ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሬዎችህ ከተራራ አናት ላይ ወደ ምድር እንደ ሚንቆረቆር ንፁህ የምንጭ ወንዝ ሆኖብናል ። ይሔ በረከት ወደ ነፍሳችን ሸለቆ ሰተት ብሎ ገብቷል። ውስጠኛው የሰውነታችንም ረስርሷል። በዚህ ድንቅ ሠማያዊ ዝማሬህ ምክንያት ተባርከናል። ወንድማችን ታሜ እንወድሐለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
የስጋ አይኖቼን አምኜ ቃልህን ግን እንዳልጠራጠር ባለማመኔም ፅድቅ አጥቼ ካሰብክልኝ ስፍራ አንዳልቀር እምነትን እንደ አብርሀም አድለኝ ማለዳ ድካም ሳያገኘኝ የመንገዴም ብዛት እንዳያዝለኝ ተስፉ ጉልበት ይሁነኝ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዛልን እልፍ ሁንልን 🙌🙌👏👏🎤🎸🎷🪘🎹🪈🪗🎼🎻🎬🎧🎺🙏🏽💎💎🎬🥁🎺🎼
Surye❤❤Much Love and respect
መልካም መንፈስ ያለበት መዝሙር እና ዘማሪ ተባረክ
መንፈስ ቅዱስ የተረጋጋ ማንነት ይፈልጋል እንኳን አገኘህ እንኳን ተገኘህለት ዘመንህ ይለምልም ይጨመርልህ ወንድሜ መገኘቱ ይብዛልህ ተባርከሀል
እኔ በዘመኔ ሁሉ የታማኝን አምልኮ ስሰማው ጌታ በፊቴ ይሳላል።ጌታ እየሱስ በሞቱ በስቃይ እኔን ያዳነበትንከውስጤ መንፈስ ቅድስ ይፈነድቃል እኔ እንጃ የምለው ቃል የለኝም።
ኡፍፍፍ ጭፈራ ሰለቸን መረረን ደከመን:: እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድም! የተረጋጋ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ብቻ የሚገኝ ነው::የነ ተስፋዬ ጋቢሶ ...ጌታ ያውቃልና ብሩክታይትዳንኤል አምደማርያም...ሸዋዬ ዳምጤ.. ታምራት ኃይሌ..የእርጋታ ዝማሬ መንፈስ ነው ያየሁብህ:: ብሩክ ሁንልን🙏
መዝሙርህን የሰማሁ እለት ከባድ ሁኔታ ወስጥ ነበረኩ በአንተ ላይ በነበረ የዝማሬ ቅባት የከበደኝ ሲሰበር ተሰማኝ ተባረክ ወንድሜ
እሰይ Amen 🔥🙏🏽
እንዲህ በእርጋታ ዘምሮ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ዘማሪም ያብዛልን : እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
🙏🙏🙏
አሜን አሜን ዘመንክ ይረስርስ አቦ በብዙ ተባረክ
Ewnt
Very true
@@hannasisay39440
ሁሉ ዘላይ በሆነበት ስክን ብለህ በእውነትና በመንፈስ ማምለክህ እ/ር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት
ተባረከልን ወደ ጥንቱ ንፁህ አምልኮ መለስከን ይህ ፀጋ አይወሰደ ብህ !! ሌሎችን የሚያስከትል የሚመለስ ይሁንልን !አሜን!
