ከመጠመቃችን በፊት ኃይማኖታችን ምንድነው???....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 839

  • @mesimesi2532
    @mesimesi2532 6 ปีที่แล้ว +160

    ይህን ስብከት ሁሌም ባዳምጠው አይሰለችም የዛሬ 4 አመት አካባቢ አስሪወቸ ክርስትያን በመሆኔ አይወዱም ነበር ና ሊያሰልሙኝ የልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም አንድ ቀን ግን በሙስሊም ጋደኞቸ እንድስለም ሊያሳምኑኝ ቁራንና የሙስሊም መምህራን በዩትብ እንዳዳምጥ ያሳዩኝ ነበር እና ይሄን ጥያቄና መልስ እንድ ቀን ስዳምጥ ዋልሁ ከዚያ ቀን ጀምሮ ማህተቤን ሳልበጥስ እንዳጠብቃት ምክንያት ሆነኝ ወንድማችን ምህርት አብ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ምፅናናበት ትምህርት ነው አሁንም በአህዛብ ሀገር ብሆንም ግን በሀይማኖቴ ብዙ ነገር ቢሉኝም ብዙ ጥያቄ ቢጠይቁኝም መመለስ ችያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከክርስቶስ ፍቅር ማንም የሚለየን የለም

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እህት

    • @rakiggcgfyhhygb7942
      @rakiggcgfyhhygb7942 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @taibamohmmad4594
      @taibamohmmad4594 5 ปีที่แล้ว +3

      AmenAmenAmen

    • @csrffgddggdrt4180
      @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ ማማዬ አሁንም አጥብቀሽ ያዣት

    • @birtukanbirtukan8814
      @birtukanbirtukan8814 5 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ከነሱ ይጠብቅሽ አይዞሽ በርቺ ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለይሽ ጽኑ ሁኚ ሁለት ግዜ ሞት የለም

  • @meronkalayu1425
    @meronkalayu1425 6 ปีที่แล้ว +137

    የድንግል ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tiatiaa8393
      @tiatiaa8393 5 ปีที่แล้ว

      Betam naw miwodek kerase endem lante yuhuni mikenatu bate mikenat buzu saw ledone yechilal silezi hule edimena tena hule minote naw emebeti mariyame be milijaw titebike selamiheni yebiza 😘😘😘💚💛❤🇧🇯

    • @brhane4371
      @brhane4371 5 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይባርክ ለመምህራችን

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 5 ปีที่แล้ว

      kalehiwet..yasemaln..wedmachi..yagelgloth..zemen..ybarek

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ እውነት ነው!

  • @israelmekonen826
    @israelmekonen826 6 ปีที่แล้ว +497

    በእውነት ይሔ ስብከት ሙዚቃ ቢሆን ኖሮ ስንት like and Share ይኖረው ነበር ኦርቶዶክስ ወገኖች አሁንም ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @samri_yedenglemaryamlej6670
      @samri_yedenglemaryamlej6670 6 ปีที่แล้ว +9

      Israel Mekonen አዎ በጣም ሁሌ ስብከት ስሆኑ ሰው አይኖርም በጅ የያዙት ወርቅ ሁነብን ነዋ ልብ ይስጠን እንጂ አሜን

    • @israelmekonen826
      @israelmekonen826 6 ปีที่แล้ว +1

      @@samri_yedenglemaryamlej6670 እውነት ነው እህት

    • @samrienafaniyasekanalewyen6395
      @samrienafaniyasekanalewyen6395 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @ወለተማሪያም-ፀ5ከ
      @ወለተማሪያም-ፀ5ከ 5 ปีที่แล้ว +2

      Israel Mekonen አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ትክክል ሰወች ስንባል እውነትን ሳይሆን ውሸትን ነው አምነን ምንቀበል ፈጣሪ እውነትን የምናምንበትን ንፁህ ልብን ይስጠን

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 5 ปีที่แล้ว +1

      በእውነትቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እናተን የሰጠን እግያብሄር ይመስገን የዲግል ማርያምልጂ

