ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተገብዉን እርምጃ ስለማይወሰድ ነገ ይፈታሉ ተመልሶ እዛው ስርቆሽ ቦታ ይገኛሉ:
ፖሊሶቻችን በርቱ፣ የህግ ባለሞያዎች 😢 አስፈላጊውን ቅጣት ይስጡ፣ አስተማሪ ቅጣት!!!
ኢትዮጵያውያ እኮ የወንጀለኛና ገዳይ ሃገር ሆናለች ምን ህግ አለ በየቦታው ወንጀል ሲሰራ ዴንታ የላቸውም ህዝብ ወቶ መግባት አቃተው እግዚአብሔር ህዝብን በስልይም ወቶ ያለስጋት እንዲገባ ታማኝ ለሃገሩ የሚስራ መንግስት ያምጣልን
ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ስሙ ገደል ግቡ የሚባለው ሠፈር አቦ ቤ/ክ አጠገብ ብዙ ሌቦች እየዘረፉወደ ጫካው እየገቡ ስለሆነ ያንን ቦታ እባካችሁ ተከታተሉልን
ቻይና ካንፖ ቆሼ የሚባል ቦታ ላይ ስልክ እያወራሁ ከጆሮዬ ላይ ቀምቶኝ ሲሄድ ተከትዬ ወንዙ ውስጥሁሉ ገብቶ አመለጠኝ በዛን ሰዐት ከቀለበት መንገዱ ባሻገር ፖሊሶች ነበሩ እያያቹህ ለምን ዝም አላቹህ ብዬ ስጠይቃቸወ የኛ ክፍለከተማ አይደለም ቆሬ ነው እኛን አይመለከተንም ነው ያሉኝ በሁለተኛው ቀን ተደውሎልኝ መታወቂያና መንጃፍቃዴን ወድቆ አግኝተ ነው ብለው ቆሬ ባጃጅ ማዞሪያ ከአንድ ሴትዪ ተቀብዬ ነው የሄድኩት ያአካባቢ የተሰረቀ ስልክ ተቀባዪች የሌባ አባሪዎች ሰፈር ነው ተራአስከባሪ ተብዬው ደላላው ሁሉም ተባባሪ ነው ።
ብራቮ ፖሊስ❤
ኧረ መስካሪዎች አያድርስ ብትሉ ምን ይመስላችኃል ማንም ሰው ከቤቱ ሲወጣ እሰረቃለሁ ብሎ አያስብም አጉል ፍርድ ጥሩ አይደለም
እግዚአብሄር ያጋልጣቸው ሳይሰሩ መብላት የለመዱ አመፀኞች ተገቢ ቅጣት ሊቀጡ ይገባል ሰው እንደልበ መውጣት አልቻለም ወዲያው ሰለሚፈቱ ነው። እስራቱ ጠንከር ማለት አለበት
የሁለት ወር እስራት ተፈርዶበታል ብላችሁ ስታቀርቡ ታሳፍራላችሁ ታድያ ምኑ ነው አስተማሪ የሚሆነው
በመኪና ተደራጅተው እየዘረፉ ምን ሆኑ ሁለት ወር ቅጣት ነው እረፍት ቀልድ
ለፖሊሶች፣ወንጀለኛን በሚዲያ ሥታቀርቡ ግማሹን ከነምሥሉ ታቀርባላችሁ የበለጠውን፣ሥታቀርቡ አትታዩም ፣በተለይ ከባድ ወንጀለኞች አይታዩም ይህ ከምን አንፃር ፣ነው።
ሞባይ ባገራች ላዝነው ሞባይል የሚሰርቅእጅ ይቆረጥ
እጅ እንኳን አይሆንም።የሰው ልጅ ክቡር ነው።
አይ አዲስ አበባ የሌቦች ከተማ ብያታለሁ ምክንያቱም የዛሬ ሁለት ዓመት ኢትዮጵያ መጥተን ነበር ግን ባለቤቴን የገዛ ቤተሰቦቹ የያዘውን usa dollar ምንም ሳያስቀሩለት ነው የሰረቁት ስለዚህ አዲስ አበባ የሌቦች ከተማ ብያታለሁ!!!!
