ኮንፊደንሳችንን በፍጥነት ለማሳደግ ምን እናድርግ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 ปีที่แล้ว +23

    First pin my comment ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የAk Tube ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ(subscribe)አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት

    • @AkTube
      @AkTube  5 ปีที่แล้ว +3

      Pinned and Subscribed!

    • @NeemaYouTube
      @NeemaYouTube 5 ปีที่แล้ว +1

      thanks bro

    • @amahutilahun7492
      @amahutilahun7492 5 ปีที่แล้ว +1

      Thank you abershi

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

      @@AkTube ከልብ እናመሰግናለን በርታ

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

      @@AkTube ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @mutukunugusse6737
    @mutukunugusse6737 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ አላየሁም አብርሽ እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
    @በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 5 ปีที่แล้ว +30

    አብርሽ ትምህርትህና ምክር እኔ በጣም ለውጦኛልአመሰግናለሁ ፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ፡፡

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 5 ปีที่แล้ว +12

    አመሰግናለሁ ደስ የሚል ትምሕርት ነው ቀጥልበት ሌላም ኮፊደንሳችን ከፍ ልያደርግልን የሚችል ቢኖር አሪፍ ነበር ትንሽ ክላሲኩን ቀንስልን ፀጥ ቢል አሪፍ ነው ለማዳመጥ እንዲመች በተረፈ አላህ ይስጥልን

  • @zinabmlasho3089
    @zinabmlasho3089 5 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽየ የኔ መልካም ፔጅህን ከአመት በፊት ነው የየዋወኩት ግን ለተወስነ ጊዜ የከታትየ ከዛ የስራ ሁኔታ አልተመቼኝም እጠቀመው የነበረውን የማስታወሻ ደብተር ማምጣት እምልችልበት ቦታ እረስቸው ወጣሁ አሁን ያለሁበት ስራ በይበልጥ ለመማር አይመቼኝም ትምህርትህን እየወፈድኩት እንቅፋቱ መብዛቱ ያንተን አይነት ያብዛልን ፍፃሜህን ያሳምርልን አብርሽ

  • @fatumaedris2275
    @fatumaedris2275 5 ปีที่แล้ว +1

    ትምር ቶችህን እከታተላለሁ በጣም ነው የማደንቅህ ካንተብዙ ትምርት ወስጃለው ዘርህ የተባርከ ይሁን ወንድሜ

  • @destagueta672
    @destagueta672 5 ปีที่แล้ว

    አብርሃም እኔ በትምህርትህ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ እወነት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
    @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አብርሽየ እኔ በፊት በራሴ አልተማመንም ኮፊደስ ስም የለኝም ነበር አሁን በተቃራኒው በጣም ተቀየርኩ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሄር ከዚህ በላይ እወቀት ይጨምርልህ

  • @ሁሉምነገርበጊዜዉይሆናል
    @ሁሉምነገርበጊዜዉይሆናል 5 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን የምትናገረዉ በሙሉ አሰፈላጊናቼዉ ምረጫዉ እና መጠቀም የኛ ፈታ ነዉ እኔ በራሰ መተማመን ያጥረኛል በፊት በራሴ እተመሰመን ነበረ በጣም የምወደዉ ባሌ ከዳኚ እናም በዛዉ የበተቺነት ይሰማኛል ኡፈፈፈፈፈፈፈ

    • @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
      @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ሂይወት ይቀጥላል አንቺ ብቻ ጠንካራ ነው መሆን ያለብሽ እሽ እጀ አተስጨ ለሆለም ነገር እሱ ደግሞ ያንቺ ባይለው ነው የተጉዳ ሰው ምንም አይሆንም እኔም እንዳቺ ነኝ አሆን ግን እግዚአብሕር ይመስገን ፈጣሪ እንባዬን አይቶ ጥሩ ጓደኛ ሰጠኝ አይዞሽ ዋናው ተስፋ አለመቅረጥ ነው

  • @ሀውድነኝየናቴናፍቂ
    @ሀውድነኝየናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ሃሪፍ ነው ወላህ ጠክር ወድም 👌

  • @ellentasfayn1480
    @ellentasfayn1480 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ በጣም ነው የማመሰግንህ የምታቀርባቸው ሀሉ አስተማሪ ናቸው አመሰግናለሁ በድጋሜ

  • @feraaisegd3934
    @feraaisegd3934 5 ปีที่แล้ว

    ትምህርትና መዝሙር አብሮ አይሄድም ለምሳሌ እኔ ሀሳቤ መዝሙሩ ላይ ነበር ያስተማርከውን ትምህርት አልሰማሁም ይሄ ነገር ቢስተካከል አሪፍ ነው

  • @VG-zc9kf
    @VG-zc9kf 5 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናን ደስየሚል ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወድም አብርሀም

  • @meserettesfaye2307
    @meserettesfaye2307 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግነለንመምህረ

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነበር ግብ የሙዚቃው ድምጽ በጣም ይረብሻል እና በሌላ video ላይ ባትጠቀመው እሪፍ ነው አብርሽ