  • @የድንግልልጅወለተመድኅን
    @የድንግልልጅወለተመድኅን 6 ปีที่แล้ว +64

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @hgfjjgjgg1906
      @hgfjjgjgg1906 6 ปีที่แล้ว

      በእውነትመምህራችንቃለህይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልህአሜንአጥንትየሚያለመልምትምህርትኦርቶዶክስበመሆኔእድለኝነኝእግዚአብሄርይመስገንአሞንአሜንአሜን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 5 ปีที่แล้ว +20

    የሀይማኖት አርበኛ መምህር ምህረትአብ አሰፋ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 ปีที่แล้ว +57

    *አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያዛኝቱ ያለህ እመብርሀን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ በጣም የምሳሳልህ መምህር አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ስር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ብቻ ቃላት ያንሰኛል ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን⛪⛪⛪❤❤❤*

    • @እሕልማራምእሕተማራምአባታ
      @እሕልማራምእሕተማራምአባታ 6 ปีที่แล้ว

      አሜን።አሜን።አሜን።ቃለሒወት።ያሠማልን።እዳተ።አይነት።ወድ።አሁንም።ይወለድ

    • @shhjsjbdhhdjd7004
      @shhjsjbdhhdjd7004 5 ปีที่แล้ว

      ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 5 ปีที่แล้ว

      yhen...sbcet..degme..degagme..badamtewu..ayselecheqim...kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..

    • @samsrober5911
      @samsrober5911 5 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @የስደትስንቄድንግልእናቴ
    @የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 ปีที่แล้ว +40

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ ደስስ ስትሉ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ያሃያላን ሃያል የጌቶች ጌታ አምላካችን እግዚአብሄር ተመስገንልን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ህግህን አክብረን ትዕዛዝህን ጠብቀን የምንኖር ያድርገን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጰ8ጠ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጰ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ባዳምጠው ባዳምጠው ያልጠገብኩት ሥብከት ነው ለመምሕራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያግልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ያርዝምልክ ወንድማችን ኦርቶዶክሥ በሐሆኔ እኮራለው እሥቲ እኔም የሚል like ያርግ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 5 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ሰው በጠፋበት ዘመንሁሉ የራሱን ሰው ያዘጋጃል መምህራችን እድሜናጢና ይስጥህ ኦርቶጆክስ ለዘላለም ትኑር

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 ปีที่แล้ว

      Adwa አድዋ አድዋ .AMENAENAMEN❤💛💚💖💖🙏🙏

  • @እኔየማርያምነኝማንምአይለ
    @እኔየማርያምነኝማንምአይለ 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይድልልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለይ ትኑር አሜን፫

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +20

    ብርቅየ የተዋህዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶ እድሜና ፀጋውን ብዝትትትትትት ያድርግልህ ።

    • @alemeyayaew2604
      @alemeyayaew2604 5 ปีที่แล้ว

      ሙስሊሞች ልቦናችሁን ይመልስላችሁ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ድንግል ሆይ አማልጂኝ ድንግል ሆይ አማልጂኝ kkkkkhahaha eyesusi be wonugeli layi enidihi biluwali"" ene nebiyi neyi gini enide fetari yameleksiyi menoriyawuu gehanemi new!!! bilo asitemiruwali enanite oritidoxochi siniti new amilakachihuu?! yemitamelikuti mariyamini eyesusini tabotini silaseni kidusi mikaeekini kudusi gebirielini abune tekile hayimanoti enezihini yameleke fetariwuni yekeda new menoriyawuu gehanemi new bilo eyesusi asitemiruwali!!! geneti megibati yefelege ene ena enate yeyazinewuni ye nebiyatochi hayimanoti yehonewuni esiliminani teketeluu bilo eyesusi be wonigeli layi asitemiruwali!! yihini haki yemiyawukuti kesochuu nachewuu debikewachihuwali

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም ሁሌም ብሰማው የሚያስደስተኝ
    አቤቱ ተሳስተው ከሚያሳስቱ አጥፊወች አንተ ጠብቀን .እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ክፈትላቸው አሜን አሜን አሜን