በጠራራ ፀሐይ በዳ/ም ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የመኪናዋን ባለቤት እጇን በሎሚ ጨብጦ አፍዝዞ መኪናዋን ሠርቆ ሄዶ ጠፍቷል ለፓሊስ በዕለቱ ቢመለከትም ደብዛው ጠፍቷል።ያውም ፎቶው በፖሊስ እጅ እያለ። ይህ የፈረንሣይና የሽሮሜዳ ፓሊሶች ድክመት ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ ጠባቂ ፖሊስ አለደ?
በውጭው አለም ዎድቆ ብታገኝ አትነካም ተደውሎ ይስጠዋል ጉድ አይ ኢትዮጵያ መከራሽ የበዛ ሃገር
ምን ይሻለናል።አንገታችንን ስንጠነቀቅ።በጠረባ እግራችንን።ከፊት ስንጠብቅ ከኋላ በጬቤ ቂጣችንን።በአየር ላይ እንብር እንዴ።ወይ ጊዜ
አይ የኢትዮጵያ ፖሊስ በቃ ዘረኝ ሆኖ ቀረ አስመሳዪች
እኔ የምገርመኝ ምን አይነት ቀለል ያለ ፍርድ ነው ያለው ያሳዝናል የፖሊሶቹ ልፋት አይሆንም
መንግስት አግቶ አይን አውጥቶ ገንዘብ ይቀበል አይደል እንዴ የተራ ሌብነት ምን ያስደንቃል።
እኔ እዉነት እላቸሁኋለሁ ፖሊስ ብዙአመርቂ ስራአይሰሩም እኔ በራሴ አጋጥሞኝ መኪናሰብረ እቃወስደዉ ሂደን አመለከትን ሊባዉ እየደወለ መቶሽብር ክፈሉና እቃወን እንመልስለን እያሉንነዉ ብለን አመለከትት ምንቢሉጡሩነዉ እዳከፍሉ ስልኩአለን ብለንነገርን ስልኩ ምንዋጋለዉ በፊቅ መታወቂያነዉ የሚያወጡት ሴሙን ነዉ ያለን ካድፎፖሊስ የማይጠበቅ ንግር እደዚህ ያሉ ፖሊስ እያሉ እደት ወጀል ይጠፋል ሀርን እሚጠብቅ እዳለሁሉ ሀርን የሜሸጥም አለ
That's why personal identification number and National identification card 🪪 must have implemented.
ሶስትሞባይል መሸከምሽ ምንይባላል
እረ ሁለት ወር😂😂😂😂😂😂 አስተማሪ ነው ወይስ ለስርቆት ማበረታታቻ ?
የምሰርቁት ስልክ ዋጋ ያወጣል እንዴ
❤❤❤💚💛❤💪💪💪👌👌
ምንኑ ቱሪስት ትጋብዛላችሁ:ኢትዮጵያ ውስጥ
Biayzu men waga bedenb sayketu yemilekeku kehone endegena yeserkalu bedenb meketat alebachew
ende 113000.00 birr silk lay defto eyehede enem bagegnew alkugn enkuan lebaw
ባለወርቅ በዚህ ግዜ ወርቅ አርገሽ ትሄጃሌሽ እንዴ
leba ejun mekurt new alk
Beteleye yene mesekene edeGedelwote newe 2 bota eraswone yetefeneketewe wedeme betame newe yaselekesenge leseleke belewe Gedelewete nebere mene areGe mene bedele eraswone feneketwtote betame newe enese yeferawete wedaGere memetste sasebe ferawe betame ere yetebeke HeGwo
Hezbu ejachewn mekurt or sebro melkek eseru yasekal.Beyans 8 amet betach metaser yelbtm.
Polese lebawehene yazeKahewe Gene 2 were taserew yewetalwo wedeserekote yesemaralwo 2 were menalate lelebawehe ferede leke ayedeleme 6 amete eyadadahew metasere slebahewe sera belewe tesemaretew edete 2 were leba lezerafe leGeday ere senwo eserate yetaserwo
2 ameteko nege tewat temelso siweta yeserkal
mene waga alwe yefetalu

ሞባይ ባገራች ላዝነው
ሞባይል የሚሰርቅ
እጅ ይቆረጥ