የተሻለ ማንነትን ለመፍጠር እንዴት እናስብ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ส.ค. 2024
  • ኦንላይን በዙም መማር የምትፈልጉ በነዚህ ስልኮች ብቻ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!
    ☎️ 0911 743326
    ☎️ 0944 096100
    www.andnetdigital.com
    andinetdigital74@gmail.com
    ከላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች ብቻ ይድውሉ!
    In this video, you'll learn about subjects and objects in a simple way.
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official TH-cam channel
    🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
    ⏰ Contents of this video:
    0:00 Intro
    0:35 Copy and paste the description template
    0:54 Setting your TH-cam upload defaults
    1:36 Template tour - how to customise the template
    5:18 Using your upload defaults for new videos
    ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
    👉 • SMART ENGLISH COURSE |...
    ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
    👉 • መልካም ዜና እውቀትን ለሚሹ!!!
    ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
    👉 • እንግሊዝኛን በቀላሉ | ክፍል 03|...
    👉 • TO THOSE WHO LIVE IN U...
    👉 • Video
    🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
    🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
    💬 Any questions?
    እንግሊዘኛ ቋንቋን አስመልክቶ ያልገባችሁ ወይም መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ "Comment Section" ተጠቀሙ!
    #TH-camNinjaTricks #NinjaTricks #ninjayoutuber #youtubedescriptiontemplate #youtubetips

ความคิดเห็น • 208

  • @rimrim1290
    @rimrim1290 6 ปีที่แล้ว +34

    እኔ በጣም ነው የሚገርመው ተምሬበታለሁ ስለሁሉም መልካም አስተዋፆህ ከልብ አመሰግናለሁ አብርሽ ከዚህ በፊት አንድ መፅሃፍ አንብቤነበር እና አስታወስከኝ የመፅሃፉ፣ርዕስ ሚስጥሩ ይላል።እኔም ታድያ እውነትም ሚስጥሩ አልኩ ብዙወቻችን ያልተረዳነው የማናውቀው ነገርግን ሁሌም አብሮን ያለ ነገር እንዴሆን ተረዳሁ ። የምናስበውን ነው የምንኖረው እና ትልቅ ማሰብ ትልቅ ያዴርጋል
    ፈጣሪ ተልቅ ቦታ ያድርስህ አብሩሽ ሳላዴንቅህ ,አላልፍም አድናቂህነኝ,100%:

  • @user-hv5zk7ut7u
    @user-hv5zk7ut7u 6 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ከዚህ የተማርኩት መምህር አብሬክስ
    ሁሌም ትልልቅ ነገሮችን አስባለሁ መንገድ እጀምርና አይ አይሆንም እንደት ማንም ደጋፊ የለኝ አይ አልችልም እላለሁ
    ከዛ ደግሞ ለምን አይሆንም ብየ እራሴን እጠይቃለሁ
    ይሆናል እላለሁ
    ብቻ መንታ መንገድ ላይ የቆምኩ ነበርኩ
    ለእቅደ ማጠናከሪያ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ
    መምህር! ቀጥልበት
    ስታስተምርም ሁሌ ትመክረናለህ
    ምክርህ ደግሞ ጥንካሬያችን ናቸው ቀጥልበት

  • @matesadik3335
    @matesadik3335 6 ปีที่แล้ว +9

    አንተ መልካምና ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ!!!

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว +1

    አንተ በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ከዚህ በላይ እመኚልሀለሁ ህይወታችንን በተሻለ መንገድ እንድንመራ እየረዳህን ነዉ አዉቀት ማለት ይህ ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-rv4wh9gd6c
    @user-rv4wh9gd6c 6 ปีที่แล้ว +8

    ትልቅ ነገርን ስናስብ ጠንካራ ያደርገናን ጥንካሬ ደሞ ያሰብንበት ያደርሰናል ዛሬ እዚህም ቦታ የተለያየ ነገሮችን አልፈን ነው ለዚህ የደርስነው ሰለዚህ ትልቅ ነገር ማሰብ ትልቅ ያደርጋል ማለፍ ከቻልን

  • @teshomemelese6317
    @teshomemelese6317 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እነመሰናሌን አብሪሺ እ/ር አብዝቶ ይባረክ።

