🔴ልጇ ጠንቋይ ሆኖ ተገኘ 😱በስተመጨረሻ እውነቱ ተጋለጠ |መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne|የንስር አይን |ethiopian movies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 506

  • @mefthee
    @mefthee  28 วันที่ผ่านมา +33

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 28 วันที่ผ่านมา +20

    ሰይጠን ከተቀበልሺዉ ሁሌም አለ ወደድሽም ጠላሽ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ወደ ፀበል ዉሰጂዉ እናት እምቢ ከአለች ጋዜጠኛዋ ዉሰጂዉ እንዲህ አይነት እናቶች በልጆች መሰቀያት እና ገንዘብ ማግኘት ስለሚፈልጉ እንዳትተይ አደራ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 28 วันที่ผ่านมา +22

    ፀበል ኣባቶችጋ ይዉሰዱት ቤዝየ ኣግጅያቸዉ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 28 วันที่ผ่านมา +25

    የሴት ጀግና በርቺ ጎበዝነሽ😢😢😢

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 28 วันที่ผ่านมา +24

    እሰይ እየሱስ ጌታ ነዉ ያንተ መሆኔ የክርስቶስ እንዴት እድለኛ ነኝ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 28 วันที่ผ่านมา +15

    ሴትየዋ እራሷ ናት ተብትባ ያስቀመጠችው የምታወራው ሁሉ እውነት አይመስልም ፀበል ውሰዱት እንዳትለቂያት እግዚኦ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 28 วันที่ผ่านมา +12

    ፈጣሪሆይ እናትዮዋ ባሰች ጠቋያምቤዚየ አራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤

    • @sossinaasfawkebede9421
      @sossinaasfawkebede9421 28 วันที่ผ่านมา +1

      Set him free from devil by taking him to church. The mother is using him to be bandage to devil. She is after money that's why she is using her son. She herself is a believer to Satan. If he goes far away he will be slave of devil. Please help this person. The mother is hurting him.

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 28 วันที่ผ่านมา +17

    እውነት ግን ይቺ ሴትዮ ትክክለኛ እናቱ ነች እኔ ታጠራጥረኛለች። ሰው የገዛ ልጁ እንዲህ በእርኩስ መንፈስ ሲሰቃይ ፀበል እንደመውሰድ ፈጣሪ ይቅር ይበላት።የአባቱ መንፈስ ነው ትላለች እንዴ ማፈሪያ ብታስቢለት ኖሮ ፀበል ብትወስጂው ይድን ነበር እራስ ወዳድ ስለሆንሽ ነው እንጂ። ቤዚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 28 วันที่ผ่านมา +24

    ልጅት ጀግኒት ❤❤❤ በጣም ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤❤እናት ይቅር ይበሎት

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 28 วันที่ผ่านมา +7

    የሴት ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን እንዳይጎዱሽ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 28 วันที่ผ่านมา +29

    እራሥ ቅልሽ ይንበብ ያባቱ ጣጣ ከምትይ ፀበል ይዘሽ አትሄጅም ፈልገሽ ወደሽ ነው እንጅ አርፈሽ ብርሽን ሠብሥቢ አንችን ብሎ እናት እመኑኝ በየአንዳንዱ ሀብታም ጉዋዳ ጉድ አለ መአት አለ 😢😢😢😢

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 28 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ጃግና እሔት ጌታ ካንቺ ጋረ ይሁን 👍👍👍

  • @daneilAdane-mm2lu
    @daneilAdane-mm2lu 28 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና እህት ነሽ እራስሽን እየጠበቅሽ

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 28 วันที่ผ่านมา

      YEMTQBAXREW HULU YEMAITAMEN WEREA NEWE WESHETAM NECHE XEBL MENAMEN YEMETELEW ACXBERBARY LEABA DEMO BEATEKRESTIAN TELALECHE

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 28 วันที่ผ่านมา +6

    የሴት ጅግና በርቺ ጎበዝነሸ ❤❤🎉❤❤

    • @mefthee
      @mefthee  28 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 28 วันที่ผ่านมา +9

    በሥማም በይ አማትቢ እመብረሐን ታርክሠው ተጠንቀቂ ውዴ

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 28 วันที่ผ่านมา +7

    ፀበል ውስጂው ቤዚየ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 28 วันที่ผ่านมา +2

    ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ተሳላሚ ማታ ጠንቋይ ሰውረን ደሞ ስራ አርገሽ ይዘሽው ሰው እንዳይሰማ አይባልም ነውር ነው ቤዚ በርቺ ፈጣሪ ከፊትሽ ይቅደም❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 28 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢😢
    ከቻልሽ ጸበል ውሰዱት ማማዬ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 28 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት ነው አመቺሳ ገለመሌ አዲሳአበባ አያቁም ወደ ፀበል ውሰጂው ከዚህ ጣጣ አውጪው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 28 วันที่ผ่านมา +2

    Bez egziabher ytebikish endewim endesirash bebizu folo ygebashal berchi ewnetegna mefthe yasetal setyewa derek nachew

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ 28 วันที่ผ่านมา +6

    እሱን በእምነቱ ይጠክር እናት እና አባሪኦቹ ይያዙ መታሰር አለባቸው

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 28 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ መምህር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ኣዳምጡ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ሥራቹ እግዝአብሄር ይባርክላቹ ከስንት ሽግር እያወጣቹ ህወቱ ብስላም እንዲመራ እያደረጋቹ ስለሆነ እግዝአብሄር ይስጣቹ ተባረኩ

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 28 วันที่ผ่านมา +9

    አቤት እናት ልጁ በርኩስ መንፈስ እየተሰቃየ እናት ለክብሯ ስትል አፍና ማስቀመጥ ምን ማለት ነው ወደ ፀበል እንደመውሰድ እንዲፈወስ በማድረግ ፈንታ ምትገርም እናት ናት

    • @AzebGetinet
      @AzebGetinet 28 วันที่ผ่านมา +1

      የገቢ ምንጭ አድርጋው ነው እያንጓለለ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አብደዋል። እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 28 วันที่ผ่านมา +3

    ባአድ አምልኮነው ፀበል ውሰጅው እናትየዋ ይህን ትፈልገዋለተች ስለምታምንበት ልጅ እንዳይድን ነው ምትፈልገው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 28 วันที่ผ่านมา +4

    ያአሏህ አንች ምላሤ ክፉእንዳትናገሪብኝ😢😢ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሡል ሠለላሑ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሏህ መጨረሻችንን ያሣምረዉ😢😢😢😢😢

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 28 วันที่ผ่านมา +6

    ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤልን እያማካኝሽ ሲጣንን አታምልኪ 😢😢😢
    ሴትየዋ ፈልጋዋለች ሲጀመር ቢዝነስ እየሰበሰበችበት ነው 😢😢😢😢😢😢
    ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehayttube
    @tsehayttube 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር፣ ዓለምን የሚየሸንፍ ማነው?
    1ኛ ዬሐንስ 5:5

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 28 วันที่ผ่านมา +4

    እሷን አስመሳይ መሠሪ ህግ ይስማው ወደፀበልእንዲሄድ ተባበሪውጎረቤት ይስማው እናእሷወደፀበልካልወሰደችው ጎረቤትእናጓደኞቹ ይውሰዱት ካለበለዚያ አልጁ ሰይጣኑአንቆ ይገለዋል

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 28 วันที่ผ่านมา +3

    የሤጣን ስራ ባባታችን ባቡነ ተክለ ሀይማኖት ስም ስራህ ይፍረስ ❤😢

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela77 28 วันที่ผ่านมา +3

    Bezaye yane jakina ❤❤❤abatochi amititachu tsabali wisadu

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 28 วันที่ผ่านมา

      ENATEYWA RASW XENQY NECH GAZIETEGEWA BERCHENA AGALXTE Y GENZEB MELQEMIA NEWE LEGEWAN YAREGECHEW LEABA NECHE

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ 28 วันที่ผ่านมา +4

    እባክሽ ርድው 😢 ፀበል ፀበል ፀበል

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 28 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ያራቢ ምን አይነት ሴትዮ ናቸው ይልቅስ ወደ ቤተ እምነት ውሰዱ

  • @MemeKassa
    @MemeKassa 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጠያቂዋአ መረዳአት አለባት ከዛአ ወደመፍቴአ መውሰድ ነው ገገማአ ነገር ነች

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝአብሄር አለ ጋዜጠኛ አይዞሽ።

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 28 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነሺ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 28 วันที่ผ่านมา

    ምንድ ነው አመችሳ ?የትኛው ዲክሽነሪ ላይ ትርጉሙ ይገኘው።

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 28 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ እንብርት ጋዜጠኛ ጀግና ነሽ ግን የማስጠነቅቅሽ ስለፈጣሪ ብለሽ ብቻሽን አትንቀሳቀሺ ብቅ ብቻ እንትን አይከላከልም እና እና ምንም ክፉ ነገር እንዲገጥምሽ አልፈልግም እና ስትንቀሳቀሺ ራስሽን እየጠበቅሽ አደራ በርቺ አበው ሁሌ ሰንበት አይደለም ይላሉ ምንማለትነው ሁል ጊዜ አይሞላም ስለዚህ ተጠንቀቂ እሺ ይህን ቆንጆ ።

