አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me

ጆስዬ በጣም እናመሰግናለን እነዚህን ብርቅዬ እንቁ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን ።ሁላችሁም የተባረከ አመት ይሁንላችሁ
ጆሲየ የኢትዮጲያ ንጉስ ብየሀለሁ በበኩሌ ሁላችሁም የሀገሬ ህዝቦች እድሜ ይስጣችሁ
ጆሲ ፍፁም አስፋው ሰይፉ ፋንታሁን ሌሎቻችሁም በጥሩ ስራችሁ በርቱ ወገኖቸ ጆሲየ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ አሏህ ይጠብቅህ
ጆሲየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በጣምነውእምወድህ እማከብርህ የዋህ ነህ ጆስየ ቱፓክ ተባረክ
ቱፓክ ስወድህ እረጂም እድሜ እና ጤና
ይስጣችሁ መልካም አድስ አመት 👏👏👏
የሽንብራው ጥርጥር የሳፎቹ ፍሬ
የትም የትም ዙሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ
💚💛❤👈 😍😍😍😍
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
ቱፓክ የምትወዱ Like
ሥታምሩ

Jossy in z house ..thank you for your friendship mesage on the occ
asion of the holiday..it was nice-.
..
እንዳልክየ ወንድሜ😍😍😍 ገጣሚው ታምረኛ ነህ ኦ መንጋወች እንዳይጮሁብክ
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰቦችክ እመኝልካለውን ጆስዬ መልካም በአል ኡፍፍፍ እዴት በስ እደምትሉ
አዝማሪ የሚወዲ ላይክ ያረገኚ
እንዲህ እንዳማረባችሁ
ካአመቱ ያድርሳችሁ ያድርሰን
አሜን
በችግን ተከላው ጊዜ……
የኛ ሰፈር ልጆቼ በጣም ደስ ይላሉ
ጽዱን ሲሰጧቸው ችግኝ እነዲተክሉ
'ሚቃም መስሏቸው ለውዝ ይጠይቃሉ
😃😃😃😃😃ገደለኝ በሳቅ
Zeman said 201 part
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
እንኳ አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
ግጥሙን ያፈሰዋል 🌻🌻🌻💐💐🌻🌻😍😍
ጆሲዬ አንተ የልጅ አዋቂ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥህ: በላይ በቀለ ወያ ግጥምህ አስተማሪ ነው ፅንፈኞችን አደብ ያስግዛል: ቱፓክ የምትደነቅ ወንድማችን አዲሱ አመት የሲሳይ ይሁንልህ: ናርዶስ ፍልቅልቋ ድምፅሽም መልክሽም ያምራል: ተስፋዬ ታዬ ውዱ ወንድማችን እንኳን አደረሰህ ዘፈኖችህ ሁሉ ደስ ይላሉ: ሁላችሁም ሰላም ሲሳይ ጤና ደስታ ይስጣችሁ!!!
ጆሲ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ያብዛልህ ይሰጥ
ቱፓክ ይመችሕ አቦ ግጥሙ ግን ከየት ነው እሚመጣልሕ
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
Wow betam new zhna yrgacug tupk feta argnali tanks
እሰየው ጆሲዬ ያሠብከው ሁሉ ይደርግልህ የድግል ማርያም ልጂ የልብህን መሻት ይሙላል🙏🙏❤💗
