በዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ የተዘመሩ በጾም ወቅት የሚደመጡ የንስሀ መዝሙሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 478

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน +38

    አምላኬ ሆይ በሀጢያት መኖር ሰለቸኝ😢እባክህ ልቤን በቃልህ ስበረዉ😢

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 2 ปีที่แล้ว +40

    አንተ የወለደች ማህጸን ትባርክ እመ ብርሃን ቀር ዘመንህ ትባርክ ቃል ስናይ ያስማልን ወንድማችን።

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 3 ปีที่แล้ว +138

    አምላካችን ሆይ እኛ ሳንወድህ የምትወደን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለዚህ ያደረስከን ይህን እርስ በእርስ የሚያባላንን አጋንንት ከአገራችን አጥፍተህ የአብሮነት ጥያቄያችንን መልስልን

    • @molamula4826
      @molamula4826 3 ปีที่แล้ว +6

      አሜን

    • @adeyabebaniguseasfaw8968
      @adeyabebaniguseasfaw8968 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው. ቅድስ መፅሀፉን ለምናነብ ሁሉም ትምህርት ነው

    • @haymanotderibe7760
      @haymanotderibe7760 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን የድንግል ማርያም ልጅ መላ በለን

    • @mikyasabebe1076
      @mikyasabebe1076 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 23 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz ปีที่แล้ว +2

    Kal yelenem . Leyu neh memehir . Egziabhear yisttelen .

  • @marymi3472
    @marymi3472 ปีที่แล้ว +55

    ምን ብትመረጥ ነው መዝሙሮቹህ ሁሉ ከስጋ አልፎ አጥንት ይነካል ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች መዝሙሮቹህን ስሰማ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን የመዝሙሩ ባለቤት የክብር ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ

  • @zionalula7738
    @zionalula7738 3 ปีที่แล้ว +58

    ልባችን እንጂ እግራችን ብቻ ወደ እግዚአብሔር አይመላለስ ንቁ አምላክ ምስጋና ይገባዋል በምስጋና የተዘጉ በሮች ይከፈታሉ
    ምስጋና ለአምላካችን
    ምስጋና ለክብሩ
    ምስጋና ለጌትነቱ
    የድንግል ማርያም አንድያ ልጅ የልባችን በር ያንኳኳል እንክፈትለት።

    • @temarngishup3005
      @temarngishup3005 3 ปีที่แล้ว +2

      🙄🙄🙄😭አሜን አሜን አሜን

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @chachitgdiesign3778
      @chachitgdiesign3778 3 ปีที่แล้ว

      Ffffff

    • @chachitgdiesign3778
      @chachitgdiesign3778 3 ปีที่แล้ว

      @@temarngishup3005 fuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffuuuuufffffffffff

    • @zemzemzemzem3867
      @zemzemzemzem3867 2 ปีที่แล้ว

      Amen yesu Fekade Yehunlgn Ena zegju Nagn Yena Geta

  • @סרקעלםסהלו
    @סרקעלםסהלו 2 ปีที่แล้ว +25

    የተቀደስክ ሰዉ እመብርሃን በጥበብ ታኑርክ ዕድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ የአንተን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነፍሴ ብርሃን ታያለች አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @biruketsgaye125
    @biruketsgaye125 3 ปีที่แล้ว +50

    አባት ሆይ የምትከብርበትን ህይወት ስጠኝ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እባክህ

  • @ancineshsalomon9320
    @ancineshsalomon9320 ปีที่แล้ว +15

    ድምፁን በመስማት እያንዳንዱ ሰው ስለ ጌታ እና ስለ ምስጋና ያስባል

  • @haileyesusbirhanie3811
    @haileyesusbirhanie3811 2 ปีที่แล้ว +27

    "አለምን የያዙት መዳፎቹ
    በመስቀል ተቸነከሩ እጆቹ
    የናዝሬቱ ኢየሱስ አንገቱ ዘንበል ብሎ
    ቀና አደረገን የደም ዋጋ ከፍሎ....."ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 2 ปีที่แล้ว +30

    አንተ እኮ ትለያለህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️

  • @eshetutadesse9278
    @eshetutadesse9278 3 ปีที่แล้ว +96

    ምስጋና ለአምላካችን
    ምስጋና ለክብሩ
    ምስጋና ለጌትነቱ Ameen

    • @zemzemzemzem3867
      @zemzemzemzem3867 2 ปีที่แล้ว

      amen

    • @chernetayenew637
      @chernetayenew637 2 ปีที่แล้ว

      @@zemzemzemzem3867።ፍእ።።ምም።።

      ።።ኴ።
      ምም።።።።።።ምምምምምምምሞል።
      ። ኝ@
      0`9፧80
      .8ኣብ¡ |

  • @firehiwotabate6685
    @firehiwotabate6685 3 ปีที่แล้ว +44

    በእመቤቴ እዴት ደስ እሚል መዝሙር ነው ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @bettylondon8122
    @bettylondon8122 3 ปีที่แล้ว +60

