ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚሚዬ የኔ ምርጥ
ፕላስቲክ ማማሲያ ተጠቀሚ ድስቱ እንዳይላጥ እና ኳኳኳ እያለ ቪዲዮሽን እንዳያበላሸው😂
እጅሽ እባረክ እድሜ ለናት እቤታችን ቁጭ ብለን ሞያ እንማራለን ክበሩልኝ
እህቴ የራስሽ ቤት ከዚህ በላይ የተመቻቸ ይኖርሽ ዘንድ ምኞቴ ነው። ምግብ አሰራርሽ ደስ ብሎኛልና እኔም ዛሬ ሰርቼ አመገበዋለሁ። ስለ አባትሽ ያካፈልሽን ትውስታ ደስ ይላል...በርቺልን ለአገርሽም በሠላም ያብቃሽ
አሜን አሜን ማማዬ
ጎበዝ. ተባረኪ.
እናመስገናለን ቲጂ
konjo betam. Tebareki
ቀጥይበት ቆንጅየ
እናትየ ምግቡ ጤናማ ነው እሞክረዋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን።ማማሰያ ግን በእንጨት ተጠቀሚ። ድምፁ እንዴት እንደሚደረግ ሌሎች ቪዲዎዎችን ብትመለከቺ ይረዳሻል ብየ አስባለሁ። ትንሽ ድምፁ ይረብሻል።
እሼ ውዴ
የኔምርጥ ቃላት ያጥረኛል እጥርምጥንያለ ደስየሚል አሰራር
አሪፍ ነው :: እኔ ቤት ብቅ ብላችሁ የኢትዮጵያ ጣእም ያለው ምርጥ ክላሲካል በኪቦርድ (piano) ያቀናበርኩትን ተጋበዙልኝ 🥰
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሠግነው ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ 😍😘 ስለ ድስቱ የምታወሩ ድስቱ ምንም አይወጣለትም ማዳም ቤት የምሠሩበትን አናቅም እንዴ ምነው በአዳዲስ ነው የምንሰራው አላቹሁሳ😂😂😂 ጥሩ አይደለም እንደሰው እናስብ እንጂ ያውም በማዳም ቤት 😏
እንደ ሚመስለኝ ድስቱ ደህና በሆነ ለመበላሸቱ ምክንያት የሆነው ማማሰያው ነው። አየሽ እንጨት ማማሰያ ቢሆን ጥሩ ይሆን ነበር።በተለይ ለጤና።
እህቴ ጠንክሪአይዞሺጎበዝእኔሁልጌዜአይልሺአለሁቪዶሺንአስተያየትግንፅፌግንአወቅምመፀፍስለማልወድነውሌላአይደለምአንችእንኳንበአባትሺእጂበልተሻልእኔአይችሳልጠግበውደማይመለስበትሂዶልነበብስንበአፅደገነትያኑርልሺእህቴ❤❤❤በርች
አመሰግናለሁ የኔ ሚስት
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ከለር ኣለው ። ግን ማን ኣናዶሽ ነው ክክክክ ድስትሽ ምናምን የምቱሉኝ ይሄ የኔ ቤት ኣይደለም ያልሽው በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሓበሻ ኣቃቂር ማውጣት ልማድ ነው ።ስለዚ ቆንጆ ሃሳቦች የሚሰጡሽን እንጂ ለ ኣቃቂር ጊዜ ኣንስጪ ።
Waa Tg batem blmwu nesh
አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ግን ከምን ጋ ነው ይምበላው ክ ሩዝ ጋ ወይስ ከኮብዝ ጋ
በሁሉም ይቀርባል
Tg miss you
Waww
ጨው ረሳሽ
ጎመኑ ኤትጲያ ላይ አለ ወይ
እረ አዎ በደብረ ነው ያለው
እሺ
ሉሉዋ ሉሉዋ አዎ
አለ እማኮ
ማማሳያሽን ቀይሬ የሰውቤት ቢሆንም የብረድስትሽ ጠቁሮይታያል
ሚሚዬ የኔ ምርጥ
ፕላስቲክ ማማሲያ ተጠቀሚ ድስቱ እንዳይላጥ እና ኳኳኳ እያለ ቪዲዮሽን እንዳያበላሸው😂
እጅሽ እባረክ እድሜ ለናት እቤታችን ቁጭ ብለን ሞያ እንማራለን ክበሩልኝ
እህቴ የራስሽ ቤት ከዚህ በላይ የተመቻቸ ይኖርሽ ዘንድ ምኞቴ ነው። ምግብ አሰራርሽ ደስ ብሎኛልና እኔም ዛሬ ሰርቼ አመገበዋለሁ። ስለ አባትሽ ያካፈልሽን ትውስታ ደስ ይላል...በርቺልን ለአገርሽም በሠላም ያብቃሽ
አሜን አሜን ማማዬ
ጎበዝ. ተባረኪ.
