ረመዳን እውነታው ይሄ ነው || The Truth About Ramadan || Dr. David Wood Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • The Truth About Ramadan
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

ความคิดเห็น • 146

  • @rahawaadme8515
    @rahawaadme8515 5 หลายเดือนก่อน +34

    እየሱሰ ጌታ ነው ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን የጠራኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን 🥰🥰🥰

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @masara7252
      @masara7252 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @seyfumuhamed327
      @seyfumuhamed327 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ በራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እያለ ነው ተረገጉ

    • @masara7252
      @masara7252 5 หลายเดือนก่อน

      @@seyfumuhamed327 Eyesus hulun maderage yechelale eshe Allah mebalawu ye nebeyu Muhamade Xaooote bicha nawu menm maderage ayechelem mebalawu

  • @sintayehukiros8693
    @sintayehukiros8693 5 หลายเดือนก่อน +12

    እኔም ከሚገርመኝ ነገር ነው።እውነትም ህይወትም መንገድም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ ነው።

  • @eexx5392
    @eexx5392 4 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ሰለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ይገባህ የኔ ጌታ ተመስገን ተባረክ የኔ ወንድም 🥰

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  4 หลายเดือนก่อน +1

      ኦርቶዶክስ ወይም ሙስሊም ወይም የሆነ ተቋም ተከታይ ተደርጎ የሚፈጠር የለም። ከተወለድን በኋላ በመጀመሪያ በቤተሰቦቻችን ምክንያት ቀጥሎ ደሞ አውቀን በምርጫችን ብቻ ነው አንድን እምነት የምንከተለው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ሲወለድ የአዳምን የኃጢአት ማንነት ወርሶ እንደሚወለድ ነው ሚናገረው። ለዛም ነው ሁሉ በድለዋል በእግዚአብሔር ላይ አምጸዋል፣ ኃጢአተኛ ያልሆነ የለም የሚለው። ኃጢአት ደሞ ለዘለአለም ሞት የሚያበቃ በሽታ ነው። ከዚህ በሽታ መዳኛው ብቸኛው መድሃኒት ደሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መድሃኒት የሆነውም በመስቀል ላይ የሰዎችን እዳ ሁሉ በመክፈል ነው። ነገር ግን መስፈርት አለው። የተሰቀለው በእኔ ፋንታ ነው ብሎ ማመን። አንድ ሰው እንደዚህ ሲያምን ኢየሱስ በመስቀል ላይ በከፈለው ዋጋ ከኃጢአት በሽታ ወይም ከኃጢአት እዳ ነጻ ይሆናል። ከዛ ውጪ የሆኑ ቤተሰቦች ውስጥ ስለተወለዱ ብቻ መዳን የለም። ብቸኛው እንደገና መወለድ የሚቻልበት መንገድ ኢየሱስ ነው። ስለዚ ይህንን ስህተት ሌላ ቦታ እንዳትደግመው። በተረፈ የሰራሁትን ስላየከውና ስለተጠቀምክበት ደስ ብሎኛል። ለሌሎችም share እንዳደረክ ተስፋ አደርጋለው።

    • @user-er8xb7mo8s
      @user-er8xb7mo8s 4 หลายเดือนก่อน +5

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ መንገድን የምትከተል የእምነት ተቋም ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ክብሩ የሚከበርበት የሚመለክበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እግዚአብሔር በቤትህ እድንፀና እርዳን

    • @eexx5392
      @eexx5392 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-er8xb7mo8s አሜን ፫ በጣም

    • @user-mt4kr1ww8z
      @user-mt4kr1ww8z 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን

    • @user-op3yd4qp6d
      @user-op3yd4qp6d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-er8xb7mo8sአሜን❤❤❤

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ አሳረፈን እነሱም ጌታ ይርዳቸው

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 4 หลายเดือนก่อน +5

    አንተንም አስቶርጋሚውንም ጌታ ይባርካችሁ

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf 5 หลายเดือนก่อน +9

    አብ አበቴ ወደ ልጅህ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንድመጣ ስለሳብከኝ አማሰግናለው🙏🙏🙏 “የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”
    - ዮሐንስ 6፥44

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል አናመሰግናለን❤

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 3 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂ወይ ጉድ እንኳን ከነሱ መሀል ያላረከኝ ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏

    • @MessiAlmaehu
      @MessiAlmaehu หลายเดือนก่อน

      😂😍😍😍😍😍😃 በጣም ማርያምን❤

    • @AbdiRametiSulyman-pm7hf
      @AbdiRametiSulyman-pm7hf 5 วันที่ผ่านมา

      esu lalwu nger kamtachbchbu eski ambebu lngru lanente adism aydlem sawu balchu ngre mamrtechu bibal rasu enda parlim b sememnate enku ytbalchu na aman belchu ytkblchu fetru nachu

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 4 หลายเดือนก่อน +4

    Video ተመችቶኛል ነገር ጴንጤም የ666 ሀይኮፕይ እንደሆነ video ሥራ, ከዛውጭ ተመችቶኛል 💚💚💚

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ፍጥረታትንና ግዑዛንን አምልክ

    • @user-ek9js5rv9j
      @user-ek9js5rv9j 4 หลายเดือนก่อน

      @@derejeassefa9747 ihnhnhngbgngbgb atbel eski

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 หลายเดือนก่อน +1

      wendme egna ye mnamelekew getachin medhanichin eyesus kirstosn new kefelek kidaswn donkey tube lay mayet tichlaleh

    • @MikuLast-ej6zj
      @MikuLast-ej6zj 2 หลายเดือนก่อน

      666 ብንሆንማ እንዴት ስለ ክርስቶስ እንናገራለን😂😂😂

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 2 หลายเดือนก่อน

      seytanm getachin medhanichin eyesus kirstosn ye egziabher lig endehone yawkal migbar new engi yelelew wondme.