    የተሰጠህ ጸጋ እጅግ ልዩ ነው፣ በጣም ልዩ ተሰጦ ነው ያለህ፣ መዝሙሮችህ በሙሉ፣ ነፍስን በሀሴት ይሞላሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣🤲🤲🤲 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን፣ በቤቱ ያጽናልን።🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mekdelawitbayer9145
    @mekdelawitbayer9145 2 ปีที่แล้ว +9

    Ygermal sew mezmur eysema syalks ygermgn nber😢 አንደኛ ሆኜ አረፍኩት። ያንተን መዝሙሮች ከሰማው የማላውቀው ስሜት እየተሰማኝ ማልቀስ ስራየ ሆኖዋል።እግዛአብሄር ፀጋህን ያብዛልህ። አሜን

  • @alemakefmengistu463
    @alemakefmengistu463 ปีที่แล้ว +2

    ወይን እኮ የላቸውም ብለሽ የጠየቅሽልን፣
    የቤታችን ውበት ነሽ ማርያም እናታችን፡፡
    የሚጐለን ብዙ ነው ልገሪልን ለልጅሽ፣
    አንገት አያስቀልስም የእናትነት ልመናሽ፣
    ፊትን አያስመልስም ሃይልን ያደርጋል ፀሎትሽ፡፡
    ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ልብን እርግት የሚያደርግ መዝሙር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!! እግዚያብሄርን ይመስገን!!

  • @bisratyirgou7509
    @bisratyirgou7509 2 ปีที่แล้ว +17

    ወንድም አለም፣ የጌታችን በረከት ምንጊዜም ካንተ ጋር ይሁን ።ሰላምና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን ፣ ልቤን መንፈሴን የሚነኩ መዝሙሮች፣ ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ዝማሬ መልእክት ያሰመልን፣
    አመሰግናለሁ ።

  • @temarngishup3005
    @temarngishup3005 3 ปีที่แล้ว +515

    ይገርማል መዝሙር ማለት ለካ ስብከትም ትምህርት ጭምር ኖራል በእውነቱ ከዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ብዙ ትምህርቶች አሉበት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @amelelema750
    @amelelema750 3 ปีที่แล้ว +43

    የማይሰለቹ መዝሙሮችህ ይመስጡኛል ዕድሜህን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሳይስስት እንዲህ የመዝሙር ፀጋው ያበዛልህን አምላክህን አንተም ሳትስስት አመስግነው ላንተ የተስጠው ለማንም አልተስጠም ልዩ ፀጋ ነው ያለህ መታደል ነው

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว +2

    አምላኪሆይ,መቅደስህን,እውደዋለው,አምላኪለቤትህ,አብቃኝ,አፆናኝ,በማደሪየህ,አሜን,አሜን,ተመስገንልኝ,ጌታሆይ

  • @tgamen8670
    @tgamen8670 3 ปีที่แล้ว +51

    መዝሞሮቹ አጥንት ዉስጥ ነው ምገቡት ደስስሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንፍማቺን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

    • @kebebusheltro3629
      @kebebusheltro3629 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀለ ህይወት ይሰመክ

    • @leulehassun3075
      @leulehassun3075 ปีที่แล้ว

      pp

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 ปีที่แล้ว

      @@araraymezmur959 Eshi ney

    • @kidistyohannes332
      @kidistyohannes332 ปีที่แล้ว

      ​@@leulehassun3075 him, t m,,.zz😅,,😊 ,

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 2 ปีที่แล้ว +18

    ልብን የሚያድስ መዝሙሬች በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልልን በጣም እጅግ ድንቅ መዝሙሮ ናቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 2 ปีที่แล้ว +19

    ብሰማ ብሠማ አልጠግብም መምህር ያተ መዝሙር እረድም እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልህ ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያለአገልግሎት ዘመንህ ያቆይልን ኑ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ከነቤተሠብሕ አደረሰህ ተደምጠሕ የማትጠገብ የልብ ብርሀንህን አሰመጨረሻው ያብራልህ የአገልግሎት ዘመንሕን ያርምልህ

