እንደ ፋራ - Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 851

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 ปีที่แล้ว +510

    ዛሬ ደስስ ብሎኛል አንድና ብቸኛው ወንድሜ አይኑን ባይኑ አየልኝ እኔም አክስት ሆንኩኝ አልሃምዱሊላህ ደስስስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ደስታዬን ተጋሩ

    • @nelove7971
      @nelove7971 4 ปีที่แล้ว +3

      ዋውውው እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግለት

    • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
      @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 ปีที่แล้ว

      @@nelove7971 አሚንንን tnxs

    • @ሲሀም-ተ5ለ
      @ሲሀም-ተ5ለ 4 ปีที่แล้ว

      እንኮን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግለት

    • @ይቱፍቅር
      @ይቱፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

      እናቴ ትሙት የፃፍሽውን ሣነብ እበየ አላቆም አለ እኔም አንድ ወነድም ነው ያለኘ ወልዶ ማየት ናፈቀኘ ለማንኛውም እንኩዋን ደሥ አለሽ

    • @eblihiwet288
      @eblihiwet288 4 ปีที่แล้ว

      good

  • @etubaba8061
    @etubaba8061 4 ปีที่แล้ว +414

    🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏
    ወዳጄ ሁሌም ከምኝታክ ስትነቃ የመጀመሪያ ስራክ ሞባይልክን መነካካት ሳይሆን የፈጠረከን አምላክ ለሰጠክ አዲስ ቀንና አዲስ ዕድል ማመስገን ይሁን፡፡
    አፍክ ፍጡራንን ለማመስገን እና ለማወደስ ሳይቦዝን ለምን የፍጡራን ሁሉ
    ፈጣሪ የሆነውን አምላክ ለማመስገን ይቸገራል፡፡
    ስለዚህ ይህን አዲስ ቀን እንዳይ የረዳከኝ አምላክ "ስምክ የተመሰገነ ይሁን" እንበለው፡፡
    🙌መልካም ምሽት🙌
    ከወደዱት ላይክ
    ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 4 ปีที่แล้ว +284

    በስደት ያላቹ ውድና የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን ጓደኞቼ እህት ወንድሞቼ ሀሳባቹ ህልማቹ ተሳክቶላቹ ላገራቹ ምድር በሰላም በፍቅር ያብቃቹ አሜን

  • @delmabebida2260
    @delmabebida2260 4 ปีที่แล้ว +217

    ማንኛውም ባል ሚስቱን ማስረገዝ ይችላል
    ነገር ግን በህመሟ እና በምጥ ጊዜዋ ተጨንቆ መከራዋን ስቃይዋን አብሮ ከተካፈለ ያኔ ነው እሱ ትክክለኛ ባልእና አባት መሆን የሚችለው እንኳን ማርያም ማረችኝ 😥🙆🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +195

    ዘጠና ዘጠኝ እውነት ተናገርህ አንድ ብትሳሳት #ሰዎች እውነት የተናገርከውን ደብቀው የተሳሳተከውን ግልጽ ያደርጋሉ መልካም አመሻሽ ተመኘሁ

    • @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
      @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏😍😍😍ላንቺም😘😘😘😘

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 4 ปีที่แล้ว

      ሚሚ ያፖሎትካ ፓርት ነሽ እንዴ

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 4 ปีที่แล้ว

      ደሞ ስለታማችኝ ነው ይመችሽ ቀሽቷ

    • @zufanzufan4943
      @zufanzufan4943 4 ปีที่แล้ว

      Wyyy mimite swedsh

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว

      @@abdimahamad178 አባቴ ከፖለቲካ ነፃ ነኝ እኔ ና ፖለቲካ ተከባብረን የምንኖር ሰዎች ነን

  • @ሠውሁንከሰውምሠው
    @ሠውሁንከሰውምሠው 4 ปีที่แล้ว +75

    አረደው ምናለ ልመናቹን ብትተዉት በቃ ሥለፊልሙ አሣተያየት የሚሠጥ የለም በቃ ላይክ ልመና አረወደዛ እጅጅ አላቹኝ

    • @nelove7971
      @nelove7971 4 ปีที่แล้ว +3

      የእርጉዙ ብዛት ብትይስ ኡፍፍፍፍ

    • @ሠውሁንከሰውምሠው
      @ሠውሁንከሰውምሠው 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nelove7971 በጣም አርግዣለሁ ወልጃለሁ ነው ወራቸው ሁሉ በቃ