  • @roazroackj6722
    @roazroackj6722 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @jemila.s.youtube6143
    @jemila.s.youtube6143 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምርትነው እናመሰግናለን አብርሽ👍👍👍👍

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ወዊ ወዊ ወዊ ወዊ አብርሽ ጌታ እየሱስ ይባረኪ በእዉነት

  • @dubaidubai1776
    @dubaidubai1776 5 ปีที่แล้ว

    Wendeme betam enamseganahalen betam dase yelali temirti tebariki

  • @daveassassu6519
    @daveassassu6519 4 ปีที่แล้ว

    betam tru ሀሳቦች new በርታ

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ክላሲካሩ ውስጤ ነው ተባረክ እነመሰግነለን ለምክሩ

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ተባረክ

  • @alemteklaab5878
    @alemteklaab5878 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much my lovely Teacher.
    Happy Christmas and New year.
    I hope this Christmas will good with you more than before Christmass.

  • @abbaszeinedine5507
    @abbaszeinedine5507 3 ปีที่แล้ว

    ijig betami amesegenalo 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
    @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ
    አመሰግናለሁ ዋው

  • @ፊዮሪናነኝየዩቱብበረኛ
    @ፊዮሪናነኝየዩቱብበረኛ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው አብርሽ ትምህርትህ በጣም ቀይሮኛል እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው

  • @ፍቅርቻናል-ሠ2መ
    @ፍቅርቻናል-ሠ2መ 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ያቆይልን እናመሰግን አለን ቡዙ እማናቀውን ስላሳወከን

  • @tizezewutsehay8745
    @tizezewutsehay8745 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww egeg btam nwu ymnmsgnwu
    🙏 🙏 🙏
    Btam des ylala temert
    Enm bersi 100%
    Etemamenalwu.
    💓 💓 💓 💓 Selmhen ybzewu bro 👍👍👍👍👍👍👍👈👏👏👏👏👏👏

  • @celldoor8823
    @celldoor8823 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግለን የኔ መልካም ነህ አንተ ጤና እና ሰላም ይብዛልህ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    አብረሀም ሥምን መላአክ ያወጠዋል የሜባለው እውነትነው የኔ መልካም 👍👍💔💔

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @selam7227
    @selam7227 5 ปีที่แล้ว +3

    ምክሩን መስማት አልቻልኩም ክላሲካሉ ይስባል ..የበፊት ምክሮችህ ላይ ያሉትን ክላሲካል ብትጠቀም ይሻላል ..ምክሩን ትቼ ከክላሲኩጋ ማፉዋጨት ጀመርኩ 🤪

  • @deboradebora2657
    @deboradebora2657 5 ปีที่แล้ว

    Abrashe yawnte betam enamsgenalen

  • @asterabebe6660
    @asterabebe6660 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 5 ปีที่แล้ว

    That's. So much abrshe

  • @hayatjemal3686
    @hayatjemal3686 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalen

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የእኔ ጀግና በርታልን እዉነት እናመስግናለን

  • @SaraSara-zl7xf
    @SaraSara-zl7xf 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አብርሽ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልን 😍

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +14

    የብዙዎቻችን ችግር ነው እናመሰግናለን

    • @asmeretyohanes2825
      @asmeretyohanes2825 5 ปีที่แล้ว

      abrahamye des ylali gin aygebagnm ene eferalew

    • @dagytesfaye7520
      @dagytesfaye7520 4 ปีที่แล้ว

      @@asmeretyohanes2825 ahun gn meferat yelem 👍👍

    • @dagytesfaye7520
      @dagytesfaye7520 4 ปีที่แล้ว

      Awo betam ye bezuwotaten teger nw lek belesal abo yimetes sis 👊👊👊👊👊👊👊

  • @meubulgtube892
    @meubulgtube892 5 ปีที่แล้ว +1

    betam tekami new berta ketlbet abraham

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰጌናለን ወንድማችን በርታልን!

  • @samssungsam271
    @samssungsam271 5 ปีที่แล้ว

    Wowww..tebarek...wendem

  • @elsaelsa566
    @elsaelsa566 5 ปีที่แล้ว

    Memirachin betam ameseginalehu. Yemigermew yenen liyu yehonewun chigir nw yastemarun. Yeras metemenen gin endishereser yaderegew kezih befit endenegerkuwot whp lay yesewoch tegdarot nw. Minalibat yimimekirugn neger kale etebikiwotalehu. Bebizu yibareku!

  • @hayatmohamed4701
    @hayatmohamed4701 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @alohh8288
    @alohh8288 5 ปีที่แล้ว

    Teacher I Liked thank you so much!

  • @salams503
    @salams503 4 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @azitube904
    @azitube904 5 ปีที่แล้ว

    Amazing speech

  • @kalkedummengesha2785
    @kalkedummengesha2785 5 ปีที่แล้ว

    Tank you

  • @halimayesuf5756
    @halimayesuf5756 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድም ትክክል ነህ

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እነናመሰግናለን

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 ปีที่แล้ว

    _በጣም እውነት ነው እኔ የራሴን ጥንካሬ አላወኩትም ግን_ #እናመስግናለን አብርሽ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሿ አሏህ ጥሩ ትምህርት ነው !

