አብርሽ my best teacher ያረብ ቤት ስራ እራሱ ከስፖርት በላይ ነው አስሬ ስለሚጠሩን ቁጭ ብድግ ነው ስራችን እናመሰግናለን ባንተ ትምህርቶች ያላወቁት የለም እና ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነህ ጥበቤ I proud of you because you are special guy
betam tru wendmia wnye 3:00 lay new emnesaw be eza lay ak tube hulun subjectoch betam eketatelalehu ahun gn tru hasab new ante yalke engdih 1:00 lay new emnesaw le tmrtiam gzia agegnalehu
በርታ በጣምጥሩትምርትነው የምሠጠው
እናመሰግናለን ኢንሻአላህ አገሬ ስገባ እዚህማ የመኝታ ሰአት ዝብርቅርቅ ነው በጧት ብነሳ በግዜ መተኛት ስለማልችል እጎዳለሁ ደግሞ ተነስቼ ካገኙኝ ያው ስራ ነው እንጂ የራሷ ጊዜ ነው ብለው አይተውኝም አላህ አገራችን ሃብታም አድርጎልን በአገራችን ለመኖር ያብቃን
እና አመሰግናለሁ
Wow
አልሃምዱሊላህ አላ ሊእመት ኢስላም።።።
እኛ ሙስሊሞች ጠዋት ለመነሳት ሰአት መሙላት አያስፈልገንም አዛን ይቀሰቅሰናል ለመልካም ሀሳብህ ና ለትምህርትህ በጣም እናመሰግነለን
አብርሽ አሁን ትልቅ ቅትምህርት አግኝቻለሁ እውነት ይህ ዩትዩብ እያለ መቸ በግዜ ብተኛ አሁንግን በጊዜ ተኝቸ በጠዋት ልነሳና ቁርሴን እንክዋ ባግባቡ ስለማልበላ አሁን ለፀሎትም ለእራሴም ከዛሬ እጀምራለሁ ተባረክ ስላምህ ይብዛልህ ለወደፌት ብስደት ናአረብ ሀገር ላለን ስደተኞ ምክርህን እንጠብቃለን
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመት ኢስላም ስለማለዳ/እንድሁም ማታ አለማምሸትን /ኢስላም አስተምሮናል ጎራ ብለህ ፈትሸው
ትገረማለህ
በእውነትብኤእዚግብሄርስምእናመስግለንበጥም።
እናመሰግናለን ውዲ ወንዲማችን
እውነት ነው አላርም ሞልቸ ተኝቸ ሲጮሕ አጠፋውና እንደገና እተኛለሑ መነሳት እየፈለኩ እንቅልፍ ሚጣፈጠኝ መነሻ ሰአቴ ጧት ላይ ነው አይ እኔ
እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዲ ከዛሬ እጀምራለሁ
አመሰግአለሁ 👍👍😍
ርግበ ኖሕ ርግበ ኖሕ
እማ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪን እናበረታታ እሽ
فاطمه
ሆዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ። ጀማሪን እናበረታታ እሽ
@@bisrat-media እሽ
ርግበ ኖሕ ርግበ ኖሕ አመሰግናለሁ
ትቸር ትክክል እኔ በጠዋት ስነሳና ሳልነሳ አንድ አይነት አደለሁም ግን ትቸር ብዙ ትርፉ ጊዜያቶች አሉኝ ትምርት መማርና ማጥናት ልቤ እየፈለገ ለመጀመር እና ለመያዝ ይከብደኛል መፉትሄ ካለህ እናም ሳነብ በትክክል ካነበብኩ በኻላ አይምሮዬ ላይ ሴቭ አላደርግም ምንስ ፍ ትመክረኛለህ በጣም እረሳለው ሀሳቤ ብትንትን ይላል ተጨባ ጭ ያልሆነ ነገር አልማለው በዚ ዙሪያላይ ምክር ካለህ በተለይ ወደ እውቀት አይምሮዬን ለማዞር አመሰግናለው ።
እረ ጀሚላየ እኔም እንድሁ ሁኛለሁ
ehtiche enyem endenante negn gn please practice adrgu hiwet yqeyeral
አብርሽ my best teacher ያረብ ቤት ስራ እራሱ ከስፖርት በላይ ነው አስሬ ስለሚጠሩን ቁጭ ብድግ ነው ስራችን እናመሰግናለን ባንተ ትምህርቶች ያላወቁት የለም እና ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነህ ጥበቤ I proud of you because you are special guy
ዋው አመሰግናለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏
በጣምጠቃሚትምሕረትነዉአብረሐምአመሰግነለሑ
አቤክስ እናመሰግናለን እውነትህን ነው እኔም በደንብ ለይቼ አዋቃለሁ ጥዋት መነሳት እጀግ ጠቃሚ ነው ተባረክ
እኛም እንወድሃለን
እናመሰግናለን !