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 5 ปีที่แล้ว

      ክርስትያን ያረገኝ የድንግል ልጅ ይመሰገነው

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ገነተማርያምየድንግልልጅየ
    @ገነተማርያምየድንግልልጅየ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ
    ያገልግሎት ዘመንህ ረጅጅጅጅጅጅም ይሁን
    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህረቸን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር አምላክህ ይጣበቀልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

    • @shammakhaled9069
      @shammakhaled9069 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ እናተ እደዉ የማትነቁ

    • @SD-pr6km
      @SD-pr6km 5 ปีที่แล้ว

      Shamma Al Hayyas
      ስድብምንአስፈገ እውነትን እደሆነ መቀበል አቅቷችኧል

    • @OpopOpop-sc4oy
      @OpopOpop-sc4oy 4 ปีที่แล้ว

      M

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km 5 ปีที่แล้ว +21

    የኦርቶዶክስ እምነት እኮ ሰላም ነፃነት የዘላለም ህይወት ፍቅር የተሞላበት ሀይማኖቴ የናትና አባቴ

  • @ጉኒመሠለየእግዚአብሄርልጅ
    @ጉኒመሠለየእግዚአብሄርልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ብሠማው ብሠማው የማይጠገብ ቃል እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማቺን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም ቃሉ በአይምሮአችን ይደርብን አንተንም አእወቀት ጥበብን ይብራልህ

  • @addisbeyene5190
    @addisbeyene5190 5 ปีที่แล้ว +12

    ፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw1520 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ምን አይነት ድቅ ትምህርት ነው መምህራችንን ምህረተአብ አሰፋን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን

  • @shafishafi3812
    @shafishafi3812 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይኼን ስብከት ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም በእውነት እግዚሐብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋሁን ያብዛልን ከቤተሰቦቹጋር ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ዘ2በ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ዘ2በ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛል መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የተዎህዶ እንቁ መምህር

  • @melatmelat3620
    @melatmelat3620 5 ปีที่แล้ว +19

    ምህረትአብ እደት ብየ ልግለጽህ ቃላት የለኝም በአንተ ላይ አድሮ ላስተማራን እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @እመብርሀንጠበቃዬነሽድንግ
    @እመብርሀንጠበቃዬነሽድንግ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኣቤት ስብከቱ በደስታ ፍንድትትት
    ባለ መሞከሩ ኣሞራው ደሮ ሆነ ሞተ !
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ ምምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን ጀሮ ያለዉ ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል 👈 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 100%❤✅

  • @الاللل-ج6د
    @الاللل-ج6د 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ለናተም ፀጋ በረከቱን ያድልልን በጣም የምጎጎው ትምህርታችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @adeyabebaw2785
    @adeyabebaw2785 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት በዘመናቸው ይባርክልን

  • @mickeyabnet11
    @mickeyabnet11 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምትሆን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛሎት
    በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @የዲቲቅምጥል
    @የዲቲቅምጥል 5 ปีที่แล้ว +11

    ይህንን.ስሰማ.ፈጣሪ.ቶሎ.ለሀገሬ.አብቃኝ.አምላኬ.ብየጸለይኩ.መምህራችን.ፈጣሪ.ያቆይህ

  • @enatuae74
    @enatuae74 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያቆይልን በቤቱ ያፅናህ

  • @መክሊትነኝየወሎልጅ
    @መክሊትነኝየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተዋህዶ አይማኖቴ የጥንት ነች የናትና አባቴ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤

  • @ማርያምእናቴ-በ6ሐ
    @ማርያምእናቴ-በ6ሐ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ

  • @rukiyaruku4799
    @rukiyaruku4799 5 ปีที่แล้ว +11

    እድሜ ጤናም አቡዝቶ ይስጥህ እርቶዶክስ በመሆኔ ሁሊም እኮራአለው እግዚአቡሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን። በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በመምህራችን ላይ አድር የመከረን ያሥተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @DDd-mz6jk
    @DDd-mz6jk 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እዲሚ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠህ ወድሜ እዳተ ያሉትን ያብዛልን አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህራችን ቃሊዎት የአሰማልን በጣም ነው የገባኝ ፀገውን የአብዛልህ የተዋህዶ አንበሳ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว +36

