" የአስፋው መላጣ እያበራ መጣ " አስቂኝ የእሳት ዳር ጨዋታ በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 516

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 4 ปีที่แล้ว +104

    ebs እልል እልል እልል ሰይጣን አፈረ በቃ እናመሰግናለን ተባረኩ ናፍቆት ሆደ ባሻ እንወድሻለን እናከብርሻለን አይንሽን በአይንሽ ያሳይሽ አሜን መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን > ናትትትትትትትትትትት!!!!

    • @Teddy-dq9eu
      @Teddy-dq9eu 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 4 ปีที่แล้ว +1

      @Eden Teklemariam tekekel mezemure ayedele setane miyaferew zefenema yesu bet nw

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว

      @Eden Teklemariam ጠላት ነሽ በይቻይዉ እንግዲህ

    • @hassenyimam4244
      @hassenyimam4244 3 ปีที่แล้ว

      @@Teddy-dq9eu ppp

    • @asmeromtewoldeberhan6564
      @asmeromtewoldeberhan6564 3 ปีที่แล้ว

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 4 ปีที่แล้ว +62

    ናፍቆትዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ስትስቂ ነው ደስየምትይው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ያስፋው ሚስት ናት እንዴ ያረገዘቺው ስታምረኝ ወላሂ

  • @ማህሊትለምለሙ
    @ማህሊትለምለሙ 4 ปีที่แล้ว +291

    በስደት ያላቹህ እህት ወንድሞች የዛሬ አመት ከእናት ሀገራቹህ ገብታቹህ ጥምቀትን ለማሳለፍ ያብቃቹህ አሜን🙏

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 ปีที่แล้ว +67

    ናፍቆትዬ ማሪያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +31

    ምንምኳን ሙስሊም ብሆን እህቶቼ የዚህ እምነት ተከታየች ናቸው ያኔ ሀገር ሳለን ዘር መቁጠር ሀይማኖት መለየት በሌለበት ዘመን አብረን በደስታ ያሳለፍነው ነገር ትዝዝዝ ይለኛል ቃልዬና ወድሞቼ ደስታችሁ ደስታዬ ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @tizatakebede3424
      @tizatakebede3424 4 ปีที่แล้ว +2

      Yen konjo hagerchin selam yaderegln

  • @selamayele8757
    @selamayele8757 4 ปีที่แล้ว +19

    ውይ ጌታ ሆይ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ለዛውም የተዋህዶ የእመብርሃን ልጅ ተመስገን አምላኬ
    ውድ የተዋህዶ ልጅ እንኳን አደረሳቹሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ የሰላም የፍቅር የጤነ ያድርግልን

  • @romandesse7472
    @romandesse7472 4 ปีที่แล้ว +12

    ናፍቆት በቅዳሜ ከሰዓት ላይ ስታላቀሽ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ዛሬ ደስ ብሎሽ ሳይሽ ደስ አለኝ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያሳብሽን ሁሉ መዳኒያለም ይሙላልሽ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 ปีที่แล้ว +121

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ በጥምቀቱ በምድራችን ላይ የመጣብንን የርስ በርስ ግጪት የንፅሀንን ሞት ያሶግድልን ባእድ ወራሪወችን ያስታግስፅልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ2መ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ2መ 4 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ነው አስፍዬ ማን እንደ ሀገር ናፍቆትዬ ስታምሪ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 ปีที่แล้ว +6

    ናፍቂን ተረጋግታ ስላየኋት ደስ ብሎኛል

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 ปีที่แล้ว +23

    ሆዴ ተረበሸ😭😭😭😭እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሀነ ጥምቀቱ

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 ปีที่แล้ว

      "መንገድ ጠራጊው መጥምቅ" ስለ መጥምቁ ዮሃንስ ታሪክ
      th-cam.com/video/0kaoBh73bXU/w-d-xo.html
      ሰብስክራይብ፣ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ።