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ይኤ ሰውዬ በህይወት አለ ? እስልምና ገዳይ ነው ። ፈጣሪ ይጠብቀው 🙏 ተርጓሚውም እሱም ፀጋ ይብዛላቹ በደሙ ተሸፈኑ 🥰

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 5 หลายเดือนก่อน +3

    JUSES IS THE REAL WAY TRUTH AND LIFE KEEP IT UP GOOD JOB

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 2 หลายเดือนก่อน

    Betam nw emwdke

  • @tibebusolomon1191
    @tibebusolomon1191 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ያድናል

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 5 หลายเดือนก่อน +4

    It is very true and I have observed them. This is my neighbour activities for this month

  • @seyfumuhamed327
    @seyfumuhamed327 5 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ያአለህ ባሪያ እና መልእክተኛ እንጂ ፈጣሪ አይደለም በከብት በረት ተወለደ ብላቹ ስታበቁ ፈጣሪ ትላላቹ አለህ አዕምሮን ይስጣቹህ
    ስትበሉ ውላቹህ ፆመኛ ነኝ እያላቹህ አይደለ?

    • @user-oh2sq8to8m
      @user-oh2sq8to8m 4 หลายเดือนก่อน

      manew sibela miwlew ket takaleh

    • @eexx5392
      @eexx5392 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኦርቶዶክስ ለስጋው ሳይሆን ለነፍሱ ነው የሚፆም እንደግብዞች አትሁን እኛ እንደ እስላሞች እየበላን አንፆምም የድግስ ፆም ልለው እቺላለሁ

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n 3 หลายเดือนก่อน

      የበላነው ከራሳችን አልሰረቀን ምን አባሻ አንጨረጨረሽ ምነው ቀናሽ እንዴ ምድረ ሰኦል አምላኪ​@@eexx5392

    • @dagi6055
      @dagi6055 3 หลายเดือนก่อน

      yekenun shift wede lelit mazor tsom nw blek endet tasbalk endew aymrok erasu mindnw blo ayteykikm?

    • @dagi6055
      @dagi6055 3 หลายเดือนก่อน

      @@eexx5392 ye orthodox byans siga kibe wetet enkulal aywesdum yetwsene sewnetn lyadekm ychilal tikiklegnaw tsom gin le tinsae yemitsomw nw esum gin ke tselot gar kalhone tsom aybalim zimblk kuch kalk weym medbegna sran kesrak tsom sayhon rehab nw mihonw. tsom hulem ketselot gar tetamro nw mehon yalbt

  • @eexx5392
    @eexx5392 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesfommael5556
    @tesfommael5556 3 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @bezaafwerki7567
    @bezaafwerki7567 4 หลายเดือนก่อน

    Wow tank you ❤❤

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    Yese

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Romedan በኢትዮጵያ የቦታ ቅይይር ነው የቀኑን ወደ ማታ ምግቡ ግን ወደ double ከፍ ይላል

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክለ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    Taneku

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤good

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg 2 หลายเดือนก่อน

    የ መሀመድ ጉድ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ እዉነት አምላክ ይምራቹዉ

  • @LubabaBaba-xw2xg
    @LubabaBaba-xw2xg 2 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน

      ለሆድ ነው?

  • @paulosgetachew6359
    @paulosgetachew6359 3 หลายเดือนก่อน

    የፈለገ ቢሆን respect ግድ ነው!!!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +3

      respect እንዴት ነው?

  • @user-jr2sx1pl9m
    @user-jr2sx1pl9m 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ሁላችን በፆም በፀሎት በፍቅር ብንለምን እና ባንሰርቅ ባንዋሽ ባንገድል ባንዞምት ሰው የተባለ ብናከብር የተቸገረ ብንረዳ የተጠማ ብናጠጣ የታሰረ ብንጠይ የተጠማ ብናጠጣ በአጠቃላይ ለራሳችን የሚያስፈልገን በሙሉ ለሰው ልጅ በሙሉ ማረግ በራሳችን እንዳይደርሰን የምንፈልገው ደግሞ በሰው ልጅ በሙሉ ያለ ማድረስ ከዛ ግን እውነት እላችሃለው የእውነት አምላክ መንገዱን ይገልጥልናል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +1

      እነዚህ ሁሉ መልካምና የሚወደዱ ነገሮች ናቸው። መንገዱ ግን ተገልጧል።
      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 18 วันที่ผ่านมา

    የታወቀ ነው ሰይጣን ምድራዊ ሃብቱንም ሰታቸዋል :;

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰብቅተኒ
    አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውከኝ
    ያለው ማን ነው?? እራሱ ኢየሱስ እኮ ነው፡፡

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ሙስሊሞች እንደ እናንተ አሳማ አይደለንም ሌሊቱን ሙሉም ስንበላ አናድርም፡፡ ለነገሩ እውነታውን እያወቃችሁት ግን እስልምናን በማጥላላት ወደ እስልምናየሚቀየሩ ወይም እስልምናን የሚቀበሉ የክርስትና ተከታዮችን ጎርፍ ማቆም አትችሉም፡፡
    የናንተ ክርስትና ነው በአለም ላይ ጥያቄ እየተነሳበት ያለው፣፣

    • @user-kz6sb9hy4u
      @user-kz6sb9hy4u 3 หลายเดือนก่อน

      Ewunet lemenager wedezim wedezam sewoch yihedalu. Neger gin wede kiristina yemimetut sewoch be bizu yibeltalu.