  • @user-dq5eb2bi1y
    @user-dq5eb2bi1y 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው የዛሬ ትምህርት ለየትኛውም እንቅስቃሴአችን በጣም ደጋፊ ነው እኔ በግሌ ከዝህ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር አግኝቸበታለሁ ትንሽ ነገር እየሰራሁ ትልቅ ነገርን እንድያልም አድርጎኛል ካለሁበት ደርጃ አንድ ስቴፕ እንድራመድ ነው የረዳኝ በጣም እናመሰግናለን ትቸር

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-rv4wh9gd6c
    @user-rv4wh9gd6c 6 ปีที่แล้ว +4

    በችግር እና በመከራ ማለፍ ጥሩ ነው ምክንያቱም ጥሩ አስተሳሰብ እንዲኖረን ያደርገናል አብርሽሽ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hv5zk7ut7u
    @user-hv5zk7ut7u 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን! መምህር አብርሽ
    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ
    ስራአትና ፀባይ ያለህ በእቅድ የምትመራ መልካም መምህር ነህ
    ሰወችን በቻልከው ለመርዳት የምትነሳ መልካም መምህር ነህ
    እናመሰግናለን በድጋሜ!

  • @user-yl7gr2lr4k
    @user-yl7gr2lr4k 6 ปีที่แล้ว +6

    ስላም ላንተ ይሁን ቲቸር አብርሃም ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም እድሜና ጤና እንዲሰጠን የዘወትር ልመናዬ ነው፡፡ እርግጠኛ እኛ የአንተ ተማሪዎች ከሰደት መልስ ተምረን ትልቅ ደረጃ ደረሰን እደምናስጠራክ ተስፋ አለኝ፡፡

    • @kidistneguse6672
      @kidistneguse6672 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔም የምለውን ነገር ነው ባብርሽ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል ብዬ አምናለው ስለዚ ከዚ የበለጠ ደግሞ የተሻለ ደረጃ እንደምንደርስም ባለሙሉተስፍነኝ።

    • @samuraitmaam499
      @samuraitmaam499 6 ปีที่แล้ว

      Kidist Neguse m

    • @ahmedbuy2557
      @ahmedbuy2557 6 ปีที่แล้ว

      ይቻላል AK Tube ውስጤ ነው

    • @fozifqr4527
      @fozifqr4527 5 ปีที่แล้ว

      @@ahmedbuy2557 በትክክል

  • @mimikafo5131
    @mimikafo5131 2 ปีที่แล้ว

    abrshye tebarek betami inwodali ♥️♥️

  • @atsedeatsede2234
    @atsedeatsede2234 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሄር በእዉቀትህ ላይ እዉቀትን ይጨምርልህ አመሠግናለሁ

  • @addesmakdies7233
    @addesmakdies7233 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሽ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 6 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for everything! God bless you! I learned a lot of things .so , thanks again for your advice!very helpful for me.
    Have a great day!

  • @zinashselemon7502
    @zinashselemon7502 6 ปีที่แล้ว

    thank you abiresh e/re yisetlign Tebareki lign♥♥

  • @fozifqr4527
    @fozifqr4527 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ኑርልን ወንድማችን

  • @Ksa-sn2kb
    @Ksa-sn2kb 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እግዜአቤሔርሽይጨምርለህ እውቀቱኑ

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን.ቲቸር.ኣብርሃም.እዳተ.ኣይነት.ኣስተማሪ.ቢኖረን.ከመጀመሪያ.ስው.ሃገር.ኣንመጣምነበር.ስላምህን.ያብዛው.ከነቤተሰቦችህ።

  • @saeedalkindi4267
    @saeedalkindi4267 6 ปีที่แล้ว

    ወንማች ከልብ እናመሰግናለን እኔ ደስ ያለኝ ነገር ሁሉም ሰው የሚፈልገውን መሳብ መቻሉ ነው ይሄን በልባችን ከያዝን ሌላው ቀላል ነው

  • @tigistaredo3770
    @tigistaredo3770 6 ปีที่แล้ว

    Tnxs abresh fetari yitebkeh

  • @allahuakberlaelaheelelah1437
    @allahuakberlaelaheelelah1437 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በጣም ነው የተማርኩበት ብዙ ጊዜ ጥሩ ነገሮችና ትልልቅ ሀሣቦችን አስብና ከወሠንኩ በሀላ እመለሣለሁ ማድረግ የምችለው እንካን ቢሆን በቃ ድፍረት አጣለሁ አሁን ግን በሚገርም ሁኔታ ነው ሀሣቤን የቀየርከው በርታልን ባንተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ!
    thank you

