Alemayehu Eshete l “ተማር ልጄ የሚለው ሙዚቃ ለራሴ ነው” አለማየሁ እሸቴ ከአይሬዎች ጋር ያደረገዉቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @temesegnkifle9627
    @temesegnkifle9627 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ አለማየው እሸቴ አሌክሳችን ድንቅ ሰው ነበር ሥራዎቹ ከኛጋ ይኖራሉ አደበቱ ደስ ይላል አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሌም በልባችን አለህ አይሬዎች አሪፎች ናቹ እናመሰግናለን ትውስታ ስላደረጋችሁለት

  • @felegethiopia
    @felegethiopia 2 ปีที่แล้ว

    የጋሽ አሌክስ ዝግጅት እጅግ በጣም አዝናኝ እና ታሪካዊ ነበረ በተለይ አሌክስ በግልጽ የሚናገራቸው ነገሮች ይገርመኛል እኔ መንጌን እወደዋለሁ ያለው በቀጥታ በሚተላለፍ የመንግስት ሚዲያ የሚገርም ነበረ ኮሪያ ጀርመን ያሳለፋቸው ሁሉ እጅግ ደስ የሚሉ ናቸው። አይሬዎች እድለኛ ናችሁ ! የጋሽ ዓለማየሁን ነፍስ ፈጣሪ ይማር 🙏

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ ደሴ😭እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @ethiokokyalemayehueshete8965
    @ethiokokyalemayehueshete8965 2 ปีที่แล้ว

    💔😭🙏🙏🙏❤️