  • @ጌታሆይተመስገን
    @ጌታሆይተመስገን 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባርክ

  • @ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
    @ክርስቶስንይዞሞትድንግልን 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኔ እስከ አስር ተምሬ ነበር ግን እንግሊዝኛ አነባለሁ ፍቹን ግን ብዙም አላቅም ወደ ሀገሬ ስመለስ ለመማር ወስኛለሁ

  • @tiyaatube6241
    @tiyaatube6241 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @bourhanabourhana2243
    @bourhanabourhana2243 5 ปีที่แล้ว

    wowwwww betam enamaseginalen ewunat betam tewadeji temerti new Abrish tank you so much

  • @alamfikre1706
    @alamfikre1706 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን..አብርሽ

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም።

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 5 ปีที่แล้ว

    Thank you Abrishiyee ! Blessed

  • @yetimorkyetimork7135
    @yetimorkyetimork7135 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 5 ปีที่แล้ว

    Abreshe tebareklen it is my life...10Q...

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 ปีที่แล้ว

    Wdu wodimacin enameseginalen slemtagaran ewket hulu egziabher ciemro ciemro ewuketun yabzalk egziabher yetebkih ene betam feri negn

  • @abubkrmohamad2411
    @abubkrmohamad2411 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግነለው

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @beteiot722
    @beteiot722 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሽ

  • @ገነትየጌታልጅ-ቈ5መ
    @ገነትየጌታልጅ-ቈ5መ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @meremeassne6954
    @meremeassne6954 3 ปีที่แล้ว +1

    አድሥነኝ ትምህርትህ ቆንጆነዉ

  • @tewaderebe2991
    @tewaderebe2991 5 ปีที่แล้ว

    Thaks you

  • @sameeraabraha9717
    @sameeraabraha9717 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችተህኛል

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
    @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 5 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን የውስጤ ነው ይዘህ የመጣክው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አብርሽ

  • @selamselam8224
    @selamselam8224 5 ปีที่แล้ว

    Thank you GOD Bless you

  • @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ
    @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን!!!!!!!!

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናላን ወድማችን

  • @toktok1725
    @toktok1725 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ት/ቲ እዩ።

  • @desalegnkumera8964
    @desalegnkumera8964 5 ปีที่แล้ว

    የምገሪም ትምርት ነዉ ቀጥሉበት

  • @godisgood6135
    @godisgood6135 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam dessi yemil mikeri new zemenk yebark

  • @hehd9645
    @hehd9645 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 5 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkeh 💜

  • @fatumabintmurad9888
    @fatumabintmurad9888 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen ena gin betam feri negn negerochlaym lemewesen echegeralew eski erdugn selamachu yabzalign

  • @adisemkides3086
    @adisemkides3086 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @seniethiopia5902
    @seniethiopia5902 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @marimh8617
    @marimh8617 5 ปีที่แล้ว +1

    መህር አብራሀም አላህ ይስጥልን በጣም አሪፍ ምክር ነው
    ግን እንግሊዘኛ ምንም አልገባኝ አለ እኔ ደግሞ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ
    ከቻልክ እንግሊዘኛ ለጀማሪዎች ብለህ ያስተማርከውን ትምህርት ባንዴ በተከታታይ ብትለቅልን ??

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሺየ

  • @ttry8361
    @ttry8361 5 ปีที่แล้ว

    መልካምነትህከቃላትበላይነዉአላህአምሳልህየብዛልንአብርሺ

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።።

  • @jafarjafar8344
    @jafarjafar8344 5 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ
    አመሰግናለሁ

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much teacher

  • @yoditadenew9658
    @yoditadenew9658 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 4 ปีที่แล้ว

    Sewdhi myberotherloveyou😘😘😘thankyousomachi

  • @marimmarima3236
    @marimmarima3236 5 ปีที่แล้ว

    Thank you very mach abrsh

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 5 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @h.h3118
    @h.h3118 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @የሰለምቴወችወዳጅ
    @የሰለምቴወችወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን
    እስኪ 10 ክፍል ማትስ አስተምረን

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ኣስተማሪ ነው እናመስግናለን

    • @fozyfozy3026
      @fozyfozy3026 5 ปีที่แล้ว +1

      Enmsgnallln alllah ycmrllh aerreb

  • @habl7475
    @habl7475 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እኔ ሁለቱም አለኝ ግን ጠቃሚ ያልሆነውን ለማሥወገድ ተቸግሬአለሁ አሁን የ28 አመት ሠዉ ነኝ ግን በዚህ እድሜዬ መፍራት የለለብኝን ነገሮችን ሁሉ እፈራለዉ

  • @zemenawitdesalegne5729
    @zemenawitdesalegne5729 5 ปีที่แล้ว

    selante getan abzeche ebarikewalew ewketun yabezalh

  • @gsnserver270
    @gsnserver270 5 ปีที่แล้ว

    Thanks so. Mach kanta bezo tamralawo amsagenalwo........