የጠፋሁት አግብቼ ነው፤ እኔም ናፍቃችሁኛል | ለ 12ኛ ክፍሎች መልካም ዜና አለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox ปีที่แล้ว +441

    እንኳን እግዘአብሔር ባረካችሁ፡፡ በመዝሙሬ ስላጀቧችሁ ደስ ብሎኛል፡፡

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej ปีที่แล้ว +5

    መልካም ጋብቻ ከእግዛብሄር ነው ኮንግራ ወንድሜ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 ปีที่แล้ว +210

    ትዳርህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልክ አይለያችሁ ( አሜን) 3)በማግባቱ ደስ ያላችሁ 😗😗😗 ሰዎች

    • @eshetudubela9891
      @eshetudubela9891 ปีที่แล้ว

      እንኩን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 ปีที่แล้ว

      Congratulations

    • @hywate
      @hywate ปีที่แล้ว +1

      እኳን ደስ አላችው 💐💐🕊🕊🙏ወድማችን ስነወርቅ:በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልከን🙏🙏 ትዳር ማለት በጣም ደስ የሚል ተቋም ነው ። መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን🕊🕊ምርጥ ሰው🌾🌾

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t ปีที่แล้ว

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-pi8pd7bs4g
      @user-pi8pd7bs4g 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 ปีที่แล้ว +2

    የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ያድርግላቹ አንተ መልካም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +150

    እንኩዋን ደህና መጣህ 🙏ስትጠፋ አንተን ፍለጋ ያልገባንበት የለም ወንድም አለም 🙏🙏🙏

    • @sebleguragewa88
      @sebleguragewa88 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔም እንደዛው ነበርኩ 🤦‍♀️

    • @mujibzeynu4022
      @mujibzeynu4022 ปีที่แล้ว

      😅😅😅 agbechalew aleshe eko

    • @MmMm-bh1ey
      @MmMm-bh1ey ปีที่แล้ว

      ወላ እኔም ብታይ ይትይብ የቀየረ መስሎኝ የልገባውበት የለ

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 ปีที่แล้ว +6

    በቃ የስኬታማ ሰው መጨረሻውና ጅማሬው ከፈጣሪው ጋር ያለው ጥብቅ ቁርኝት በተግባር ሲያሳይ ነው ይሄንንም በግልጽ ኣሳይተሀናል ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Abadailyonebs
    @Abadailyonebs ปีที่แล้ว +46

    እንክዋን በደህና መጣ ናፍቀን ነበር ደሞ በማግባት ደስ ብሎናል ጋብቻቹን የአብርሃም እና የሥራ ያድርግላችሁ ❤❤

  • @genimar1609
    @genimar1609 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ደሰ ነው ያለኝ ማርያምን

  • @abeerabeer3310
    @abeerabeer3310 ปีที่แล้ว +49

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ😍❤💛💚🙏የምዬ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ደስስትሉ እመብርሀን ከነልጇ በሒይወትችሁ ይግቡላችሁ🙏💒➕🙏

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ የአብርሃሙ ስላሴ ትዳራችሁን በልጆች በበረከት በጤና በሰላም ይሙሉላችሁ በመከራችሁ በጭንቀታችሁ ጊዜ እመብርሃን ትድረስላችሁ አብርራችሁ አርጁ አሜን በሉ❤

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b ปีที่แล้ว +49

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደሥ አላችሁ ፍፃሜያችሁን መድሐኒ አለም ያሳምረው❤

  • @meskerem73
    @meskerem73 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ስታምሩ ❤ እንኳን አምላኬ ለዚህ ለተቀደሰ ጋብቻ አበቃችሁ 💫 ትዳራችሁ ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ💝👑❤

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 ปีที่แล้ว +11

    እሄን ክብር የምትመኙ ሁሉ እግዚአብሔር ለዚህ ክበር ያብቃችሁ ያብቃን አሜን

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደስ አለህ የኔ አስተዋይ እንኩዋን በሰላም መጣህ 🎉

  • @Tg-he1yx
    @Tg-he1yx ปีที่แล้ว +34

    ስነ ወርቅ አባቴ እንኳን በሰላም ወደ ልጆችህ መጣህ በጣም ነበር የናፈከኝ አንድ ቀን ወለታህን እንደ ምክፍል ቃል አገባልሀለው መቼም ቢሆን አትጥፋብኝ❤❤❤❤

  • @adwa9633
    @adwa9633 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ በጣም ታምራላችሁ እኔ ባንተ ደስ ብሎኝል በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ መልካም የትዳር ጊዜ

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 ปีที่แล้ว +75

    መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ወንድሜ ሙስሊሞች እኳን ለተከበረው እረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ውዶቼ ደርሶ ከሚፆሙ ከሚጨርሱ ያርገን የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን

    • @Umufetitube
      @Umufetitube ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