እኔ የ2012 ምኖቴ ሃገሬ ገብቼ አግብቼ ማንታ ልጆች መውለድ ነው እስክ ይሳካልሽ በሉኝ በሞቴ
ያሰካልሸ የኔ ማር
@@tsadikmamo7102
አሜን አመሰግናለው 😘😘
Ysakalsh ye ne fikir🌷2012 yanchi yargew. Yimechish
@@serkalemgebru4199
አሜን የኔ ቆንጆ 💕💕💕 አመሰግናለው
አላህ አሳብሾ ያሳካልሾ ማማይ
ጆሲ አንተ ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥህ
እንኳን አደርሳቹ ደስስስ ትላላቹ💚💛❤🌻🙏
ጆሲ ማኛ ለትብብር እግዚአብሔር ያኑርህ እኔም አንድ ውንድም ያክስቴ ልጂ ጠፍቶብኝል እባክህን በእግዚአብሔር ስም እለምንሀለሁ እሱም ዬጂማ ተወላጂ ነው ወደ ጀርመን ብሎ እደወጣ አልተመለሰም በግምት ወደ ሀያ አመት ይኦናል ስሙ ፍቃዱ ታደሰ ይባላል እናቱ እልፈነሽ ደስታ ዳጌሶ ትባላለች ይኤን ሁሉ ዘምን በለቅሶ ነው ያለቹ ወይም ሞቱን ወይም መኖሩን ሳትሰማ በለቅሶ አርጀች
እደባህላዊይ እሚያዝናና ጫወታ የለም በጣምነው እመወደው
በማርያም የጆስን አድራሻ የማታውቁ ከለቹ ንገሩኝ 🙏🙏🙏
አቦ ይመችህ ገጣሚ በላይ እነ አያ ሀገር አፍራሾችን ነካካሀቸው
ጥሎብኝ አዝማሪ እወዳለሁ በተለይ በግጥም ሲተራረቡ
ብጣም ደስየሚል ድምፅ ነው ያለሽ
Josya please give him to belay bekle weya coz he have respect to Ethiopia 🇪🇹I like him
ቱፓክ ዋው ነው
ጆስየ የወረታው አስረስን ሙዚቃ ብታወሳው እንዴት ደስ እንዳለኝ ምን አለ ብትደጋግሙት ኑሮ
ጆስየ መልካም ስራህን አልላህ ይቀበልህ እኔም ያንተ አይነት ስሜት ነበርኝ ግን ምን አባቴ ላድርግ አቅሜ አልፈቅድ አለኝ ምን ትመክሩኛላችሁ በምሰራው ስራ ሁሉ አርካም ከኔ ይልቅ የሰው ዴስታ ያስዴስተኛል ግን ምን ላርግ
አይዞሽ እህቴ እኔም ሰው ሲደሰት ማየት እወዳለሁ ግን ደግሞ አቅም የለኝም 😍😍
@@tigistamare5002 እስኪ እኛንም አልላህ ይስጠን
@@zeharamoha5137 አሜን ያረብ
ጅስዬ እባክህን ፈልጌክ ነባር በምን ለግኝህ
እንኳን አብሮ አደረሰን በላይ ወያ የምወደዉ ገጣሚ ነዉ
ይች ልጅ ስታምር. ውብ ነገር
ቶፓክእና ናረዶሰ ዉሰጤናቸዉ
ይመቻችሁ ተመልካች ሆኘ ቀርሁ አይ እዴሌ መቼ ይሆን ብአል ሀገሬ ገብቼ የማከብርው እር በቃሽ በለኝ ፍጣሪ ሆይ ስደትን
ጂሢየ አላህ ይጠብቅህ
ሰላምታቹሁ ይብዛ መልካም አዲስ አመት
ቤላ ምርጥ ሰው ሁላችሁም ታምራላችሁ አገራችንን እንደምንመኛት ያድርግልን
Amen
መልካም በአል አንድ ያድርገን ጌታ ሰላም ለሀገራችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Helen Teshome 🎂🍷🍸
ጁሲየ ምርጥ ሰው መልካም አዲስ አመት 😍
Tesfiye👋
ጆሲ እባክህ ናርዶስን አፍቅሪ ልሞትልህ ነኝ ድረስልኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው የእሱዋን ድምፅ ሳልሰማ አልውልም ያለውበት አገርም ኢንተርኔት ነፃ ስለሆነ ዮቲዮብ ገባ ብየ ሳያት እውላለሁ አይኔም ደከመ እኮ!!!
..