ጥሩ መፅሐፍ ነው ኣንብቢው የምትለኝ ካለህ ንገረኝ በማርያም !
እውነት ባጣም አምሰግናለሁ ምርጫኤ ጦዋት ማናሳት ነው 😘😘😘😘
እናመሰግናለን ወንድማችን!
በጠም እናመስግናለን አብርሽ በእውነት አንቴ መልከም ሰው ነህ ለሰው አሰብ እግዚአብሔር ይበርክ
አሜን ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን በርታ እግዚያብሄር ይስጥልን
ከአሁኗ ሰአት እጀምራለሁ። መምሕራችን አብርሽ እናመሰግናለን መልካም ነሕና መልካም ነገር ሁሉ ይብዛልሕ
አብርሽ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
እግዛቤር ይስትልን መምህር ጥሩ ምክርና ትምርት ነው የምትሰጠን ለሁላችን እንዳንተ የነቃን ያርገን
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ
ይመችክ
እናመሰግናለን 👍👍🙏
ከልብ እናመሠግናለን በጣም አስማሪና አዝናኝ ትምህር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወድሜ አብረሀም እናመሰግናለን ተባረክ እኔ ግእን ምእንአልባት በተማርኢነት ወቅት ተኝቼ ይእሆናል እንጂ ዘመኔን ሙሉ ጠዋት ወፍ ሳይጫጫ ነው የምነሳው ስእፈጠር ለጠዋት መኝታ አልታደልኩም አሁንማ ጭእራሽ እንኳን ተዋት ለሊትም የተወሰነ ነው የምተኛው ምእክንያቱም አረብ አገር ጠዋት ተውእና ለሊትም መኝታ የለም ወድሜ እናመሰግናለን ግእን በጣም ጠቃሚ ትምእርት ነው መነሳት ይእገባል እንዳልእከው ጤናማ አካል ይእኖረናል
አብርሽዬ እናማ ማዳሚቲ ናት ያስተማረችኝ 5:30am ነው የምነሳው ማታ በስራ ወገቤ ቁርጥ ሲል አምሽቼ ጠዋት ከአልጋው ሰውነቴን ለማላቀቅ ያለው መከራ ያው የሰው ቤት አይደል በግዴ ፋይፍ ሰርቲ ዌካን ነው የምለው ካልበለዚያ ማዳሚቲ ዲቦርት ታደርገኛለች ብዬ እንደው ለምዶብኝ በሰዓቱ ብንን ያደርገኛ ግን የቢዝነሱ ጉዳይ ባለህበት ሒድ ነው የሆነብኝ አብርሽ ምርጥ ወንድም ጌታ ይባርክህ ባለህ እውቀት ላይ ይጨምርልህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ባጭር ግዜ ባለ ጠጋ የሚያደርግ ትምህርት ካለህ ብዬ ነበር ይገርምሀል እንደው ስደት በእኔ ላይ ግግም ብላለች ወይ ልለፍበት እንቢ እሺ ወይ እለፍብኝ እንቢ ብሎ እዚሁ 100×100፡ -0 ሆኖብኛል እልካለሁ ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ የስደት አርበኛዋ y.s ነኝ ከኩዌት
እናመሰግናለን አብርሽ እኔ ሑለየ 11 ሰአት ነው የምነሳው ስራ ስጨርስ ቀን ላይ እቅልፍ ይወስደኛል አረፍ ስል አጠናለሁ ብለም አልቻልኩም ከግዲህ ተግባራዊ አደርጋለሁ
Betam inamesegnalen tilik timrt new ene betat inesalew gn degm itegalew gn sinesa betam new yemastelag
ዋው የእውነት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ተባረክ
በጣም እናመሠግናለን ወንድብ ጥሩ ምክር ነዉ
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
ከዛሬ እጀምራለው እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ነው ነው የማመሰግነው ወንድማችን
እናመሠግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ወንድማችን
አብርሽ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
እኔ 11:30 ወይም 5:30 እነሳለሁ ግን ተመልሼ እየተኛው ተቸግሪያለሁ ከአሁን በኋላ ግን አልተኛም በዛው ለመዋል እሞክራለሁ። አብዝቶ ከመተኛት ምንም አይገኝም በጠዋት መነሳት ግን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው
Amen selamk yebzalen enameseginalen wodimacin
ዋው በጣም አሪፍ ትምህርትነው
እናመስግናለን አሪፍ ነው ጥዋት መነሳት ስራየ ግድ ይለኛል
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ እኔስ የሞላሁትን አላርም ዘግቸ ለሽሽ ነው የምለው