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 28 วันที่ผ่านมา +1

      weshetam weshetam weshetamm seat neche

  • @eeee8657
    @eeee8657 28 วันที่ผ่านมา +3

    ልዱን ጠንቋይ አድርጋዋለች ይች ጠንቋይ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 28 วันที่ผ่านมา +2

    Mother she’s accepted she’s going church ???????please please Baz don something don’t stop

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 28 วันที่ผ่านมา +2

    Ere dirò yekere tarik atawri setyo tsebel tewesdo madan ychalal setyewa yegenzeb gebi litadergew new bezi atfri fetari new adagnim ferajim

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 28 วันที่ผ่านมา +2

    Beziy ekani beslami metasi demxi setshmi adenhehi besmami bhyi egzabhri yunesi

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 28 วันที่ผ่านมา +2

    Adera tolo Sebel wisedut werein titesh kalichalish Yeneser ayin yagish indeferedebet

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 28 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ማዘር ፀበል ውሰጅው ውቃቢ ለራሱ አያቅም ፀበል ውሰጂው ይድናል ሴጣን ምን ስልጣን አለው ፀበል ፀበል ውሰዱት እህቴ እዳትፈሪ እመብረሃን ትጠብቅሽ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 28 วันที่ผ่านมา +5

    ጉድ በል ጎንደር ልጁን አዋርሳዋለች ያልሆነ ነገር አየ አለመታደል የሰይጣን ተገዥ መሆን ልጁን በዱላ ብሎ ማስወጣት ነበር 😢

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 28 วันที่ผ่านมา +6

    ሠይጣን ነው ፀበል ውሰዱት ኬዳነምህረት ትምርዋለች

  • @tsion-e8s
    @tsion-e8s 28 วันที่ผ่านมา +2

    Ebekeshe yene enate tatawene tyena keteta tyble wesjiwe ebakeshe

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 11 วันที่ผ่านมา

    አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ሴትዮዋ ጠንቋይ ነች እራሷ ልጁን ለጥቅምብላ አንድ ልጇን አስራ ያስቀመጠችው ለህግ አቅሪቢያት ይህቺ ሴይጣን።

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 28 วันที่ผ่านมา +1

    Bezhiy xebhlei wsdeuthi ezgu mhrenai krestushi teru ynbhri lhgi edzhi arghw enhtyi enhti bhtuhi lemhni xebhli arewsegwmi edzhi eyrgsi emtasekywi bewnhti ygrmali wyni wdemi egzabhri yunehi

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 28 วันที่ผ่านมา

    Gazetegna agalchi yayeshiwun kemagalet wedehuwala indatiyi. Aganint yigaletu.

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 28 วันที่ผ่านมา +2

    Sister take care 🙏

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 28 วันที่ผ่านมา

    Kechakachuu eriduwatii enatin atasiqeniquwatii

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 28 วันที่ผ่านมา +2

    እርግጠኛ ነኝ እናቲቱ ናት ጠቃይ ያደርገችው

  • @kuw6095
    @kuw6095 28 วันที่ผ่านมา +3

    አንቺ ጀግና ነሽ

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 28 วันที่ผ่านมา +3

    ፀበል ውሰድች😢😢😢😢

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke 28 วันที่ผ่านมา

    Weyine lju gin betam bewetatinetu tegoda benatish wed cherchi wusejiw

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 28 วันที่ผ่านมา +1

    መንፈስ. ሰይጣን. አድርጋ አስቀምጣው ነው በምን ነው የምትተዳደረው በምን እንደሆነ ጠጠይቂያት.

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 28 วันที่ผ่านมา +2

    የነመምህር ተስፋየ ትምህርት ኣድምጪ ቤዚ።የነመምህር ግርማ ዎንድሙ. ቪድዮ እይይ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 28 วันที่ผ่านมา

      አው ያለጾምና ጸሎት ከባድ ነው

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b 28 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ታስቃለች ክርስትና እና ጥኑቁልና አይገናኝም የሴትየዋ ችግር አለባት ሴትየዋ ችግር አለባት

    • @birihanuirida953
      @birihanuirida953 27 วันที่ผ่านมา

      እስዎ ጠንቆይ ነች እናትዬዎ ነች😢😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዘር ምናምን ትላለች ኧረ ይቺስ ፈጣሪ የረገማት ናት። መድሐኒቱ ፀበል ነው

  • @Genet1223
    @Genet1223 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 😢ለብር ብላነው እንጂ ጥንቆይ ያደረገቹ ፍጣሪ ሆይ ማረን 😢😢

  • @abrehambaffe6740
    @abrehambaffe6740 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wuy yene geta mnm baynoregni enquan ante bekiye neh esey yene geta eyesus

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan 28 วันที่ผ่านมา +1

    Besmaem ere digil keligiwa ttsebkwalech tsebel wsediyachew kechalik enatina ye egzabihair ymrachewal hulu tikikil betsebel bota hulu ytawekal.