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነወ እናመሰግናለሁ እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨማማምሮ ይስጥኸ

  • @hannaaelaks4761
    @hannaaelaks4761 6 ปีที่แล้ว

    አብሽዬ ተባረክ ሁሌም ጊዜክን መሰዋት አድርገህ ያለህን እውቀት ሳትሰስት ታካፍለናለህ ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁንልህ እውነት በዚ መልእክትህ እንደምቀየር እርግጠኛ

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 6 ปีที่แล้ว

    Thank you betam astemare new hasabhn egaralehu 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-rb4sz7rl7c
    @user-rb4sz7rl7c 6 ปีที่แล้ว

    ወው በጣም አመሰግናለሁ አብርሀም መልካም ሰው ብዙ እውቀትን እያስተማርከን ነው እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥክ

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ምን ብዬ ላድቅህ የምታካፍለን ሀሳቦች በጣም አስተማሪናኮፊደን የሚፈጥር በቃ ምን ልበልህ ልባችንንን በሞራን ሞላኧው አላህ ባለህበት ሰላም ያድርግልን በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ውላሂ እንደ እርሳስ እየቀረፅከን ነው በዚሁ ከቀጠልክ ኢትዮ የተሻለ ዜጋ ይኖራታል ብየ አስባለሁ በጣምም ወድሀለሁ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +1

    Woww Abrish ? Leante yemilow kaletoch yatirugnl geta hiywotih zemanih fatsimo yibarkaw Ewukatih kefi yibalih

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว

    አብርሺየ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 6 ปีที่แล้ว

    well come Teacher Abrishe. Wow! Thank you very much

  • @hanamohammed4152
    @hanamohammed4152 2 ปีที่แล้ว

    You are Amezing!!!!

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much አብርሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ🙌

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 6 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ቲቸር አብረሀም
    በጣም ነው የምናመሰግነውአንተ ትልቅ ሰው ነክ..በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክ ሁሉ ይቀድሰው!! ማንነትን/አስተሳሰብን ሊጠግን የሚችል ምክር ነው የምሰጠን።በጣም ነው የምናመሰግንክ....!! በጣም እንወድሀለን!!

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 4 ปีที่แล้ว

    Nice and cool Bro.
    " Think and Grow Rich " Napoleon hell
    ካነበብኳቸው ውስጥ የወደድኩት መፅሀፍ ነው።

  • @jakiyauae7198
    @jakiyauae7198 6 ปีที่แล้ว

    betam telek point new yanesahew enamesegnalen thanks e/r zemenehen ybarkew

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 6 ปีที่แล้ว

    Thank you abershye melkam sew

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 6 ปีที่แล้ว

    omg amazing advice thanks man my God bless you i. always miss some advice from you that u advise us the midle or the end of our class

  • @zamla5146
    @zamla5146 4 ปีที่แล้ว

    Wow you have smart mind My brother thanks very much ❤

  • @sabayihdego540
    @sabayihdego540 6 ปีที่แล้ว

    Be Tami des ylal Thank you!!

  • @timnitberih3458
    @timnitberih3458 6 ปีที่แล้ว

    Abrishe thank you teacher egziabher kante gar yhun betam yemitekim new behiwetachin thank you so mach

  • @janbotube3849
    @janbotube3849 6 ปีที่แล้ว

    ሰዉ ራሱ ፖዘቲቭ ነው አንተ ባልከው መሰረት ሰዉ ወደላይ የረወረውና ወደታች እንደሚያገኙ አወቀ ሰዉ መሆኑን ያውቅ ምክንያቱም ሁሉም ነገር መልካም ያሰቡበት ለመድረስ መልካም ነገር ካሰበ ያገኛል ከአንተ በነፃ ይህንን ትምህርት መስጠት ራሱ ታላቅ ነገር ከዚህም እኔም ማግኘት እንደምንችል ተሰምቶኛል በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ kanta እውቀትን አግኝቻልሁ

  • @aeedfeeer7596
    @aeedfeeer7596 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም ባንድ ግዜ በመልካም ተስፋ ተሞላሁ አመሰግናለሁ ኑርልን

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank You Teacher

  • @frehiwotketema5008
    @frehiwotketema5008 6 ปีที่แล้ว

    Wow የሚገርም ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን! ተባረክ

  • @jesusthebreadoflifejesuski5213
    @jesusthebreadoflifejesuski5213 6 ปีที่แล้ว