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน

      በነገርህ ላይ እኛ የምንጾምበት ሰዓት ራሱ መቁጠር የሚጀምረው ከሌሊቱ 6 ሰዓት ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ ከቀኑ 9 ሰዓት ነው። በጠቅላላው ወደ 15ቱን ሰዓታት በጾምና በጸሎት በምስጋና ነው ማለት ነው የምናሳልፈው። በነገርህ ላይ በዓመት ውስጥ 7 አጽዋማት አሉን። ይህ ማለት ከ364/5 ቀናት ውስጥ ከ250 በላይ የሚሆኑትን ቀናት በጾም ነው የእኛ ቤተክርስቲያን የምታሳልፈው።
      ምግብን በተመለከተም ማንኛውም ፍትወትን(የሥጋ ፍላጎትን) የሚያመጣ የእንስሳት ተዋጽዖን አንጠቀምም። ምክንያቱ ደግሞ የሰው ልጅ የቅባትና ሰውነትን ገንቢ የሆኑ ምግቦችን በተጠቀመ ቁጥር የሴሎች መነቃቃትና ያለመጠን ወደኃጢአት የመሄድ ተፈጥሮአዊ ዝንባሌ አለው።/በነገራችን ላይ አስፈላጊ ከሆነ ሳንሳዊ በሆነ መንገድም ልናወራ እንችላለን/ ከነአባባሉም "ካልጠገቡ አይዘሉም ካልዘለሉ አይሰበሩም!" አይደል? ሥጋችንን ከምቾት ነገሮች አርቀን ነፍሳችንን ወደፈጣሪ ማቅረብ ነው ዋናው ዓላማው። ጾም የሥጋን ፍላጎት ለነፍስ ማስገዛት ነው። ጥጋብና ምቾት ሲበዛ በዚያው ልክ ኃጢአትም በእኛ ላይ የመሰልጠን አቅም ይኖረዋል። ለዚህ ነው ነቢዩ ዳንኤል
      "በዚያም ወራት እኔ ዳንኤል ሦስት ሳምንት ሙሉ ሳዝን ነበርሁ፡፡ ማለፊያም እንጀራም አልበላሁም ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም።..." ት.ዳን 10፡2
      በማለት በጾም ወቅት እነዚህን ሰውነት ገንቢ ነገሮች መመገብ እንደማይገባ በተግባር አድርጎት ያሳየን።
      ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊትም እንዴት እንደሚጾም ሲነግረን
      "ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።" በማለት ነበር።/መዝ 108/109፡24/
      ስለዚህ ጾም የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምንፈጽምበት እንጂ የሥጋችንን ምቾት የምንጠብቅበት አይደለም።
      በሌላ ቋንቋ የጾም ወቅት ሲመጣ ከምግብ ብቻ እየጾምን ሌላ በደል ብንፈጽም ጾማችን ተቀባይነት የሌለው የምግብ ማቆም አድማ ብቻ ይሆናል ማለት ነው። 😉

  • @AbdiRametiSulyman-pm7hf
    @AbdiRametiSulyman-pm7hf 5 วันที่ผ่านมา

    Ymchrshe alwkinthen zare naw yawkute batlye taktyochh na targomiwu
    Endzi belo ytngre kane ehhhnen sawu matwu nbrabachu

  • @YamacYamacking
    @YamacYamacking 2 หลายเดือนก่อน

    Accountkn endizega kalfelek aqum

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው የሚዘጋው? ለምንድነው የሚያቆመው? 😏 ማስፈራሪያ መሆኑ ነው? 😏 ከቻልክ የተናገረው ነገር ውሸት ከሆነ በማስረጃ ውድቅ አድርግበት። በእሮግጥ እሱን የማድረግ አቅሙም እውቀቱም የለህም። ምክንያቱም ከአንተ በተሻለ ቁርዓኑንም ሀዲሱንም እሱ ጠንቅቆ ያውቀዋል። መቼም እስልምና ያለው አቅም ማስፈራራትና ከቻለ መግደል ነው። ይህ ደግሞ የዲያብሎስ ሥራ ነው። ምክንያቱም በመጽሐፍ ቅዱስ ዲያብሎስ "ነፍሰ ገዳይ" ተብሎ ተጠቅሷል።

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሡስ እኮ የተላከው ላንተ ሳይሆንበዘመኑ ለኖሩት ህዝቦች ብቻ ነው

