ዓይናችሁ ለተያዘባችሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ዓይናችሁ ለተያዘባችሁ!
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    June 2021 - Washington DC

ความคิดเห็น • 261

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኤማሁስ መንገደኞችን አይን የከፈተው አምላካችን የኛ እዝነልቡናን አብዝቶ ያብራልን አሜን። አባታችን እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አሜን። የተዋህዶ ልጆች ስብስክራይብ አድርጉኝ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ እኔም መልሳለው። በፔጄ ልዘምረበት ነው። የቅዱሳን አምላክ ሁላችንን ይርዳን አሜን።

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Gash kalala yee Hunelachu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @hannateferi3470
    @hannateferi3470 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwoten yasemalen! Bedeme betena yetebekelen bereketewot yedereben!Amen

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን

    • @rahele564
      @rahele564 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen!!

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለአገራችን
    ሰላም ልሀይማኖታችን
    ሰላም ለህዝባችን
    ሰላም ለአለም

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያጽናልን;መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልኝ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጸ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጸ8ነ 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋዉን ይብዛሎት መምህር የሰማነውን ቀል በልቦነችን የሰድርብን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን፣ሰላምና፣ጤናይስጥልኝ፣በእድሜ፣በጤና፣ይጠብቅልኝ፣በረከቶ፣ይደርብን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatachen ya Agalgelote Edma yebarqachu 🙏🙏🙏💒💒💒👍

  • @sophiamedhaniemaekele3391
    @sophiamedhaniemaekele3391 3 ปีที่แล้ว +9

    Nurlegn Abatachen be xelot Asbun

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN! AMEN! AMEN!!! Kale hiwet yesmaalna memhr.

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 3 ปีที่แล้ว +5

    ከልብ እውርነት የስጋ ሳይሆንም ከመንፍስ እውርነት ይሰውረን ተሰውረነልም አይነ ልቡነችንን ያብራልን ብዝዎቻችን ነን ይሄ ነገር 😭😭

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +13

    እሽ መምህራችን እንጠብቃለን ልኡል እግዚአብሔር ሰአቱን ባርኮ በስላም ያቆየንአሜን

  • @astertegegn9708
    @astertegegn9708 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያጽናልን;መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልኝ።

  • @asiratimariyamtamesganiame5474
    @asiratimariyamtamesganiame5474 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያጽናልን;መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልኝ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +2

    የታገረደብንን ይግለጥልን እግዚአብሔር
    እማምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን
    ይባርክልን ይቀድስልን መምህር
    ቃለሂወትን ያሰማልን
    አሜን 🙏🙏🙏

    • @m.g5295
      @m.g5295 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @genigirma72
    @genigirma72 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እኛም በሰማነው ቃለ ወንጌሉን በልባችን ሳለዳ ላይ ይጻፍልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว +1

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መምህርችን ቃል ህይወትን በእዲሜ በጤና የቆዩልን እኛም በቃሉ ፴//፷//፻///የማረ ፈሬ እንዲናፌር አምላክ ቅዱሰን የርዳን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @kadytelecom5830
    @kadytelecom5830 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህር እንዴት አመሹ

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mulusemientadele8128
    @mulusemientadele8128 3 ปีที่แล้ว +1

    የናንተ ትምህርት እና መስቀል የተሳለምንበት ቀን ይቆጫል ይቅር ይበለን ክፉዎች

  • @sarhasarha7161
    @sarhasarha7161 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜንእ ቃለሕይወትያሠማልን መምሕራችን እናመረግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +1

    እግሬ ተመልሱዋል ከ ኤማዉስ ጉዞ 🙏

  • @mesmrnanmkte1328
    @mesmrnanmkte1328 3 ปีที่แล้ว +1

    መ/ር ኣደንቕህ ኣክብርህ ነበር ኣሁን ግን ታዘብኩህ ለሰው ሁሉ ኣዛኝ ትመስለኝ ነበር ለካ ትግራይ ተወላጅ ከሆንን ኣናሳሱባቹም ኣናስጨንቃቹም ተዛዘብን ለካ ተሳስቼ ነበር ኣንተ ልዩ ሰው ኣለ ብየ ነበር

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว

      ምን ኤረ ተይ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን መህምሬ እኛም ልዑል እግዚአብሔር የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን እዉነት ቃሉ ድቅ ነዉ

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 ปีที่แล้ว

    የታወረ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ የኔ ጌታ ይሄን ድምፅ እንድሰማ የረዳህኝ ጌታ አመሰግንሀለው