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ganoh1236
      @ganoh1236 6 ปีที่แล้ว

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @ኢ_ሲያና
      @ኢ_ሲያና 5 ปีที่แล้ว

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bitewdagnaw7315
    @bitewdagnaw7315 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን።

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 5 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ መሁን መታደል ነው መምህራችን ምህረታብ ቃልህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @fhhf7500
    @fhhf7500 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በዉነት በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ተስፋ መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን ብተቸማረሬ አንተ መምህር ወስጤ ነህ የምታስተምራቸው ሁሉ ስሰማቸው እንደ ምግብ ያጠግቡኛል

  • @ይሁንለበጓነው
    @ይሁንለበጓነው 5 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ትምህርት ተሎ ይገባኛል በእውነት ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በስማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ፫

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
    @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት የሰማን መ/ር ምህረታአብ አሰፋ የአገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክ እንደርስወት ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ አሜን(3)

  • @የህይወቴብርሃንእመብርሀን
    @የህይወቴብርሃንእመብርሀን 5 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!!

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      የህይወቴ ብርሃን እመብርሀን የህይወቴ ብርሃን እመብርሀን eyesusi be wonigeli layi menigisite semayatini yemiworisuti 1 fetariyachewuni yamelekuti eneziya yenebiyatini hayimanoti yehonewuni esiliminani yeyazuti nachewuu bilo be wonigeli layi nebiyuu mohammedini pbh!! eniditiketeluu azuwali!!! menigisite semayatini yemayiworisuti eneziya fetariyachewuni keditewuu mariyamini eyesusini tabotini kidusi mikaeelin kidusi gebirieelini yamelekuu menoriyachewuu gehanemi new!!! bilo asitemiruwali!!! yemiyasazinewuu oritodoxi yeyazechihuu emineti gehanemi yemiyasigebawuni fetari yetekadebeti yaboti mariyami eyesusi kudusi mikaeeli kidusi gebirieeli abune tekile hayimanoti yemimelekibetini!! enatiwa churichuwani sayihoni eyesusini teketeyi genetini kasebishi eyesusi teketeyi yalewuni yenebiyatochi hayimanoti yehonewuni esiliminani teketeyi

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተ አብ እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሠማልን የእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያኑርህ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህር እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥችሁ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ
    @ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 5 ปีที่แล้ว +60

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @yahshyradyah6019
    @yahshyradyah6019 5 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ የሆንን በሙሉ ልናዳምጠው የሚገባ ስብከት ነው እነዚህ አሳቻኝ ተሳስተው ያሳስታሉ
    መምህሬ በስብከቶችህ ብዙ መልስ መመለስ ችያለሁ ድንግል ማርያም አትለይህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @BebeBinder
    @BebeBinder 5 ปีที่แล้ว +1

    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
    20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
    21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
    36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም

  • @ገነተማርያምየድንግልልጅየ
    @ገነተማርያምየድንግልልጅየ 6 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት እንደት ብየ ልግለፀው
    ተመስገን አምላኬ እንኳን ኦርቶ ዶክስ አደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @ወለተመድህንየሚውደውየስላ
    @ወለተመድህንየሚውደውየስላ 5 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ። እንዳንተ የሚመስለው መምህራችን ርጅም እድሜ እና ጥና ይስጥህ እኔ የንተ ስብከት ይሁን መዝሙር ሲስማ ብውስጤ የለው ሁሉም ነገር የማስጨንቅን ጠለትየ ይጠፋል