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 หลายเดือนก่อน

      wonme kidus metshaf andu sle hulu mote yillal anbib

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v 3 หลายเดือนก่อน +1

    😊ስለ ምንበላውም አቃጠላቹ😂😂😂😂😂 ውይኔ😂😂😂

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน

      ስለምትበሉት አቃጥሎን ሳይሆን መሐመድ በዘመኑ የነበሩትን አረቦች ባጃጃለበት ማጃጃያ አሁንም እየተጃጃላችሁ እንደሆነ ለማሳየትና ለማንቃት ነው። እየጽማችሁ ሳይሆን የቀኑን ወደማታ እያዞራችሁ ነው። ለዛውም ከቀኑ በላይ ወጪ እያወጣችሁ እየበላችሁ። ለምን ሁሌ በተቃራኒው ትረዳላችሁ? ለምን ከሰዉ በተለየ ሁኔታ ተቃራኒ አስተሳሰብ ይዛችሁ ትኖራላችሁ? ጾማችሁ ተቃራኒ፣ ሰላማችሁ ተቃራኒ፣ ፍቅራችሁ ተቃራኒ፣ የወሲብ ህይወታችሁ ተቃራኒ፣ ....🤔

    • @EnutuiMutiii-zg5hh
      @EnutuiMutiii-zg5hh 3 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም😂

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 3 หลายเดือนก่อน

    Bibile wist nigus selemon 700 mistoch ena 300 ekubatoch allew yilenal ..

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน

      እና? 😅 የሥጋ ፍላጎቱን ማሸነፍ አቅቶት ብዙ ሴት ያገባውን ሁሉ እንደ አሪፍ ማመሳከሪያ ማቅረብህ ነው? 😅😅😅 ሰሎሞንኮ በራሱ ፍላጎት አደረገው እንጂ እንደናንተ በሕግ ማዕቀፍ ውስጥ የታጠረ የዝሙት ፈቃድ ተሠጥቶት አይደለም። ለዚህ ጥፋቱ ደግሞ ተቀጥቶበታል። በዚህ ምክንያት መንግሥቱ ለኹለት ተከፍላለች።
      በመጀመሪያ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለቁርዓን ማመሳከሪያ አድርገህ ለማቅረብ መሞከርህ ያው ማን ትክክል እንደሆነ መመስከርህ ነው። ሲቀጥል መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ በላይ ማግባትን እንኳንስ ሊፈቅድ "ወደ ሴት ዐይቶ በልቡ የተመኘ በልቡ አመነዘረ።" ነው የሚለው። ስለዚህ ብዙም አትልፋ!!! ለአንድ አዳም አንዲት ሔዋን ብቻ ነች የተፈቀደችለት። አከተመ!

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂yese😊

  • @user-mt4kr1ww8z
    @user-mt4kr1ww8z 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ወርን ሙሉ መብላት መተኛት ነዉ እረመዳን ካለቀ ይከፋቸዋል 😀

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ ነጯን እንዲህ ነው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም እያቦካዉ ኔኝ ደከመኝ😢😢😢😢

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ 🥰🥰🥰

    • @mebrate8844
      @mebrate8844 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ❤️🤲🙏🙏

  • @MikuLast-ej6zj
    @MikuLast-ej6zj 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-nw1yq5ef5f
    @user-nw1yq5ef5f 4 หลายเดือนก่อน

    Bataleyma😂k 😢Somalia 😢aGarbtayma😢God 😢telalehi😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፆማችን ያቃጥላችሀል አይደል አንተ ድፎ ዳቦና ጠላ ስትጠጣ. መቼ ተቸንህ ንፍጦ. ?

  • @aminbest9739
    @aminbest9739 4 หลายเดือนก่อน

    1 እንደ 3 /3 እንደ 1 ሚስጥረ ስላሴ ሚስጥርርር ሂሳብ የማያዉቀው ይህም ሀይማኖት ነዉ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +1

      በነገራችን ላይ አላህ እና መሐመድም እንዲሁ ክርስቲያኖችን መጠየቅ ትተው ሲወዛገቡ ነበር ስተው የክርስቲያኖች አማልክት አላህ፣ ኢሳ እና መሪየም ናቸው ያሉት። ክርስቲያኖችን ጠይቀው ቢሆን ኖሮ ግን አንድ አምላክ እንደሚያመልኩና ይህ አንድ አምላክም አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ በሚባሉ ሶስት አካላት እንደሚኖር በተረዱ ነበር

    • @Ibfitness-1
      @Ibfitness-1 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ

  • @nora12hosham15
    @nora12hosham15 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሀዳ ብር የኝ ነዉ ሰው አሰቡጅ

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 4 หลายเดือนก่อน

    ኣንድ ኣንድ ሃይማኖተኞች እንዲህ ይላሉ እናንተ ኣትጾሙም እኛ ጾመ ኣርባ ጾመ ነኖዌ ጸመ ንጉስ እንጾማለን እናንተ ግን ኣትጾሙም ይላሉ ልክ እንደ ሞስሊም ማለት ነው። በሰው ፊት መጾም እንደ ጾምክ ለስው ማሳወቅ ከጌታችን ኣልተማርንም thank you jesus!.

