ወዳጄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ወዳጄ #ትክክለኛ ወዳጄ እኮ እንደ# ኮከብ ነው ተለይቶ የሚታየው#ዙሪያችን በጨለመ ጊዜ ነው

ความคิดเห็น • 27

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን
    ሰላም መጣሽ ትክክል ነሽ የእኛ የሆነውን ሰው የምንለየው በችግራችን ግዜ ነው

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 13 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው ነሽ ውዴ በርች እህት ፈጠር የግዚሽ ፈጠር ይጠብቀች ይጠቢቀን ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረስ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ጎንዬ አሪፍና ቆንጅ ቆይታ ነበረን እናመስግን በርች በሌላ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @eeee8580
    @eeee8580 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳኝ ደህና መጣሽሽትክክል ብለሻል ትክክለኛ ጋደና ልክ በማንኛውም ቀኝ የ ማይለ ይሸ ነው በርች

  • @wlloTube
    @wlloTube 13 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ወዳጅ ማለት መስታወት ነው ወዳጅ ማለት ነወርህን የሚነገር አስተዋይ ነውዐሰላም እንካን ደህና መጣሸ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚያብሔር እንኳን ደህና መጣሽ ወዴ ደሰ የሚል የሚያምር ቆይታ ነበር በእወነቱ በርቺልኝ ወዴ አገር ሰላም ፈቅር አንደነት ይሰጠን በእወነት ዋው

  • @Amutube25
    @Amutube25 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውው ደስ የሚል ኣገላልፅ ቆንጆ ኣሰተማሪ ረእስ ነው ብርቺ እህቴ

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ እውነት ነው በትክክል ወደጅ የሚለይበት ትልቅ በችግርችን ግዜ ነው

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሀሪፍ ቆይታ
    ነበር እና መሰግናለን በርች በሌላ ቪዲዮ
    እንጠብቃለን

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህት እንኳነሰ በሰላም መጣሺ
    እግዚአብሔር ይመሰግን አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል ደስ ይላል የኔውድድድድድድድ ነገርርርርርርር❤❤❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ላይ በሠላም በፍቅር በአንድነት በመቻቻል በመተሳሰብ የምንኖር ያድርገን

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 13 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እህቴ አብሽሪ
    አሪፍ ቆይታ ነበረን

  • @Mehlat
    @Mehlat 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሽልን አሪፍ ቆይቶ
    ነበር❤

  • @Fatumaወሎጊራና
    @Fatumaወሎጊራና 13 วันที่ผ่านมา

    ሠላምም ሠላምም ሠላምሸ ይብዛ እኳን
    ደህና መጣሸ በርች ጓደኛ ልክ በጨለማ በቀንመም አብሮሸ የጨለማ ግዜ ያይን ማብራትነዉ

  • @ዘሙ2GETAHUN
    @ዘሙ2GETAHUN 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ላችሁም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በትክክል የሚወድ ሰው ከልብ ነው የሚያስታውቀው ገና ከሩቁ

  • @meskermbajo
    @meskermbajo 13 วันที่ผ่านมา

    selame selame inikani beselame metashi wede baleshibeti yegizabiheri yebizalishi yene wede silenbereni koyeta betame enameseginaleni beadisi video entebikaleni berichi

  • @MentloveLove
    @MentloveLove 13 วันที่ผ่านมา

    Selame selam enkuan deahna metshilin betama desa emlay astemri yonhe temrta naw ezshilin yemtshawo tebrkiln enmsgnli wuddd❤️

  • @BirukMengesha-m6s
    @BirukMengesha-m6s 13 วันที่ผ่านมา

    Sweet salem nashi ankeni mantshi yane konjooo batem nw Arifanawmaryee barjani arifi barjani natasha

  • @Meremwelotube
    @Meremwelotube 13 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበሪካተሁ ወድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያሪግልን ሰላም ፍቅርን አንደነትን መከባበሪን መተሳስብን አላህ ያመጣል ❤❤❤

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 13 วันที่ผ่านมา

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreamscape batem arifi nahu barjani yane konjooo ❤

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 13 วันที่ผ่านมา

    betkeikel ehta wedage yemelybet
    Bechiger geza new enam tikekl neshi ehtawa

  • @Selam12-y3p
    @Selam12-y3p 13 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ወዳጅ የሚለይበት ትልቁ በችግርችን ግዜ ነው ችግር የጓደኛ ማጣርያ ወንፊት ነው

  • @MereamMohammed-w8i
    @MereamMohammed-w8i 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤️

  • @MereamMohammed-i6x
    @MereamMohammed-i6x 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