      አሚን ያሪብ ለሁለችንም❤❤❤

    • @Tube-mh4ey
      @Tube-mh4ey ปีที่แล้ว

      🎉

    • @Munera-fj2jr
      @Munera-fj2jr ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 ปีที่แล้ว

      አሚን ውዶቸ አብሮ ያድርሰን

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 ปีที่แล้ว +4

    በቤቱ ያጽናሀቹ ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ጀማሪ ሳይሆን ጨራሽ ያርጋችሁ
    መልካም ህይወት የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @NewNew-dk3up
    @NewNew-dk3up ปีที่แล้ว +53

    ስላሴ ይባርካችሁ (፫) በፈተና ግዜ ፅናትን ይስጧችሁ

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድምዬ
    መልካም ጋብቻ ደስስ ትላላችሁ
    በበረከቱ ይሙላ ጎጇችሁ 😊👏

  • @natanimtub303
    @natanimtub303 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁን የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላቹሁ እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን 🙏

  • @Mulu16
    @Mulu16 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ባለማዕተብ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለተጋባችሁ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተክርስቲያን ደስ አላት ልጆቿ ተሞሸሩላት❤🎉🎉😊

  • @selame3757
    @selame3757 ปีที่แล้ว +13

    መልካም ትዳር የኛ መካሪ እንኳን ሰላም መጣህልን ዬኛ ምርጥ ወንድም❤

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች 🤗
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏♥️
    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alsaheralsaher3180
    @alsaheralsaher3180 ปีที่แล้ว +6

    አመለካከቴን እና የማየውን ነገር ሁሉ እንድቀይር ምክንያቴ የአንተ አነቃቄ ንግግር ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የሂወት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ss2kp1nr8v
    @user-ss2kp1nr8v ปีที่แล้ว

    የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሳችሁ

  • @HiwetQueen-sk5hf
    @HiwetQueen-sk5hf ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ🙏🥰

  • @lemlem4657
    @lemlem4657 ปีที่แล้ว

    የከፍታክ መነሻ የድፍረትክ ምክንያት ለካ ይህነው እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 ปีที่แล้ว +17

    ስነ ወርቅ አንተን ፍለጋ ተሟገትን ደጋግመን ጠየቅን ፈለግን ምክንያቱም ውዱና ምርጡ ወንድማችን ስለሆንክ የጠፍህውም ለምርጥና ውድ ነገር ስለሆነ ተቀበልንው ለዉጥም ስለሆነ ደስ ብሎናል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ እንወድሀለን ድንቁና ዳይመንዱ ወንድማችን!!!❤

  • @yonastesfayeyta595
    @yonastesfayeyta595 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ።
    🎉 የብዙዎች አርኣያ ነህ።

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቷ በራሱ ምንኛ እድለኛ ናት በማርያም እፍፍፍ ደስ ሲሉ❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ። መልካም ትዳር ይሁንልህ። ደስ ብሎናል ስለመጣህ።

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 ปีที่แล้ว +5

    የውነት ገምቼ ነበር እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ብርታት ትሠጠኛለህ ምክሮችን ስሰማ ለመተግበር ወስኛለሁ አምላክ ይርዳኝ❤

  • @legessehailu8690
    @legessehailu8690 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ። የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ።

  • @mamitosara1854
    @mamitosara1854 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ🎉🎉🎉❤❤❤❤
    የአብርሃም እና የሣራ ያደርግላችሁ😊😊

  • @merondamtew6468
    @merondamtew6468 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ከነ ልጃ ጋብቻችሁን ይባኩት❤❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +6

    የአብርሃም የሰራ ትዳር ይሁንላችሁ ስነ ወርቅ እውነት ሁሉን አሞልቶ ሰቶሀል ፈጣሪ. በተክክሊል ማግባት መታደል ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ghirmayaraya3158
    @ghirmayaraya3158 ปีที่แล้ว

    ብዙ የተማርኩብህ መምህሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ።

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ አንቂ መካሪችን መብሩክ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ

  • @seydesmael1663
    @seydesmael1663 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: አላህ ከጎንህ ይሁን!!"

  • @Habeshamedia24
    @Habeshamedia24 ปีที่แล้ว +5

    አንከን በደህና መጣ ወንድሜ ናፍቀን ነበር ደሞ በመግባትህ ደስ ብሎናል ጋብቻቹን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @YesuneshAkliliu-bd7lf
    @YesuneshAkliliu-bd7lf ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
    እና አፕልኬሽኑን ላገኘዉ አልቻልኩም

  • @rahulman6236
    @rahulman6236 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት እግዚአብሔር የትዳር ዘመናቹን ይባርክላቹ💓💓

  • @Yared-k9x
    @Yared-k9x ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደስ ኣለክ ብሮ የኣብርሃምና ሳራ ያድርግላቹ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉 የትዳር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ ህይወት መልካም ጋብቻ ልክ እንደ ስምህ ስነ ወርቅ ነህ አንተ በርታ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +11