    • @እሙሰልማን-ነ3መ
      @እሙሰልማን-ነ3መ 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔስ በነሱምክንያት ፊልምማየትጠላሁ
      ከ4አመትበፊትእኮ ያለኮሜት በጣምነበርደስየሚለው ስለፊልምብቻነበር

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 ปีที่แล้ว +1

      Lik nash abo

    • @የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
      @የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔማ ክሜንት ሁሉ ማየት ነው ያሥጠላኝ ምክኔያቱም ሥለፊሌሙ አያወሩም ኤጭ እንደው እሚዘባርቁትን ብሎክ ቢደረግ በብሎክ ማጠናገር ነበረ

  • @rabeehasaid9884
    @rabeehasaid9884 4 ปีที่แล้ว +162

    እናቴን አሞብኛን እስኪ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኒ በፆለአድርጉልኝ በስደት አለም ሁኘ በጭቀት ሞትኩ በተረፈ አላህ እናተጋ ይሁን ውደቸ

    • @younatanyoun4874
      @younatanyoun4874 4 ปีที่แล้ว +1

      EGZAEBHR YMARACEW

    • @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ
      @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ውደ እኔም እህቴ በብሀርመጥታ ጭቀት ውስጥ ነኝ ፈጣሪ ይማርልሽ

    • @mekedessemeneh7008
      @mekedessemeneh7008 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዙሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይማርልሽ

    • @tttb5383
      @tttb5383 4 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

    • @rabeehasaid9884
      @rabeehasaid9884 4 ปีที่แล้ว

      አሚን የኔውዶች አላህ ከክፏነገር ይጠብቅልን

  • @mussieimbay9873
    @mussieimbay9873 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል ፊልም በተለይ ሃኒ ያለቹ ፊልም ሃኒ አንቺ በጣም ቹለታ አለሽ አድናቂሽ ነኝ ሃኔየ ጎበዝ ነሽ 👍👌❤ ሙሴ ኤርትራዊ ነኝ 🇪🇷🇪🇷

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      👌👌👌💗💗

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +30

    ዋውው በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው የእናት ልጅ መቼም ብሆን የእናት ልጅ ለጊዜው ይጨክናል ግን ከልቡ አይጨክንም እውነተኛ ፍቅራም እንደዛው ሺ ጊዜ መጥፎ መንገድ ላይ ብሆንም ፍቅራን አያግደውም እንደ ፋራ አረ የምን እንደ ፋራ እንደ አራዳ ነው

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +19

    ~እንዲሁም ጎበዞች ሆይ ለሽማግሌዋች ተገዙ ሁላችሁም እስር በርሳቹ እየተዋደዳቹ ትህትናን እንደ ልብስ ታጠቁ እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ይቃወማልና ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል (1ኛ ጴጥሮስ መልእክት 5:5)
    የነገ ሰው ይበለን♥

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 4 ปีที่แล้ว +43

    አሪፍ ፊልም ነው ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልም የሚያመልጠው

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 4 ปีที่แล้ว +46

    Le hagerachen 🇪🇹 selam metelu
    👇👍

  • @fatumagelato
    @fatumagelato 4 ปีที่แล้ว +30

    Est le Ethiopia hager selam fikr desta tamgnulegn ❤🌹🇪🇹💞🇪🇹❤🌹🤲😭

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን
      😰😰😭😭😭😭😭😭

  • @ARADA-MEDIA251
    @ARADA-MEDIA251 4 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ፊልም ብዬ ማየቴ በጣም አናዶኛል ያሳፈሩኝ ይሄን ፊልም ብለዉ የሰሩት 3ተዋቂ አክተሮች

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +30

    በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድድድድድድ ነው የማድረጋችሁ
    ##--- ነጃህ ሚድያ.##--ሰብስክራይብ በማድረግ ኑ ኑ በፍቅረ ተቀላቀሉን🚗🚗🚗🌹🌹🌹

