ጥያቄ 3 በየማኅበራዊ ሚዲያው ለመናፍቃን መልስ የሚሰጡ በርካታ ወንድሞቻችን እየመጡ ነው አለፍ ሲልም ፊት ለፊት የሚከራከሩት እየበዙ ነው ይህ አካሄድ ምን….

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 5

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ትክክለኛ መልስ አይደለም !!! እኔ ቤተክርስቲያንን እወዳለሁ ህይወቴንም ለዕቅበተ እምነት ለመስጠት ወስኜአለሁ እና እርሶ የተናገሩት የሚሰራው ለተማረው እና ለሚያነበው ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ።
    እንጂ ግራ ለሚጋባው እና በስሜት ከቤተክርስቲያን ለሚጎርፈው ህዝብ መልስ አይሆንም ይሄ

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 หลายเดือนก่อน

    ሌላው ደግሞ መምህርነት እና ሊቅነት የሚያስፈልግ ከሆነ ዕቅበተ እምነት ለመስራት ምኑን ተሰራው ታድያ ? ሲጀመር ሁሉም መምህራንና አባቶቻችን የንጽጽር እና የውይይት በቂ እውቀት ያስፈልጋቸዋል ያ ደግሞ ብዙ መምህራን የላቸውም ዕቅበተ እምነት ራሱን የቻለ የአገልግሎት ዘርፍ ነው ። ስለዚህ ተረጋግታችሁ አስቡ መምህራኖቻችን

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g 3 หลายเดือนก่อน

    ስህተት እናንተ በአውደምህርፕት ስታስተምሩ አትሳሳቱም ? እነዚህ ልጆች በጣም እውቀት አላቸው ሲቀጥል በዚህ ትምህርት እኛ ኦርቶዶክሶች ሰንት እንዳትማርንባቸው አታውቁም ወይ አታስተምሩ ወይ የሚበልጣችሁ ሰው ሲመጣ መንቀፍ አታቆሙ ቅናት ነው የሚመስልባችሁ እባካችሁ ተውን ስለ ህፕይማኖታችን እንማርበት