  • @ቤተልሔምቤተልሔም-ወ4ቀ
    @ቤተልሔምቤተልሔም-ወ4ቀ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስየሚል ቴምህርትነው መምህር እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመነህን ይባርከው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ቤተልሔም ቤተልሔም oritodoxochi tasazinusalachihuu?! kene yebeleti yemiyazinewuu fetari esuu yuzenilachihuu!!! ketitesawuni menigedi yimirachihiuu!!! enanite yeyazachihuti hayimanoti eyesusi be wonigeli kasitemarewuu wuchi yehonewuni eyesiusi gehanemi yasigebali yalewuni fetariyachihuni keditachihuu yemitamelikuti mariyamini eyesusini tabotini silaseni kidusi gebirieelini kidusi mikaeelini abune tekilehayimanotini enezihini yameleke menoriyawuu gehanemi new !!!! geneti megibati yefelegachihuu ene ena enate yeyazinewuni yenibiyatochi hayimanoti yehonewuni esiliminani teketeluu bilo asitemiruwali!! eyesusina mariyami musilimochi neberuu!! kedimo wonigeli layi eyesusina mariyami kirisitina tenesitewali yemili yeti ale?! ye kirisitina hayimanotini yametawuu pawulosi new!!!

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
    @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 ปีที่แล้ว

    በውነት ወድማችን
    መምህራችን ምርት አብ ቃለ ህይውት ያሰማልን
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
    ድግል ማርያም አትለይህ
    በመገድህ ሁሉ ትውደምልህ
    በጣም ደስስ የሚል ትምህርት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጠ9መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጠ9መ 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን
    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ ተስፋ መንግስት ሠማይትን ያዉርሥልን👏👏

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህር ምህረትአብ ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
    የድንግልማርያምልጅ ከዚህምበላይ እቀቱን ያብዛልህ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን።

  • @fkrblehetragne6558
    @fkrblehetragne6558 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት መምህራችን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልክ ያንተ ስብከት ሳዳምጥ በቃ ውስጤን ሰላም ያገኛል ከምንም በላይ እግዚአብሔር ነው ሰላም የሚሰጥ ከእግዚአብሔር በታች ደሞ የእውነት መምህራችን ሁሉም ስብከቶችህ ሰላም ይሰጣሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወማርያምየቅዱስማካኤልልጅ
    @ወማርያምየቅዱስማካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድመና ጤና ይሰጠልን

  • @nebyattesfay8266
    @nebyattesfay8266 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን አሜን ኦርቶዶክስ ለዝላልም ቱኑር አሜን

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አጥንት የሚያለመልመዉን የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስዝናል ሕያወቁ ክህደ ት ሰላም መንህራችን ጌታ ሆይ ከህያወከሁ ክህደት አድነ ን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @gf-ik2xs
    @gf-ik2xs 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ይህ ትምህርት ሳይ በጣም ልቤ ይተርካል ኦርቶዶክስ ያድርከኝ አምላኬ ክብር ተመስገን

  • @hewajhewaj8256
    @hewajhewaj8256 5 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ያላወቅነውን እንድናውቀው አድርገኸናል አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว +3

    ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      የቀጥተኛዋ የተዋህዶዋ ነኝ ድንግልን ይዠ ምን አጥቸ kale hiwoti yemibalewuu eyesusi geneti yemitigebubeti 1 fetarini mamileki ena be nebiyuu mohammed mameni new bilo wonigeli layi asitemiruwali!!! enanite gini yeyazachihuti hayimanoti eyesusi fetariwuni kedito mariyamini eyesusini kidusi mikaeelini kidusi gebirieelini tabotini yameleke menoriyawu gehanemi new bilo be wonigeli asitemiruwali enanite yeyazachihuti hayimanoti gehanemi yemiyasigebawuni ye eyesusi hayimanoti yalihonewuni kirisitinanani!!! kirisitina hayimanotini yametawu eyesusi karege behuwala pawulosi new!! ye eyesusina mariyami hayimanoti yenebiyatochi hayimanoti yehonewuu esilimina 1 fetari bicha yemimelekibeti yegeneti megibiya new!!