    የሞቀ የደመቀ ትዳር ያርግልህ ለታ ማር ወች መልካም እድል ኣይዛቹ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว

    Congregation እንኳ እግዚአብሔር ለዚህ ክብራ አብቃችሁ ደስ ይላል

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሳራ እና የአብርሃም ተዳር የተባረከ እግዚአብሔር የናንተንም ይባርከላችሁ

  • @damtewdamtew5829
    @damtewdamtew5829 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለክ ወድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hawa6117
    @hawa6117 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ ወንድም በተረፈ አትጥፋብን በተለይ በስዴት አለም ለምንኖረው ብርታታችን ነህ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ውብ ናችሁ በጣም ታምራላችሁ ያለሜካብ ያለ ቻብስቲክ በጣም ታምራለች ትዳራችሁ ያብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 ปีที่แล้ว +29

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +4

    እኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ አቤት በቤቱ መሞሸር እንዴት ደስ ይላል እመቤቴ ትዳራቹ ትባርክላቹ በበረከት በረድኤት ትጎብኛቹ❤❤❤❤

  • @ሚካኤልዋሓሰይ
    @ሚካኤልዋሓሰይ ปีที่แล้ว +5

    እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምራላቹ በልጅ በሞጎስ ያትረፍርፊቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YidenkachewAssafa
    @YidenkachewAssafa ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ አላችሁ።
    የተክሊል ጋብቻ ብዙ ፈተና ያለበት ነው ። ብዙ ትእግስት እና ማስተዋል ያስፈልጋል ። በተለይ አንተ ታጋሽ መሆን አለብህ ። በተለይም ለ መጀመሪያ ዎቹ ሶስት አመታት

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት እንኳን ደስ አለህ በጣም ነው የኮራሁብህ እንደዚህ ነው እግዚአብሔርን ማስቀደም በትዳራችን እግዚአብሔር ስቀድም የተባረከ ይሆናል ብዚዎች በአለም ያገቡና እዛው አንድ ወር ሳይቆይ ትዳራቸው ፈተና ላይ ይወድቃል አንተ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህም በላይ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ባለቤትህም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተም ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 ปีที่แล้ว

    Late wish እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ መልካም የህይወት ዘመን።

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 ปีที่แล้ว +6

    እንኮን ደስ አለህ ላንተም ለባለቤትህም መልካም የትዳር ጌዜ ይሆንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senisisay1317
    @senisisay1317 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ተዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክው

  • @kiduqueen5518
    @kiduqueen5518 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ሓወይ ማዓረይ ኩሉ ጊዜ ናትካ ቪድዮ ይካታተል እየ ትምህርትካ ብጣዕሚ ጥቃሚ ኣዩ ኣና እንኳዕ ብሰላም መፃካ እንኳዕ ደስ በለካ መልካም ጋብቻ ሓፍትካ ካብ ትግራይ❤💛

  • @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ
    @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዋው በጣም ደስ ብሎናል የአብርሃም የሣር ጋብቻ ይባረክ አምላክ የእናንተንም ይባረካልችሁ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    የራማው መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ትዳራችሁን ይባርክ የተባረከ የተቀደሰየትዳር ዘመን ያድርግላችሁ እንደሚያደርግላችሁም አምናለሁ እሰይ ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 ปีที่แล้ว +7

    እማምላክ ከነ ልጆ ትዳርህን ትባርክ የእኛ ተናፋቂ የአብረሃም የሳራ ይሁንላችሁ በተሻለው ከፍታ አየንህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 ปีที่แล้ว

    ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 ปีที่แล้ว

    በታም ደስይላል የአብርሃምና የሳራ ያድርክላችሁ🙏 ❤🥰

  • @ephrembelay3904
    @ephrembelay3904 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስስስስ አለህ ወንድማችን
    ያንተ አይነት ወጣት ለዜጎቻችን ያስፈልገናል!🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩

  • @Alem9287
    @Alem9287 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ እድትሞሸር ስለፈቀደ❤

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስስስ አለህ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እግዚአብሔርን ከፊት ላደረገ እግዚአብሔር ቅርብ ነው! መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ወንድም አለም

  • @selamuheramo5921
    @selamuheramo5921 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኛ ስለመጣ !እንኳን ደስ አለህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃክ እመብረሃን ትዳራቹ ትባርክላቹ ❤❤❤

  • @elsaalebachew4643
    @elsaalebachew4643 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደስ አላቹህ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጠፍተህብን ነበር ። መልካም ጋብቻ የአብረሀም እና የሳራ ይሁን💐💐

