ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የ 2017 የመጀመሪያው እቅዴ እራሴን መውደት ለራሴ ፍቅር መስጠን ለራሴ ጊዜ መስጠት እና በራስ መተማመኔን ማዳበር ለብቻዬ ያለ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መቆምን መለማመድ ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይርዳኝ 🌻💛
በርቺልን! ጥሩ ዕቅድ ነው
እኔም እደዛ🎉
@@fikeryibeltalዠዠዠቨ፣፤ቯቯ፣፣ቯ፣፣
?
Kopop@@ገነት-ዘ5ፈ
ለብዙ ሰዎች ትምህርቶችን በመስጠት ሂወታቸዉን እንዲቀይሩ እየሰራሽ ስለሆነ አምላክ ውለታሽን ይክፈለው በርቺ❤❤
እኔ ከ11አመቴ ጀምሮ እስካሁን ባለሁበት ሺህ ጊዜ ውድቄለው ብዙ ጊዜ ሰዎች አላማዬን ያጥላላሉ ግን እኔ በራስ መተማመን ሙሉ ነው ብውድቅም እቀጥላለው ዛሬ ባይሳካም አቅጣጫ በመቀያየር እስክሞት እሞክራለው እንጂ አልተሳካም ብዬ አልተውም አሁን ላይ ብቻዬን ነው ያጥላሉኝንም ያልሰሙኝንም አሽንፌ እንገናኝ !!ድል💪💪👏👏 ለራሴ ወሬ አልውድም መስራት መጣር ማቀድ መማር ሁሌም ውስጤ ነው
በርቺልኝ 💪
ትክክል ነሽ የኔ እህት 👍👍🙃🙏🏿🌹🌟
አመሰግናለሁ ❤🙏
ፊቅርዬ አችን ሳዳምጥ እምበረታዉስ ነገር❤ ትክክል ነሽ
አመሰግናለሁ መቅዲዬ❤አሁንም በርቺልኝ
ማር ትክክል ነሽ እናመሰግናለን ❤😊
ስርዐት (የተገረዘ) አስተሳሰብ የሚወድ ሰው ብቻ ነው የሚሰማሽ ። ፍቅር ምርጥ ሴት ነሽ
አመሰግናለሁ ከልብ🙏
ጀግናነሽ ከማንም የምትበልጭ
ፍቅር ዛሬ እኔን እያወራሽኝ ነው የመሠለኝ በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ እያንዳንዱ ነጥብ እኔን የገደሉኝ ነገሮች ናቸው ።ነገም ሌላ ቀን ነው።ከአላህ ጋር
አይዞን! በርቺልን🙏
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጄግና ብየሻለሁ
Fiker ካንቺ ብዙነው የምንማረው ኑሪልን !!!! እባኽሽ ስለ ናሪስት የሚባሉ ሰዎች ስሪልን።ከብዙ ምስጋና ጋራ
እሺ ሄለን በቀጣይ በዚህ ጉዳይ የተለያዩ ቪዲዮዎች እሰራለሁ!
እኔ በጣም በራስመተማምኔን አጥቻለሁ ግን ከአሏህ ተስፋ ሳልቆርጥ በራሴላይ ሰርቸ ጠካራ ሴት ለመሆን እጥራለሁ
በርቺልኝ ሶፊያ❤
ማሻአላህ !!!ጎበዝ በምክርሽ ተደስቻለሁ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ
ትክክል ነሽ የኔ እህት
አመሰግናለሁ 🙏
This me , I’m working on myself thanks sis❤
You got this! 💪
❤እናመስግናለን ጥሩ ትምህት ነው
Inspiring me my dear learned Amharic well ur bro from Toronto
That's awesome🙏
ትክክል ነሽ የኔ አስታወይ❤
Edime yistih nuriln fikir
እናመሰግን አለን በጣም እሚያበረታ ምክረነው ቀጥይበት❤❤❤❤❤
ቅመም ነሽ የእውኘት❤❤❤❤❤
Endet beye lamesgenesh thank you
wow እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን እህታችን❤❤እኔ ሲበዛ ዝምተኛ እና ሁሉን እሺ የምል ልጅ ነኝ ግን። በዚህ አመት 2017ን ለራሴ ጊዜና ወደ ራሴ ለመመልከት ለኔ ደስታ ስኬት ምቹት ከማይሰጣቸው ሰዎች ርቄ ጀግና ቆራጥ ጠንካራ ኮንፊደንስ ያላት ሰው ለመሆን ወስኛለሁ እህት ❤❤❤
Betam amesegnalehu❤
በጣም እናመሠግናለን እህቴ ❤️❤️🙏
አመሰግናለሁ ኤልሳ🙏
ውይ የምፈልገው ትምህርት ነው. ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እረ ኑልን ከዶክተር ጋርም
በትክክል ይመችሽ
አመሰግናለሁ ሙክታር🙏
እናመሰግናለን ፍቅር