  • @peace-for-all.
    @peace-for-all. 3 หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነት😅😅😅 ይሄም እንደ ፕሮግራም አርጎ የተረጎመውን ሰው ነው የገረመኝ። ስራ ፈትሁላ😂😂😂😂

  • @Anita-mf4mj
    @Anita-mf4mj 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ሲጀመር ጤነኛ አይደለህም አላህ ጭንቅላትህን ይክፈትልህ

  • @awetmihretab229
    @awetmihretab229 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 3 หลายเดือนก่อน

    Eyesus bibile wist sile stom le abb bicha moston endemigeban ..esuu rasu le Amlaku endemistom..endemisegid..endemilemin tenagrall..ir rasu misikir honal

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน

      ትሰማለህ በስጋ ወራት የተናገረው ሰውን ተገብቶ እንጂ አምላክ ነው አላህ ማለት ጣኦት ጣኦት የቁሪየሽ ካባ የአላህ ጣኦት ማስቀመጫ ነው መሐመድ ሸርሙጣ ነው

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 5 หลายเดือนก่อน +4

    እስልምናን ከፆም ወደ ሆድ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ጾም የለም። የፈረቃ ለውጥ ነው። በፊት ቀን በልተው ማታ ይተኙ ነበረ፣ አሁን ደሞ ማታ በልተው ቀን ይተኛሉ። አሁን ለምሳሌ አካባቢያችን ቀኑን ጭር ያለ ነው ከክርስቲያኖች ውጪ ጥቂት ሙስሊሞች ብቻ ናቸው ሚንቀሳቀሱት፣ ማታ ደሞ ግፊያ ነው።

    • @user-kt6hk5pn6y
      @user-kt6hk5pn6y 5 หลายเดือนก่อน

      Ewnat naw egnan gar😂😂​@@ewnetyasarfal

    • @user-wh8ko1dp8n
      @user-wh8ko1dp8n 3 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal ሁሌ ረመዳን ሲመጣ እገረም ነበር 😂😂የሆድ አምላክ ይሆን ያላቸው እል ነበር ለአንድ ወር ሽለላው ድግስ በድግስ እኮነው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 5 หลายเดือนก่อน +1

    K^kkkkkkkkkkk❤❤❤❤

  • @amentabaikiamenab5833
    @amentabaikiamenab5833 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍❤😂😂😂

  • @aminbest9739
    @aminbest9739 4 หลายเดือนก่อน

    እንደውሁሉም ይቅር ፈጣሪ የሴት ማህፀን ከፍቶ ወጣ በጣም ያሳፍራል

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 หลายเดือนก่อน +2

      wondme bedinglna new yetewoledew

    • @Natiye23
      @Natiye23 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ምን ማደግ እንዳለበት ለመናገር
      አንቺን/ህ ማነ ! ቆይ ስድስት ቀን ፍጡራን ፈጥሮ 7ተኛው ቀን ሰው ለምን ፈጠረ ብለ አልተናደድክም ጉድ ኮ ነው😂😂 እሽ ፈጡራን ማል ያልትመቸ ካሌ ..ግን ኮ ሙሃመድ ያልገባቸው ነገር ካላቸው የቀደሙት ጠይቁ አለኮ ጉደኛ ሰውዮ😂😂

    • @henokkifle4533
      @henokkifle4533 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪን የወደደውን ሊያደርግ ማን ይከለክለዋል ::

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ ለምን ያሳፍራል? ራሱ የፈጠረው ነገር አይደል እንዴ? ወይስ ጭንቅላትህ ከዝሙት ውጪ ማሰብ ስለማይችል ነው? 😅😅😅

  • @aminbest9739
    @aminbest9739 4 หลายเดือนก่อน

    እሽ በክርስትና በዚህ ሰአት ፁም በዚህ ብሉ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ መረጃ ብትሰጡን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  4 หลายเดือนก่อน +2

      በግላችንም ሆነ በህብረት መጾም በሚያስፈልገን ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች፣ በሚከተለው መሰረት እንጾማለን።
      ማቴዎስ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ስትጦሙም፥ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ ለሰዎች እንደ ጦመኛ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
      ¹⁷-¹⁸ አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርትዶክስ እኮ እንከን የለሽ ናት

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወይስ ኦርቶዶክስ ኢስላም?

    • @afro90s78
      @afro90s78 3 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal ኦርቶዶክስ ክርስቲያን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน

      @afro90s78 እንከን የለሽ አይደለችም፣ ብዙ ድካሞች ያሉባት ቤተ ክርስቲያን ነች። ቤተ ክርስቲያን እንከን የለሽ ሆና ምትታየው በእግዚአብሔር የምህረት አይኖች ስትታይ ብቻ ነው። ምክንያቱ ደሞ የተሰዋላት መስዋእት እንከን የለሽ ስለሆነና በአብ ፊት የሚታይላት እሱ ስለሆነ። አንድ የእምነት ተቋም ውስጥ ግን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ የቤተ ክርስቲያን አካል የሆነ አለ፣ ስመ ክርስቲያን ብቻ የሆነ በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ ሰውም አለ፣ አስጸያፊ የሆነው ደሞ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ስራ አምኖ ባለመዳኑ ነው። እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ሰው አመጸኛ ይለዋል። ስለዚ አንድን ቤተ እምነት ከማወዳደስ የመስቀሉን ስራ የሰራልንን ማወዳደስ ይሻላል።