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 4 ปีที่แล้ว +118

    ኸረ ዛሬስ ያየሁት ካላየሁት ተዘበራረቀብኝ ከፊልሙ ብዛት 😂😂😂😂

  • @ሠውሁንከሰውምሠው
    @ሠውሁንከሰውምሠው 4 ปีที่แล้ว +88

    እስኪ አደዚህ ሠብሥብ ብሎ ተሻምቱ መብላት የናፈቀው ማነው

  • @ማያዬነሽእማ
    @ማያዬነሽእማ 4 ปีที่แล้ว +1

    የዋጋ ተመን ወጥቶለት ዉሰዱት ብንባል የዋጋ ተመን የማይወጣለት (የእግዚአብሔር ህይወት) የዘላለም ህይወት ነዉ:: ለኔ ለማይገባኝን ይገባሻል ብለህ ሰለስጠኋኝ አምላኬ ሆይ አመሰግንሃለሁ።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +11

    አሁንሰ መኖር ሰለቸኝ አገሬ እንዳልገባ መወሰን አቃተኝ በፆለታችሁ አሰቡኝ በሰደት ያላችሁ እህቶቼ

  • @Mametube
    @Mametube 4 ปีที่แล้ว +50

    እንደኔ የከፋው ማነው

    • @nelove7971
      @nelove7971 4 ปีที่แล้ว +3

      ለምን ,,,,??እኔን ይክፋኝ የእውነት እኔ ሰው ሲከፋው ሲያዝን ከራሴ በላይ ይጨንቀኛል

    • @amankonjo5101
      @amankonjo5101 4 ปีที่แล้ว +1

      አኔም በጣም ከፍቱኛል

    • @Mametube
      @Mametube 4 ปีที่แล้ว

      በቃ ነገሮች ተደበላለቁብኝ

    • @አሜንበርሱፍቃድ
      @አሜንበርሱፍቃድ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Mametube አይዞሽ ዉዴ አኔም እንደዛው ነኝ በዛላይ ጥርሴን እያመመኝ ነው አያስበላ አያስተኛ እፍፍፍፍፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭

    • @Mametube
      @Mametube 4 ปีที่แล้ว

      @@አሜንበርሱፍቃድ አላህ የድንሽ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ ፊልም ነው በቁም ነገር ነው ቁጭ ብዬ ያየውት !!!እናመሰግናለን በርቱ

  • @Temuvlog
    @Temuvlog 4 ปีที่แล้ว +19

    ከሳምንት በኋላ ሀገሬ እገባለሁ በሰላም ግባ በሉኝ በዛውም ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ስወዳችሁ

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ
    @የነገንማንይቃልተመስገንአ 4 ปีที่แล้ว +22

    ጎደኞቸ የት ናቹሁ ገባ ገባ በሉ አዴስ ፌልም ተለቆል እና መምጣታቹን አሳውቁይ በላይክ ጥሎብይ ብቸየን ማየት አልወድም እየጠበኮቹሁ ነው ኑ

  • @AA-fw4kp
    @AA-fw4kp 4 ปีที่แล้ว +28

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ
    የፊልም ወዳጆች
    አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንሹፍ👂👈👈👈👈👌👌👌

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว

      metan

    • @AA-fw4kp
      @AA-fw4kp 4 ปีที่แล้ว

      @@adenhabeshawit7767 በዚም አለሽ እንዴ😀

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว

      አለውልህ አንተ ባለህበት ሁሉ

    • @AA-fw4kp
      @AA-fw4kp 4 ปีที่แล้ว

      @@adenhabeshawit7767
      አትፋችኝም😉

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว

      @@AA-fw4kp መች አገባውህ😜

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    ያበደ ፊልም ነው በማስታወቂያ ላይ አይቼው ነበር መልካም ቀን ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
    @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 ปีที่แล้ว +3

    መልካምነት ለራስ ነው በርቱ እናተ ልቀቁ እኛ እያየን አስተያየት እንሰጣለን ግን ብቻ እየሰራቃችሁ እንዳትለቁልን መስረቅ ወንጀል ነው

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +58

    አይይ አሁንስ በደህና ጊዜ ያፀናሁትን ስራዬን በፊልም ምክንያት ልለቅ ነው ሆሆይ ስራዬ ሁሉ ስልክ ብቻ ሆነኮ 😏😏

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኮሜታተሮች ሰለፊልሙ መናገር ትታችሁ ላይክ አርጉን ትላላችሁ ከግድ ያጣብቃችሁ አቦ