ጌታ ዘመኑን ይባርከው
ያለ ዛሬ ዐይቼህ አላውቅም። ግን ሊያድግና ለብዙዎች ሊተርፍ የሚችል የዝማሬና በተለይም የአምልኮ ጸጋ በውስጥህ ተመለከትኩ። ታማኙ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።
ዩቱብ አለው❤
@@martatenker5973 ምን የሚል ነው
መንፈስ ቅዱስ የተሞላው አምልኮ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
🎉😢😮😅 29:11
እጅግ ደስ የሚል መንፈስ ነው፣ በተረጋጋ መንፈስ ቃሉን የዘምሩልንን ኣውነተኛ ዘማሪዎችን መንፈስ በአንተ አይተነዋል ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ። ሁሌም በሁኔታና በጊዜ የማይለወጥ የሚያድግና ይሚበዛ ይሁንልህ። እንደአንተ ያሉትን ጌታ በምድራችን ላይ ያብዛልን፣ አሜን።
😊😊😊😊A
እንዲህ በመኅፈስ የሚዘምሩ በምድራችን ይብዙልን። ነብስን የሚባርክ አምልኮ ነው ተባረክ ወንድሜ ።
ወንድም ታማኝ አንተ ስትዘምር ማየት ሁሌም ወደአምልኮ ይከታል: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ መንፈሱን ይጨምርልህ:
በየቀኑ ይህንን የአምልኮ መዝሙር እሰማለሁ በጣም ተባረኩ🙌🙌🙌 እና ዕድሜህን ሁሉ በኢየሱስ ስም ባርኬሃለሁ🙏🥰❤️
ያለነቀፋ የሆነ ዝማሬ ጌታን ያሳያል ተባረክ እርጋታህ ደስ ይላል በማስተዋል እንዲህ ስንዘምር የብዙ ሰውን ልብ ለጌታ እናዘጋጃለን ተባርክ በብዙ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ ከአንደበትህ አይጥፋ ጌታ ትውልድ አለው ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከራስህ ይጠብቅህ!!! በጣም እየተባረክን እየተጽናናን ነዉ ።እግዚአብሔር ክብሩ ይዉሰድ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
This kind of calm and collective praise song will touch everyone hearts. I’m orthodox but I’ll never stop listening a song like this.
ወንድሜ ለምልም ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሠድብህ ዘመንህ ሁሉ በመዘመር ይለቅ 🙏
እንዳተ ቅን ረጋ ባለ መንፈስ የምዘምሩትን እና የሚሠብኩት ያብዛልን አሜን🙏 የተባረክ ነህ❤
ጠዋቴን ቀኔን ኂወቴን አለመለምከዉ።እግዚአብሔር ያለምልምህ ወንድሜ።እንደ አንተ አይነት የእግዚአብሔርን ህልዉና በእግዚአብሔር ህልዉና ዉስጥ ሆነዉ ጌታን የሚያሳዩ ዘማሪያን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
ቃላት የለኝም ምን ያህል እንደምታፅናናኝ መዝሙሮችህ ሁሉ የተረጋጉ እንደዘመኑ ዳንስ ያልሆኑ ወደ እግዚአብሔር የሚያስናፍቁ ናቸውና እግዚአብሔር ይባርክህ
2ኛ ቆሮ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።⁴ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።⁵ የክርስቶስ ሥቃይ በእኛ ላይ እንደ በዛ፥ እንዲሁ መጽናናታችን ደግሞ በክርስቶስ በኩል ይበዛልናልና።😊😊😊
አሜንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው እርጋታ ያለው አምልኮ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ለምልሙ እሳይ እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይይይይ አንተ ድንቅ ነህ ተባረክ ኢየሱስወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ በፍፁም በፍፁም ጩኽት ፉጨት አምጡ እንዳትል በጌታ በቃ እንዲህ ነው መዘመር ያለብህ ያባቴ ብሩክ
እሰይ ልክ እንደጥንቱ ልብን የሚያረሰርስ ረጋያለ ከጌታ ጋር ከቅዱስመንፈስ ጋር የሚያገናኘ መዝሙር ልብን የሚያሰርስ ተባረክልን አብዝቶ እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤❤❤❤
እልልልልል ቀጥታ ወደ ፀሎት ነው የወሰደኝ🎉🎉 ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤😊
አሜንንን እምነት እንደ አብርሃም ሰጠኝ !! ያለፈው ያለፈው ጌታ ባአንተ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይገባሃል ከዚህም በላይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
አቤት እንዴት ያለ አምልኮ ነው የተረጋጋ መንፈስ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለዘመኑ አስማላኪውች ትልቅ ምሳሌ ጌታ አንተን አሰቀምጦል🙏🙏
Thanks!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንElelelelelelelelElelelelelelelelWondime geta Yibariki tsega Yibizehali
Amen Amen Amen ! God bless You ! ምስጋና የሚገባውን እግዚዓብሄርን እጠራለሁ .........................................................................................