    • @afro90s78
      @afro90s78 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ewnetyasarfal ልዩነቱ እዚ ላይ ነው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ሰዎች አው እንከን የለሽ ሊሆኑ አይችሉም ይሳሳታሉም ግን እራሱ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ከአዎርያት ለአባቶቻችን ከዛ ለኛ ያስረከቧት ቅድስት ቤክርስቲያን ግን እንከን የለሽ ናት .እሷ ደሞ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ናት ። ለዛ ነው ስንዱ እመቤት ብለን እምንጠራት በነገራችን ላይ አለም ወደዚ እውነት እየመጣ ነው በስተመጨረሻ ብዙ ቲሆሎጂ ላይ የተመራመረ መጨረሻ ኦርቶዶክስ ነው ሚሆነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน

      @afro90s78 አሁንም ልድገምልህ፣ የእምነት ተቋም ላይ አይንህን ከማድረግ ውጣ። ቤተ ክርስቲያን ማለት የቅዱሳን ስብስብ ነች። ቤተ ክርስቲያን ደሞ ከኢየሱስ ደም የተነሳ ተቀደሰች እንጂ እንከን ሳይኖርባት ቀርቶ አይደለም። አሁንም እንከን አለባት ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት የሚታይላት ቅዱሱ ኢየሱስ ስለሆነ ነው። ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንድ የእምነት ተቋም እንጂ ክርስቲያን ሁሉ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባል ነው ማለት አይደለም። ኢየሱስን ብቸኛ አዳኝ አድርገው የተቀበሉ ሌሎች ቤተ እምነቶችም አሉ። ስለዚ ሰፋ አድርገህ ለማየት ሞክር። ደሞ የእምነት ተቋምን ሳይሆን ክርስቶስ ኢየሱስን ለአለም ሁሉ የኃጢአት እዳ የሞተውን ስበክ። ቤተ እምነትን የሰበከ ሐዋርያም ሆነ ሌላ አካል የለም። ከመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት አትውጣ።

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 3 หลายเดือนก่อน

    Mattiwas wengel ..wist sileziyach kenina saat ke abb besiteker .ye semay meliakit .weld bihonim manim ayakim ..bibile rasu misikir nw eyesus silemechereshaw zemen lemawek minim ewiket endelelew ..

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደነዝ ይኼ ማለት ስጋ የለበሰ ሰው አያውቅም ማለት ነው እንጂ አምላካችን ከሙታን መነሳቱን አትርሳ

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน

      መሐመድ ሐሰተኛው እንደ እዚ ይጫወትባቹ ብለህ ብለህ መሐመድም ያውቃል ብለኃል ያንን ሸርሙጣ

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ኢየሱስ ስለዚያች ቀን የማያውቅ ከሆነ እንዴት ነው የሚመጣው? 😏 ለመፍረድ እኮ ነው የሚመጣው። "ወይስ በል ተነሥ እንሂድ¡" ብሎ ሌላ አካል ነግሮት ነው የሚመጣው? 😏
      መጀመሪያ "ልጅም ቢሆን" ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቅ። በስሙ ያመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ተብለዋል። "በስሙ ላመኑት የእግዚአብሔር ልጆች መባል ሥልጣንን ሠጣቸው።" እንዲል። ስለዚህ ስለሥጋ አላዋቂነት ነው እየተናገረ ያለው እንጂ በዚያች ቀን ለፍርድ የሚመጣው ራሱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና።
      "እነሆ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዐይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፤ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ።" ራ.ዮሐ. 1፡7

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከክክክክ መጀመረያ ረመዳን ምንድነው ብላቹሁ ጠይቁፆም ከምግብ ብቻአደለም::

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  4 หลายเดือนก่อน

      እናውቃለን። የሙስሊሞች ጾም ከዝሙት ከውሸት ምናምን እንደሆነ፣ ምናልባት ከአስር ሴት ወይም ወንድ ጋር ከመተኛት ልትጾሙ ትችሉ ይሆናል፣ ምናልባት ነው ግን። ከውሸት መጾም ግን አትችሉም፣ ምክንያቱም አሁንም እየዋሸህ ነው፣ ከምግብ እንደማትጾሙ ሲገለጥ ከምግብኮ አይደለም በማለት።

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x หลายเดือนก่อน

      ​@@ewnetyasarfal አረ አባቴ ከወሲብም የሚጾሙት ፀሐይ እስክትጠልቅና እስኪያፈጥሩ ብቻ ነው። ካፈጠሩ በኋላ ሁሉም ነገር ይከናወናል። እኛ አብረናቸው ስለምንኖር እናውቃቸዋለን። እነደውም ዓረቦቹ ማስመሰል ስለማያውቁ "በረመዳን ከሚስት ጋር መሻጎር ይቻላል እንዴ?" ስትላቸው "ኤ አዲ!" ብለው ቀለል አድረገው ነው የሚመልሱልህ። የእኛዎቹ አስመሳዮች ስለሆኑ ብቻም ሳይሆን ስለሚያፍሩበት "አረ አንዳንድ የማያውቁ ናቸው እንደዛ የሚሉት እንጂ አይፈቀድም።" ይሉሃል። ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው!!! 😂😂😂

  • @user-cz9sw2iy1c
    @user-cz9sw2iy1c 3 หลายเดือนก่อน

    Big shame on you
    Wellahi shame on you

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወሸት ትጠፋለች እውነት ትነግሳለች አለም ሁሉ ሙስሊም ይሆናል የምን የተወለደ በወር አብባ ደም የታቀፈ የተገረዘ ሰው መማምለክ ነው አዋጅ አዋጅ ሱስ ሰው ነው የአላህ ባሪያ ነው ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +2