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዲህ በፊልም እንዳበሸበሻችሁን ለናተም የተበሸበሽ ጤና እድሜ ሀብት ይስጣችሁ አሜን ካሚን ይቀራል ይላሉ ያገሬ ሰው በጣም እምወደው ህልም አለኝ. እሱም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ የናተን እርዳታ እገዛ ትብብር አይለየኝ በጣም እወደዋለሁ ትልቅ ምኞት አለኝ ትልቅ ሀሳብ ጥንካሬ ምኞት አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እርዱኝ የናተ እህት ነኝ ተዋናይ በሙሉ ፊልም ስራውስጥ ያላችሁ በሙሉ አከብራችዋለሁ እውዳችሗለሁ የናተው አድናቂነኝ

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 4 ปีที่แล้ว +1

      በርቺ ማማዬ ያሰብሽው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እሙ

    • @agezw6993
      @agezw6993 4 ปีที่แล้ว

      @@asemamewuademasu7401 እህቴ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ በቻልሽው መጠን በርዳታም በፀሎትም እርዳታ እገዛ እፈልጋለሁ እህት አለም

    • @agezw6993
      @agezw6993 4 ปีที่แล้ว

      @@Leyla-c5u አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ሁለዬም አከብራችሗለሁ ማማዬ እርዳታሽ አሁንም እገዛሽ አይለየኝ በፀሎትም አግዚኝ እህት አለም

    • @agezw6993
      @agezw6993 4 ปีที่แล้ว

      @@Leyla-c5u ያንችው እህት ነኝ አሜን አመሰግናለሁ

  • @allheisone3806
    @allheisone3806 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀገራችን ላይ በሚደርገው ነገር በጣም አዝኛለሁ ። እረስ በራሳችንን የሚያባሉንን የሸይጣን ቁራጭ ያንሳልን ሰላም ያምጣልን በስደት ያለነው ሀገር ስናስብ ያለበትን ሁኔታ አይተን እዴት እንሰብ

  • @መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ
    @መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ሹፉት ግን ኮመታቶች በጣም ነው የምታስጠሉ አድም ሰው እዴት አስተያየት መስጠት ያቅተዋል ድሮ ኮሜት አብበን ነበረ ፊልም የምናየው አሁግን እሮሮ ላይ ምናም ኤጭ ያልተፃፈ ባታነቡ ምናለበት

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በውጭም ከሀገር ያላችሁ ሰላማችሁ በዝት ይብል

    • @MM-wj3tq
      @MM-wj3tq 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @mohammadhab2181
      @mohammadhab2181 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንን

  • @የተዋህዶልጅነኝየማራያምየ
    @የተዋህዶልጅነኝየማራያምየ 4 ปีที่แล้ว +5

    አይቸ እኮምታለሁ ቦታለማያዝነው አለሁ ለማልት ያክል ነው በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላምአችሁ ይብዛ

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 4 ปีที่แล้ว +38

    እስኪ ይህ ኮመንት 1000 ላይክ ያግኝ እንረባረብ

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    ፊልሙ ምንም አይልም ነበር ግን የድምፅ ጥራት ይጎለዋል በየመሀሉ ሀና የምታወራበት ሲን ላይ የሌላ ሰው ድምጽ ነው የተጠቀማችሁት በጣም የወረደ ስራ ሆነ😊

  • @nnnnnnnn-mg9dk
    @nnnnnnnn-mg9dk หลายเดือนก่อน +1

    ባቡጂ ነብስህ በደጋጎች ጎን ትረፍ ነብስ ይማር

  • @ayoonylk4602
    @ayoonylk4602 4 ปีที่แล้ว +6

    ከፋራ ሃብታም የከብረ ዳሃ እወዳለው ዑዩኒይ ነኝ ከኩዌት

    • @natannatan739
      @natannatan739 4 ปีที่แล้ว

      ደሀ ክክክክ

    • @ayoonylk4602
      @ayoonylk4602 4 ปีที่แล้ว

      natan natan ኣዎ ደሃ ስዎች ሲሞላልን እንቀየራለን

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw หลายเดือนก่อน

    Very good movie 🎬 but. The sound system is not good 😐. Thanks again. BROTHER FROM ERITREA

