በአዋዜና በቅመም የአበባ ጎመን ጥብስ |Spiced roasted cauliflower with pepper powder paste [awaze ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2020
  • በአዋዜና በተለያየ በቅመም የአበባ ጎመን ጥብስ አዘገጃጀት
    Spiced roasted cauliflower with pepper powder paste [awaze ]
    • Ethiopian food how to ... የአዋዜ አሰራር

ความคิดเห็น • 53

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜሉ አስገራሚ ስራዎችሽን ማየት ሱስ ነው የያዘኝ በጣም ጎበዝ ልጆቼምን እየሰራሁላቸው በጣም ወደውት እየበሉ ነው

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 3 ปีที่แล้ว +2

    ትሩ ለዓን ደስ የሚል የአበባ ጎመን ጥብስ አስራር በቆንጆ አድርግሽ ስላሳየሽ እኔ በግሌ አመስግንብሻለሁ። ጥሩ ባለሞያ መሆንሽን በአስራርሽና በአቀራረብሽ ማየት ይቻላል።
    ይህን ቆጆ ሞይሽን በመጽሐፍ መልክ ጽፈሽ ማቅርብ ትችያለሽ። ከአነጋገርሽ ስገምት ጥሩ አማርኛ ስለምትናገሪ መጽሐፍ በትር አማርኛ መጻፍ ትችያለሽ። መጽሀፉን ስትጽፊ መጀመርያ ስለተለያዩ የኢትዮጵያ ቅመሞች አስራር በመቀጠል ስለ እያንዳንዱ የምግብ አስራር በዩቲዩፕ ላይ እንደምትገልጭው አድርገሽ ብትጽፊና ብታሳቲም እንደኛ የኢትዮጵያ የምግብ አስራር በመጽሐፍ መቅረቡ ሁለተኛ ከመጽሐፉ ሽያጭ የምታገኝው ገንዘብ ቀላል አይደለም። አስቢበት።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      መሀመድ በጣም አድርጌ አመሰግናለው በቅንነት መንገዶችን ስለጠቆምከኝ እግዛብሄር ያክብርልኝ አስባለው

  • @asnisweettube
    @asnisweettube ปีที่แล้ว

    ሳላም ለዚህ ቤት ዋውውው በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ ጎበዝ በርች🥰🥰🥰

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍👍

  • @yodityifru4639
    @yodityifru4639 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉ እምትሰሪው ምግብ ሁሉ ጤናማ !!
    በጣም ነው እምናመሰግነው
    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉዬ ነው
    ጨዋታው💐🌸

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው!!! እናመሠግናለን

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 ปีที่แล้ว

    Yasgomejal emokrewalehu thank u Melly.

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 2 ปีที่แล้ว

    wow!! ልዮ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ👍👍👍

  • @user-ks2xb6qg2l
    @user-ks2xb6qg2l 3 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባረክ ውድ ነገር

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን።
    ተባረኪ🙏🎄🎄መልካም ልደት ይሁንልን።

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wow looks delicious and yum 😋 Thank you for sharing Melaye 👍🥰❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሜሉየ የአበባ ጎመን ከቤቴ አይጠፋም በጣም ነው ይምወደው እጅሽ ይባረክ 🙏 ላይክ ሼር ውዴ

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Maila my dear looks so delicious and yummmm thank you for sharing 🙏❤️🎄

  • @yodityifru4639
    @yodityifru4639 3 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ እናመሰግናለን.

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah melly hulame serash harife new berchi

  • @user-pn5lb1qu4i
    @user-pn5lb1qu4i 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil new thanks again and again.

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy yummy 😋 thanks for sharing 👍

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    wawu bexami new miyamiraw ijshi yibareki

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ነው 👌😍

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ፡ እጅሽ ይባረክ፡

  • @zinashtesema9578
    @zinashtesema9578 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆነው

  • @belaineshtsadik1474
    @belaineshtsadik1474 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ሞያሽ ልዩ ነው:: አገላለፅሽ ደስ ይላል:: ተባረኪ ከነቤተሰብሽ አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    Melat ! If you prepare the spices and oil in jug and then mix them in a big bowel or rosting try will be much easier. anyway you do well . Bravo! Bravo! Gobeze!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    Merry Christmas 🎄🎁

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @HappyLighthouse-tv6zu
    @HappyLighthouse-tv6zu 5 หลายเดือนก่อน

  • @etaferawmoga2445
    @etaferawmoga2445 2 ปีที่แล้ว

    Megibochesh beta yimeachugal Kelal aserar new yeamitasayin thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው እታፈራሁ

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት ብጣም ባለሞያና በጣም ነው የምናመስነው 💋🌹

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 ปีที่แล้ว

    it’s looking yummy great job i can wait to try it god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ለለውጥ የሚሆን ነው የተለመደው በዘይት መጥበስ ነው ይህ ግን በጣም ጤናማ ነው እጅሽን ይባርከው።

  • @semegnwondmiu6442
    @semegnwondmiu6442 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's nice

    • @zuzumulug8340
      @zuzumulug8340 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
      ሜሉ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነው ሰናፍጭ ጤፍ እሚመስል አለ።

    • @semiraberhan1866
      @semiraberhan1866 3 ปีที่แล้ว

      Tank you, can u show us how to make awazi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁንም አመሰግናለው@ዙዙ የት? ሰሚራ የመግለጫ መስጫ (description)ላይ ሊንክ አስቀምጫለው ቀደም ብዬ ስለሰራው እንዳልደግምባችሁ ብዬ ነው

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ከመልኩ ያስታውቃል 🥰🥰

  • @MillionZenebe
    @MillionZenebe 3 ปีที่แล้ว

    Hi Melly - thanks, can you show us how you make the Awaze?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሀይ ሚሊዮን አመሰግናለው.....
      የመግለጫ መስጫ ሳጥን (description) ላይ ሊንክ አለ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    አበባ ጎመን በልዩ አሰራር የሚጣፍጥ ይመስለኛል? ሜሉዬ እሞክረዋለሁ Thank you🙏🏾🎄🎁

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Edet konjo aderegesh new yeserashew gobez ehete bercilegn beteseb hognalehu

  • @agereteshager2792
    @agereteshager2792 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትየ እንጀራ በጣም አስቸገረኝ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @mekdesmekonen642
    @mekdesmekonen642 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽሽሽሽሽሽሽሽ ስለ እንጀራሽ ንገሪኝ ተቸገርኩልሽ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 ปีที่แล้ว

    አዋዜ ምንድን ነው እህት የተፈጨ ቲማቲም ማለት ነው

  • @haniwed2939
    @haniwed2939 ปีที่แล้ว

    ሜላት እንዴት ነሽ ታኢኒ ተሠርቶ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል? ወዲያው ነው መበላት ያለበት?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አይደለም ካሸግሽው ለአመት ይቀመጣል ካላሸግሽው ፍርጅ ውስጥ ለወር ያህል ይቀመጣል ዘይት እና ሰሊጥ ስለሆነ ይቆያል

  • @user-tf9qe9uh3f
    @user-tf9qe9uh3f 3 ปีที่แล้ว

    መልክ ስጠን እንጅ ሙያ ከዩትዩብ

    • @Adiss27
      @Adiss27 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk k gorebet neber ahun demo ke TH-cam hone