  • @መዓዛፃዲቅ
    @መዓዛፃዲቅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ተሰፍ አምናድርጋት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛላቹ አሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአላም ትኑር አሜን ፫

  • @saralamar5261
    @saralamar5261 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @selammekuriya9189
    @selammekuriya9189 5 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ስብከት ውይ እንዴው እመብርሀን በሄድክበት ትከተልህ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ

  • @ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ
    @ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋውን ይብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘምንክን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን በእውነት የከበረ እንቁ ነህና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እውነት በጣድ ድስ የሚል ስብከት ነው እኔ ድጋግም ነው ማዳሚጠው ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በስድስት ሀገር ያልችሁ ስላም ለእናንተ ይሆን በላም ለሀገርችን ያብቃን ፍጣር ግን ደራማ በሆን comment like sherr ተደርጋላችሁ ግን ለምን ለአለማውይ እንዴምንስጥ ለምን ለእምነታችን በናድርግ መልካም ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @dribadarega9652
    @dribadarega9652 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድመና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ማስተዋልን ያድለን

  • @ሳምሪየኤልሻማዋ
    @ሳምሪየኤልሻማዋ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን መምህራችን አይናች ነህ

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @heetoyamohammad8624
    @heetoyamohammad8624 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን መምህራቺን ሁሌም ኑርልን እግዝያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
    @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ 5 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ ስብከት ብሰማው አልጠግበውም አባታችን እድማቸው ይርዘም

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን። አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድቅ ነው በተለይ በምሳሌ የሚያስተምሩን የዘመናችን ድቅ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
    ለነሱም ልቦና ያድላቸው ልኡል እግዚአብሔር አሜን።
    ባለመሞከሩ አሞራው ዶሮ ሁኖ ሚተ..😂😂 ብዙ አስቆኛን ግን እውነታውን ሳስብ አዝንላቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመልሳቸው አሜን ትምህርቱን ላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @تينالمتينالم
    @تينالمتينالم 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ና ጤና ለመምህራችን ምህረት አብ አሠፍ

  • @tgtg2574
    @tgtg2574 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሳማልን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልክ

  • @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም
    @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረትኣብ የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @dir204
    @dir204 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችንን እግዚአብሔር። በጤና በእድሜ ያቆይልን። ዘመንህን ድንግል ትባርህልህ

  • @martaetiopia7812
    @martaetiopia7812 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ቃሌ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አቤት የተዋህዶ ልጅ መሆን እንደት ደስ ይላል

  • @NiceNice-lj6nk
    @NiceNice-lj6nk 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን መሚህራችን ዕድምና ጠና ይስጥልን ኦርቶዶክስ በምሀንየ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ስብከት ነዉ መህምራችን እረጅም እድሜ ይስጥ ልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ 💖💖💖💝💚

  • @senayitminaj6721
    @senayitminaj6721 5 ปีที่แล้ว +9

    Amen
    Amen
    Amen
    ❤❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @አዲስአመት-ቀ6ለ
    @አዲስአመት-ቀ6ለ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ይመስገን ለስሙ አጠራርይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልል 👏

  • @በዕንተማርያምምሀረነክርስ
    @በዕንተማርያምምሀረነክርስ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነት ፀጋውን ያብዛለወት በጣም አሪፍ ትምርት ነው አጥንት የሚያለመልም ትምህርት

  • @asaa9661
    @asaa9661 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረትአብ በዉነትቃለሂወትን ያሠማልን ያገልግሎትዘመንህን ያርዝመዉ እድሜህን እደሀረግያርዝመዉ

  • @ሰላሜነሸድንግልእመቤቴ
    @ሰላሜነሸድንግልእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህር ምህረተአብ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @simayi9885
    @simayi9885 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አመን አሜን አሜን ቃሌህዉት ያሴሜል መምህራችን

  • @dvhufvh8125
    @dvhufvh8125 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድማቸው ይርዘም
    ኦርቶዶክስ መሆን በእውነት መታደል ነው!!!!!!! ቃለ ሂወት ያስማልን!!!

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለመምህራችን ምህረተ ዓብ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን የአለም ብረሐን ፀንታ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ
    @ሄልዳናጓልትግራይዋሕሎናፍ 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን አባታችን በእውነት የዚያ ስብከት ሲሰማ አልጠግብ አልኩ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 መቸ ይሆን ወደ ሀገር ገብቼ እንደዚህ አይነት በረከት የሚሰማው

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi420 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ይህን ስብከት ስንቴ አዳመኩ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏💞✟💞✅