  • @ፍቅርያሸንፋል-ጰ8የ
    @ፍቅርያሸንፋል-ጰ8የ 4 ปีที่แล้ว +9

    ምነው በኢሳም ሀበሻ ተናደዋልንደ በየቀኑ ፊልም በዛኮ ይመቻመቻችሁ እያልን መኮምኮም ነው ሰላም ይስፈንብሽ እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹

    • @nelove7971
      @nelove7971 4 ปีที่แล้ว

      አረ ጥርግ ይበል እሱ ሄደና ፊልም መስራት አልቆመም ግን በጣም አፍ አበዛ የሰላም ያድርግለት

    • @مدينهمدينه-ي5ك
      @مدينهمدينه-ي5ك 4 ปีที่แล้ว

      @@nelove7971 ስለ ሰው አታውሩ ስለ ራሳችሁ አውሩ

    • @የእናቴልጅ-ቸ8ዸ
      @የእናቴልጅ-ቸ8ዸ 4 ปีที่แล้ว

      ወሬ

    • @saben529
      @saben529 4 ปีที่แล้ว

      @@nelove7971 ሸርሙጣ አቺጥርግበይከነዘርማዝርሽያህያዘር

    • @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ
      @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      የኢሳም ፊልም ማቆም ምን ያናዳል ሁሉም ለራሱ ነው ሚኖረው እሱም የፈለገውን መንገድ ጀምሯል ያዝልቅለት ነው ሚባለው

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒዬ ጣፍጭ እኮ ነሽ ሁሌም ዉስጤ ነሽ ❤😘

  • @mekidshow5908
    @mekidshow5908 4 ปีที่แล้ว +60

    5 ውር ቀርኝ አግሬ ልግባ ጽሎት አድርጉልኝ ውዶች

    • @enamsgnaln3902
      @enamsgnaln3902 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ብዙ እኮ ነው

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 4 ปีที่แล้ว

      Selam Tesfay እኔምእንዳቺውእርእግዛብሄርበስላምያድርስንእሱይክትልን

    • @shambelyimam8153
      @shambelyimam8153 4 ปีที่แล้ว +2

      ስለ ፊልሙ አታወሪም ችግር የምታወሪው

    • @sessenmekonnen3863
      @sessenmekonnen3863 4 ปีที่แล้ว

      @@shambelyimam8153 😂😂😂😁😁😁😂😂 👍

    • @የእናቴልጅ-ቸ8ዸ
      @የእናቴልጅ-ቸ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +2

      ብርቅ ነው መግባት ምናገባን ዩቱብላይ ምኮምችው

  • @haniyifatewalovenewmirchay4789
    @haniyifatewalovenewmirchay4789 4 ปีที่แล้ว +2

    ያይሁት ካላይሁት እዳይምታታብኝ አሻራይን ላስቀምጥ የሰላም ያርግው እያልን እኛም እያይን ነው የሀኒቾ አድናቂዎች ገባ በሉ

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 ปีที่แล้ว

    We all are sinners, Honestly and I found the movie as the temptation of the real world. Thank you!!

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ እንየው ደግሙ እናመሰግናለን በጣም እናተም ልቀቁ እኛም እናያለን

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 ปีที่แล้ว +8

    የሰሞኑ ፊልም ከመብዛቱ የተነሳ አይኔን አመመኝ

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    የድምጽ ችግር አለበት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ57ኛ ነኝ ወይኔ ዘንድሮ የፊልም ጉድ አወረዱብን እስኪ ልሹፈውና እመለሳለው ኮሜንቶች ኑ

  • @emandesalegngashaw779
    @emandesalegngashaw779 4 ปีที่แล้ว +24

    Ye allah selam benate lay yhun

  • @የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ
    @የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣዋጅ ኣዲፊልም ተል
    አቀቀ ኣብረን እንየው እስኪ ተውን ግን ብካህን ልብስ እና በመስቀለ የማይመጥናቹ ኣትያዙ እንደ መናፍቃን ሃጥያታችን እኩ በዛ ኣበየቱ የሰራዊት ጌታ ይቅር ይበለን
    የተዋህዱ ልጅች ሰላማቹ ይብዛ ድንግል እመቤት ከናንተ ትሁን ብሃይማኖታችን እንጠንክር ሃገራችን እትዮጵያ ሰላም የውርድልን