    How have you been !!yes you're right it's happening my life
    I believe in God i think so hig,time Thanks for everything god bless you more &more 😍

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ማስታወሻዎችን ለግሰህናል
    ለውጥ ከራስ እደሚጀምርና የለውጥ ሁሉ መነሻ መሰረቱ የአስተሳሰብ ለውጥ እደሆነ አወታዊለውጥ ለማምጣት አመለካከታችንን ማስፈት እዳለብን ጠቁመህናል ምስጋናየ ከልብ ነው መምህር አላህ ይጠብቅልን

  • @tewaderebe2991
    @tewaderebe2991 5 ปีที่แล้ว +1

    Ymechih betam des ylal

  • @berekethagos6825
    @berekethagos6825 5 ปีที่แล้ว

    Betam telek temert new !!
    Thank you

  • @senaitkebede9439
    @senaitkebede9439 6 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት ስወድህ እርጋታህን ምክርህን ወደድኩልህ ብዙ ቢያልፈኝም ትምህርቶችህን በፍቅር እየተማርኩት ነው አሁን የማጥናት ግዜ ስለሌለኝ በማስታወሻዬ ለመጨረስ እየፃፍኩኝ ነው ከፍዬም ለመማር ሞክሪያለሁ እንደዚህ ግልፅ የሆነ ትምህርት አላየሁም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @user-wb1ed5tc7x
      @user-wb1ed5tc7x 5 ปีที่แล้ว

      እንዴት ከፍለሽመማር ቻልሽ አስረጂኝበናትሽ

  • @abigetahun7815
    @abigetahun7815 5 ปีที่แล้ว

    amazing advice

  • @mishilmbani9027
    @mishilmbani9027 6 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ተባርክ እናመሰግናለን

  • @fiker4792
    @fiker4792 6 ปีที่แล้ว

    አብርሽትክክል እስማማለሁ ምርጥ መልክት ነው ብሮ

  • @qurantafsirchanel498
    @qurantafsirchanel498 6 ปีที่แล้ว

    Welcome teachers. Thank You

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 4 ปีที่แล้ว

    Yetinkareayeaa meseretu nehe God bless you

  • @elsachristian3076
    @elsachristian3076 6 ปีที่แล้ว

    Betam dase yemele temertina, meker Nw betam amasagenlhu

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሰግናለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @yematacrqatube1800
    @yematacrqatube1800 6 ปีที่แล้ว

    wow great idea!

  • @saramasershaw3400
    @saramasershaw3400 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @gsg6472
    @gsg6472 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጡሩ ትምህሪት ነዉ ተባረክ

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!!!

  • @user-fx2mm6om3o
    @user-fx2mm6om3o 6 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ምክር

  • @user-rv4wh9gd6c
    @user-rv4wh9gd6c 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አብርሽ በእውነት ምርጥ ትምህርት እዚህ ላይ መውሰድ እንችላለን። ትልቅ ልብ እግዚአብሔር አድሎሀል አሁንም ያድልህ ችግርን ያላየ ደሥታን አያምረውም ደስ ይላል የዛሬው ምክርህ

  • @fevenbirhan6797
    @fevenbirhan6797 6 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ መምህራችን ብዙ ትምህርትን አግቻለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @kiyyaahirphasaa1427
    @kiyyaahirphasaa1427 6 ปีที่แล้ว

    thank you very much abrish

  • @user-yx7ws5yn8t
    @user-yx7ws5yn8t 6 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ መምህር

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልክ

  • @youssrabadran116
    @youssrabadran116 5 ปีที่แล้ว

    wow abirshii thankyou very much

  • @user-kp6tj5nq8x
    @user-kp6tj5nq8x 6 ปีที่แล้ว

    በትክክል እናመሰግናለን ወንድም
    የሰው ልጅ የሀሳብ ውጤት ነው
    መልካም ነገር በአይምሮዋችን ስንዘራ መልካም ነገር እናገኛለን
    መጥፎ ከሆነ መጥፎ እናገኛለን
    ስለዚህ የሚጠቅመን ብቻ ማሰብ ጥሩ ነው ምክንያቱም አይምሮዎችን የሰጠነው ሁል ይቀበላል ። ሀሳብ ዘር ነው። አይምሮ የአትክልት ስፍራ ነው እናም የምንዘራው positive /አወንታዊ አመለካከት መሆን አለበት አሉታዊ ማስወገድ አለብን
    Thanks so much 👍👍

  • @bettbett9261
    @bettbett9261 6 ปีที่แล้ว

    yeni mrt sew Teacher abrsh enamesegnalen demo stamru

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 6 ปีที่แล้ว

    Hi m'y tehcher Abraham thnk you soumach Aiylavew
    Abreshe yewetateneth zemen Amlak yebarkleh yatew temare aresam Kelb amsegn aleh geza benoreg tektaty be Mar des yelegaln

  • @almazwoldekiros7980
    @almazwoldekiros7980 6 ปีที่แล้ว

    Thankyou. Teacher Abraham.