  • @admasudamtie974
    @admasudamtie974 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እጊዚአብሄር አምላክ አይኔ ልቦናችንን ይክፈትልን ለመምህራችንም ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN EM BERHANE be edma be tena tetebkelen

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +1

    የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን በልቦናችን ዉስጥ ያሳድርልን ጸጋቤረከቱን ያድልልን
    ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ማርያም ትባርክልን🙏🙏🙏የኛን የልቦና አይናችን ያብራልን
    🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሠቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😁❤
    ማርያም አታማልድም ለሚሉ መልስ መስጠት ከፈለጋችው ቻናሌ ላይ አዲስ የተለቀቀ የ ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ስብከትን ይመልከቱ
    - በተጨማሪም ወንጌላዊው ዮሀንስ በራዕይ ጨረቃን ተጎናፅፋ ያያት ሴት ማናት
    - ኦሪት ተሽሯልን ለመናፈቃን ምላሽ በ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
    - ንጉስ ቴዎድሮስ መቼ ይነግሳል
    - በ አባ ገብረ ኪዳን አነዚህን ለጥያቄያችው መልስ የሚሰጡ ስብከቶችን ቻናሌ ላይ ይመልከቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁❤❤❤

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hilwotini yasemalini amen abata China tsegawuni bereketunni yazalachuu amen 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 3 ปีที่แล้ว +1

    Memerachin kal hewote yasamalin Egizaber rajim ideme ena tena yestelen Lahulachenem masetawalun yadelelen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱሳን ከሁላችን ይሁን ኣሜን መስተዋል ይስጠን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesayesayee9679
    @mesayesayee9679 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጌታ ተነስቷል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎትእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚች ህይወት የሆነው ቃል በሚነገርባት ቤት ያፅናን አሜን

  • @hanag6166
    @hanag6166 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ተግሳጹ በጣም እመሰግናለሁ!

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gw9551
    @gw9551 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በተለይ ሞባይል ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይጠቀም በተደጋጋሚ ብታስተምሩ ጥሩ በተረፈ ግን እኔን ጨምሮ ችግር ውስጥ ገብተናል፡፡ እርስዎ ሲያስተምሩ ተሰምቶኛል እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሰተዋልን ያድለን የታወረው አይናችን ልቦናችን ያብራልን መምህራችን ዘመነኸ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤

  • @jdhd5128
    @jdhd5128 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ቃል ቃል በረከቱ ይደርብን ይሁንልን አሜን ፫
    አባታችን ጤና ይስጥልን👏👏👏💒

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏

  • @asss4503
    @asss4503 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!! እዉነት ነዉ በገጠር በጨለማ ከጅብጋራ ተጋፍተዉ ነዉ ለአግልግሎት የሚፋጠኑት

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን እድመ ጤና ይስጥልን ስላስተማሩን ስለ መከሩ
    መምህራችን እናመሰግናለን የሰማነውን ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @dathforabiy
    @dathforabiy 3 ปีที่แล้ว +1

    እርግጥ ነው በትምህርት ሰዓት የካህናት ከመቅደስ ስልክ መመልከት በየቦታው የምንታዘበው ድርጊት ነው።
    ይህንን ሰምተው ካህናት ቢታገሱ መልካም ነው

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 ปีที่แล้ว

    የእኛ ዉድ አባት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን በስማዎት በስማዎት አይጠገቡም የእኛ ትሑት 1000 አመት ኑሯልን

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @brhanmohammed4726
    @brhanmohammed4726 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልን

  • @tigistkhan5074
    @tigistkhan5074 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏💒🙏

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 3 ปีที่แล้ว

    አይነስውር ባያያትም ፀሐይ ታበራለች
    መናፍቃን ባይገባቸውም
    ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች
    ፦--ለቤተኞች ኦርቶዶክስ Tube የተሰኘ ገፅ ከፍተናል እናንተ ኑ እንዘምር
    እንማማር እልልታን እናብዛ በዚህም ፈጣሪ አምላካችን እግዛብሄር እጅግ ደስ ይሰኛል

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ምርቃተዎ ልብ ያረሰርሳል አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አነ ልቦናችንን አብራልን😭

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ያጎናፅፍልን እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን የሰማነውን ያነበብነውን በተግባር እድነውለው በሐጥያት በተስፋ መቁረጥ የታወረ ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ስጋዊ አይናችን ቢያፈጥ ምን ዋጋ አለው ቤቱ ያፅናን አለማመናችን ይርዳው አሜን🤲🤲🤲💒💒💒💒🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen nefsey.haset adergeche.kalehiwot.yasemalen memeher

