ጭቅጭቅ በፍቅርና ትዳር ውስጥ የሚያመጣው ጉዳት። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቀስስየ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እማኣምላክ ድንግል ማርያም በፆሎትዋ ትርዳን

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ነኝ በጣም እጨቃጨቃለው ያለምክንያት አደለም ግን አበዛዋለው😢እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠኝ ችሎኛል ፀልዩልኝ😢

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት እግዚኣብሔር ኣምላካችን በልባችን ያሳድረው።

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 ปีที่แล้ว +3

    መቼም የእርሶ ትምህርት እጅግ ለህይወቴ መቃናት እና ትምህርት ለመውሰድ እረድቶኛል:: ከኃላ ያለው ሳውንድ በዛና መጨረሻ ላይ አይሰማም ነበር::

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว +3

    ትዳርን እንድፈራው ያደረገኝ ከጨቅጫ ቤተሰብ ስለመጣሁ እንደሆነ ይሰማኛል። አምላኬ ሆይ ተጨቃጫቂ ሚስት እና እናት ከመሆን ሳያገቡ መቅረት ይሻላል። ጓደኞች እንኳን አንድ ቀን ቤቴ ጠርቻቸው አላውቅም ሳድግ በጣም ስለምሳቀቅ።

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ግን አንቺ ከበረታሽ ይቀየራል፣አትፍሪ ማሬ

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ ቀሲስ ዘንድሮ ወንድ ነው ብዙ የሚያወራው ተቀይሮዋል እግዚአብሔር ሁላችንንም ምህረት ያርግልን

  • @እናትሀገሬ-የ8ጀ
    @እናትሀገሬ-የ8ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ፈጣሪ በድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቆት 🙏 ግን ትንሽ ሳውንዱ መጨረሻላይ በዛና በደንብ ለመስማት አስቸገረኝ

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስዬ ተባረኩልኝ መነጋገርና ችግሩን መፍታት ሲቻል መጨቃጨቅ አስቸጋሪ ነዉ በተለይ ታዳጊ ህፃናቶችን ከባድ ነዉ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

    • @wnofiibiniyam2867
      @wnofiibiniyam2867 4 ปีที่แล้ว

      Abakaa salkanlaakalnyi Wayiima 0917850337

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @እኔአለሁለራሴ
    @እኔአለሁለራሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ አባቴ ብዙ ተምሬበታለሁ ደጋግመው ቢሰሩ ጥሩነው በዝህ እርእስላይ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ይብዛ ቀሲስ ትክክል ጭቅጭቅ በጣም የሚያስጠላ በአሪ ነው ብዙዎችን ከትዳር ከፍቅረኛ ያለያያል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን።

  • @AlemTesfaye-sj4xn
    @AlemTesfaye-sj4xn 10 หลายเดือนก่อน

    አሼ በጣም እወድሀለሁ ፈጣሪጨምሮ ጨማምሮ ያክብርልኝ።

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው እኔም በፍቅር በውስጥ ምን ሰላም የለኝም ትንሽ ቀን በኋላ ደህና እንሆናለን ከዚያ እንጣላለን አንድ ነገር ስናገረው እንደ ሽማግሌ አትጨቃጨቂ ያላሽ ይላል

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 12 วันที่ผ่านมา

      እኔም ጨቅጫቃ ነኝ ።አሁንምንላረግ

  • @senaitghirmay2684
    @senaitghirmay2684 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen mecheresa lay alsemanewum tnshe dmtu rebeshen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    Kessis enamessegenehalen Tebarekelen 🙏🙏🙏

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว +1

    መምር ቃለዮት ያሰማልን ለህይወታችን አንደበት መታርም ካለአረምነው ትልቅ ቀውስ ነው

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ መጨረሻላይ አያሰማም ቀሲስ

  • @escaderwensen8776
    @escaderwensen8776 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀሲስ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @edenteshome3957
    @edenteshome3957 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen teru timert new

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አዋን አባት ውከት እፈራለው ይከተለኝል ቦሴ በጣም ይጨቃል ዝም ማለት እንደኩራትያየዋል መከበር ያጣይመስለኝል

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ምክር እድሜ ይስጥልኝ

  • @tsigeyohannes581
    @tsigeyohannes581 4 ปีที่แล้ว

    Selamh ybza kesis . Tnsh ye back ground classical ke dmtsu belay hono altesemagnm