እናመስገናለን ቲጂ
konjo betam. Tebareki
ቀጥይበት ቆንጅየ
እናትየ ምግቡ ጤናማ ነው እሞክረዋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
ማማሰያ ግን በእንጨት ተጠቀሚ። ድምፁ እንዴት እንደሚደረግ ሌሎች ቪዲዎዎችን ብትመለከቺ ይረዳሻል ብየ አስባለሁ። ትንሽ ድምፁ ይረብሻል።
እሼ ውዴ
የኔምርጥ ቃላት ያጥረኛል እጥርምጥንያለ ደስየሚል አሰራር
አሪፍ ነው :: እኔ ቤት ብቅ ብላችሁ የኢትዮጵያ ጣእም ያለው ምርጥ ክላሲካል በኪቦርድ (piano) ያቀናበርኩትን ተጋበዙልኝ 🥰
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሠግነው ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ 😍😘 ስለ ድስቱ የምታወሩ ድስቱ ምንም አይወጣለትም ማዳም ቤት የምሠሩበትን አናቅም እንዴ ምነው በአዳዲስ ነው የምንሰራው አላቹሁሳ😂😂😂 ጥሩ አይደለም እንደሰው እናስብ እንጂ ያውም በማዳም ቤት 😏
እንደ ሚመስለኝ ድስቱ ደህና በሆነ ለመበላሸቱ ምክንያት የሆነው ማማሰያው ነው። አየሽ እንጨት ማማሰያ ቢሆን ጥሩ ይሆን ነበር።በተለይ ለጤና።
እህቴ ጠንክሪአይዞሺጎበዝእኔሁልጌዜአይልሺአለሁቪዶሺንአስተያየትግንፅፌግንአወቅምመፀፍስለማልወድነውሌላአይደለምአንችእንኳንበአባትሺእጂበልተሻልእኔአይችሳልጠግበውደማይመለስበትሂዶልነበብስንበአፅደገነትያኑርልሺእህቴ❤❤❤በርች
አመሰግናለሁ የኔ ሚስት
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ከለር ኣለው ። ግን ማን ኣናዶሽ ነው ክክክክ ድስትሽ ምናምን የምቱሉኝ ይሄ
የኔ ቤት ኣይደለም ያልሽው በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሓበሻ ኣቃቂር ማውጣት ልማድ ነው ።ስለዚ ቆንጆ ሃሳቦች የሚሰጡሽን እንጂ ለ ኣቃቂር ጊዜ ኣንስጪ ።
Waa Tg batem blmwu nesh
አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ግን ከምን ጋ ነው ይምበላው ክ ሩዝ ጋ ወይስ ከኮብዝ ጋ
በሁሉም ይቀርባል
Tg miss you
Waww
ጨው ረሳሽ
ጎመኑ ኤትጲያ ላይ አለ ወይ
እረ አዎ በደብረ ነው ያለው
እሺ
ሉሉዋ ሉሉዋ አዎ
አለ እማኮ
ማማሳያሽን ቀይሬ የሰውቤት ቢሆንም የብረድስትሽ ጠቁሮይታያል