ከግዲህ ለሽ የለም ከዛሬ ጀምሬ ግን አንዱ ችግሬ
ማታ በግዜ ተኝቸ ለሊት እነቃለሁ ተመልሸ ለመተኛት እቸገራለሁ ልክ በመነሻዬ ሰአት ይከዳኛል
ምን ይሻለኛል ጎበዝ
Be egezabehar atebel
እናመሰግናለን ደስ የሚል ምክር ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድማችን
እናሙስግናለን
ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርከን
አብርሽ እናመሰግናለን
ዋዉ አብሪ ደስ የሚል ትምህርት
Thank you so much !!!!
enamesegnalen abrsh arif asab new Allah ytebkh
Enamsgenal ግን ሁል ጠዋት ነው የምነሳው ግን በጣም ስራ ላይ ነው ግዜ የማልቀው በርግጥ ትንሽ እረፍት ይኖረኛል ልክ ነህ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ትቸር
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልኝ ውብ ምክር ነው
Ewnet new betam ameseginalehu
Thanks dear bro!
Abrish adebetih yibarek
nice job techaer god bless you vaery intaersting
Wow Thank you so much
እናመሰግን አለን
Enamesgn alen Egthiabher yebarekehe
Wow betm betm telik temirt now ena mesagenalen
አብርሽ thank you 2011 ስኬትን እያስጨበጠኝ ነው ክብሩ ይስፋ ለፈጣሪ🙏
Wow thank you so much my dear brother
አብርሽ አገራችን ስንገባም እንጠቀማለን ስደት ላይማ በጥዋት ነው እምንነሳው
ከልብ አመሰግናለሁ
wowow enamesegnalen wedima!
ለኔ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ነህ አመስግናለሁ
Wooo woo bexami Thank you 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
thanks so mach my brothere
Thanks #Aberish# mar 💪👏👏👏batem #tekamiy# yehon #temirat# now
thank you teacher
ኣብርሽ እኔ የምነሳው ከቀኑ 12 ሰኣት ነው ምን እደማረግ ኣላውቀም እማመሽበትም የተለየ ምክኛት የለኝም ብቻ ቶሎ ኣልተኛም እና ወድሜ ሰለምክርህ በጣም ኣመሰግናለሁ
betame enamsginale aberhame egzabher kanite gare yhuine ketlbet
Batowt manasate thank you
እናመሠግናለን ግን ተነስተን ምን እንደምንሠራ ብትመክረን ደስ ይለኛል
Thanks a lot
አመሰግና ለው ትቸሬ
Wowwe enamasegenalen
Egna Muslim allahmdulilah gedatan tetselobnan
Thank you
Enamesgenalen ❤
tamalseni enkelefi endanetegna kebadi megebochini betaberareleni be akeberot eteyekaleu tabaraki.
Wowww betam tekami temrte New. Enemsegenalen wondm
i like it
betam tru wendmia wnye 3:00 lay new emnesaw be eza lay ak tube hulun subjectoch betam eketatelalehu ahun gn tru hasab new ante yalke engdih 1:00 lay new emnesaw le tmrtiam gzia agegnalehu
thank u brother
Wow ከምር ገረሚ ነው
RESHAD APP ጀማሪወችን ሰብስክራይብ ግጩን ለማበረታታት
እኔም አድርጌ አለሉ
RESHAD APP ፆታ ስላለየሁ ይቅርታ
Selamh ybza btam ttkamy hojalho thank you
Betam tru new
Betewat menesat enamesegnalen
በጠዋት መነሳት
Bayee garidhaa galatomii
Thanks
Egezabeher yakiberelegni enameseginalen abrishe
Thanks
This is for young people only or for older people to?
thanks Abrishe