      እስቲ ራስሽን ጠይቂ። አሁን ይህንን እያነበብሽ ባለሽበት ሰአት ብትሞቺ ወዴት ነው ምትሄጂው? እርግጠኛ ሆነሽ መናገር ትችያለሽ? አትችዪም። ታድያ የማትችዪ ከሆነ፣ አሁን ብትሞቺ የት እንደምትሄጂ ዋስትና የማይሰጥሽ አምላክ ምን ያደርግልሻል? መሐመድ ነቢይሽ እንኳን ግራ እንደተጋባ ነበር የሞተው። ለምን እኔንና ወንድም እህቶቼን አትጠይቂንም!? እኛኮ አሁን ብንሞት ጀነት ለመግባታችን ሙሉ ዋስትና ስላለን በልበ ሙሉነት ኑ ተቀላቀሉን እንደ እኛ ትድናላችሁ ብለን መናገር እንችላለን። እያደረግን ያለነውም ይህንኑ ነው።
      ሰው እንዴት ለራሱ ሳያውቅ ሌላውን ይጣራል? ምን አይነት ድንዛዜ ነው!!??

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n 3 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal አላህምዱሊላህ ሙስሊም ያረገኝ አምላክ መበጀመሩያ አንዱን ብቸኛ የሆነውን የአብራህም አምላክ ነው የማመልከው ሰቀጥል በፂወት ከፉጡር ከማምለክ የፀዲሁ ሀኘ ከመትኩ በጥም ወንጀለኘ ሰሙተኝ ብሆንም የወጀለን ያሀል እቀጣሐሁ ካኪን እድሜየን ሙሉ የማፀድቀኝን ቡሰራ የፈጠረኘን ትቸ ሌላ ባመልክ የዘላለም እሳት ነኝ ፈጡር ከማመለክ አላህ ይጠብቀን ምሳሌ እየሱስን ባመልክ የዘላለም እሰት ነኝ
      የንተ የአለማቱ ጋታ ብቸኛው ካፊሮች አንድም ሶስትም ነው እንዳሉክ አደለህም ብቸኛ ነህ ብቻህን አለምን እንደፈጠርክ ብቻህን እንደፈጠሰከኘ ምቻህን አመልካሀለሁ ለአንተም ብቻ እሰግዳለሁ አንተ ዘላለማዊ ሂያው ነህ ምስጋና ሁሉ ላንተ ይገባህ ሙስሊም አረገህ እንደፈጠረከኝ ሙስሊም አረገህ ግደለኝ

  • @user-nw1yq5ef5f
    @user-nw1yq5ef5f 4 หลายเดือนก่อน

    Matam 😂abrowu😂ytninalu😂yGarmaleok😢

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 4 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkķkkkk

  • @mikigerji
    @mikigerji 3 หลายเดือนก่อน +3

    የዚህን ነጫጭባ የሀሰት መረጃ እና ትርክት እያመጣህ አታላዝን አንተ እስልምናን ለማጠልሸት ስትነሳ ስለ እስልምና ለማወቅ ጓጓው እናም ተረዳው እስልምና እውነተኛ እምነት በመሆኑ እምነቱን ተቀብያለው ፈጣሪ ይመስገን

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน

      እምነት በመረጃ እና ማስረጃ እንደውም እነሱ ክርስትናን እንደሚያጥላሉና እንደሚናገሩ መቼ ተናገረ አንተ ዝም ብለህ አትደንዝ መርምር ፈትሽ ከዛ እዚህ ጋር ተሳስቷል በል

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 3 หลายเดือนก่อน

      ድሮም ሙስሊሞች የስጋቹ ነገር እንጂ የነብሳቹ ነገር አያሳስባቹም አይደል??ሁሉ ነገራቹ የስጋ ብቻ ለምሳሌ እኛ ጋር ከዐስርቱ ትዕዛዛት ውስጥ አትግደል ይላል ሙስሊሙ ጋር ደግሞ ጭራሽ ካልገደላቹ የሚል ህግ አለ ደግሞ የምትገሉት ኦርቶዶክስ የሆነውን ሰው ነው ከገደላቹ ጭራሽ ትሸለማላቹ የሚል ህግ አለ ሁለተኛው እኛ ጋር አታመንዝር የሚል ህግ አለን ሙስሊሙስ ሰባት ሚስት ማግባት አለበት ጭራሽ የሚብሰው ደግሞ አንድ ሰው ከሞተ በኋላ 7ሚስት ይዘጋጅላቿል እንዴት ነው ሚዘጋጅላቹ እንዴት ነው ከሴት ጋር የምትተኙት አልገባኝም አስረዱኝ እስኪ ከሞታቹ በኋላ እንዴት ነው ከነ ለበሳቹት ስጋ ነው እንዴ ምትሞቱት አታፍሩም እኮ ይሄ ማለት ብላቹም ልታስረዱን ይሆናል...ባይሆን ሙስሊሞች ሆይ እረጋ ብላችሁ ስለ ሀይማኖታችሁ ጠይቁ ዕወቁ የምታውቁት ለናንተ ለራሳቹ ነው እንጂ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን እውነትን ለምናመልከው አይደለም እሺ ወደ ልባችሁ ተመለሱ

