"ማስተር ፕላኑን ለማደናቀፍ"፣ "ማዕከሉን ወደ ኢንተቤ"፣ "House Bill 10402"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 2 วันที่ผ่านมา +6

    እ/ር ከሀገራችን ኢትዮጵያ ጋር ይሁን እናንተም ለዚህ አይነት መልካም ሥራ በርቱ።

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 วันที่ผ่านมา

      የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም::

  • @asrarkemal3600
    @asrarkemal3600 วันที่ผ่านมา +1

    Irmi jegna
    Bravo 👏
    Ethiopia shall prevail!

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ኤርማስና ወንድም አንተነህ ሁለታቹህ ሁናቹህ ጠንቀቅ ብላቹህ ውነተኛ ውይይት ጠቃሚ ለኢትዮጲያ የሚጠቅም ጉዳይ እንድትዋያዩ እጠብቅለህ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ እና አንተነህ በርቱ።
    የኢትዮጵያ መንግስት ለውጪ ግንኙነት ፖሊሲው የእናንተን ዓይነት ውይይት በግብዓት መጠቀም እንዲችል ትንሽ ክፍተቶቹን በማሳየት ረገድ ዋጋ ያለው ነገርን በውይይታችሁ ላይ ብታክሉበት ይበጃል።

  • @-vr8un
    @-vr8un วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 วันที่ผ่านมา

    እሁን በኢትዮጵያ የመብራት ፈረቃ በፍፁም የለም::

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu 2 วันที่ผ่านมา

    ኮፓስ በጣም የምወዶ ሚድያ ነበር ነገሩግን ጌታቸው በመደገፋቹ ጠላሁትኝ

  • @belayteshome
    @belayteshome วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አሁን ላይ ማድረግ ያለባት በርካሽ የኤሌክትሪክ ሀይል ለጎረቤት ሀገራት ማቅረብ አለባት ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ኤሌክትሪክ ሀይል አቀረበች ማለት የአፍሪካ ሀገራት የተፈጥሮ ማእድናትን በራሳቸው አቅም ፕሮሰስ ማድረግ ቻሉ ማለት ነው ይህን ደግሞ የአውሮፓ ሀገራትም ደስተኛ አይሆኑም ስለዝህ ከግብፅ ጎን ብዙ የአውሮፓ ሀገራት እንዳሉ ማወቅ አለብን

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 วันที่ผ่านมา

    Abiy’s school for the people of Ethiopia is a prison 😮!

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures วันที่ผ่านมา

    Ermias your headache is የግብጽ ሰራ እና የዉጪ ሃይሎች ብቻ ናቸው ? ዳሩ ግን የኢትዮጵያ መሰረታዊዉ ችግር ባለፉት ስድስት ዓመት የምመነጨዉ ከመንግስት የዲፕሎማስ ዉድቀት እና የዉስጥ አመራር ችግር ነዉ!

  • @Seyum-ko7hq
    @Seyum-ko7hq วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ የመብራት ሸያጩን አሳገዱብን እንዴ ?ይነገረን

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 วันที่ผ่านมา

    Agry Ethiopia kekfuwch Allah yetbkshy. An Ethiopiawian bahgrachin tekmochy Anderaderm.

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi วันที่ผ่านมา +1

    ወልቃይት በፍፁም ከትግሬ ጋር ምንም ግንንኘት የለውም ትግሬ መንገዱ በአስመራ በእግሩ የመጣ ሰው እንዴት ንብረት አለኝ ይላል ምንም ያልነበረው በቁራጭ ጨርቅ ነው እኮ የመጣው

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 วันที่ผ่านมา

      የትግሬ የአማራ ብሎ መሬት የለም ሁሉም የኢትዮጵያ ነው።

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 วันที่ผ่านมา +1

    You two don’t want to mention the civil war that is going on in Ethiopia

  • @berhanumeta8997
    @berhanumeta8997 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ግብዝ የደቡብ ሱዳን ማስታወል ብቅ ነው

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 วันที่ผ่านมา

    No guy America recognition is not simple as you say

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 วันที่ผ่านมา

    አውነት ነው የዲፕሎማሲያች ጥንካሬ ሳይሆን የፈጣሪ ነው

  • @Piawaldes
    @Piawaldes วันที่ผ่านมา +1

    Ermias! Your guest is a bit out dated. It seems he has the attitude of the proverb "even if it Flys it is a goat" .

    • @faheemdidadida683
      @faheemdidadida683 วันที่ผ่านมา +1

      @piawaldes. Sile Ethiopia telat siwara anjeti iqatelal adel shabia degafi silehonki Gena besafi duqet tionale

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 2 วันที่ผ่านมา

    Ere Mekera new Wendeme Ethiopia Wesexe Electricity Bexame Kebad Chegere new Mesetekakele Yalebet Hulem Eyexefa new Serategnochu Nachew Weyes Mendenew Chegeru?

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 วันที่ผ่านมา

    ምን እያልክ ነው?
    አብይ ሽጦታል ግብፆች ምን አደረጉ ወላሂ?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 วันที่ผ่านมา

    Lemin Turk Ena Ferensay Ethiopia Bicha Gibsochun Ende Enante Aynet Jegnoch Eyarbedebedachiwachew Aydelem Ende ?

  • @yohannesmengistu1931
    @yohannesmengistu1931 2 วันที่ผ่านมา

    ውይ ይቅርታ ደህና ሰው ያመጣህ መስሎኝ ነበር ለካ ቢጤህን ነው

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 2 วันที่ผ่านมา

    ያገርን ምሰጥር አትወክዝኩ!!

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 2 วันที่ผ่านมา

    መቆራረጥ አለ አይገልፀውም በሽበሽ ነው

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 วันที่ผ่านมา

    PP propaganda machine

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 วันที่ผ่านมา

    Enemy of Ethiopia as of right now is #AbyiAhmedAli

    • @abebeguluma1821
      @abebeguluma1821 วันที่ผ่านมา +1

      This comment is hate simply closing the two eyes

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 วันที่ผ่านมา

    Selam

  • @KidasMirt
    @KidasMirt 2 วันที่ผ่านมา

    Yapp wsha demo tekedad

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi วันที่ผ่านมา +1

    ወልቃይት በፍፁም ከትግሬ ጋር ምንም ግንንኘት የለውም ትግሬ መንገዱ በአስመራ በእግሩ የመጣ ሰው እንዴት ንብረት አለኝ ይላል ምንም ያልነበረው በቁራጭ ጨርቅ ነው እኮ የመጣው

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi วันที่ผ่านมา

    ወልቃይት በፍፁም ከትግሬ ጋር ምንም ግንንኘት የለውም ትግሬ መንገዱ በአስመራ በእግሩ የመጣ ሰው እንዴት ንብረት አለኝ ይላል ምንም ያልነበረው በቁራጭ ጨርቅ ነው እኮ የመጣው