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልገባኝም የፊልሙ መልእክት ፍዝዝ ያለ እንቅልፍ የሚያመጣ ነው

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 ปีที่แล้ว

    Ufff 💖#hoteal# wesit yalow #music# siwedow 👍#ameniy#👏👏👏👏
    & nice #movie# Thank you for sharing

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ትንሽ የድምፅ ችግር እንጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +14

    ይሄንን ቀጫጫ ልጅ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 👍😂😂

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว

      enem

    • @lloveyuemom7490
      @lloveyuemom7490 4 ปีที่แล้ว

      ፈልገሹነው ስያምርሽ ይቀራል ተጠብሰዋል

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว

      @@lloveyuemom7490 አንች ነሽ እንዴ የጠበሽዉ

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 4 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ነው ከፈለግሽው ቁጥሩን ልተባበርሽ

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nardilovenardilove6673 ተይ እንጂ ቀልደኞነሽ

  • @ሰላምኢትዮጵያዊት
    @ሰላምኢትዮጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም /ሰላማችን ይብዛ ሰላም ለሀገራችን

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 4 ปีที่แล้ว +8

    ሠላም ያገሬ ልጆች በየምነታችሁ ዱአርጉ አገራችን ሰላምን አታለች ፍትህ ጠፍቷል በመሥጂድዉ መቃጠል ልቤደማ

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ሰላሙን ያምጣልን መስጊድ ያቃጠሉትም አላህ የስራቸው ይስጣቸው

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ራህመቱን ያውርድልን

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +6

    ፊልም ከመብዛቱ የተነሳ ምግብ ዘግቶኛል በቃ ብቻ ከስልኬ ፈጥጬ እየዋልኩ አይርበኝም ወይኔ ጉዴ!!

    • @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ
      @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ 4 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว

      @@መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ እውነቴን እኮ ነው ማር

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ተፋጥጨ ነው የምውለው እራቡ ሲጠናብኝ አቅርቤ ሣልበላ ያልቃል ፊልሙ የበላሁትም አላውቀው

    • @yemaryamlij6649
      @yemaryamlij6649 4 ปีที่แล้ว

      Lik endene yemir alibelam eko lik sira sichers wed silke 😳

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ፊልሙ ከመብዛቱ የተነሳ የማየው ግራ ገባኝ በጤና ነው ግን እዲ ያንበሸበሻቹን ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @FjbfFjggy
    @FjbfFjggy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባቡጂ፣ነብስይማር😢😢😢😢😢

  • @ሠሊናሠላም
    @ሠሊናሠላም 4 ปีที่แล้ว +25

    ሲኒማ የሚገባ ጠፋ እንዴ😳
    ፊልም አጎረፋቹብን🙄
    ቁራኛዬን ልቀቁልን😒

  • @jameelajamilajamila3222
    @jameelajamilajamila3222 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰሞኑን ፈልም በሽ ነው እናተ ብቻ ማማረጥ ነው በነገራችን ላይ እርጉዝ ነኝ በሰላም ውለጂ በሉኝ በአላህ በስደት ላይ ነኝ

    • @qatarmax9117
      @qatarmax9117 4 ปีที่แล้ว +1

      Besalem allah yegalagilish

  • @sablenuraethiopia8882
    @sablenuraethiopia8882 4 ปีที่แล้ว

    Salam le ethiopia hager hizbochin 🇪🇹👏

  • @ابوايوب-ح5ك
    @ابوايوب-ح5ك 4 ปีที่แล้ว +1

    ከፊልሙ ኮሜንቱ ተመችቶኛል ላይክ ለኮሜንታችሁ

  • @bezibeza5384
    @bezibeza5384 4 ปีที่แล้ว +6

    Ke'filmu yilek yetemechegn zefenu new🎵🎵🎵 ayinu ayichilem atiyut
    Tsebayu new atinkut
    Esu kene beker yelewim
    Medanit🎵🎵🎵

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እዴኔ 2022 የሚሾፍ🥰🥰🥰🥰

  • @ezzel897
    @ezzel897 4 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ ፊልሙ የሰሩት ራሱ ሙሉ ፊልሙን ለማየት ትግስት አይኖራቸዉም።