I am that person Lord speak to me and save me from my self.
አመአን አመአአን አመአን አመአን ኃላሉይታባራክ 🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ሁሌም ጸጋው ይብዛልህ። ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር።
ዘመንክ ይረስርሰ አሜን አሜን
ተባረክ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን አሜንተስፋክ ጉልበት ይሁነኝ❤🎉
አሜን እግዛብሔር ሁሉን ትችላለህ 👏👏👏ተባረክ
ግሩም መዝሙር ነዉ። በየቀኑ ብሰማውም ሁሌ በእንባ ነውጌታ ይባርክህ
ወንድሜ ታማኝ ፀጋው ይብዛልህ amennnnn
ዜማ ያለው ስብከት ነብሴ እረሰረሰች ተባረክ ተ ባረኩ ሙዚቀኞች ጉባሄው
ታማኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በቀድሞ ዝማሬዎችን ጌታን እንደገና እድናመሰግ አድርገሃልና ተባረክ ፡፡
ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ በወጣነትህ ጊዜ ሁሌ ለጌታ ይሁን
ወንድም ከወንሙ ነዉና የሚማረዉ የኔ ዘመን ዘማሪወች pls ከዚህ ተማሩ። not for all
ስወድህ ተባረክ ለማምለክ የተፈጠርክ ሁሌም ትባርከኛለህ ይብዛልህ❤
🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ታማኝ
እግዚአብሄር ይባርክህ ታማኝ ወንድሜ
ዋው ሃሌ ሉያ ሰለ ተሰጠህ ፀጋ ታላቁ ጌታችን ለዘላለም ሰሙ በምድር ሁሉ ይባረክ , ክብሩ ይግነንለት!!!!😇😇😇❤❤❤ዘመንህ በእጥፍ , በእጥፍ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጥለቅለቅ በጌታ በእየሱስ ሰም ነፍሴ ባረከችህ ወንድሜ😇😇❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Me and tamagne went to primary school together and he was a faithful and devoted Christian even as a young man. God bless you brother
ወንጌል በዝማሬ ወንድሜ ቅ ባትህ በእልፍ ይገለፅ❤
ውዴ ጨምርልኝ ጨምርልኝ እምነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
የቀባህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት በብዙ ተባረክልን ይብዛልህክ ሚገረም የእግዚአብሔር መንፍስ ነው አብሮክ ያለው ተባረክልን
አቤት መታደል መኖር እንዳንተ እምነት እንዴት አገልግሎት እንዴት ምስሌነት እንዴት እግዜአብሔር ይባርክህ ተባርከሀል
አሜንንንንንንን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ታባረክልኝ እልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ተባርከዋለሁ።ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ ።በፀሎቴ ግዜ ተበርክኬ እሰማዋለሁ ።
Praise and worship to him only today and tomorrow and forever ❤
መታ ይባርክህ መልካም መንፈስና የተሞላ የተረጋጋ ህይወትንውስጥን እንድናይ አንድንፈትሽ ቆም ብለን እንድናይ የሚያደርግ መዝሙር እንደዚሁ ዘመንህን ያስጨርስህ
❤
Already yedanieal amedemicheal alga werash agintenal geta yibarekew Let God bless us all
አምልኮ እንዲእ ነው!!!!!ዛሬም 30:57 የአምልኮ መንፈስ በእዝብ ላይ ይፍሰስ!!!የአስመላኪ መነፈስን ወጋውት!!!!!አብሮ መፍሰስ ነው በአምልኮ❤🎉❤❤❤የታዛቢነት መንፈስን ከቤትእ ጠረኩት!!!!ወንድሜ ዘመንኸ ይለምልም❤🎉❤በረገጥክበት ኡሉ እንዲእ በሙላት ጌታ ይመለክ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ዘመንህ ያብዛልን እንዲህ ለጌታ ክብር እየዘመርክለት ያቁይህ በበቱ
የዝማሬው መንፈስ ልክ ወደ ❤ የሚደርስና እንደ Spring ውሃ ነው ተባረክ
Amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናፈቀኝን ጌታ አገኝሁት ተባረክ ወንድሜ
ለምንድነው እኔ የምወደው መንፈሴ የሚነጠቀው እንደዚ ሲዘመር ነው
ጌታ ያገኘኝ ብተስፋይ ጋብሶ መዝሙር ነው ። ጌታይባርክህ
ወንድሞቼ አይወሰድባችሁ ከክፉ ተጠበቁ ከቤቱ አትታጡ መንፈሱ ይከተላችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ተባረኩ ሁላችሁም ጌታ ይጠብቃችሁ
ተባረክ ወንድሜ
ተባርክልኝ የአባት ልጅ በብዙ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ ❤
❤ Amen Hallelujah
እልልል ሃሌሉያ ክብር ለአምላካችን ይሁን ❤❤❤ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዝማሬ ፀሎት ደግሞ የሞለበት ዝማሬ!!! ተባረክ ወንድማችን እልፍ ያድርግህ እንደዚህ በእርጋታ የሚወምሩትን ያብዛልን 🤲አሜን
I never see this kind of worship song 🎵 I love it straight take to you to prayer wow may God bless you 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ እልልልል ሃለሉያ መፈስ ቂዱስ ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤
ተባረክ 1/10 ለዉ እራሱ ፀሎት ነዉ ለኔ መልእክቴ ነዉ ❤❤❤ተባረክ
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲🥰🎉👏👏📖😭
ድንቅም መታደል ነው ለማመስገን መመረጥ ክብር ሁሉ ለእሩሱ ነውና እናመስግነው ሁሌ ወንድም
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይለማልም!!!!!!!!!!
eyasus geta naw denk amelko yegebawale
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ነው!!!
ጌታ ጨምሮ ይባርክህ ተባረክ
ተባረክ የኔ ወንድም ይጨምርልህ ግሩም መዝሙር ሳሰማው መዋል እልቻልኩም::
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ለዘለአለም
ጌታ ይባርክህ እንዳተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ቤተክርስቲያን ወደቦታዋ ትመስላለች ❤
You are a blessing!!! አሁንም በክርስቶስ ውስጥ መሠወር ይሁንልህ!!!
Amen Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 bless you more
እግዚአብሔር ያረጀ የሚመስላቹ ዘማሪዎች ከዚ ወንድማችን ተማሩ እንደዚህ ዘምሩ እስኪ ዝማሬ አያረጅም ዝማሬ ፋሽን የለውም
Ante wendme tebarekilgn bebizu geta hoy temesigen hulu banete new ababa👏👏👏👏👏👏👏👏
ተባርክ ጌታ ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን በጌታ ሰም ተባርክህ ፀጋው እግ/ር ያብዛል❤❤
ውይ ተባረክ
ወንድማችን ብርክ በልልን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ ያአብዛልሕ ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋🎷🎺🎺🎺🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
Wow Spirit filled worship!!!! Every time I watched this video, my spirit lifted up and worship with spirit and truth!! May the Lord bless you abundantly!!!
Melkam sira new wendeme Tamagne
ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረክ እንደዝ እረጋ ብለዉ ብዘምሩ ምን ችግር አለው
blessss you bless you ................
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬዎችህ ከተራራ አናት ላይ ወደ ምድር እንደ ሚንቆረቆር ንፁህ የምንጭ ወንዝ ሆኖብናል ። ይሔ በረከት ወደ ነፍሳችን ሸለቆ ሰተት ብሎ ገብቷል። ውስጠኛው የሰውነታችንም ረስርሷል። በዚህ ድንቅ ሠማያዊ ዝማሬህ ምክንያት ተባርከናል። ወንድማችን ታሜ እንወድሐለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
የስጋ አይኖቼን አምኜ
ቃልህን ግን እንዳልጠራጠር
ባለማመኔም ፅድቅ አጥቼ
ካሰብክልኝ ስፍራ አንዳልቀር
እምነትን እንደ አብርሀም አድለኝ
ማለዳ ድካም ሳያገኘኝ
የመንገዴም ብዛት እንዳያዝለኝ
ተስፉ ጉልበት ይሁነኝ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዛልን እልፍ ሁንልን 🙌🙌👏👏🎤🎸🎷🪘🎹🪈🪗🎼🎻🎬🎧🎺🙏🏽💎💎🎬🥁🎺🎼
Surye❤❤
Much Love and respect
መልካም መንፈስ ያለበት መዝሙር እና ዘማሪ ተባረክ
መልካም መንፈስ ያለበት መዝሙር እና ዘማሪ ተባረክ
መንፈስ ቅዱስ የተረጋጋ ማንነት ይፈልጋል እንኳን አገኘህ እንኳን ተገኘህለት ዘመንህ ይለምልም ይጨመርልህ ወንድሜ መገኘቱ ይብዛልህ ተባርከሀል
እኔ በዘመኔ ሁሉ የታማኝን አምልኮ ስሰማው ጌታ በፊቴ ይሳላል።ጌታ እየሱስ በሞቱ በስቃይ እኔን ያዳነበትንከውስጤ መንፈስ ቅድስ ይፈነድቃል እኔ እንጃ የምለው ቃል የለኝም።
ኡፍፍፍ ጭፈራ ሰለቸን መረረን ደከመን:: እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድም! የተረጋጋ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ብቻ የሚገኝ ነው::
የነ ተስፋዬ ጋቢሶ ...
ጌታ ያውቃልና ብሩክታይት
ዳንኤል አምደማርያም...
ሸዋዬ ዳምጤ..
ታምራት ኃይሌ..
የእርጋታ ዝማሬ መንፈስ ነው ያየሁብህ:: ብሩክ ሁንልን🙏
መዝሙርህን የሰማሁ እለት ከባድ ሁኔታ ወስጥ ነበረኩ በአንተ ላይ በነበረ የዝማሬ ቅባት የከበደኝ ሲሰበር ተሰማኝ ተባረክ ወንድሜ
እሰይ Amen 🔥🙏🏽
እንዲህ በእርጋታ ዘምሮ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ዘማሪም ያብዛልን : እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
🙏🙏🙏
አሜን አሜን ዘመንክ ይረስርስ አቦ በብዙ ተባረክ
Ewnt
Very true
@@hannasisay39440
ሁሉ ዘላይ በሆነበት ስክን ብለህ በእውነትና በመንፈስ ማምለክህ እ/ር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት
ተባረከልን ወደ ጥንቱ ንፁህ አምልኮ መለስከን ይህ ፀጋ አይወሰደ ብህ !! ሌሎችን የሚያስከትል የሚመለስ ይሁንልን !አሜን!
ጌታ ዘመኑን ይባርከው
ያለ ዛሬ ዐይቼህ አላውቅም። ግን ሊያድግና ለብዙዎች ሊተርፍ የሚችል የዝማሬና በተለይም የአምልኮ ጸጋ በውስጥህ ተመለከትኩ። ታማኙ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።
ዩቱብ አለው❤
@@martatenker5973 ምን የሚል ነው
መንፈስ ቅዱስ የተሞላው አምልኮ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
🎉😢😮😅 29:11
እጅግ ደስ የሚል መንፈስ ነው፣ በተረጋጋ መንፈስ ቃሉን የዘምሩልንን ኣውነተኛ ዘማሪዎችን መንፈስ በአንተ አይተነዋል ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ። ሁሌም በሁኔታና በጊዜ የማይለወጥ የሚያድግና ይሚበዛ ይሁንልህ። እንደአንተ ያሉትን ጌታ በምድራችን ላይ ያብዛልን፣ አሜን።
😊😊😊😊A
እንዲህ በመኅፈስ የሚዘምሩ በምድራችን ይብዙልን። ነብስን የሚባርክ አምልኮ ነው ተባረክ ወንድሜ ።
ወንድም ታማኝ አንተ ስትዘምር ማየት ሁሌም ወደአምልኮ ይከታል: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ መንፈሱን ይጨምርልህ:
በየቀኑ ይህንን የአምልኮ መዝሙር እሰማለሁ በጣም ተባረኩ🙌🙌🙌 እና ዕድሜህን ሁሉ በኢየሱስ ስም ባርኬሃለሁ🙏🥰❤️
ያለነቀፋ የሆነ ዝማሬ ጌታን ያሳያል ተባረክ እርጋታህ ደስ ይላል በማስተዋል እንዲህ ስንዘምር የብዙ ሰውን ልብ ለጌታ እናዘጋጃለን ተባርክ በብዙ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ ከአንደበትህ አይጥፋ ጌታ ትውልድ አለው ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከራስህ ይጠብቅህ!!! በጣም እየተባረክን እየተጽናናን ነዉ ።እግዚአብሔር ክብሩ ይዉሰድ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
This kind of calm and collective praise song will touch everyone hearts. I’m orthodox but I’ll never stop listening a song like this.
ወንድሜ ለምልም ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሠድብህ ዘመንህ ሁሉ በመዘመር ይለቅ 🙏
እንዳተ ቅን ረጋ ባለ መንፈስ የምዘምሩትን እና የሚሠብኩት ያብዛልን አሜን🙏 የተባረክ ነህ❤
ጠዋቴን ቀኔን ኂወቴን አለመለምከዉ።እግዚአብሔር ያለምልምህ ወንድሜ።እንደ አንተ አይነት የእግዚአብሔርን ህልዉና በእግዚአብሔር ህልዉና ዉስጥ ሆነዉ ጌታን የሚያሳዩ ዘማሪያን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
ቃላት የለኝም ምን ያህል እንደምታፅናናኝ መዝሙሮችህ ሁሉ የተረጋጉ እንደዘመኑ ዳንስ ያልሆኑ ወደ እግዚአብሔር የሚያስናፍቁ ናቸውና እግዚአብሔር ይባርክህ
2ኛ ቆሮ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
⁴ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።
⁵ የክርስቶስ ሥቃይ በእኛ ላይ እንደ በዛ፥ እንዲሁ መጽናናታችን ደግሞ በክርስቶስ በኩል ይበዛልናልና።
😊😊😊
አሜንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው እርጋታ ያለው አምልኮ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ለምልሙ እሳይ እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይይይይ አንተ ድንቅ ነህ ተባረክ ኢየሱስ
ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ በፍፁም በፍፁም ጩኽት ፉጨት አምጡ እንዳትል በጌታ በቃ እንዲህ ነው መዘመር ያለብህ ያባቴ ብሩክ
እሰይ ልክ እንደጥንቱ ልብን የሚያረሰርስ ረጋያለ ከጌታ ጋር ከቅዱስመንፈስ ጋር የሚያገናኘ መዝሙር ልብን የሚያሰርስ ተባረክልን አብዝቶ እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤❤❤❤
እልልልልል ቀጥታ ወደ ፀሎት ነው የወሰደኝ🎉🎉 ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤😊
አሜንንን እምነት እንደ አብርሃም ሰጠኝ !! ያለፈው ያለፈው ጌታ ባአንተ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይገባሃል ከዚህም በላይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
አቤት እንዴት ያለ አምልኮ ነው የተረጋጋ መንፈስ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለዘመኑ አስማላኪውች ትልቅ ምሳሌ ጌታ አንተን አሰቀምጦል🙏🙏
Thanks!
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
Elelelelelelelel
Elelelelelelelel
Wondime geta
Yibariki tsega
Yibizehali
Amen Amen Amen ! God bless You ! ምስጋና የሚገባውን እግዚዓብሄርን እጠራለሁ .........................................................................................
I am that person Lord speak to me and save me from my self.
አመአን አመአአን አመአን አመአን ኃላሉይ
ታባራክ 🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ሁሌም ጸጋው ይብዛልህ። ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር።
ዘመንክ ይረስርሰ አሜን አሜን
ተባረክ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን አሜን
ተስፋክ ጉልበት ይሁነኝ❤🎉
አሜን እግዛብሔር ሁሉን ትችላለህ 👏👏👏ተባረክ
ግሩም መዝሙር ነዉ። በየቀኑ ብሰማውም ሁሌ በእንባ ነውጌታ ይባርክህ
ወንድሜ ታማኝ ፀጋው ይብዛልህ amennnnn
ዜማ ያለው ስብከት ነብሴ እረሰረሰች ተባረክ ተ ባረኩ ሙዚቀኞች ጉባሄው
ታማኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በቀድሞ ዝማሬዎችን ጌታን እንደገና እድናመሰግ አድርገሃልና ተባረክ ፡፡
ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ በወጣነትህ ጊዜ ሁሌ ለጌታ ይሁን
ወንድም ከወንሙ ነዉና የሚማረዉ የኔ ዘመን ዘማሪወች pls ከዚህ ተማሩ። not for all
ስወድህ ተባረክ ለማምለክ የተፈጠርክ ሁሌም ትባርከኛለህ ይብዛልህ❤
🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ታማኝ
እግዚአብሄር ይባርክህ ታማኝ ወንድሜ
ዋው ሃሌ ሉያ ሰለ ተሰጠህ ፀጋ ታላቁ ጌታችን ለዘላለም ሰሙ በምድር ሁሉ ይባረክ , ክብሩ ይግነንለት!!!!😇😇😇❤❤❤
ዘመንህ በእጥፍ , በእጥፍ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጥለቅለቅ በጌታ በእየሱስ ሰም ነፍሴ ባረከችህ ወንድሜ😇😇❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Me and tamagne went to primary school together and he was a faithful and devoted Christian even as a young man. God bless you brother
ወንጌል በዝማሬ ወንድሜ ቅ ባትህ በእልፍ ይገለፅ❤
ውዴ ጨምርልኝ ጨምርልኝ እምነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
የቀባህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት በብዙ ተባረክልን ይብዛልህክ ሚገረም የእግዚአብሔር መንፍስ ነው አብሮክ ያለው ተባረክልን
አቤት መታደል መኖር እንዳንተ እምነት እንዴት አገልግሎት እንዴት ምስሌነት እንዴት እግዜአብሔር ይባርክህ ተባርከሀል
አሜንንንንንንን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ታባረክልኝ እልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ተባርከዋለሁ።ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ ።በፀሎቴ ግዜ ተበርክኬ እሰማዋለሁ ።
Praise and worship to him only today and tomorrow and forever ❤
መታ ይባርክህ መልካም መንፈስና የተሞላ የተረጋጋ ህይወትንውስጥን እንድናይ አንድንፈትሽ ቆም ብለን እንድናይ የሚያደርግ መዝሙር እንደዚሁ ዘመንህን ያስጨርስህ
❤
Already yedanieal amedemicheal alga werash agintenal geta yibarekew
Let God bless us all
አምልኮ እንዲእ ነው!!!!!ዛሬም 30:57 የአምልኮ መንፈስ በእዝብ ላይ ይፍሰስ!!!የአስመላኪ መነፈስን ወጋውት!!!!!አብሮ መፍሰስ ነው በአምልኮ❤🎉❤❤❤የታዛቢነት መንፈስን ከቤትእ ጠረኩት!!!!ወንድሜ ዘመንኸ ይለምልም❤🎉❤በረገጥክበት ኡሉ እንዲእ በሙላት ጌታ ይመለክ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ዘመንህ ያብዛልን እንዲህ ለጌታ ክብር እየዘመርክለት ያቁይህ በበቱ
