ወዳጄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 22 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው እህቴ አወ በስጦታ ትንሽ የላም ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዘ በሌሽበት እንኳን ደህና መጠሽ የነበረን ቆይተ በጣም አርፍ ቆይታ ነበረን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እሆቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን እውነት ብለሻል የስጦታ ትንሽ የለውም ለኛ ቦታ ያለው ሰው ነው ስጦታ የሚሰጠን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን በርቺልኝ እህት🎉🎉

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እውነትነው ስጦታ አይናቅም ምንይሁን ምን የሰውልጅ አክብሮ የሰጡንን በምስጋና መቀበል አለብን

  • @eeee8580
    @eeee8580 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ ትክክል የ ፈቅር ስጦጣ ጥንሸ ነው አይባልም የተሰጥህውን መቀበል አለብኝ ሰላም ፈቅር አንድነው ይስጥልኝ ሰላም ፈቅር አንድነት ይሁንልኘ

  • @Fatushow123
    @Fatushow123 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኔ ቆንጆ ሰላምሽ በኛለሽበት ቦታ ያለሽበት ቦታ በሌለ ማንዴላ ሁሉ መልካም እግዚአብሄር ሰላምና ጤናዎን ብዝርዝር ፓሪሰላም አንድነቱን ፍቅሩን ያብዛልኝ ሀገራችን ሰላም አያሌ ሰላም ፍቅር አንድነት የአብዛ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላምመጣሽ አወን በፍቅርየተሰጠን ስጦታ መናቅየለብንም ስለዚህ አትናቁ ፍቅር ለራሱ ስጦታነው

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምዋላችሁ በሰላምቆያችሁ የእግዚሀቤር ቤተሰቦች የድግል ማርያም የአደራልጆች ሁሉ መልካም እኔአለሁላችሁ ሰላማችንን እደሰማይ ከዋከብት እደምድር አሽዋ ያብዛልን

  • @obselove1156
    @obselove1156 21 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagaaha dhuftee nageenyiif jalaali araari ulfiini waqaayyo mana kaanaf yaa bayyaatu bayyee namati tolaa jabaadhu

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 21 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ስለነበረን ቆይታ ጥሩ ግዜ ነበረ እግዝአብሔር ያበርታችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮቢያ

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላምአለይኩምቤተሰብየሀገሬልጆችእኮንበሰላምመጣችሁበፋቅርየተሰጠህንሰጦታትነሸነውብለህአትነቅእኮንሰጦታቀርቶያሰውካፈቀርበቂውነውሰጦታአይነቅምደረይላል❤❤❤❤❤❤❤በርችጠክርጎብዥ