  • @samalalemu1370
    @samalalemu1370 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ይህን ሰሞን አበሸበሻቹን አሁን የመዳምን ስራ ጨርሼ አየዋለው

  • @የተዋህዶልጅነኝየማራያምየ
    @የተዋህዶልጅነኝየማራያምየ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @yurushyurush3117
    @yurushyurush3117 4 ปีที่แล้ว

    አላየሁምአሁን ሥራ አለብኝ ስቻርስ አያለዉ. እድት ነው ፈለሙ ያያቺሁ ነገሩን ያገሬ ልጆችህ ብያለቺብት ስላም ሁኑ

  • @seadinatube3838
    @seadinatube3838 4 ปีที่แล้ว +43

    ወይ ኮሜንት አንድ እንኳ ሰለፊልሙ የምኮምት ይጥፋ

    • @jahmananbsa193
      @jahmananbsa193 4 ปีที่แล้ว

      sawu ye batu charger TH-cam lay yezo ye cometal

    • @መሬምመሬም-ደ2ወ
      @መሬምመሬም-ደ2ወ 4 ปีที่แล้ว +1

      አች ራሱ መች ኮመሽ ኮተት ሁላ

    • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
      @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 ปีที่แล้ว

      እኔላየውነበርኮመንትአብቤስለፊልምየለም

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ የራሣቸውን ችግር ነው የሚያወሩት

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว

      @@መሬምመሬም-ደ2ወ ችጋራም

  • @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ
    @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ድራማ ነው ሃኒ የኔ ቆንጆ ልጁ ግን የሌለ ይመቻል ማለቴ ሞገስ አዲስ አክተር ነው ግን ችሎበታል

  • @mamezenach1920
    @mamezenach1920 4 ปีที่แล้ว +20

    ፊልሞቹ ከመብዛታቸዉ የተነሳ አርዕስታቸዉን መያዝ አቃተኝ

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ እኔም

    • @MiMi-xh8ve
      @MiMi-xh8ve 4 ปีที่แล้ว +1

      Mame Zenach ስሙ እራሱ አይነፋም

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 4 ปีที่แล้ว

      @@MiMi-xh8ve ሀሀሀሀ አይደል ግራ ያጋባል ከምር

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት አለው ምክንያቱም የእናት ልጅ አይጨክንም ሰው ግን ለገንዘብ ብሎ ወንድምን ማለያየት ያስጠላል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ ።

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይቼ እኮምታለሁ እስከዛው ቦታ ልያዝ ሰሞኑን አደራርቡት እኛም እያየን ነው 😍

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +5

    ከስራ በሗላ ፊልም ማየት ሆነኮ ስራዬ እንደ ሃብታም ልጅ😂😂😂 አንዳንዴ ወደ ገጠሪቷም ክፍል ጎራ እያላችሁ ሁሌ ከተማ ብቻ አታሳዩን

    • @assefachekun9788
      @assefachekun9788 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆጆ እደ ሀብታም ልጅ አልሽ ልክ ነሽ

  • @smartechtube3851
    @smartechtube3851 4 ปีที่แล้ว

    Arif new! dimt ga bistekakel degmo yebelete......

  • @ያረህማንያረሂም
    @ያረህማንያረሂም 4 ปีที่แล้ว +8

    እረ ከሜተሮች የተረ ናችሁ እኔ ብቻየን አድስ ፊልም አልወድም ገባ ገባ በሉ

  • @lulemb
    @lulemb 4 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ሳይገባኝ የጨረስኩት ፊልም 😔😔😔

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 4 ปีที่แล้ว +9

    Des yilal betam
    Agerachin Allah ke devil yetebekat
    Minow adi sow 3 voice alow ende

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @SYej-q8t
    @SYej-q8t หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደኔ 2017 የሚያየው😮😂

  • @ተስፋአዩስንቀይ
    @ተስፋአዩስንቀይ 4 ปีที่แล้ว +5

    Woww

  • @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ
    @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ 4 ปีที่แล้ว +11

    እስኪ ዝም ብላቹ ሰለፈልሙ ተናገሩ እናም አድ ማሳሰቢያ ሰብስክራይፓ እና ላይክ አርጎኛ ብላቹ ምትለምኑ ሰዋች ሰራት ያዙ በቃ ሰለቸን😏😏😏😏😏

