እማማ ዝናሽ በመስቀል | emama zinash new video | Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

ความคิดเห็น • 76

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia8160 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እማማ ዝናሽን ሳይ.
    ኢትዬጺያዊነቴ
    ሀይማኖቴ
    ባህሌ
    እሴቴ
    ይሆንን ሁሉ በሳቸው ውስጥ አያለው።
    እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው

  • @tsigegebremichael-gf8yb
    @tsigegebremichael-gf8yb 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እማማ ዝናሽ ዕድለኛ ነዎት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ዕድሜና ጤና ይስጥዎት!!!! ዘኪ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ይስጣችሁ!!!

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ እናት እማማዝናሽ እድሜ ይስጠዎት እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል 🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም መስቀል በዐል ❤

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይ እማማ ዝናሽ እንደ እርሶ ያለ እደለኛ ማን አለ ይሄን እድል የሰጦትእግዚያአብሔር

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት ያመት ሰው ይበሉዎት እናታችን እማማ ዝናሽዬ ፍቅር
    🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘኬ እግዚያሔር ይባርክ እማማ ዝናሽ ብቻ የኢትዮጵያን ሰደቀአላማ ይዘዉ በመስቀል በዐል በመገኘታቸዉ እማማ ዝናሽ እድሜዎን መድሐኒያለም ያርዝመዉ 💚💛❤💪💪💪

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ ትላት በማኅበረ ቅዱሳን ፍጥጥ ብዬ ስከታተልነበረ 40 ደቂቃ ቢያመልጠኝም የቀረዉን ተከታትያለኹ ❤❤❤❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንደርሶ ያታደለ ማን አለ እግዝአብሔር ይመስገን ይሄን የተባረከ ልጅ የሰጦት እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሶት ለከርሞ በሰላም ያድርሶት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እማምዬ ደስ ነው ያላችው ዘኪ ጎበዝ ነህ በዚህ ጭንቅንቅ ውስጥ ደፍረህ ምምጣትህ ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾❤️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እማማ ዝናሸዬ እንኳን አደረሰዎት ሰወድዎት ከልቤ

  • @KidistBelay-nh1ls
    @KidistBelay-nh1ls 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዉ እኾ ልጅ አልሠጠኝም ብሎ እግዚአብሔርን ያማርራል አግዚአብሔር ሲጦር በእሳቸው አየን ዘኪንም እግዚያብሔር የምትፈልገውን ሣይሆን የሚያስፈልግን ይስጥህ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማማዝናሽዬ ዘካርያስ እኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ መስቀሉ የሰላም የፍቅር የሰላም ይሁንላች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tisi3500
    @tisi3500 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእማማ ዝናሽን ዕድሜ ከማታ እንጀራ ጋር ይስጠን❤

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️
    Zekye ena Emama Zenash! Enkuwan aderesachihu! Blessings! 💚🙏😅

  • @menutube7647
    @menutube7647 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽ እና ልጃቼው ገኪ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዘኪ ተባረክ ተደስተዋል😂😂😂

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማማ ዝናሽ ብልፀግናን ደፍረውታል እንደት የኢትዮጲያን ባድራ ለብሰው ይሂዳሉ ሳይቀደድ ወደእቤት በደህና ተመልሰው ይሆን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦዎት እንጅ ገና ብዙ አለም ያያሉ ተገኘወርቅን ያኑሮሎት

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማታ እንጀራ ይስጥ ሚባለውን አየሁት በማማ ዝናሽ❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለብርሀንመሰቀሉ በሰላም አደርሰን እማማዝናሸየ እርጂም እድሜ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ደምሩኝ🎉🎉

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Enkan la birhana mesqalu be Selam adersachu adersan amen ❤❤❤ hagere nafqeny😢

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘክዬ ተባረክ ከነቤተሰቦችኽ እማምዬ ዝንዬ ሺኽ አመት ነሩልን እንኳን አደረሰዎ ለብርሐነ መሥቀሉ ከነልጆችዎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen le ametu yadirsen Amen kalehiwot yaseman Amen

  • @JabariMadin
    @JabariMadin 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘኪ እድሜ ከጤና ከነ ቤተሠብህ አንተ ልዩ ነህየደካሞች አባት በመንገድህ አመብርሀን ከነ ልጇ ትቅደምልህ ዘኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @sasusasu5073
    @sasusasu5073 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Emama zenash edeme yestelen.