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 ปีที่แล้ว

    እንኳን አገባህ ውንድም አለም መልኳም ስየትዳር ዘመን ይሁንላቸው

  • @Senper_media
    @Senper_media ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ብሎኛል❤❤ እንኳን ለዚህ አበቃህ ስነወርቅ❤❤

  • @radewamlo
    @radewamlo ปีที่แล้ว

    ወይይይ በእንኳን በሰላም መጣህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ እግዚአብሔር ያድርግልህ
    ሁሌም ሼር ለማታደርግልን መልካም ሀሳቦች በጣም እናመሰግናለን ።አፕልኬሽኑ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ በማዳም ኩሽናም ብሆን መማር በጣም ደስ ይለኛል ።

  • @abytadey8910
    @abytadey8910 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ መልካም ትዳሪ ወድሜ❤

  • @udhdhb7201
    @udhdhb7201 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ ወንድሜ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉

  • @abebeshumi8421
    @abebeshumi8421 ปีที่แล้ว +12

    ❤❤❤🎉ወንድሜ እንካን ደስ አለክ!!! እንካን ደህና መጣክ !!! እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ የወንድ ልጅ አባት ሆኛለሁ!!!🎉🎉

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว

      Enkuan geta redah

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ለዚኸ ክብር አበቃኸ ፈጣሪ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቹ

  • @rubatourandtravel5486
    @rubatourandtravel5486 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ ወንድማችን🎉🥰🥰 ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🥰🥰ላንተ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Minte_tech
    @Minte_tech 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ውበት ደስ ሲል እግዚአብሔር የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን ❤❤🎉🎉

  • @amanuelhaile9921
    @amanuelhaile9921 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro God bless you I'm grade 11student have a nice day bro keep it up ❤❤❤ don't miss please we have only you live a long thank you bro God bless you Bay

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ ปีที่แล้ว +4

    እንካን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል ለምን ጠፈ እያልኩ ነበረ ትዳረ አላህ ይባረከዉ ሀገራችን ፋቅረ መተሳሰብ ሰላምን ይስጠን

  • @misrebaysa230
    @misrebaysa230 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እና በጣም እናመሰግናለን

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @AoiEoi
    @AoiEoi หลายเดือนก่อน

    ዋው እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ላንተ ያድርግልህ አንተ ለኛ ብዙ አድርገካል አምላክ ላተ ብዙ ያድርግልክ❤❤❤❤

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሰላም መጣክልን 🎉እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ከስኬት መሃል አንዱ ጥሩ ትዳር ነው የተባረከ ይሁን ውለዱ ክበዱ

  • @samrawitmengistu815
    @samrawitmengistu815 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ።መተግበሪያውን ስላዘጋጀህልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ ።ክብር
    ይስጥልኝ።

  • @fikr9286
    @fikr9286 ปีที่แล้ว +6

    የምር እኔም በyou tube በተሌግራም ምትለቀው ሁሉ በጉጉት ነው ምጥብቅህ በውስጤ ምን ሆኖ ነው የጠፈው እያልኩ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን አስተዋይ ብርቱ ሰው🥰 የአብራሂም ሳራ ጋብቻ ይሁንልህቹ.ፈጣሪ ትዳርቹ ይባርክ ለዘላለም አይለያቹ🥰🥰

  • @ygudaygenet
    @ygudaygenet ปีที่แล้ว +1

    የአብርሃምና የሳራን ፍቅር ይስጣችሁ። የተባረክ በረከት፤ ህይወት፤ ምህረት፤ እምነት የበዛበት እድሜ ይስጣችሁ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን ደህና መጣህ ብሮ ዋው ስታምሩ መልካም ትዳር ይሁንልህ ያለቤተክርስቲያን ሥርዓት የሚደረግ ጋብቻ የበቀሎ የፈረሰ ጋብቻ ነው ይላል የቤተክርስቲያናችን ፍትሐ ነገስት መጽሐፍ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጸሎት በርቱ።

  • @solomonhiwot9413
    @solomonhiwot9413 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ግዜ ሰነ ወርቅ እንኳን በሰላም ተመለስክ እናመሰግናለን

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ምርጥ ወንድም መልካም ደስ የሚል የመተሳሰብ ፍቅር የተትረፈረፈበት ጋብቻ ይሁን አሜን። ልጅ ወልዳችሁ የልጅ አይታችሁ ፍቅራችሁ እያደረ አዲስ የሚሆንበት ዘመናችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን አሜን ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውዶች ስለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @betishallema5598
    @betishallema5598 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ማማር ❤️ እግዚአብሔር ዘማናችሁን ይባርክ

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 ปีที่แล้ว

    መልካም እና አርአያ የምትሆን ታላቅ ሰው ነህ፣ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ!

  • @hilinabarbo
    @hilinabarbo ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስስ ያላቹ ሙሽሩች😊😊😊
    የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ❤❤❤

  • @fisehazion
    @fisehazion ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ !! Keep shining