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ
      ትክክል ግዜው የልምና ነው መስል እርጉዝ ነኝ አሞኛል አገባሁ እር በዛ ልመና

    • @emuyefikersew6643
      @emuyefikersew6643 4 ปีที่แล้ว

      Awo tikikel

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ሊያልቅ 10 ደቂቃ ሲቀር ያለው ያስተምራል በጣም በዛላይ ታመኝነት ያለውንቦታ ለገንዘብ ብለን ስንቶቻችን እስበስ ለመቋሽር የበቁ ብዙዎችናቸው

  • @hanahana9037
    @hanahana9037 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አልበዛም የሆነ ነገርማ አስባችሁብን ነው እደዚ በላይ በላይ እምትለቁት እኔ ደስ ይለኛል ምን አገባኝ

  • @samrasamrawit4966
    @samrasamrawit4966 4 ปีที่แล้ว +2

    ምናቹም አላማረኝም ምን አስባቹ ነው በፊልም ያጥለቀለቃችሁን 😏😏 ለማንኛውም እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርት

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 ปีที่แล้ว +3

    መዳሜም ከቤት አልወጣ አለች በረዳት መሰለኝ ፊልሙም በዛ ምን ላድርግ 😜😜ለማንኛውም እስኪ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈው የብርድ ማባረሪያ ይሆናል 😃😊

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 4 ปีที่แล้ว

      እዴ ትምህርት የለም እኮ ለምን አትወጣም

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 4 ปีที่แล้ว

      @@rozelove1963 መምህር ናት ሁቢ ለዛ ነው የማትወጣው

  • @mamitube2081
    @mamitube2081 4 ปีที่แล้ว +65

    ይሄ ቀጫጫ ቅመም እኮ ነው የፊልም ማጣፈጫ

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 ปีที่แล้ว

      ende skuar lematafechanet hulum film lay ale betam new yemimechegn

    • @mamitube2081
      @mamitube2081 4 ปีที่แล้ว +2

      ስፈር ስኳር ተወዶብኝ ዛሬ እሱን እያየሁ እሬት የሆነ ቡና ዝም ብየ ጠጣሁት😂😂😂

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +2

      በቀደም ወግ ደርሶት ተፈቃሪ ሆኖ ነበር😀😀😀😀

    • @mamitube2081
      @mamitube2081 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ባል ቢሉ ባል ነው እንደ እየተልፈስፈሰ

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳታውቂው ግጥም ገጠምሽ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ከስማሁት ያልሰማሁት ይበልጣል

  • @eyeruseyerus2380
    @eyeruseyerus2380 4 ปีที่แล้ว +5

    Selam 1eg neg like like

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ጥራት የለውም ክላስካሉ ይረብሻል እንጅ አሪፍ ነው

  • @b.b3665
    @b.b3665 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅርና ሰላም ለናተ ተመኘሁላቹ መልካም ምሽት

  • @redetberhanu434
    @redetberhanu434 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜታተሮች በጣም ነው ምታዝናኑኝ

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 4 ปีที่แล้ว +10

    የኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን ተደስተን ሳናበቃ መስጅድ ማቃጠል ምንኛ ኣፀያፊ ተግባር ነው

    • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
      @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መስኪድ ማቃጠል አፅያፍ ነው ግን በጣም ትገርማላችሁ ስንና ስንት ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ክብር የስው ልጅ ክርስትናን ስለሆነ ብቻ እንደ ከብት አጋድመው ሲያርዱ ለምን አልተቃውማችሁም ወይስ ልክ ነው

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk หลายเดือนก่อน

    ዋዉዋዉ ቆጆነዉ❤❤🎉🎉🎉

  • @georgekaddise4563
    @georgekaddise4563 4 ปีที่แล้ว +3

    እረ ጉድ የፊልሙ ብዛት ከመቸኮሌ የተነሳ እያሳለፍኩ ማየት ጀመርኩ እኮ 2020 ልታስደብሩን ነው እንዴ

  • @samsom97
    @samsom97 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግራ የገባው ፊልም

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
    @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ እኮ ልቤን ጠባችሁት አዳዲስ ፈልም እየለቀቃችሁ አቀለጣችሁኝ ውድድ በሚለው ውስጤ ናችሁ