  • @ytub8615
    @ytub8615 4 ปีที่แล้ว +132

    እባካቹ ebs ኦርቶዶክስ ተከተልት ከሆናቹ ለሃይማኖታቹ ስትሉ ማእተብ አድርጉ ምክንያት ማእተብ መለያችን የክርስትና ነው ኩራችን ነው
    እስቲ ሁላቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለሃይማኖታችን ስንል ሁላቹ
    በ ላይክ ጭሆታችን ይሰማ እጃቹ ወደ ላይ
    ለሁላቹ እንኳን አደረሳቹ
    በመስቀሉ ያመናቹ መልካም የጥምቀት ብዓል ይሁንልን
    አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድሪግልን

    • @lolman642
      @lolman642 4 ปีที่แล้ว

      ናፍቆት እኔ ብኛ ላውራ አተበይ ራገበይ

    • @oneloveethiopia7941
      @oneloveethiopia7941 4 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነው እኔም ልፅፈው የነበረውን ነው የፃፍሽው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 ปีที่แล้ว

      Selemayfeked new

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 ปีที่แล้ว

      @@lolman642 sirawa meslogn

    • @ytub8615
      @ytub8615 4 ปีที่แล้ว

      @@salamaseyoum4974 እንዴት
      እና እንጩሁላቸው

  • @alemalem3727
    @alemalem3727 4 ปีที่แล้ว +29

    የባህል ጭፈራ ቤት እረ ትዝታ የአዝማሪዎች ግጥም እኮ ፍርስ ነው የሚያረገው አቦ ይመቻቹ

  • @ጸሀይየተዋህዶልጅ
    @ጸሀይየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ናፍቆትየ እወድሻለሁ እመብርሀን ትቅረብሽ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁንም

  • @vxfvbb7432
    @vxfvbb7432 4 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቆትዬ አይዞሽ እንካን ደስ አለሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ የተቀደስ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ልጅ ይስጥሽ የኔ ውድ በተረፈ እንካን ለጥምቀት ብርሀን አደረሳችሁ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 ปีที่แล้ว +7

    ናፍቆት አልተቻልሽም በጣም ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ኑሩልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋው አዝማሪ ስወድ ስታምሩ ፍሬዶች እንኳን አደረሳቹ ለጥምቀት በዓል

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +29

    በስደት ያለን እኛንም የዛሬ አመት ከእናት አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር ሆነን ለማሳለፍ ያብቃን

  • @samrawittaye3638
    @samrawittaye3638 4 ปีที่แล้ว +3

    I am so happy to see Nafki smiling and having fun!! God bless you yen konjo and melkame bahel for all of you!!

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 ปีที่แล้ว +13

    ለመላው የክርስትና እምተት ተከታዮችእንኳን ለብረሀነጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 4 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ስታምሩ ገናንም ጥምቀትንም በስደት አሳለፍኩኝ እስኪ ለፋሲካ ወደ ሀገሬ መልሰኝ ፈጣሪ

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
    @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ትዝታውስጥ ከተታችሁኝ ፈጠሪ በስደት ያልነው ለሀገራችን በሰላም ገብተን ለማክበር ያብቃን

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 ปีที่แล้ว +3

    ናፍቆት የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 4 ปีที่แล้ว +17

    ናፊ ቆጆ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 ปีที่แล้ว +6

    ናፍቆትዬ። የኔ። ውድ። እመቤት። በሰላም። ሁለት። ታርግሽ

  • @emmanueljohnson5285
    @emmanueljohnson5285 4 ปีที่แล้ว +3

    ታምራላችሁ በጣም እንኳን አደረሳችው ናፍቆት እመቤቴ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 4 ปีที่แล้ว +12

    ምወዳቹ ማክብራቹ የክረስትያን ወገኖቼ እንኳን ለጥመቀት ባህላቹ አደረሳቹ እወዳችዋለዉ አገራችን ስላም ያረግልን

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆትዬ እንኳን ሳቅሽ ደስታሽ ደስ ብሎናል ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር በስላም ትግእላግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 ปีที่แล้ว

      "መንገድ ጠራጊው መጥምቅ" ስለ መጥምቁ ዮሃንስ ታሪክ
      th-cam.com/video/0kaoBh73bXU/w-d-xo.html
      ሰብስክራይብ፣ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ።

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለ ጥምቀት በስላም አደረሰን አደረሳችሁ እኛም ከ ስደት መልስ እግዚአብሔር ለ እናት ኢትዮጵያ ያብቃን ጥምቀት በ እምዬ ጎንደር 💞💞❤