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም ታምራላቹህ እንኳን አደረ ሳቹህ ጆሲ ግን ዶፎዉ ቅርስ ነው እዴ የማይ ቆረሰዉ
አይ ስደት አሁንስ ሀገሬላይ ገብቼ የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ
Don't know my dear sister everything will be okay
ሰላማቹ ይብዛ ሁላችውም
አሜን ባለማሴንቆ ልብሰ ተመችቶኛል
ይህ ዘፈንሽ በጣም ነው ደስየሚልነው ሸማኔውን የሚለውን ዘፈን ቀጥይብት
Best naw 2 pak
መልካም አድስ አመት🌻🌻
ይቅርታ ጁሲን እንዴት ነው ማግኝት የምችለው አፍልጉኝ እንዴርዳኝ እፈልግ አለው እባካችሁ እንዴት ማግኝት እንዳለብኝ እምታቆ ልትነግሩኝ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ🙏🙏🙏😭😭😭
ያገርየ ሳላም ናፈቀኝ ዘረኛ ይጥፍልን ፍቅር ይስፈንልኝ
ጆሲዬ ምርጥ ስው መልካም አድስ አመት
የት ነው
አለች ከኔ ሰምታሽነዉ ቆንጂት😂😂😂መታመማኘት❤
እረ ቱፓክ ከላይ የተሰጠህ የተለየ ልዩ ስጦታ አለህ መታደል ነው ተማርን ያሉት ናቸው አገር የሚያፈርሱት አናታቸው ሆዳቸው ይፍረስና
ጆሲምርጥሰው
*ጆሤ ግን ሙሉዉን ፕሮግራም ልቀቅልን አፋልጉን*
ገጣሚ መቼም ሳቁን ተሰርቃል መልስሎት እባካችሁ😂😎😎😎
thank you so much. i enjoyed the whole show.God bless you Jossye.xxx
ጆስየ አላህ ይጠብቅህ አንተ በጣም ጥሩ ሠዉነህ
belay and 2 pack, love.
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
ጆሢን የማያደንቅ ትውልድ የለም
ዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውውውው 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ እምላችሁ ኢትዬጲያን ምጥምጥ አርጋችሁ ለምትበሏት እኳን በሰላም አደረሳችሁ
Amen amen amen Jo selamun yiabzaln
እዳልክየ ስወድህኮ
ሁላቺሁም ስታምሩ
ክክክክክክክክክ ምረጡም ምረጡኝ አሳቀኝ
አሪፍ ጨዉት
የጆሲን ቁጥር ስጡኝ በናታችሁ ፈልጌው ነው
ጆሲ213አመትቀጥልበት።
Jossy mirt ethiopiawi 👍 edme tena bizu siket le 2012 👍
ክክክክክበትክክል።
Waw💃💃
Salmachu yebeza..... 🙏🙏🙏🙏
👌👌👌👌👌
ውቅያኖስ እንሁን
★★★★★★
ወዳጀ!!!
እኔና አንች፣ ቅይጦቹ
ሰርገኛና፣ ማኛወቹ
ኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹ
የአያት ገደል፣ ወራሾቹ
ለእኩይ፣ መልዕክተኞቹ
ለጦር፣ ሰባቂዎቹ
ለጎሳ ፣ ፖለቲከኞቹ
ለብሔር፣ አራጋቢዎቹ
ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ
ለበቀል፣ ሯጮቹ
ለልማት፣ ገችዎቹ
ለሰላም፣ ነሽዎቹ
ለቤተሰብ፣ በታኞቹ
ለተስፋ፣ አምካኞቹ
ለአንድ ለአምስት፣ ጠፍናጊዎቹ
ለጥላቻ፣ ተራኪዎቹ
ወደ ሗላ፣ ጎታቾቹ
ለንዋይ፣ ጥመኞቹ
ላልነፁ፣ ነፃ አውጭዎቹ
የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ
ሰከን ብለን!
ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየን
ሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅን
ለኮኸን ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችን
የኦሪቱን ታሪክ፣ መቶ ነው ለሚሉን
ባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩን
የጴጥሮስን ፅናት፣ የአምባላጌን ገደል
የማይጨውን ውሎ፣ የአድዋ የወልወል
የጣይቱን ተጋድሎ፣ የሰዕማታቱን ድል
ሊያንኳስስ ለሚሻ፣ ሊተች ለሚኳትን
መልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥን
እንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁን
እናም!!!