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 28 วันที่ผ่านมา

    Menme yabatsabe xaxa belo nagare yalme endazhe syentocu nacaw hagare yamyaxafute

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 28 วันที่ผ่านมา +1

    Abetu getaway echi medri hulme nager techelalchi egzo 😢😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 28 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ልጅ ጰበል መግባት አለበት ልጁን ለሴጣን አሳልፋ ሰጠችዉ ልትነግድበት ፈልጋ ነው ይች እናት ናት አሁን ፈጣሪ ነው መንገድ የሚከፍተው ይች ጠንቃይ አረ ይድፋሽ ይዣዋቸው ገደል ይገባል

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 28 วันที่ผ่านมา

    Yalba auenadarqe melso lebe aderqe rnbe kalce wada hege yeqerabe😊

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 19 วันที่ผ่านมา

    ፀበል ዉሰጂዉ። ቁርአን አስቀርቤት። ለቆ ይወጣል።ጤናማ ይሆናል።

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ጥፋቱ እናትዬዋ ጋር ነው ምነው ክርስቲያን ነኝ አላልሽም እንዴ ምነው ፀበል አትወስጅም ነበር ባለጌ ልክስክስ ናት ቃሉም ለሁለት ጌቶች አትገዙ ያላል ቃሉ አውንም አረፈደም ወደ ፀበል ውሰዱት እናተ አግዙት ወደ ፀበል ውሰዱት ይፈወሳል የተሻልሽው ለጦንቃ ነው አትዋሽ 😢😢😢😢

  • @mulunesh1827
    @mulunesh1827 28 วันที่ผ่านมา

    egzthabrein berawqi ljeshon ktonkey betse awch ewtesh .

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 28 วันที่ผ่านมา +1

    Tolo bey bet satikeyir Sebel wisegiw

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 28 วันที่ผ่านมา +1

    Bezhi atfri awkai edtetawki bhlai nhewi egzabhri alhi kebtesi awtuti leguni ysazenali uluo ymetlsi ashmhi aydelmi selzi atefri egzabhri yunahu

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን ለዘላለም።ለምን አሳልፈሺ አትስጪውም ዝም ካልሺ የስይጣን።ተባባሪ እዳትሆኚ ፀበል ውስጂው ጀግና ጋዜጠኛ መሆን አለብሺ😮ፊክ እዳይሆን

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ፀበል ውሰዱት ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለም

    • @bettyboo7783
      @bettyboo7783 28 วันที่ผ่านมา

      ቤተክርስትያን እየሄዱ እንዴት ይህ ኣምነው ይከተላሉ እርስዎም ኣንተ መጀን እያሉ እንዴት ቤተክርስትያን ይሄዳሉ ነውር ኣይደለም ኣረ እግዚኦ እግዚኦ ያስብላል

  • @UserSamsung-i8p
    @UserSamsung-i8p 21 วันที่ผ่านมา

    Hare eyesus yedinali teleki egezahaberi new

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 28 วันที่ผ่านมา +1

    Sebel Sebel Sebel tolo setyewa lijwa indidin bitifelig Sebel tiwesedew neber gin metekemya aregechiw

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 27 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በእግዚአብሔር ልጁን ደብቀሽ ከማስቀመጥ ወደ ፀበል ውሰጂው አንቺም ፀበል ጊቢ እውነት እናት ለአንድ ልጇ እንዲህ ማድረግ ተገቢ አይደለም ልጁን በሰይጣን አታሰቃይው እመነት በጌታ ነው አደኝ እግዚአብሔር ነው ከ አባቱ የመጣ ጣጣ ትያለሽ እንዴ ቤዛ በእግዚአብሔር ፀበል ውሰዱት አትፍሩ