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 ปีที่แล้ว +39

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ አሜን🙏🙏🙏

  • @selamawithabtewold7384
    @selamawithabtewold7384 3 ปีที่แล้ว +6

    መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው እግዚአብሄር እንደሱ ያሉ ቅባት የበዛላቸው ዘማሪዎችን ያብዛልን amen

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ። መምህራችን ክሜሪላንድ እኔያንተን መዝሙር ሳላዳምጥ እቅልፍ እይወስደኝምእድሜና ጤና ይስጥህ ዘመን ይባረክ እሜን እሜን ኑርልን ወንድሜ

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያስማልን የኔ እባት ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥልን የክርስቲያን እምላክእሜን እማን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዘማሪ ገብረዮሀንስ ገብረ ስላሴ ተባረክልን በቤቱ ያቆይልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ተባረክልን

  • @yetmwerklove7846
    @yetmwerklove7846 3 ปีที่แล้ว +23

    ምን አይነት ተፈጥሮ ነው እንዴት ያለ ልሳን ነው ይሄ ይገርማል መርጦ ለመስማት አንኳን አልተቻለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @EtHewan
      @EtHewan 3 ปีที่แล้ว

      It's Truly appreciate from my deepest condolences me Thanks God

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ከውስጥ የማይወጣ ልብን የሚመስጥ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว +2

    አሜን,አምላካችን,ማረን,እደቸርነትህሀገራችንን,ሰላም,አደርግል,

  • @tighist331
    @tighist331 2 ปีที่แล้ว +6

    መፅናኛዬ ማልሰለቸዉ መዝሙር።
    እመቤቴ ማርያምአማላጅቱ እንደቸርነቱ ብቻ እንደሆንልን አማልጂን ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ምድር ይዞርልን ዘንድ 🙏🏿 አሜን

  • @tegestnegesh365
    @tegestnegesh365 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ክብርና ምስጋና ላንተ የሁን

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +38

    ውድ ወንድምአለም ሆይ አንደበትክን ስላሴዎች ይባርኩልክ

  • @helenhusen5822
    @helenhusen5822 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር አምላክህ ሲመርጥህ እንዲ ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ዘማሪያችንን 🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላክትያሰማልን

  • @assegalemma562
    @assegalemma562 3 ปีที่แล้ว +7

    የውስጥን ጨለማ የሚገፍ ልቦናን የሚያነቃ ዝማሬ ብርሃን ነው። ጤናና እድሜ ይስጥልን ።

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 2 ปีที่แล้ว +11

    በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንደማችን ዘመንህ ይባራክ

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zimaree malati yasamalin elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele 🤲🤲🤲👏🏿👏🏿👏🏿🙏🙏🙏💯💯💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 3 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    እምየንም ሰላማን ይመልሥል ለህዝባችንም ፍቅር አንደ ነትን የሥጥልን🌷🌷🌷💒💒💒💚💛❤

  • @SebleAsmelash-li2kn
    @SebleAsmelash-li2kn 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መታደል እ/ አብሄር እንዴት ቢወድህ ነዉ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 11 หลายเดือนก่อน +6

    አንተን የወለደች ማህጸን ምንኛ የታደለች ናት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዲያቆን ዳንኤል የፌስቡክ ትምህርት ነዉ የመጣሁት ቤተለብ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል

  • @kokobegerma4839
    @kokobegerma4839 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ አዳሚጬ አልጣግብ አልኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤💒🇪🇹

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ አሜን

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን ሲከፋኝ የአንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ከጭንቀቴ እድናለሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ።

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪመልአክ,የሰማልን,አምላክሆይ,ተመሥጌን,በቸርነትህ,ለእዝችቀን,ስላደርስከን,

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥልን የኔ አባት♥

  • @hirutgetnet6377
    @hirutgetnet6377 ปีที่แล้ว +4

    መንፈሴ ይታደሳል መዝሙር ስሰማ ጌታ ሆይ ቃልህ ሕይወቴ ነው ተመስገን

  • @ancineshsalomon9320
    @ancineshsalomon9320 ปีที่แล้ว +9

    your prayerful voice calls every person to love and thanksgiving

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ እደሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigsttigst4241
    @tigsttigst4241 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መዝሙሮችህ የማይጠገቡ እግዚሃብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሀን ይባርክህ

  • @solami4708
    @solami4708 3 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፆሙ የበረከት ይሁንልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @geninazireth4662
    @geninazireth4662 3 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almazmekonnen6386
    @almazmekonnen6386 3 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን፣ በዚህ በችግር ሰዓት መዝሙርህ እግዚአብሔርን መማፀኛ ነው ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር፡፡ አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡ ውድ ለሆነችው አገራችን የተሰውቱን ነፍስ ይማርልን፡፡ የተቸገሩትንም ያስታውስልን፡፡

