enamesegnal lyu zgjt new ETHIOIPAWINET YEWNET WBET NEW HAGRA SELAMSH YBZALGN

  • @mohammadsiraj6070
    @mohammadsiraj6070 3 ปีที่แล้ว

    አይሬ ምድነው

  • @ambessatikur4928
    @ambessatikur4928 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ናፈቀኝ

  • @ጨዋውነኝከቱርክ
    @ጨዋውነኝከቱርክ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ አደረጋችሁን😁😂😂😂😂😁

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አዝማሪ ግጥም እኮ

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 3 ปีที่แล้ว +1

    ጫጫ ግን የት ነው

    • @asniit1199
      @asniit1199 3 ปีที่แล้ว

      ደብረብርሃን አጠገብ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 ปีที่แล้ว

    ኤቤ እቤትስታምሩ

  • @nardosabebe471
    @nardosabebe471 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርቱ

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ የነበረ ፍቅራችንን የከብት መንግስት መጥቶ አባላን ያዛዝናል

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 ปีที่แล้ว +10

    ጅንሱ ምን አጠፍ ለኛ የተሠፍ ሴቱ ለብሶት
    እንጅ ዳሌ ሲገለበጥ ወንዱ ልቡ ጠፍ።

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 ปีที่แล้ว

    ቀንሥ ያልፋል ከኮሮና ተጠንቀቁ

  • @SalamSalam-ty2vd
    @SalamSalam-ty2vd 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️👌