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v 2 หลายเดือนก่อน

      @@yodaheyoo-18 መጀመሪያ ስለ እስልምና ተወውና ስለ እምነትህ በደብ አብብ አሁን የተረከው ትረካ ሀሳብህን እጂ የተናገርከው እስልምናን አይወክልም

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያጽናህ

    • @PetrosGetachew-rw7pf
      @PetrosGetachew-rw7pf หลายเดือนก่อน

      እስላም ሆነህ ስለ እስልምና ለማወቅ ጓጓሁ ስትል አሳዘነከኝ። እስካሁን በደንብ እንዳላወከው የነገረህ እሄ ነጫጭባ ብለህ ያልከው ሰው መሆኑ ገርሞኛል። ደሞ ሰው ያላወከውን ሲነግር አመስግነው እንጂ የተሰማህን የበታችነት ስሜት ለመደበቅ አትሳደብ።

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስታኖች ይሄ ሰውዬ በውሸት እየበደላችሁ እያታለላችሁ ነው ድራማ እየሰራባችሁ ነው እምነታችን ትክክል ነው ካላችሁ ከኔ ጋር ንፅፅር ማድረግ ትችላላችሁ የዶክተር ዛኪርን አስተምህሮ ሰርች በማድረግ እንድትከታተሉ እጋብዛችሁአለው

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለዛኪር እንቶ ፈንቶ እኔ እበቃለሁ ግጥም ማንበብ እንጂ መጀመሪያ ቁርሐን ውስጥ ያለውን ዝቅጠት ውርደት ውሸት ይረዳ ምክንያቱም የራሷ አሮባት የውሸት የመሐመድ ክምር ይዞ ወደ ሌላ መቀላወጥ

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 3 หลายเดือนก่อน

      @@thomasgebremedhin831ማንኛውም ሰው ቀጥተኛውን መንገድ(እስልምናን)ቢሰድብ ማንንም አልበደለም ተሳዳቢው የራሱን ነፍሱን ነው የበደለው እስልምና ውስጥ በእምነት ማስገደድ የለም ምክንያቱም እኛ አስጠንቃቂዎች ብቻ ነን ነገ ግን ከሞት በውኋላ ስትቀሰቀሱ መልእክቱ አልደረሳችሁም ወይ እምትባሉበት ቀን ይመጣል የፈጠራችሁን አምላክ የአደም እና የሄዋን አምላክ የእየሱስን አምላክ ብቸኛው ፈጣሪአችሁን አጥርታችሁ ተገዙ ከሱ ውጪ አምላክ የሚባል ነገር የለም ከሱ ውጪ ያለ ነገር በሙሉ ፍጥረት ነው ስለ እስልምና የሚያስተምሩ መፅሀፎችን ብታነቡ እመክራለሁ መፅሀፍ ቅዱሳችሁን ከቁርዐን ጋር አነፃፅሩ እውነታውን የዛኔ ትገነዘባላችሁ ለአለም የተላኩ የተከበሩ ነብይን ሰ.ዐ.ወ ታሪክ ብታነቡ ብትገነዘቡ ኑሮ ክብር በሰጣችሁ ነበር አንብቡ እስልምና በእውቀት ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ሀይደር የንፅፅር ትምህርትን ሰርች በማድረግ ተከታተሉ

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@thomasgebremedhin831 ከቁርዐን ውስጥ 1 ስህተት ካለ ንገረኝ
      ስለ ዶክተር ዛኪር ምን ምታቀው ነገር አለ?
      ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን እና ስለ ነብያችን ምን ታውቃለህ?

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 หลายเดือนก่อน

      Zakir hushetam na nisiha kaligeba ganem yigebal mkniyatu hizh gaa newu Eyesusin sewune eyale amilak ayidelem yemil yohannis wonigel 8:24

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e 3 หลายเดือนก่อน

    የጥላቻ ፕሮፓጋንዳን ክርስትና ይደግፋል እንዴ?
    ረመዳን አንተ እንደምትለው ሳይሆን በተቃራኒው ለሰው ልጆች ሁሉ ቢተገብሩት የሚጠቅማቸው ትልቅ የሰብአዊነት ማሰልጠኛ ፡የስነ ምግባር ማነጪያ፡ የፈጣሪን ትዕዛዝ መተግበሪያ መንገድ ነው፡፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቅም የለውምኮ አላለም። መብላት ለሰውነት ጥሩ ነው (ይጠቅማል)፣ ግን በዛ የሚል ነው መልእክቱ። በተለይ ደሞ እየጾምን ነው እየተባለ በተቃራኒው መሆኑ።

  • @Ibfitness-1
    @Ibfitness-1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ነው የምላችሁ ይሄ ፈረንጅ በዩትዩብ ስራ ሆዱን እየሞላ ነው። አትሞኙ፤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ አትበዪን። ጉዳዩ ሆዱን የመሙላቱ አይደለም። ቪድዮውን ለመስራት የወሰደውን ጊዜ በገንዘብ ለውጪው። የሰነፍ ንግግር አትናገሪ። የተናገረው እውነት ነው አይደለም የሚለው ላይ ግን መናገር ትችያለሽ። የተናገረው ነገር ልክ ነው አይደለም? ልክ አይደለም ካልሽ በመረጃ ምክንያትሽን። ሆድ መሙላት ከተባለ እነ ዛኪር ናይክም እንደዛው ሊፈረጁ ነው። የሚመለከትሽን ብቻ።