እስኪ ከኢትዮጵያችን
ከአፈራችን! ከአፈራችን
በእጅ ዘግነን
በውሃ አሽተን
ከልብ ጨምቀን
አንች የእኔን
እኔም የአንችን
ምስል እንስራው፣ አሳምረን።
እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው
አድቅቀን፣ አልመነው
ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው
ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው
የአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው።
ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ
ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ
ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት
ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት
በአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰን
በአንድ ማዕድ፣ እንደ ታደመን
ትንፋሽ ነስተን፣ ተንፋሽ ሰጥተን
በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደ ለበስን
በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን
ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን
ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁን
ከመንጋነት፣ ተራ ወጥተን
እያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውን
አድሎ ጥበት፣ ጭካኔውን
ሰላም ነሽ፣ ህግጋቱን
ህልም ገቸ፣ እሳቤውን
እየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁን
ቅንቅኑን፣ እየመከርን
ሰማዕታትን፣ እያወደስን
ስለ አንድነት፣ እናቀንቅን
ታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆን
በጎጠኛ ጠባብ ዓለም፣ በጎሳ ርዕዮት ሳንጠመድ
ኢትዮጵያን ለማበልፀግ፣ በዜግነት የፍኖት መንገድ
በክልል ታርጋ ሳንሳፈር፣ ጎሳ ሳንቆጥር እንዋደድ
በፅኑ የሐገር ፍቅር፣እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ በጋራ እንራመድ
ከእኔ ይልቅ ለእኛ በሚል፣ የፍትህ ብሄል፣ የባህል ወግ
በአንድ ኢትዮጵያ ጃንጥላ ስር፣ መጭውን ትውልድ እንታደግ ።
👌👌👌
ኩለን ድረን እንሳምበት
★★★★★★★★
አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ
በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ
በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ።
ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን
ሰምና ወርቃችንን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን
ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት
የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት
በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት
ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት
የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት
በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሆዳችን የለን ጠላት።
ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
በተስፋየ የኮኸን ቀለም፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
የአኖሌን ትርክት አድሳችሁ፣ አብዲሳን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት
ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!
እዴው ስወዳችሁ
Topak waw
ጆስዬ ምርጥ ሰው
ሁላችን ታምራላቹ
አኖሌ kkkkk
@@mesafintbirhanu8361 ገጣሚው ቀላል ፓለቲከኛ👍 አይደለም ትክክል ነው👍
አሜን አሜን አሜን
👏👏👏👏👏👍👍👍👍🤭🤭🤭
ስወድስ እድሜ ይስጥሽ
እውነትም ጉደኛ
ከአመት አመት ያድርሳችሁ
ጆስዬ ታምራላቹ እንኲን አደረሳቹ
ቡና የምታዘጋጀውን ማመስገን ነበረብህ።
አይ አሎኔ
Dedeb getami Anoolee hullem yenoral ayeresam
🕊🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻መልካም🌼🌼🌼🕊
🌻🌻አዲስ🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻አመት🌼🌼🌼🌼🕊
What
Getamiew betam gobez new!!
ቱ ፓክ ይመችህ የምን ኢንጅነር ድግሪ ነው እውቀት ያለ ካንተ ነው
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
በዚህ ፊትህ ትዳር አትዝም ፊቱ አባ ጨጓሬ አስመስሎ 😂😂😂😂 ድንቄምገጣሚ☺☺
እዴ አግቢኝ አላለሽ ምን አገባሽ
አንቺ እበት አደፋም ምንም የምታውቂው የለም አርቲስት የራሱ የሆነ ካራክተር አለው
ሰውን መሳደብ በራሱ ሃፂያት ነው ዶማ
@@rangerkiflu4970 ¿¿¿¿ ከብት
😂😂😂 eko
Wawwwwww nachu hulachihum
💚💛❤️
ቱባክ ጎበዝ ነህ ግን አዳነ ተካን ለምን አታሰሩትም ሁሉም በዘመድ ሆነ
አመሰግናለሁ th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html በዚህ ሊንክ ግቡ እና በራሴ የዩቲዩብ ገፅ በየሳምንቱ እየተዝናናችሁ ተማሩ
Thanks brothers and sisters for more get me using this link th-cam.com/channels/Yg8Y65e0DIWrm_IdyHw3ng.html Enjoy with me
Wotet ende kumta baterebet hager,,,,,, asdegeshignal bemar bewtet eyalu mesfen""""
ቱፓክና እከ ይመሳሰሉብኛል
አወ ይመሣሠላሉ
መልካምአዲስአመት
ቱፖክ በሳቅ ገደልክኝ
واو
ድንቅ ድምጽ፣ ድንቅ ቁምነገር።
ጆሲ እኳን አደረሠህ