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ቀሲስ

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አረ መምህር ጭቅጭቅ በጣም እወዳለሁኝ ለመተው መከርኩኝ ግን አልቻልኩም

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 4 ปีที่แล้ว

    Kale heywte yasemalene

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ጥያቄ አንድ ባልና ሚስት ሴቷ ይሄ ሳይደረግ ይሄ መሆን የለበትም ስትል እንደምሳሌ አርጋ ስታስረዳዉ ምሳሌዉን ከቤተሰቡጋ አገናኝቶ እንዴት እንደዚ ትያለሽ ብሎ ያልጠበቀችዉን ነገር ሲናገራት ምን ማረግ ትችላለች ምሳሌ መስጠቷ ተገቢ አደለም ማለት ነዉ???

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 ปีที่แล้ว

    Ewent new kale hiwot yasmalen memerachn

  • @bisrattsegay5957
    @bisrattsegay5957 4 ปีที่แล้ว +1

    የእርሶ ትምህርቲ ልቢን ይነክኛል በጣም እወደዋለው እንየ18ኣመት በትዳር ሲኖር ሁል ጭቅጭቅ ነው በትህትና ሲጠይቀው ኣይሰማይም በጣም የሰው ወሬ ይሰማል በኣሁን ግዜ በስደት ነው ምንነረው መጋንባይሆነብኝ ልጆቸ እንየ ነው ማስተዳድረው 18 ኣመት ምንም የእሱ ንብረት ኣላውቅም በተስቦቹ ነው የምያስታዳድሩት ተው ትዳራችን ራሳችን ናስታዳድሮው ቢል ኣይሰማኝም ኣሁን ብቻየ ነው ያለሁት ጭቅጭቅ ስለ ኣስጠላኝ ምስክር ለግሱልኝ ምን ላድርግ እስካሁን የቆየሁ ለልጆች ሲል ነበር

  • @hermanothermanot4982
    @hermanothermanot4982 4 ปีที่แล้ว

    Kaleheiwet.yasemaln

  • @fitumafituma2025
    @fitumafituma2025 3 ปีที่แล้ว

    ምነም፡ልነግባባ፡አልቻልነም፡ትዳራችን፡ሊፈርስ፡ጫፈ፡ላይ፡ነው
    ግራ፡ሲገባኝ፡ስደት፡መርጥኩኝ

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ በስደት ነው ያለሁት እና ባለቤቴ ገንዘብ ሁሌ ላኪ እያለ በገዘብ ምክንያት ብዙ ይሰድበኛል ይጨቀጭቀኛል ስልችት አለኝ ከእኔ ይልቅ ገንዘቤን ይወዳል ወዶ አይመስለኝም ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +2

      እንዳትልኪ ዝም በይዉ አይሰራም እንዴ በባክሽ አስቀምጪ

    • @mirarizal3169
      @mirarizal3169 4 ปีที่แล้ว

      ዝም በይው ማር

  • @netsanetbogale1858
    @netsanetbogale1858 3 ปีที่แล้ว

    ebakh menfesawi amakari adrash ngeren

  • @mobystar8043
    @mobystar8043 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @asnakudereje5438
    @asnakudereje5438 4 ปีที่แล้ว

    Am en Amen

  • @fanuswoldemariam4776
    @fanuswoldemariam4776 4 ปีที่แล้ว

    Keykrta ga dmtu ayasemanm Ken's byregut

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 ปีที่แล้ว

    ያለምክንያት ሠው አይናገርም

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ፡መጨረሻ፡ላይ፡መስማት፡አልቻልንም፡መዝሙሩ፡ድምፅህን፡ዋጠው፡እኔ፡ብቻ፡ነኝ?

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 12 วันที่ผ่านมา

    ትከከል

  • @yenegefrewochyoutubechanne942
    @yenegefrewochyoutubechanne942 4 ปีที่แล้ว +1

    የእመቤታችን ታሪክ ለልጆች ወደ ቻናላችን ጎራ በማለት ቤተሰብ ይሁኑth-cam.com/video/lSG9Db7ybm0/w-d-xo.html

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 3 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ አዲስ ገቢ ነኝ

  • @yonashadgu
    @yonashadgu 3 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው ይረብሻል አያሰማም ሙዚቃ አትጠቀም

  • @ggooi3734
    @ggooi3734 4 ปีที่แล้ว

    Egzbaryrdan

  • @ggooi3734
    @ggooi3734 4 ปีที่แล้ว

    Mastwalyst n

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን