Samuel Zergaw @Kingdom Sound Worship Night 2023 ' Egziyabhern ' Original Song By Mesfin Gutu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2023
  • Samuel Zergaw @ Kingdom Sound Worship Night 2023 'Egziyabhern Bemetemamen' & 'Kibirihin Lawraw' Original Song By Mesfin Gutu
  • เพลง

ความคิดเห็น • 171

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf 6 หลายเดือนก่อน +19

    የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው
    ይሄ ጌታ ለእኔ ያደረገው
    ያደረገውን ሳስበው ሳስበው
    ከቁጥር በላይ ነው
    ለእኔ የሆነውን ሳስበው ሳስበው
    ከቁጥር በላይ ነው (2x)
    አቤት በአንተ ስንቱን አለፍኩኝ
    የጠላቴን ጉልበት ረገጥኩኝ
    ጌታ ለአንተ ምን ይሳንሃል
    የጠላት ምሽግ ገና ይፈርሳል
    ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም
    የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ
    ብዙ ስራዬን አንተ ሰርተሃል(🤲🤲)
    አመልክህ ዘንድ ይገባኛል (2x)
    ከአንተ በአንተ በሆነው ነገር
    እዚህ ደረስኩ ሥምህ ይባረክ
    ደስታዬ ይኸው ፍፁም ሆነልኝ
    አማኑኤል ክበርልኝ (እልልልል)
    የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው
    ይሄ ጌታ ለእኔ ያደረገው
    ያደረገውን ሳስበው ሳስበው
    ከቁጥር በላይ ነው
    ለእኔ የሆነውን ሳስበው ሳስበው
    ከቁጥር በላይ ነው (2x)
    kingdom sound yetebarekachu
    ኧረ ስንቱ በአንተ ታለፈ
    የእኔ ጌታ በአንተ ታለፈ (2x)
    እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ
    ኃይላቸውን ያድሳሉ
    እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ (🦅🦅)
    መስሎት ነበር ጠላቴ ደክሜ የምቀር
    እግዚአብሔር ግን አበረታኝ ሆነልኝ ግርማ ሞገስ (💪🤲🤲🤲)
    ዛሬ ይኸው ዘምራለሁ ድካሜን ረስቻለሁ (ኢየሱስ)
    ሥምህን አከብራለሁ ንገሥ እልሃለሁ (2x) (እልልልልል)
    አልደከምኩም አልታከትኩም ጌታ ሆኖኝ ኃይሌ
    ዘለዓለም አመልከዋለሁ ኢየሱስ ጌታዬ
    በደስታ በዕልልታ በአክብሮት ደግሞም በሆታ
    ሥምህን አከብራልሁ ንገሥ እልሃለሁ
    Mesfin Gutu barikehenal bereketh aykuwaret

  • @Dagu2030
    @Dagu2030 5 หลายเดือนก่อน +13

    When ever I just feel loneliness 😔 this mezmur gives me hope that My Creator is with me and he is not done yet !

  • @simonsitotaw4692
    @simonsitotaw4692 11 หลายเดือนก่อน +81

    የሚጸልይ + የሚዘምር ትዉልድ ጌታ ሆይ አድርገን

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 ปีที่แล้ว +42

    " ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:32)

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 ปีที่แล้ว +141

    I want to visit this church !! I feel the presence of God! I’m crying They each like an instrument know their place is vital and JESUS is being lifted in "true" praise!!

    • @kiyyatubeofficial5032
      @kiyyatubeofficial5032 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html

    • @Emang_336
      @Emang_336 ปีที่แล้ว +6

      Once a month Thursdays @ yougo church

    • @yalfaltarekegn
      @yalfaltarekegn ปีที่แล้ว +3

      Me too

    • @selamgezahagn7072
      @selamgezahagn7072 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Emang_336qqqqq1

    • @abiybekele3720
      @abiybekele3720 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Emang_336is that the first Thursday of the month?

  • @hanagetu2786
    @hanagetu2786 10 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢 የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው ይሄ ጌታ ለኔ ያደረገው

  • @samrihaile785
    @samrihaile785 10 หลายเดือนก่อน +10

    እልልል ጌታ ይክበር እሰይ እንዴት ደስ ይላል እሱ ሲከብር ተባረኩ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 10 หลายเดือนก่อน +13

    በረከቶቻችን ናችሁ ተባረኩልን !ተባርኬበታለው በዚህ መዝሙር🙏

  • @Biruk34
    @Biruk34 ปีที่แล้ว +20

    Amen Amen !!! God bless you all. So blessed by the song, Glory to God! 🔥🔥❤❤🙏🙏
    የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው ይሄ ጌታ ለኔ ያደረገዉ
    ያደረገዉን ሳስብዉ ሳስበዉ ከቁጥር በላይ ነዉ
    ለኔ የሆነዉን ሳስበዉ ሳስበዉ ከቁጥር በላይ ነዉ
    አቤት ባንተ ስንቱን አለፍኩኝ የጠላቴን ጉልበት ረገጥኩኝ
    ጌታ ላንተ ምን ይሳንሃል የጠላት ምሽግ ገና ይፈርሳል
    ክብርህን ላዉራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተ ተባረክ
    ብዙ ስራዬን ሰርተሃል ላመልክህ ዘንድ ይገባኛል
    ከአንተ ባንተ በሆነዉ ነገር እዚህ ደረስኩ ስምህ ይባረክ
    ደስታዬ ይሄዉ ፍፁም ሆነልኝ አማኑኤል ክበርልኝ . . .

  • @alemayele3269
    @alemayele3269 11 หลายเดือนก่อน +6

    ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:32)🥰🥰

  • @duretikassa5518
    @duretikassa5518 9 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ስራዬን ሰራልኝ ሙግቴን ተሞገተልኝ halleluja ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 5 หลายเดือนก่อน

    መስሎት ነበር ጠላቴ ደክሜ የምቀር
    እግዚአብሄር ግን አበረታኝ ሆነልኝ ግርማ ሞገስ
    ዛሬ ይኸው 'ዘምራለሁ ድካሜንም ረስቻለሁ
    ስሙን አከብራለሁ ንገስ እለዋለሁ!
    ክብር ለኢየሱስ!

  • @tewodrosabraham2902
    @tewodrosabraham2902 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአምላካቸው በእግዚአብሔር አበረተቸዋለሁ,በስሙም ይመካሉ, ይላል እግዚአብሔር ። ትንቢተ ዘካሪያስ ም10 ቁ12 እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @mataworkhabtamu8920
    @mataworkhabtamu8920 8 หลายเดือนก่อน +1

    Semche semche altegibewm...
    Yemayakuart Amliko le Geta🙏❤️❤️
    Tebarek wandme

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 ปีที่แล้ว +4

    የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው እሄ ጌታ ለኔያደረገዉ🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል

  • @gizegech1809
    @gizegech1809 ปีที่แล้ว +3

    የቱን ጀምሬ የቱን ልተወው🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hirutgetachew
    @hirutgetachew 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥር የማይገለፀውየእግዚአብሔር ውለታው ብዙ ነው 😢

  • @AdisAdis-lp5lw
    @AdisAdis-lp5lw หลายเดือนก่อน

    ከቁጥር በለይ ነው!አሜን ዘመናቹ በክብር ይለቅ!

  • @FilaAbebe-uu1rl
    @FilaAbebe-uu1rl ปีที่แล้ว +4

    Praise God Sami.. balawkhm mezmurun yezemerkbet menfes des yilal.. Yihe menfes hulem kante gar new. Keep your spirit brother
    Thank You endnamelk sleredahen.

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my ปีที่แล้ว +26

    Thank you God for those Young Generation who are attentive to your presence & your path💙
    I Love the worship Crew 🔥

  • @tewodroslegesse1251
    @tewodroslegesse1251 ปีที่แล้ว +7

    Bless you brother. It is really amazing worship

  • @yamlaknhfikruyampicture
    @yamlaknhfikruyampicture ปีที่แล้ว +1

    Amen gata ejeg denk amlak nw
    Tebarku bebzu tetsinanchalew

  • @user-wz9wd5gq2z
    @user-wz9wd5gq2z 7 หลายเดือนก่อน

    GOD IS THE FOUNDEATION OF EVERY THING!!
    SO, IF YOU NEED THE PWOR OF GOD,HE BLESSED YOU!!
    እልልል ጌታ ይክበር እሰይ እንዴት ደስ ይላል እሱ ሲከብር ተባረኩ!!!
    AMEBN!!!

  • @hannatadesse9233
    @hannatadesse9233 10 หลายเดือนก่อน +6

    God bless u all much much much grace and peace😇🙏❤ when I listened it for the first time what was came on my mind is this song have to sing in my graduation day cuz I know God already made the way

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 ปีที่แล้ว +6

    That's true always God ❤ The same❤

  • @royalmercy123
    @royalmercy123 ปีที่แล้ว +4

    12:44 ተባረክ ደስ የሚል አምልኮ ነው።

  • @HelenA-rz5ox
    @HelenA-rz5ox ปีที่แล้ว +5

    Oww 😭... what an amazing worship oww God bless u more ❤❤

  • @kaleabbelachew9585
    @kaleabbelachew9585 10 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you… Am touched …it’s massage for me today

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 8 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is lord 🙏🏽 Tebareku

  • @nahome3423
    @nahome3423 10 หลายเดือนก่อน +7

    I Can't stop listening oh lord ❤

  • @amanuellemma805
    @amanuellemma805 11 หลายเดือนก่อน +7

    A worship like touching the sky,very deep,lestening it daily❤❤

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 11 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen .God blessed all

  • @TheYesakor
    @TheYesakor ปีที่แล้ว +5

    What a wonderful worship ,I touched really. I like the singer voice and the way he is. He is not like those BEARED guys just show off. Telyalhe Samuel ! GBU.

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 ปีที่แล้ว +8

    😇 truly kingdom sound!

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 ปีที่แล้ว +6

    he give us more grace ,thank you lord his grace up on you

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜን ኢየሱስ ያድርኩ የለሚ አሜንንን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲❤❤❤

  • @yita-yalmedia4822
    @yita-yalmedia4822 10 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩልኝ 👐❤❤

  • @kalkidanchala7948
    @kalkidanchala7948 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for blessing my week😊🙏🏾
    God bless you kingdom sounds❤

  • @melodygetachew9081
    @melodygetachew9081 ปีที่แล้ว +15

    I am just obsessed with this song. God bless you all.

  • @MisrakAsefa
    @MisrakAsefa 10 หลายเดือนก่อน +3

    God blues you 🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @alazaryosef6029
    @alazaryosef6029 ปีที่แล้ว +7

    what an amazing worship so touching and refresh your soul be blessed tebarku you are our blessings😍😄😄😄😍😍😍😘🥰🥰🥰

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarkachu Tabarakuu❤❤

  • @user-dm7mq2mn3w
    @user-dm7mq2mn3w 7 หลายเดือนก่อน

    " ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:32)❤❤❤❤የሚጸልይ + የሚዘምር ትዉልድ ጌታ ሆይ አድርገን💗💗💗💗እልልል ጌታ ይክበር እሰይ እንዴት ደስ ይላል እሱ ሲከብር ተባረኩ
    💝💝💝💝
    Reply

  • @bezamitiku4891
    @bezamitiku4891 10 หลายเดือนก่อน +4

    I have no words, bless you all

  • @nardosalemayehu7406
    @nardosalemayehu7406 ปีที่แล้ว +1

    Samiyee fell like hawassa workship night never forget that God bless you more and more all of you

  • @user-ir9vc1hz3q
    @user-ir9vc1hz3q 8 หลายเดือนก่อน

    EGEZIABHAREN BEMETEMAMEN YEMITEBABEKU HULU HAYELACHEWN YADESALU ENDE NESER BEKENF YIBERALU SELEZI EGEZIABHARENE BEMETEMAMEN ENTEBEK😃😃😇🥰🙏🙏

  • @walelegndesalegn5554
    @walelegndesalegn5554 8 หลายเดือนก่อน +1

    It charged me with unbounded positive energy!! From Heaven!
    Thank you!

  • @martamm7637
    @martamm7637 6 หลายเดือนก่อน

    Amen thank you very good and you are very happy ❤❤❤❤❤Amennnnnn

  • @EmanuelRoro
    @EmanuelRoro 11 หลายเดือนก่อน +5

    This is just good!

  • @mulutash8611
    @mulutash8611 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen tabareku❤️

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa 11 หลายเดือนก่อน +1

    tebareku lezelalem betam des yilal

  • @fantumelese6389
    @fantumelese6389 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @henockwelde
    @henockwelde ปีที่แล้ว +4

    Yes He did a lot for us

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen ❤❤❤

  • @mekdestilahun6577
    @mekdestilahun6577 10 หลายเดือนก่อน

    amen Egzihaber yekber yemesgen

  • @redietashebir8637
    @redietashebir8637 ปีที่แล้ว +1

    Please next 🎵songs
    I appreciate all of you #kingdom sound
    Geta ybarek

  • @sinaabadi-pn2td
    @sinaabadi-pn2td ปีที่แล้ว +3

    Wow wonderful warship May the Lord Jesus bless you mightily!❤

  • @tsaganashidesela6776
    @tsaganashidesela6776 5 หลายเดือนก่อน

    Amrn amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @AlexGonder-hr1ng
    @AlexGonder-hr1ng ปีที่แล้ว +1

    ተባርኩ ደሠ የሚል መዝሙር

  • @Yodahe7
    @Yodahe7 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤

  • @MekdesKebede-zd8ty
    @MekdesKebede-zd8ty 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdinegesa8738
    @abdinegesa8738 ปีที่แล้ว +1

    Ameen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @astereyasu6712
    @astereyasu6712 ปีที่แล้ว +1

    Samiye Geta yebarkeh!!

  • @soresa35
    @soresa35 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen praise ma lord ❤❤❤

  • @eliastesfaye1974
    @eliastesfaye1974 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @abishabezy3373
    @abishabezy3373 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @fikreforsido4254
    @fikreforsido4254 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all❤❤

  • @AbrahamSadisa-ip7mb
    @AbrahamSadisa-ip7mb ปีที่แล้ว +1

    Tebareku ❤❤

  • @MEZMURTUBE-zm1xh
    @MEZMURTUBE-zm1xh ปีที่แล้ว +2

    wow.amazing

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @user-dc1dh8js1k
    @user-dc1dh8js1k ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Jesus_Gospel7
    @Jesus_Gospel7 ปีที่แล้ว +3

    amazing spirite

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว

    Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God

  • @user-ph9wz7kq3c
    @user-ph9wz7kq3c 11 หลายเดือนก่อน

    Konjo mezmur newu geta ykiber

  • @bisratlemma5346
    @bisratlemma5346 ปีที่แล้ว +3

    Samyee bro you are amazing keep shining!!!

  • @sophiaabeba1458
    @sophiaabeba1458 ปีที่แล้ว +1

    Knowledge is better than Song so Please read read you gift it The true📖📖📖📖📖☝️

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu ปีที่แล้ว

    Haleluja elilililililili isey haleluja

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn haleluyaaa aba ene ameseginhalehu ameseginhalehu ameseginhalehu yaderekilign.bizu new aba keff bel🙏🙏🙏 tebareku betifu

  • @elnathantamiru
    @elnathantamiru 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትእይንት እንዴት ነው ግን ምትጫወተው❤❤

  • @user-pt8wz6qp2d
    @user-pt8wz6qp2d 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen❤❤❤❤❤

  • @user-bg3jj1dz1v
    @user-bg3jj1dz1v 10 หลายเดือนก่อน +1

    wowwww

  • @dameshibiru9742
    @dameshibiru9742 ปีที่แล้ว +1

    Woow 😍

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 11 หลายเดือนก่อน

    wo wo tebarekulign tanetskugn

  • @mulukentilahun2356
    @mulukentilahun2356 10 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed.

  • @Gucci_eth
    @Gucci_eth ปีที่แล้ว +1

    eebiffama😍🤩🥰

  • @riseandshine3656
    @riseandshine3656 ปีที่แล้ว +3

    Stay blessed fam.

  • @evvictortimothy8419
    @evvictortimothy8419 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን

  • @gracealways1318
    @gracealways1318 11 หลายเดือนก่อน

    mesilot neber telate...

  • @mikeerkalo8468
    @mikeerkalo8468 8 หลายเดือนก่อน

    amazing worshiop ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj8wc2ji1o
    @user-lj8wc2ji1o ปีที่แล้ว

    wow
    tebareku

  • @b.hiwott6337
    @b.hiwott6337 11 หลายเดือนก่อน +1

    stay blessed all

  • @bereketyakim9717
    @bereketyakim9717 ปีที่แล้ว +1

    ሳሚዬ ተባረክ

  • @antenehalemu5011
    @antenehalemu5011 10 หลายเดือนก่อน

    tebarek🎧🎤🙏🙏🙏

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @SintayehuWodajo
    @SintayehuWodajo 9 หลายเดือนก่อน

    i love the singer bc rile

  • @akefirew6260
    @akefirew6260 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ GOD BLESS YOU ❤❤❤

  • @christiantoday7740
    @christiantoday7740 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ!

  • @user-fp3bl8ry9q
    @user-fp3bl8ry9q 9 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen ❤❤❤❤