  • @hrrugdud6405
    @hrrugdud6405 28 วันที่ผ่านมา +1

    wada higi atiwaschim lijun lela bota tiwasdalech setiyo faliga new

  • @ባዩሽ.ትኩየ
    @ባዩሽ.ትኩየ 26 วันที่ผ่านมา

    ፀበል. ከሔደይድና. በእውነት❤❤

  • @karizmakarizma1056
    @karizmakarizma1056 28 วันที่ผ่านมา +1

    Are xabali wusedu 😢😢😢😢😢😢

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 21 วันที่ผ่านมา

    ምናይነት እናት ነች እናቱ ከሆነች አትጨክንም በልጇ ልየው ስትያት እቢ እምትለው ምን አስባ ነው ምን አይነት ዘመን ደረስን በጌታ😢😢😢😢😢

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 28 วันที่ผ่านมา

    be kirstos iyesus sem srak yifress Amen

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 28 วันที่ผ่านมา

    Enatu kehonu church wsedut begeta beyesus sm ylekewal

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናትየው እንቺም ታመሻል ይልቅ ልጅሽን ይዘሽ ወደበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይንም ወደገዳም ሂጂ ትድናላችሁ። የእምነት ድሀ እትሁኝ። እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና በርቺ።

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሚ ፀበል ውሰዱት ከመጥፎ አምልኮ አውጡት። ምንድነው የሚፈርደው? ጠቋይ ለራሱ አያቅም ማለት አሁን ነው 😂😂😂

  • @muluneshwedjeneh3774
    @muluneshwedjeneh3774 28 วันที่ผ่านมา +2

    መፍ ታዉ እየስስ ነው። እባክሽን አስተዊይ ፈዋሽ ጌታ ነዉ

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 28 วันที่ผ่านมา +1

    Yen Eysus enkuanem ageneken

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 28 วันที่ผ่านมา

    የሴት ጀግና በርቺ ጎበዝነሽ ግን ፀበል ዎስደት

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 28 วันที่ผ่านมา +1

    Eni enhti ehysehi nhew ersyi mesgeni lelghtu yreghebhti ali benzi ymimetubhti bhti wdamelku ysetani edunei edrgyhi selzi demhxu ezhi bhti yunali semwi

  • @Misera-j1g
    @Misera-j1g 28 วันที่ผ่านมา

    አበሢት. በርች የኔጀግና

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 28 วันที่ผ่านมา

    Alakm yalshw bemelaw ageri ale ayl ande

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 28 วันที่ผ่านมา +1

    የቤተሰብ ጣጣ የሚባል ነገር የለም ፀበል ውሰዱት።

  • @ttww9470
    @ttww9470 28 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ የሰይጣን ሥራ መተተኞችን እረኩሥ ሰወች አገታቸውን በሰይፉ መቅላት ነው። አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 28 วันที่ผ่านมา

    ይኸቺ፡ክፍ፡እናት፡ነች፡ለዚህ፡ሥራዋ፡በእግ፡ልትጠየቅ፡ይገባታል፡እባክሸን፡ይህን፡ልጅ፡ከጨለማ፡አውጪው፡እናትየውለጥቅም፡ብላነው፡ይኽንየምትለው፡ልጁን፡እርጅው፡ጀግና፡ጋዜጠኛ፡ነሸ፡አድናቂሸ፡ነኝ

  • @wendemuhabesha
    @wendemuhabesha 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናትየዋ ልጁን መጠቀሚያ ያደረገችዉ ስለሆነ እርሷ በቁጥጥር ሥር ዉላ ልጁ ዘደ ጸበል ይወሰድ።

  • @HannaAgiz
    @HannaAgiz 6 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ለደረሰበት ችግር እናቱ መፍትሄ ትፈልግለት በቃ ያንቺ ድርቅ ማለት ምንድነው

  • @SifanBoche
    @SifanBoche 28 วันที่ผ่านมา

    Ergaa wantii akanaa kunii waanjalaa taa,e biyaa bishoftu jalatti argamtu dirre jedhamtii dhaaqii agalaxii kaa biyyi sunii bayinaan itti amaanu biyyi badiyaa dhaa gaaru inni birii eyeesa tiin foqii ijaare baadiya kessati mee dhaaqa biyya saan addana😢😢

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 27 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዋ ይኤንን ጉዳይ ዝም ካልሽ አንቺም ተባባሪ ነሽ ቀጣዩን በተሻለ እንጠብቃለን

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 28 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ እውነት እናት ከሆንሽ ሳይታወቅ ሁሉም ተሳስትዋል እግዚአብሔር በምህረቱ ስለጎበኘን መሀሪ ነው ስለዚህ ፅበል ውሰጅው አንቺም እሱም ንሰሀ ግቡ ግድየለሽም አትመኝ