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን💚💛❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አቤቱ መረን ይቅር በለን ዝማር መእላእክት ያሠማለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭

  • @hamiyekal241
    @hamiyekal241 3 ปีที่แล้ว +12

    አጥትን የሚያለመልም መዝምሮች ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Geze1212
    @Geze1212 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ዝማሬወችህ ሁሉ በህወቴ ባዶነት,ብቸኝነት,እራሴን ስጠላው ,የሚያጽናናኝ ,ወደራሴ እንድመለስ,ጥንካሬ,የሚሠጠኝ ይህ መልካም ድምጽህ ነው ክበርልኝ 🙏

  • @rozatadese5474
    @rozatadese5474 3 ปีที่แล้ว +8

    Ufff yhen mezmur sadamt kdase hulu yaskedesku new yemimesleq !Abetu temesgen kalehiwet yasemaln Amen 🙏

  • @kal5287
    @kal5287 3 ปีที่แล้ว +24

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤🙏ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሀን ትባርክልክ ❤❤🙏🙏 ❤❤🙏

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም ✝💐💐💐💐

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ለንስሐ የምያበቃ መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን😭😭😭😭

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዘማሪ መልእክት ያስማልን ስላምክ በክርስቶ ብዝት ይበልልንንንንንንንንንንንንንን እማይጠገብ መዝሙር

  • @simretkebede7268
    @simretkebede7268 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬህ የእውነት ነው ቃላት የለኝም
    እግዚያብሔር በበረከቱ ሁሌ ይባርክህ አሜን

  • @vironicalastquaian938
    @vironicalastquaian938 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመንኦ ይባረክ ፀጋ በረከትኦ ይደርብን።

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 ปีที่แล้ว +3

    በደሙ ለገዛን ለልሁል እግዚአብሔር ክብር ይገባል 😥😥😥 ዘማሪ ገብረ መስቀል በእውነት እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ 👍👍👍

  • @tesfayebekele7165
    @tesfayebekele7165 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት እንዴት ነፍስንና ልብን የሚማርክና የሚያሳርፍ ዝማሬነው !!
    እጅግ አድርጐ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 3 ปีที่แล้ว +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!

  • @masiteferatefera4446
    @masiteferatefera4446 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘማሪ ማለክት የሰማልን አግዛበር

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልሌልልልሌእሜን እሜን እሜንዝማሬ መላክ ያስማልን መምህራችን

  • @ትግሥዕስትፈንታ
    @ትግሥዕስትፈንታ 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት. ለወንደማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት አሜን 🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @Algu-jr2gg
    @Algu-jr2gg 7 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሮችክ ተደምጠው የማይጠገቡ እድሜና ጤና ይስጥከ

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @keralemmengistu1084
    @keralemmengistu1084 2 ปีที่แล้ว +7

    ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን እናመሰግናለን በርታ

  • @mastewalbelew6063
    @mastewalbelew6063 3 ปีที่แล้ว +2

    be ewnet miyaregaga zimare new bezmarew ye kibr nigus amlakachin yikber yimesgen!!! zimare meleaktn yasemaln

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲አቤቱ አምላካችን የእትዮጵያ ሰላሟን ያምጣል።

  • @yeshiembetabebe987
    @yeshiembetabebe987 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተባረክ ልሳነ ወርቁ ወንድማችን።

  • @TECHKINGE
    @TECHKINGE 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ብርክት ይሳጥህ

  • @shebreshebre2952
    @shebreshebre2952 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ፡መላህክት፡ያሠማልን፡የማይጠገብ፡መዝሙሮችህ፡ሁሉ

  • @welcam215
    @welcam215 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +8

    እልል አሜን፫ ወደቤትህ ልግባ ስንቱን አለፍነዉ ክበርልን

  • @tesfayeneshkebeda8934
    @tesfayeneshkebeda8934 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን መዝሙሮችህ ተሳምቶ የማይጠገብ አጥንትን የምላማልም ነው ማዝሙሮችኽ ለኔ ትምህርትም ነው. ክብር ለማደኒዓለም ይስፋ አሜን ❤❤🎉🎉

  • @kaliye2tube
    @kaliye2tube 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን❤❤

  • @FetihGirma
    @FetihGirma 8 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይባረክ

  • @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ
    @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ 3 ปีที่แล้ว +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ነእውነት ደስ ሲል

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!