Thank you Fikrye❤❤❤
Any time!❤
ፍቅርዬ በጣም ነው ማመሰገን እግዚኣቢሔር ይስጥሽ
እንኳን በደህና መጣሽ ፍቅርዬ። እናመሰግናለን
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! እኔም አመሰግናለሁ 🙏
ትክክል ነው ያልሺሁ አድናቂሽ ነኝ ደሞ❤ ፍቅር abnormal life ን አሁን ለይ ሆኜ ሳየሁ ይሄ ግጥም ይገልፀኛል። እድሌን ስረግምየሚያመልጠው በዛየሚያድገው በኔ ስም ።
Yene konjo thank you so so much God bless
ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ
❤❤
ameseginalew yene wud ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርዬ በርቺልን እስተምሪን እንደዚህ ንቅት እድርጊን እኔ በግሌ እድናቂሽ ነኝ ብርትት በዬልኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love you so much fikere❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈቅርየ 10ረኛው 1ኛው ነው መሆን ያለበት ፀሎት 👏 የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እመብርሀን እናቴ በርችልን ❤👏የኔ ትሁት ሴት❤❤
Amen
አሜን! አመሰግናለሁ ❤
ማስተዋልሽ አይወሰድብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍቅርዬ❤
በትክክል ፍቅር 🙏🙏🙏❤❤❤
thek you ses❤❤
❤❤አመሰግናለሁ እኔም🙏
በትክክል
📝📝🏃🏃🏃 እንሻአለህ በምክርሽ ለዉጥ አመጣለሁ ብዬ ተስፈ አዳርገለሁ
Thanks
ፍቅር እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በነገራችን ላይ ስምሽ ከባትሽ ስም ጋር ትርጉም እዲሰጥ ታስቦ ት የወጣልሽ ይመስላል ካልተሳሳትሁ ፍቅልጣል እውነት ነው
Ena batam new yemewadsh thank you
አመሰግናለሁ ❤
Des yemil akerareb nw konjoye❤
Unkuan dehna metash gobez lig well come
ፍቅር እርግዝናው በጣም ተስማምቶሻል አደራ ከባለቤትሽ ጋር በእግርሽ መሄዱ አዝወትሪ 🙏❤ እንዲቀልልሽ 🤗 ✌️👍
እሺ ውዴ..አመሰግናለሁ የኔ እናት❤
በጣም አመሰግነለሁ ❤❤❤
Tebareki
አሜን! አመሰግናለሁ 🙏
ሀይማኖት ታችን የተለያየ ፍቅር ዉስጥ ያለን ሰወች አድ ቪዲዮ ስሪልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ እሰራለሁ!
የእኔቆንጆ ፍቅርዪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፋሽ ደግሞ አምሮብሻል❤❤እነመሰግናለን ❤❤
እኔም አመሰግናለሁ ❤
❤❤❤❤❤ የማትጠገቢ የኔ እህት
wow!!
💝💝💝
የኔ እህቴ ጀግና ነሺ❤❤❤❤❤
ፍቅር የ የኛ ጀግና ማርያም ትቅረብሽ እማየ 😘🙏
አሜን ❤አመሰግናለሁ !
እኔን የጎዳኝ እና ያደከመኝ ነገር ቢኖር ጉልበቴንም ገንዘቤንም ለጠየቀኝ ሁሉ እሽ በማለቴ ብዙ ነገር አጥቻለሁ ትዳሬንም ጭምር በዛላይ የተበደረኙንም ጭራሽ አይመልሱልኝም ይሄ ሁሉ ከልክ ያለፈ ደግነት ነው የጎዳኝ እና አሁንም ይሄን ባህሪየን ማሻሻል አልቻልኩም በዙሪያየ ያሉትም የጥቅም ሠወች ናቸው ብርቃቸውም ይከተሉኛል ቀላል አልጎተቱኝም ብቻ ደከመኝ
በትክክል.የኔ.ዉድ
Yena kojo❤❤ tikikil
Thank you
Ur contents are inspiring and very important I dont know how freqent u make vedios but u r strong to make such vedios being pregnant
Aw❤ Thank you my dear🙏
እናመሰግናለን ፍቕር ካንