🔴 ሜላት ነብዩ እና ሄኖክ ድንቁ በድጋሚ አዲስ ነገር 2017 ትዳር ሊመሰረት ነው Seifu on EBS ሉላ ምን አስባ ነው 😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 255

  • @Baracket
    @Baracket 3 หลายเดือนก่อน +8

    እየሰራህ ነው ከማንም በላይ ታገኛለህ የምር አዘንኩ የቸገረው ሲረዳ እያያቹ እኛም የምትሉ ጤና እያላቹ ፈጣሪ እንደፍላጎታቹ ለማኝ ያርጋቹ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት እባዬ መጣ ምን ያክል ደግ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰው ገረመኝ በቁም ነገር ብሩ ማስገባታቸው የኔ ወርቅ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TEDDY-zv1iq
      @TEDDY-zv1iq 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣመድ ለማለት ነዉ ወርቅ ያልሺዉ?

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጤነኛ ሰዉ መርዳት በራሱ ሰዉን በሸተኛ ማድረግ ነዉ😢😢😢😢😢😢

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@TEDDY-zv1iq ሚስኪንነታቸው ገርሞኝ ነው እውነት እሱ ሲቀልድም ሊሆን ይችላል ያለው ብዬ ነው

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@reyuyenu340 እሱማ ትክክል ነው ባቢ ምን አስቦ እንደሆነ እኔጃ እግዲ ለቀልዱ የተናገረው ይሆናል ወይም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน

      @@ኤማንዳቲናTH-cam Time will tell😳still not impressed makes you think how these kids are manipulating their viewers.

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቤብዬ አይዞህ ላንተ የተባለችውን አምላከ ይሰጥሃል ወንድሜ አታሰብ

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስትእሚረዳሰዉ አለ አተምን ብለነዉ እምንረዳዉ እፈር አተወጣት አደለህ እጂ እግር አለህ ሰርተህ ተለወጥ

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 3 หลายเดือนก่อน +46

    ወይ እዝቤ አረ በየጎዳናው ላሉ እርዱ ፀድቅም ይሆናል እርግጠኛ ነኝ መጨረሻው ለበጎ አድራጎት እንደምታረገው አልጠራም

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለዛ መሰለኝ።
      ሲቀልድ ነው ላግባ ሲል

    • @tedycell8279
      @tedycell8279 3 หลายเดือนก่อน

      @@samlsd9711
      አረ ካሎነማ አዋተን እንደዳርነው አዋተን ነዋ ምናስረግዛት 🙄😜

    • @YeshiWerdofa
      @YeshiWerdofa 3 หลายเดือนก่อน

      @@tedycell8279 ቱ😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 หลายเดือนก่อน

      የልቤን ስለተናገርሽ አመስግናለሁ ለዩቲዮቭ ጡረተኛ አትርዱ ለተራቡት እንርዳ

    • @justme13203
      @justme13203 3 หลายเดือนก่อน

      @@tedycell8279ያንተስ ከፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 3 หลายเดือนก่อน +13

    የሰዉ እርዳታ ብቀርብህ ይሻላል አሁን ያወጡልይና አንድ ቀን ደግሞ በኛእርዳታነው ያገባክ ይሉሃል ስለዚህ ይቅርብህ::ብር ሳይሆን አንቴ እ/ር መጠየቅ ወይም መለመን ያለብይ መጀመሪየ እግዚአበሔርን የምትፈራ ሴት ጎንህ የሆነችሁን የማትቆረቆርህን ለቤቷ ለጎረቤቷ ወ.ዘ.ተ የምቶን እ/ር ለምን ይሰጥሃል.!!!!

  • @EilsaE
    @EilsaE 3 หลายเดือนก่อน +51

    ባቢ ዉዴ ሙሉ ወጪዉን ችዬ እኔ አገባሀለዉ ምን ትላለ😕😕😍😍

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +6

      😡😡ብሽቅ ምን ትላለች እኔ 100 ዓምት ሊሞላኝ አንች ዛሪ መተሽ 👊🏿😡ብሽቅ ስንት መቀኝ አለ ውይ አበሽ 😒😒😒አያምጣው ቅናት 😒

    • @BitaBita-d9g
      @BitaBita-d9g 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Schoriphio
      @Schoriphio 3 หลายเดือนก่อน +2

      Wechew gudddd😂😂😂😂😂

    • @MichaelTsegaye-ih1dm
      @MichaelTsegaye-ih1dm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ኢትዮጵያየእኝናትአንቺ እማ ጭር ብለሻል😂😂

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳች

  • @yanetTesfaye-o6c
    @yanetTesfaye-o6c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Beka timechegnalek 😍😍🤩😍 gin video beyakenu arglen enji

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ተመቸተኸኛል ለስርግህ አይደለም ግን ለበጎ አድራጎት ነው የምታደርገው 😊❤❤❤❤ግን ዲያስፕራዎች አይዟችው እድሉን ተጠቀሙበት😅

  • @ummAniyyaa
    @ummAniyyaa 3 หลายเดือนก่อน

    Wede yagere lejoch ager legeba nw 1000k asgebugn❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadi8082
    @nadi8082 3 หลายเดือนก่อน +21

    Babi's version of "እኔና ደጀኔ ቸግሮናል"

    • @justme13203
      @justme13203 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Baracket
    @Baracket 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢ አከብርህ ነበር አሁን ግን ወረድክብኝ ማስታወቅያ ሳይቀር እየሰራህ ፈጣሪን እንደማመስገን ላባችሁን ስጡኝ ያለኝ አይበቃኝም ማለት አረ ተው እፈር

  • @coolcool8676
    @coolcool8676 3 หลายเดือนก่อน +5

    Wow, I can't believe this, bro. I like this new version of begging it's cool. You don't have to stay in the rain and sun 😢

    • @truthshallsetyoufree3252
      @truthshallsetyoufree3252 3 หลายเดือนก่อน

      Yemigerm eko new sew eyesera yilemnal
      Serg eko endaqmh yemideges new 😢

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ለማኝ ድንብሎ ሳንቲም አላወጣም ስንት ጎዳና ላይ ስንቱ ስዎች ተርበው ቤንዚን እየጠጡ በጣም ያሳዝናሉ 😭💔😭 እነሱን አስታውሱ እርዱ አንተ ጦረተኞች ጥጋበኞች ስራ ባላጣሁ አረዳም

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 3 หลายเดือนก่อน +39

    ዘመናዊ ልመና ይመችህ ሰርጉ በልመና ኑሮውስ እንቀጥል ይሆን

    • @LavishInsights
      @LavishInsights 3 หลายเดือนก่อน +1

      Zm bey anti-shinkurt jema

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ለማኝ ትውልድ !!ከልመና አትውጡ ።።።።።።።።።።።።

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu1465 3 หลายเดือนก่อน

    I like ur hair style!

  • @Reem0863
    @Reem0863 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትላንት እኔ እና bestie ባቢ ጠፋ እያልን ነበር 😢😊ቶሎ ቶሎ ልቀቅ እንጂ😑ይሄን ኮመንት ካየኸው ላይክ አርገው🥺

    • @najatsabir3708
      @najatsabir3708 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ነኝ ቤስቲዋ ቢቢ😢😑

    • @Reem0863
      @Reem0863 3 หลายเดือนก่อน

      @@najatsabir3708 😂😂ስቅ አለሻ

  • @yeogsayeo
    @yeogsayeo 3 หลายเดือนก่อน +1

    norogn belekelk❤❤❤ yegebakal kemer😊😊😊

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 หลายเดือนก่อน +4

    በኢትዮዳይሬክት እንልካለን፥፥ ከፔይፓል በተጨማሪ፥፥ በዚያውም ማስታወቂያ ስራላቼው ለንግድ ባንክ አካውንት፥፥የንግድ ባንክ አካውንትህን ለጥፈው፥፥ ቢያንስ ሙሉ ኦክቶበርን ተናገር፥፥ አሪፍ ኮንቴንት ስራ፥፥በዶላርም በብርም ይግባ፥፥

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 3 หลายเดือนก่อน

    የባቢን ሰርግ ማየት ናፈቀኝ 😂😂😂😂❤❤

  • @SimegnTigineh
    @SimegnTigineh 3 หลายเดือนก่อน +18

    አንተ ደፋር 50 ዶላር ትላለህ እንዴ ዶላር የኢትዮዽያ ብር መሰለህ እንዴ ይላል እንዴ $50 ለመስራት ቢያንስ 4 ሰአት መቆም ይጠበቅብናል እና የ$50 ዶላርን ዋጋ አሳነስከው።

    • @helenhailu5730
      @helenhailu5730 3 หลายเดือนก่อน

      አልገባውም እንዴት ደክመን እንደምናመጣው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน

      የሚልክለት ነዉ ሚገርመዉ ደፍር

    • @helenhailu5730
      @helenhailu5730 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@reyuyenu340 ዘንጦ ልመና

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน

      @@helenhailu5730 ለራሰም ክብር ማጣት ነዉ።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@helenhailu5730 😂😂😂በነሱ አይብሰም ብለሸ ነዉ አላህም ሚወደዉ የሰጪ እጅን እንጂ ተቀባይን አይደለም እንድንሰጥ እንጂ እንድንለምን አይደለም እጅ እግር የሰጠን ደነዝ ነዉ በቀልድ እያደረገ ሰዉን ያጃጅላል። 😳

  • @fatimamohamade6381
    @fatimamohamade6381 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dave-vv7we
    @Dave-vv7we 3 หลายเดือนก่อน +4

    Yemejemeriya view and like 😎😎

  • @ebeuchu
    @ebeuchu 3 หลายเดือนก่อน +1

    28:18 ምን የምናረገው መኪና ነው ያለው???😭😭😭

  • @meronkeleb7047
    @meronkeleb7047 3 หลายเดือนก่อน +9

    ባቢ በነካ እጂህ ለኔም ሰብስብልኝ😂😂

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 3 หลายเดือนก่อน

    ባቢን ቆሞ ለመዳር እየተዘጋጃቹ አረ ባቢ ይለያል እምትሉ አላቹ😂😂

  • @Abelsisay12-j9i
    @Abelsisay12-j9i 3 หลายเดือนก่อน +3

    Second🎉🎉🎉🎉

  • @fevenaman9659
    @fevenaman9659 3 หลายเดือนก่อน +1

    Babiye ❤

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 3 หลายเดือนก่อน +1

    Babi pls do a video with Jahnny now that he’s in Addis! Do a collab

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ምናለ አናቴላይ ብታስቀምጡልኚ ናፍቆኛል❤

  • @Emuabini
    @Emuabini 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤babiya muzay argugn😢😢

  • @SaadaMohammad-o8r
    @SaadaMohammad-o8r 3 หลายเดือนก่อน

    ወየዉ ባቢ ካየሁት አመት ሊሆነኚ ነዉ ዛሬ እዳጋጣሚ ሰዞር አገኛሁት ምነዉ አረጀሳ ጌታ ድረሰልኚ እኔም ካመት በኃላሲያዩኚ አረጀሁ ማለት ነዉ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 หลายเดือนก่อน

    Bekeres sergu gedeta new ende?

  • @teddygirmachew6651
    @teddygirmachew6651 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 good for you bro 👍✌️

  • @Ako_Live.e
    @Ako_Live.e 3 หลายเดือนก่อน +4

    Boom 🥇

  • @emmuaziz
    @emmuaziz 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂❤❤ bro aref new

  • @hanaHay-t6i
    @hanaHay-t6i 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል ልጅ

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 3 หลายเดือนก่อน +4

    For people who live aboard please don't send him .....do know how we make money in USA and CANADA bro we work had for our money get a job you are youngman

  • @AmanaKasim-x5l
    @AmanaKasim-x5l 3 หลายเดือนก่อน

    Tiktok yelam ende?

  • @MeryGifknk-gz1em
    @MeryGifknk-gz1em 3 หลายเดือนก่อน

    በራሷ ወጪ የምታገባኝ ብለህ ምትለምን ይቀለሃል
    አዋጥታቹ ዳሩኝ ከማለት የ ኢ/ያ ህዝብ የመርዳት ችግር የለበትም ነገር ግን ባለፍክበት ሁሉ በኛ እርዳታ ነው እዚ የደረሰው እያሉ እድሜ ልክህ ስያሳቅቁህ ይኖራሉ 😂😂😂😂😂ከዋንትያ ትምርት ውሰድ😊

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 3 หลายเดือนก่อน

    ለዛች እሸቱጋ ላለቀሰችው እንዲህ በልልኝ! እኔ አለሁልሽ አይደለም ወይ በብድር ሰርግ አልፈልግም እራሳችንን እንቻል ባልኩ ዛሬ እንዴ እርካሽ የተቆጠርኩት! እንኳንም ብሩ ወጣ እህቴ

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ልስራ ሳይሆን ዘምኘ ልለምን ነው በቃ

  • @tadelechhaile7776
    @tadelechhaile7776 3 หลายเดือนก่อน

    ባቢዬ ግንባሯን ውይ በትንታሞቼ ነበር

  • @LOo-y3e
    @LOo-y3e 3 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮ለምነክ አረ እኔን ስራ አስጀምሩኝ መዳም ሳታሳብደኝ አገር አስገቡኝ ሆሆሆ በጣም ትቀልዳለክ ባቢ😂😂😂😂

  • @ayalew31
    @ayalew31 3 หลายเดือนก่อน +5

    Don't get married. Open business on that money. Mayb $100 million. Good luck.🎉

  • @Hadeea-x2o
    @Hadeea-x2o 3 หลายเดือนก่อน

    ባቢ የኔ መልካምሰዉ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽንኩርት ተወዷል አሉ፥፥" ሽንኩርት ጄማው" እንዴት ሊሆን ነው??

    • @CHuChuRichest-t3v
      @CHuChuRichest-t3v 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይደረጋል ደረቅ ያለ ግማሽ ኪሎ ገዝተህ ለወር ያህል ማረግ ነበር ማረግ ነበር እያልክ መኖር ነው!!!!😁😁😁😁😁

  • @Amanuel_3232
    @Amanuel_3232 3 หลายเดือนก่อน

    Ljtuam ke comnent section or ke shinkurt family thun✊️✊️✊️

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 หลายเดือนก่อน +5

    ነፈዝ የመዳም ቅመሞችን ተጫወትባቸዉ ሌላ አይሸወድም ምን ይመስላል

  • @truthshallsetyoufree3252
    @truthshallsetyoufree3252 3 หลายเดือนก่อน

    Meche new kelomena mitwetut 😢😢😢😢

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 3 หลายเดือนก่อน +27

    ኢንተርናሽናል ለማኝ የቅፈላ እስታይልሽን በሳቅ አዋዛሽው እኔ በበኩሌ እንኳን ብር ላይክ አልሰጥህም

    • @Bfgbob
      @Bfgbob 3 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂😂😂😂😂 ምን አስቀናሕ 😂😂😂😂 አርግና አሳየን ከቻልክ 😂😂😂 ሲጀመር ልጁ የደሕና ቤተሰብ ልጅ ነው ያንተ ቅናት ይለያል 😅😅

    • @gebregzeyabhatseyhilena
      @gebregzeyabhatseyhilena 3 หลายเดือนก่อน +3

      አልገረመህም ቀልድ አስመስሎ ችጋር ይጠራል 😂😂😂

    • @gebregzeyabhatseyhilena
      @gebregzeyabhatseyhilena 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Bfgbobበጣም ለዛ ነዋ ማይለምነው 😂😂😂😅

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 3 หลายเดือนก่อน +1

      Are eyekelde new

    • @Bfgbob
      @Bfgbob 3 หลายเดือนก่อน

      @@gebregzeyabhatseyhilena 😂😂😂😂 Ayizoshe gelte 😂

  • @munixhusan
    @munixhusan 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል

  • @henokamare7664
    @henokamare7664 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልመና ደስ ይላል ዘመናዊ😂

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 3 หลายเดือนก่อน +3

    Be serious bro! You should start businesses and give opportunities for others and change peoples life on top of yours ! Why spending money for one day !?

  • @bethelihemtakele3211
    @bethelihemtakele3211 3 หลายเดือนก่อน +1

    Babi be geta yehone ngr laschegrik
    😢😢😢😢 yehonech lij alech she is my patient ena 14 ametua nw yeleb tamami nat ye valve transplantation yasfeligatal kal hone yemitnorew gize bxm tinish nw siefu gam sasteyk bxm worefa alw bant lemoker biye nw ene ereft ataw getan channel lay selesua bitnager ena erdata betagegn ke fetari tagegnalk please 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @redumarli2914
    @redumarli2914 3 หลายเดือนก่อน

    💍ena lagebak♥️

  • @workwhatube1655
    @workwhatube1655 3 หลายเดือนก่อน

    Cegronal bro

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 3 หลายเดือนก่อน

    Ene linkabakabik😊

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 3 หลายเดือนก่อน

    Allha yeza yaderesan bal.anite manirihen yame akew allha new yarigile babi ❤

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የገንዘብ አቅም ስለሌለኝ የሰርግህን ጠላ እኔ እጠምቃለው🥺🤣

  • @-h_3
    @-h_3 3 หลายเดือนก่อน +13

    babi i love ur contents but asking ur subs or money is not a smart move for ur reputation.... u have to do the things u said or else. its not gonna end good.

    • @HiwotWeldearegay
      @HiwotWeldearegay 3 หลายเดือนก่อน

      Sitayew Fara yimeslhal Obviously he will give it away

  • @hanaHay-t6i
    @hanaHay-t6i 3 หลายเดือนก่อน

    16:56

  • @Hirutyilma-f4s
    @Hirutyilma-f4s 3 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ አልደግፍም በጣም ጥሩ አይደለሞ ነገ ከሆነ ሰው ጋር ብትጣላ አንተ በልመና ያገባህ እየተባለ ለአእምሮ ጥሩ አይደለም ወጣት ነህ ሰርተህ አግባ አለቀ ዘመናዊ ልመና ኖት ፌር እኔ በጣም ነበር ማከብርክ ወረድክብኝ

    • @haregewoynfentie7607
      @haregewoynfentie7607 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnet nw

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 3 หลายเดือนก่อน

      ተይ ይረዳ ነገ ምን ሊያደርግ እንዳሰበ አይታወቅም ሰው ከጠየቀ ይሰጠው ግድ ታሞ ብቻ አይደለም

    • @Hirutyilma-f4s
      @Hirutyilma-f4s 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@kiyaethipoha3148 እኔ የምለው የሠማሁት ሰርጌን ልደግሰ ነው ይህ ደግሞ ልክ አይደለም ሰው ሊረዳበት ከሆነ ደግሞ በቀጥታ መናገር አለበት ብዬ አምናለሁ እሱ ወጣት እንጂ ተጧሪ አይደለም

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 3 หลายเดือนก่อน

      Ye youtube gebi yebekaw neber​@@Hirutyilma-f4s

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 หลายเดือนก่อน

    ከምርህ ነው ግን. አንተን እንድርና. ከዛ እኔ. ወላሂ12፣አመቴ እናቴን ካየሁ. እሰራለሀ እባቴ. እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት እሰራለሁ እልካለሁ. ወላሂ500ሺ ቢኖረኝ ዛሬ ነው ሀገሬ የምገባው. እናቴን አንዴ እንኳን አለየሁትም በአስራ ሁለት አመት ስደቴ

  • @noirddmahdi7828
    @noirddmahdi7828 3 หลายเดือนก่อน +2

    Babiy🎉

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😅🎉❤ቸይነ እየጨራሰበቸነዉ?

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ባቢዬ ድፍረትህ የኔም ባቢ ነገ እንዳንተ እንዳይሆን ፈራሁ 😄መቶ አምሳ!?

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 หลายเดือนก่อน

    ተመልካች ለመሳብ ነው የጠላትን ሰም መጠቀም ምን ይባላል

  • @KemalDawud-md4du
    @KemalDawud-md4du 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይን ያወጣ ለማኝ 😂😂😂

  • @melkamuzewdie1031
    @melkamuzewdie1031 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይደብራል ባቢ፣ ዘመናዊ ልመና ጀመርክ አደል፣ ሃይገር ባስ ውስጥ የገባው መሰለኝ እኮ

  • @ShambelFentaw-hm7vm
    @ShambelFentaw-hm7vm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሼ ልመና

  • @marufspeaking2891
    @marufspeaking2891 3 หลายเดือนก่อน

    10 $ አስገብቻለሁ ብሮ ❤

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 3 หลายเดือนก่อน

    Setastelgn telobegn lewere hazentegna meselhal yelbhn yesteh

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 3 หลายเดือนก่อน

    Babi Asemra Yalenewem Enlekalen My Onion😂😂😂😂😂😂

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅🎉❤ቅቤ ኡኮ ሸወሮ መወሰጀነዉ?

  • @Eneb-u4s
    @Eneb-u4s 3 หลายเดือนก่อน

    💋💋💋💋💋💋💋

  • @Hagos6
    @Hagos6 3 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመርያ መቆስቆሱን ልመድ

  • @fasika9507
    @fasika9507 3 หลายเดือนก่อน +14

    እንዴት ግን ተጨማልቀሀል በናትህ🤔
    ይሄ እኮ ዘመናዊ ዘረፋ ነው🛑ትንሸ አታፍርም በመዋጮ ዳሩኝ ስትል?
    እኔ የሚገርመኝ የሚጭበረበረው ሰው ነው እንደው እንዴት ነው ማገናዘቢያችን ወዴት ሄደ?🛑🛑🛑

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሲቀልድ ነው ባክሽ አትለፍልፊ 😂😂😂😂😂

    • @hiruthirut5640
      @hiruthirut5640 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ቀልዲ እወቂ ሆ😂😂ተበሳጨሺ እኮ

    • @fasika9507
      @fasika9507 3 หลายเดือนก่อน

      @@hiruthirut5640 ምነው ከሚመረጡት ውስጥ ለመግባት አሰፍስፈሻል መሰለኝ አስተያየቴ ቆረቆረሽ🤔

  • @Baracket
    @Baracket 3 หลายเดือนก่อน

    ልመናን እንደስራ አትዩት ሌላውም የሚያገኘው ሰርቶ ለፍቶ ነው ነው ለምን የሰው ላብ መመኘት አስፈለገ ያለኝን ባርክልኝ በል ታሳፍራለህ

  • @Yodit-o7c
    @Yodit-o7c 3 หลายเดือนก่อน

    Shema newo ayedeberehe

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢ ከኛ ገንዘብ ምን ያህል ገንዘብ ብታፈቅር ነዉ ባለጌ ሆዳም አጋሰስ

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አይነት ሙዶችን መጠቀም😂😂😂

    • @nadi8082
      @nadi8082 3 หลายเดือนก่อน

      Right on point besak gedelshign😅😅😅

  • @gebregzeyabhatseyhilena
    @gebregzeyabhatseyhilena 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ችጋራም ነህ ስንት ደም እያለቀሰ በቀን አንዴ መብላት ካቃተው እኩል ቁጭ ብለህ ትለምናለህ አስገቡት አላለም ደከከናም "እንዲ አይነት ሙዶችን መጠቀም እ "😂😂

  • @hanaamare7206
    @hanaamare7206 3 หลายเดือนก่อน

    Really ….????

  • @HawiBerhanu-k9o
    @HawiBerhanu-k9o 15 วันที่ผ่านมา

    wow keld yihe miskin hzb lay 😔😔😔😔😔

  • @feventecht6852
    @feventecht6852 3 หลายเดือนก่อน

    Lula,dedeb nech😮😮😮😮😮

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ አይነት ሙዶችን መጠቀም

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባቢዬ ስወድህ ልጅቷን እንፈልጋታለን እሺ ❤

  • @SimeraTotoba
    @SimeraTotoba 3 หลายเดือนก่อน

    Misten ledarek tewedekalech Betam

  • @tigistdebele5798
    @tigistdebele5798 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘመናዊ ልመና 😂😂😂

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenawi lemagni

  • @FatimaQatarneh
    @FatimaQatarneh 3 หลายเดือนก่อน +4

    Antem arada enem arada mn yaxalanal besew berenda

  • @zerox2370
    @zerox2370 3 หลายเดือนก่อน +3

    First

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ ሞክሪaት 😡😡እሱን ምታግቢ እኔ ቆሜ እሱን ልትውስጂብኝ 👊🏿👊🏿ፍኖን ነው ምልክልሽ 🤺🤺🤺

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቶሎ ጥለፊው ሳትበይ ወይ ደግሞ በሚስት ውድድር ተወዳደሪ በባቢ ዋንኛው ቻናል😂😂😂 መልካም ዕድል

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Jerry-ti7yp 😒😡💪🏿👊🏿እስኪ ትሞክራት የምትቀማኝ ግን እኔ እኮ እየቀለድኩ አደለም ውድድ ነው ማደርግው ደሞ ከኔ ይቀርባል 😍ቱርክ ነኝ አለ እኮ በቃ ላይክ ግጭኝ እኔን እንዲመርጥ

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ገጨውሽ 👍

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +1

    😡እኮ እኔን ነው ምታግባው አልገባኝም 👊🏿👊🏿💪🏿💪🏿💪🏿ውየውልክ

  • @birtukang.z8680
    @birtukang.z8680 3 หลายเดือนก่อน +6

    መሀተብ አድርግና እንልካለን
    ኦርቶዶክስ ከሆንክ ማለቴ ነው