የዝማሬው መንፈስ ልክ ወደ ❤ የሚደርስና እንደ Spring ውሃ ነው ተባረክ
Amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናፈቀኝን ጌታ አገኝሁት ተባረክ ወንድሜ
ለምንድነው እኔ የምወደው መንፈሴ የሚነጠቀው እንደዚ ሲዘመር ነው
ጌታ ያገኘኝ ብተስፋይ ጋብሶ መዝሙር ነው ። ጌታይባርክህ
ወንድሞቼ አይወሰድባችሁ ከክፉ ተጠበቁ ከቤቱ አትታጡ መንፈሱ ይከተላችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ተባረኩ ሁላችሁም ጌታ ይጠብቃችሁ
ተባረክ ወንድሜ
ተባርክልኝ የአባት ልጅ በብዙ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ ❤
❤ Amen Hallelujah
እልልል ሃሌሉያ ክብር ለአምላካችን ይሁን ❤❤❤ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዝማሬ ፀሎት ደግሞ የሞለበት ዝማሬ!!! ተባረክ ወንድማችን እልፍ ያድርግህ እንደዚህ በእርጋታ የሚወምሩትን ያብዛልን 🤲አሜን
I never see this kind of worship song 🎵 I love it straight take to you to prayer wow may God bless you 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ እልልልል ሃለሉያ መፈስ ቂዱስ ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤
ተባረክ 1/10 ለዉ እራሱ ፀሎት ነዉ ለኔ መልእክቴ ነዉ ❤❤❤ተባረክ
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲🥰🎉👏👏📖😭
ድንቅም መታደል ነው ለማመስገን መመረጥ ክብር ሁሉ ለእሩሱ ነውና እናመስግነው ሁሌ ወንድም
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይለማልም!!!!!!!!!!
eyasus geta naw denk amelko yegebawale
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ነው!!!
ጌታ ጨምሮ ይባርክህ ተባረክ
ተባረክ የኔ ወንድም ይጨምርልህ ግሩም መዝሙር ሳሰማው መዋል እልቻልኩም::
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ለዘለአለም
ጌታ ይባርክህ እንዳተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ቤተክርስቲያን ወደቦታዋ ትመስላለች ❤
You are a blessing!!! አሁንም በክርስቶስ ውስጥ መሠወር ይሁንልህ!!!
Amen Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 bless you more
እግዚአብሔር ያረጀ የሚመስላቹ ዘማሪዎች ከዚ ወንድማችን ተማሩ እንደዚህ ዘምሩ እስኪ ዝማሬ አያረጅም ዝማሬ ፋሽን የለውም
Ante wendme tebarekilgn bebizu geta hoy temesigen hulu banete new ababa👏👏👏👏👏👏👏👏
ተባርክ ጌታ ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን በጌታ ሰም ተባርክህ ፀጋው እግ/ር ያብዛል❤❤
ውይ ተባረክ
ወንድማችን ብርክ በልልን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ ያአብዛልሕ ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋🎷🎺🎺🎺🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
Wow Spirit filled worship!!!! Every time I watched this video, my spirit lifted up and worship with spirit and truth!! May the Lord bless you abundantly!!!
Melkam sira new wendeme Tamagne
ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረክ እንደዝ እረጋ ብለዉ ብዘምሩ ምን ችግር አለው
blessss you bless you ................
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