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️🙏👍 እማማ ዝናሽ ዘካርያስ ከነ ባለቤትህ ልጅህ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ እድለኛ እማማ ዝናሽ እርሶን ያስከበረ ግርማ ሞገስ የሆነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ ጤና ይስጥልን የአመቱ ሰዉ ይበልልን አመት አመት ያድርሶት እማማ ዝናሽ እናታችን ዘካርያስ እድለኛ ናቸው አንተን ልጅ ሰጣቸው መስቀሉ አከባበር አገልጋዮቹም ደስ ይላሉ

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Emama zinashiye Enate fetari rejim Edmena tena ysetlen Zekiye Anetem ken betesebochihe Emebrehan titebkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤metadel newu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @binyammakonnen9500
    @binyammakonnen9500 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እማማ ዝናሽ ዘኪ እግዚአብሔርብ ይባርክህ እመቤታችን ላንተም ትድረስልህ ለእማማ ዝናሽ እንደደረስክላቸው::

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት እማማዝናሽ እድሜ ይስጠዎት 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴ🎉

  • @HuluBaerso
    @HuluBaerso 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንክዋን አደረሶት እማማ ዝናሽ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ እስይ እማማ ዝነሽ እልልታውን ይቅበሎት ፀሎቶት ይድረስልን እልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረስን አደረሳችሁ🙏🙏🙏

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Emma zenash they are acting bad

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Elllllllllllllllllllllllllllllll enkuan aderesachu amen

  • @BeziDenbu
    @BeziDenbu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹ ዘኪ

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል❤❤❤❤ ተመስኬን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘኪ ቀናሁብህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እማማ ዝናሽዬ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ellllllllllllll zemare melaekt yasemalen Egeziabher ymesgen Enekuwan Abro Aderesn Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ ዝናሺዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 58 นาทีที่ผ่านมา

    Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel ❤🙏🙏🙏🤲😇 Amen Enkwani adeseen🎉🎉

  • @alhamdalhamd8273
    @alhamdalhamd8273 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please next time, be quiet and watch the celebration you keep running your mouth it’s not circus show always talking about money 💵 🫤

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu

  • @NitsuhHabtamu-s6c
    @NitsuhHabtamu-s6c 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Andanda mengreute nager des ayelm zeki egezabher lebonahen yasfaw lela sew behon ayechelachawme naber hoooo kebade set

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂emama zenoooo ❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአመት ሰው የበለን ።።።ማማዪ ሲያምሩ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sewedewet

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Emmma Zinish honourable guest 🎉🎉❤❤❤❤

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ ዝናሸ እድሜ እና ጤና ይሰጥዎት❤🎉❤🎉

  • @MasaratTaye-p2o
    @MasaratTaye-p2o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egizaber edime yisaxanl zakii mama znash malakm baala❤❤

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችው እማማ ዝናሽ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘኪ ተባረክ እንኳን አደረሰህ

  • @mahaletmahalet448
    @mahaletmahalet448 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen 🙏 enkuane abroa aderesen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @GeteGebresilassie
    @GeteGebresilassie 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkan aderesachu fexari yabarkh

  • @SamriEth
    @SamriEth 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yna enat swdche

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን..አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳንአብሮአደረሰንአሜን

  • @zm5638
    @zm5638 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማየ❤

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FirwotBelaxa
    @FirwotBelaxa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢🎉😢

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