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen 🙏

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 3 ปีที่แล้ว +1

    አይንህየተያዘው የአንተ ነዉ የክርስቶስ ጠላት ሆኖ ከመስራት በላይ ምን አይነት ክፉ አይነስዉርነት አለ። አንድ ቀን በእግዚአብሔር ዘንድ ትጠየቅበታለህ። እግዚአብሔር የታወረዉን ልብህን ያብራልህ።

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 3 ปีที่แล้ว

      አሁንም ደግመን እንልሃለን እግዚአብሔር ይገለጥልህ የሚነገረው መልካም ነገር ወደ ጆሮህ ሱገባ ክፉ እንዲሆን የሚያደርገውን ክፉ መንፈስ ከጆሮህ ላይ ያንሳልህ

  • @tikuret123
    @tikuret123 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ታሪክ እንዴት እንደሚያሳዝነኝ
    ተስፋ ቆርጠን ነበር ኤማሁስ የሄድነው
    በግፍ ስለሞተ ይቤዠናል ያልነው
    ስድሳውን ምእራፍ በሃዘን ተራመድን
    የሚያቃጥል ፍቅሩን ሞቱን እያሰብን
    ምን ያህል ውስጣቸው እንዳዘነ ያሳየኛል

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማን💒🌿🌾💐

  • @cuisinedefikrie4431
    @cuisinedefikrie4431 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @SamiSami-mk7wn
    @SamiSami-mk7wn 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አማን. አሜን. አሜን

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu5829 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ 🙏 መምህራችን ከእድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልኝ አባትዪ እኔ የታወሪውን አይነ ልቦናየን ያበራልኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቦኝ ዘመዶቸ

  • @tegesthassan7572
    @tegesthassan7572 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አ
    ሜን

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 3 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ እንደነ መምህራችን ዶክተር ዘበነ የመሳሰሉ ለኛን በ ቀኝ መንገድ ኤንድንሄድ ሊያስተምሩን ለሰጠሀን ክብር ላንተ ይሁን ለመምህራችንም ጸጋህን አብዛለት በእድሜና በጤና ጠብቅልን እኛም ሁሌ ከእርሶ የምንማረው በልባችን ያሳድርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ዛሬ ሰኔ (2) በከተቻው የድረሰኝ እና በህልሚ አይሆቸው በጣም ገርሙኛል መገኛ ከላቸው አሳወቁ ኝ❤️🙏

  • @senait9364
    @senait9364 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
    መምህር ዶ/ር ዘበነ የወንጌል ገበሬ ነህ እኔ ኢትዮጵያ ቅዱስ ሚካኤል ስታስተምር ነው የማቅህ እንዲህ አይነት ትጉህ ሐዋርያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስላላት በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ምን እላለሁ በምንሰማው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ
    @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ ታስታዉሳላችሁ በሊብያ የታረዱ ሰዎች ስትራግማቸው ሊብያ ሆይ ዝናብ አይዝነብሽ ያሉት ያስታዉስስታል???,አቤት እግዚአብሔር ግን ለህዝብ እረኛ እንድትሆኑ መስቀል በእጃቹ አስ ጨብጣቹ ዘርኝነተቹ አይናቹ አስጨፈናቹ ለሞትት እኮ ፍታት መስጠት አቅታቹዋል የትግራይ መከራ በእናተ ቤት ብደርስ መቸም ዝም አትሉልም ነበር

  • @ephremmoges4841
    @ephremmoges4841 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 3 ปีที่แล้ว +1

    Qalehiwet yesmealna

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hewety yasemaln abatachn edem ena Tania yisatlne betam grum new

    • @abuabonesh4153
      @abuabonesh4153 3 ปีที่แล้ว

      ወንድሚ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @saraahmedahmed3642
    @saraahmedahmed3642 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ቃለበርከት ይሰማልን መምህር ግን💚💛❤

  • @tgtube964
    @tgtube964 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan beslam metu abstchi rejim edmena tena yesitot b tselote asibunge berketo yedrsen

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏

    • @getemalata1290
      @getemalata1290 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenamen1🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👈

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว +1

    Amne Amne👏👏👏👏👍

  • @hazalaklo6639
    @hazalaklo6639 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜሁን ሳብ ረዘም ያርግልን በረከትዎ በሁላችን ላይ ይደርአሜን(3)።

  • @oliveolive6403
    @oliveolive6403 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን ለኛም ልቦናችንን እግዚአብሔር ያብራልን

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🕯🕯🕯🙏🙏🙏