  • @saray-cz4ie
    @saray-cz4ie 11 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍየ በአመቱ አፈር ገባህ አይ አንች አለም😢😢😢

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ ዉብ ኢትዮጺያዊት ቆንጆ አንደበተ ርዕቱ አስፊቲም ሁላችሁም ታምራላችሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይይይይ ደስ ስትሉ አይለያቹ በእውነት በጣም ፈታ አደረጋቹኝ ናፍቆትዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ስትጠሪያት አለው ትበልሽ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 ปีที่แล้ว +3

    ናፍቆት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አበሾች ስታምሩ ስለ ሀገራችን ፀልዩ

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲጫወቱ ማማር ሢለብሱ መድመቅ እንደኢትዮጵያኖች አይቸም አላውቅ😢🌹🌹🌹

  • @zertiyealex4449
    @zertiyealex4449 4 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቆትን እንዲህ ስታበረታትዋት በጣ ነው ደስ ያለኝ የሰው ልጅ ልክ ይሄ ነው በቃ

  • @tigisittigisit6389
    @tigisittigisit6389 4 ปีที่แล้ว +1

    ስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቸ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለናት አገራችን ያብቃን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 ปีที่แล้ว +2

    ለመቅዲ የተዘፈነው ሁሉ ይመጥናታል የሀገር ባህሉ ልብስ በጣም ያምራል ለኔ የመቅዲን መርጫለው ብዙ አስተማሪዎቼ መላጣ ነበሩ አንድጊዜ የክፍሌ ልጅ መላጣ ብሎ ሲጠራው ሰማ እናም ፔሬዱ እስቂያልቅ ልጁ መላጣ መላጣ እንዲል አስተማሪው አስገደደው እንግዲ አስቡት እናም መላጣ የምሁር ምልክት ነው

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን አዴረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን

  • @maditsega3745
    @maditsega3745 4 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆትዬ እንዲህ ስትስቅ ነው የምያምርብሽ😍

  • @abduseid277
    @abduseid277 3 ปีที่แล้ว

    ebs አቅራቢዎች እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ዳታ ያለው ተች እስክሪን ነው አቦ ተመቸኝ በመሸሻ ሞት አስፋትዬ እንወድሃለን ኑሪልኝ

  • @ሱሱቲዬብ
    @ሱሱቲዬብ 4 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቆትየ ስወድሽ

  • @تركيهالجعيد
    @تركيهالجعيد 4 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆት ቆጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ባለፈው ስታለቅሽ አስለቀሰሽኝ ነበር አሁን ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆጆ

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 4 ปีที่แล้ว +23

    You are strong,
    You are beautiful.
    You are whole,
    You are confident,
    You are brilliant.
    It's alright to be afraid,
    It's alright to cry,
    It's alright to be angry,
    It's alright to be worried,
    It's alright to be yourself.
    You are here now.
    You are here for your own sake,
    You are here to heal,
    You are here to grow,
    You are here now.
    Time only exist inside your mind,
    You are here now because you're supposed to be here now.
    What has happened will always stay with you to make you wise, not to harm you.
    You are one with everything and everything is one with you.
    Look at your fears, things you're ashamed of, the pain you carry, the lies you told yourself, the guilt you feel
    and forgive yourselffor all ofthat. Everyone else will have forgotten it but you're still carrying it around,
    forgive yourself. Don't forget the past, but forgive yourself for the pain you're putting yourself through
    because of your past. Since you're here I and everyone else know what a wonderful person you truly are
    and you never have to prove your worth for us, we already know and you're already accepted. Let the
    healing begin by acknowledging what you're avoiding and forgive yourself for it, one thing at a time. You're
    not a bad person, you were just lost and you're on your way home now. Be safe on your journey and
    acknowledge the strength and happiness the path gave you which made you as wonderful as you are
    todav.

    • @holistic_memory404
      @holistic_memory404 4 ปีที่แล้ว +1

      Please sew bametalachu michot tizefnalachu awuh... Ethiopia will never have peace ever again untill Tigray free from this wergna werdetegna hager

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 4 ปีที่แล้ว

      Wonderful message.Thank you and God bless you!!!