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ውድና ተናፋቂ መምህርና እንዲሁም ውንድም አብርሽዬ ከልብ አመሰግናለሁ ምክርህ ገብቶኛል ትምህርትህ ረድቶኛ የተናገረከው ነገር በሙሉ ልክ ነው ብዙነገር አዛል ምክርና! በታሪክ ነው ከቻልንበት ተጠቃሚዎች ነን
    ቴኪወ አይቤክስ መልካም ቀን !♥

  • @user-il8vh4sj9h
    @user-il8vh4sj9h 6 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን አብርሽ ስለ መልካምነትህ እኝም እንወድሀለን*

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 6 ปีที่แล้ว

    wow betam astmari lesson new fetare yakbrlen wendemachen

  • @aynitube5448
    @aynitube5448 5 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen yegna melkam wendk

  • @bettbett9261
    @bettbett9261 6 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቻናል የተማርኩት ነገር ትልቅ ማስብ ትልቅ ባታ እደሚይደርሰ ተማርኩኝ

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 6 ปีที่แล้ว

    wow pro Thanks

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናለን አብረሽ

  • @gjfy1020
    @gjfy1020 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድም

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ አሪም ትምርት ነው

  • @frehiwotseifu1056
    @frehiwotseifu1056 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ለኛም ትልቅ ሀሳብ አስበን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 6 ปีที่แล้ว +1

    መጽሀፍ ቅዱስ ሞትና ህይወት በምላስ እጅ ናቸው የሚውዶአትም ፍሬዋን ይበላሉ ይላል ምሳ 18፥21
    መልካምን ብንናገር ያ መልካም ነገር ይሆንልናል ክፉም እንዲሁ ስለዚህ የምናስበውንም የምንናገረውንም በጥንቃቄ የምናደርግ እንሁን
    ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @macammadqabdallakhalifa5968
    @macammadqabdallakhalifa5968 6 ปีที่แล้ว

    Thankyou teacher abraham

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 6 ปีที่แล้ว

    you are best of best stay blessed bro

  • @user-wb8ug1yg8d
    @user-wb8ug1yg8d 6 ปีที่แล้ว

    Thank,s Ab

  • @user-ot1uz9ru2m
    @user-ot1uz9ru2m 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይሥጥህ በጣም ነው የተማርንበት እናመሠግናለን

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 6 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher

  • @lamlamdainku951
    @lamlamdainku951 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሄር ይባርክህ ወድሜ

  • @user-rb8xs7kj7k
    @user-rb8xs7kj7k 6 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር

  • @hiwotmekuria6608
    @hiwotmekuria6608 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek bbzu አብርሃም

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ አብርሽ ወድማችን🙏💜💙💚💚💚

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 5 ปีที่แล้ว

    Thank you a lot teachers

  • @RahmaRahma-bm8dy
    @RahmaRahma-bm8dy 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @aselefnew861
    @aselefnew861 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ምርጥ ኮራሁብህ አደኛው ወኔህ ደስ ይላል

  • @user-cr2br8ij1v
    @user-cr2br8ij1v 6 ปีที่แล้ว

    አብርሽ እናመሰግናለን

  • @senaitmekonen2647
    @senaitmekonen2647 4 ปีที่แล้ว

    Aka tanks so much

  • @mesygeta7051
    @mesygeta7051 6 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 5 ปีที่แล้ว

    Thank you bro

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 6 ปีที่แล้ว

    Betam tikil sew yezerawen yachidale be hiwotachin melikam ena tilki yehonhu asabochin mezirat alebi lesew lij tilku ewektu yesmet bilatu new betam new minamseginew egizabher yibarki

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 6 ปีที่แล้ว

    Betam arif

  • @eliyanaeliyana1123
    @eliyanaeliyana1123 5 ปีที่แล้ว

    God bless u