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጥቡ አገኘሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም ያሳደግልህ

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ለዛ ያብቃን ለዛሬ አመት በአገራችን ጥምቀትን እንድናከብር

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔም ለናፍቆት ልግጠም ናፍቆት እውነትም ናፍቆት ፀባይ ከውበት ጋር አሟልቶ ሰጥቷት

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว

    ዊይ አዝማሪ ቤት ስወድ ከሳውዲ መልስ 2ኛ ፖሮግራሜ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @Teddy-dq9eu
    @Teddy-dq9eu 4 ปีที่แล้ว +13

    የልብ ማሀተብ አይበልጥም እስኪ ተዋቸዉ..ምርር አርጋችዋቸዉ ይሄን ጣቢያ የዘጉ እንደሆን ቃና ትርጉም እያየን እንደሁም ኢትዮጲያዊ ለዛችን ጠፋቷል እኛም ልጆቻችንም እንዳይለይልን

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 4 ปีที่แล้ว

    Nafkotiye i'm so happy to see you smiling mag God give an easy delivery of your bundle of joy 💐💐💐💐💐🥰🌼🙏🙏🙏

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሥታምሩ እፍፍ አሁንሥ ሥደት ኧረ በቃችሁ በለን አምላኬ

  • @wx-ge1mq
    @wx-ge1mq 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ለብርሀን ጥምቀት በሰላም በፍቅር በአንድነት አብሮ አደረሰን

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 4 ปีที่แล้ว

    Asefaw the real Ethiopian American with golden voice like Voice of America!! No Questions?

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤

  • @buy3701
    @buy3701 4 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆትዬ ሁሌም እንዲ ሳቅ አይራቅሽ 😍😘

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈታ አደርጋችሁኝ ናፍቆትየ ድንግል ማሪያም በስላም ታገላግልሽ💕💕💕💕💕👏👏👏

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለጊታችን ለመዳኒታችን ለየሡስ ክርስቶስ ጥምቀት ባሕል መላው ለወኦርተዶክስት እምነት ተከታዮች

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ያምራል ግን የአስፋውን መላጣ ለቀቅ አርጉት አልበዛም እንዴ😂😂

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ለገና ያዘ ነውን የሀል በጥምቀት ፈታ አረጋቹን ተባረኩ ያገሬ ውቦች ፍቅርዮም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹👈❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +9

    ናፍቆትዬ ሙሉውን ቀን ይስጥሽ ሆደ ባሻ አትሁኚ

  • @ትግስት-መ1ዸ
    @ትግስት-መ1ዸ ปีที่แล้ว

    ተመስገን.እንኳን ደህና.መጣክ

  • @betydagaw8480
    @betydagaw8480 4 ปีที่แล้ว +17

    ኦርቶዶክሶች ተዋህዶ ከሆናችው ምሀተብ እሰሩ መስቀል ስትሂድ ይመራሀል ስትተኛ ይጠብቅሀል ምሀተብ እሰሩ

    • @genetn366
      @genetn366 4 ปีที่แล้ว

      Ewnetm ezih ager DIMOCRACY YELM

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 4 ปีที่แล้ว +10

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እስኪ እደኒ ሆድ የባሰው በአልን በስደት 🔔💒💔💔💔💔❤ 6 አመቴ ነው

    • @MT-ou8sh
      @MT-ou8sh 4 ปีที่แล้ว +1

      I feel you my sister, Ayzosh...God will, one day we will be there with family and friends ...let's pray God protect our people and country from all the evils!!

  • @semalako6020
    @semalako6020 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆትየ ድንግል ትጠብቅሽ የሰውን አፍ ያዝልሽ የድንግል ልጅ

  • @abrahamwodajnew9898
    @abrahamwodajnew9898 3 ปีที่แล้ว

    Kibr Temesgen Getachin 🙏🙏🙏

  • @kasinatube9170
    @kasinatube9170 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለበአለ ጥቅምቀት በአል አደረሳችሁ

  • @maithasayed4530
    @maithasayed4530 4 ปีที่แล้ว +1

    አበሻ ቀሚሳቹ ዋው እጁ ይባረክ እሄን የሰራው ሸማኔ

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመርያ እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ በስደት መሆኒን አስረሳችሁኝ ፈታ አረጋችሁኝ

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes Asefaw you tell truth 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 4 ปีที่แล้ว

    በስደት ያላችሁ እህቶች እኛም የዛሬ አመት በሀገራችን እንድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን ስደት በቃ ይበለን ሀሳባችንን እግዚአብሔር ያስተካክልልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል
    @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል 4 ปีที่แล้ว

    ሥታምሩ እንኳን አደርሳቹ ናፍቆት መልካም ሴት ድንግል እስከነ ልጇ በሰላም ትገላግልሸ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስታምሩ እንኮን አብሮ አደረሰን ናፍቆትዬ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የይቅርታ ሰው ነሽ እኛ ሰዎች ፈተና አያጣንም ፡ አስፊቲ በመሸሻ ሞት በጣም አምሮብሀል የኛ መላጣ ክክክ

  • @yaynefikir9123
    @yaynefikir9123 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠው ሀገር ሆኜ በዓል ቢናፍቀኝም በናንተተ ፕሮግራም ዘና ብያለው አሪፍ ነው በርቱ።

  • @meseretalemu9523
    @meseretalemu9523 4 ปีที่แล้ว

    ናፍቆትዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @dagichan9627
    @dagichan9627 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል፡፡ መልካም በዐል ያድርግልን፡፡

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እምል ፕሮግናም ነበር በጣም የአስፋውና የትንሱ ነቆራ😂😂በጣም ነው ያዝናናኝ የተበደርከውን ብድር ካልመለስክ አይለቅህም ትንሱ😂መቅድዬ ውዴ😍

  • @yihena4041
    @yihena4041 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ

  • @alememaya9355
    @alememaya9355 4 ปีที่แล้ว

    ፍልቅልቋናፍቆትዬ እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽ

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ🙏🙏🙏

  • @jamelahj2984
    @jamelahj2984 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow mashallaa yamiral 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆👆💞💞💞💞💞💞

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብረሐነ ጥምቀቱ አደረሣቹ ታምራላቹ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 4 ปีที่แล้ว +1

    My beautiful People - 💕 I LOVE you all
    GOD BLESS

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 4 ปีที่แล้ว

    ናፍቅዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ
    @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውያዝናናችሁኝ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 ปีที่แล้ว

    ተባረከ ደማችን አንድ ነው

  • @belayneshmollabelayneshmol2799
    @belayneshmollabelayneshmol2799 4 ปีที่แล้ว

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እንኳን ለጥምቀት ብአል አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ ድንግል ማርያም ያገራችንን ሰላም መልሸልን

  • @sosenawondimu637
    @sosenawondimu637 4 ปีที่แล้ว

    looking great ebs love you

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 4 ปีที่แล้ว +2

    የቤኢሲ ወዳጆች እባካችሁ ተዛመዱኝ

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሰትሉ ፍቅራችሁ መልካም በአል ለእናንተም

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว +3

    እመብዙሀን እቅፍ ድግፍ ታርግሺ ናፍቆት የእኔ እናት

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 ปีที่แล้ว

      "መንገድ ጠራጊው መጥምቅ" ስለ መጥምቁ ዮሃንስ ታሪክ
      th-cam.com/video/0kaoBh73bXU/w-d-xo.html
      ሰብስክራይብ፣ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ።

  • @hiwotgetaneh9473
    @hiwotgetaneh9473 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሳቹ ናፈቆት በጣም ሰወድሸ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሥፊቲ እውነት ነው ኢትዮጵያ ንየሚመሥልየለም

  • @sissytezera3295
    @sissytezera3295 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቆትዬ እመቤታችን ትጠብቅሽ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 2 ปีที่แล้ว

    Very inturtaing

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 4 ปีที่แล้ว +4

    ebs ፈታ ነው ያደረጋቸውን

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 4 ปีที่แล้ว +6

    አገሬን አስናፈቃቹኝ ማርያምን

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምታምሩ የሀገሬ ልጆ
    ፍቅር ይጨምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @albadr666
    @albadr666 4 ปีที่แล้ว

    ደሰሰሰ ሲሉ ነፍቆት እመብርሃን ትቅረብሽ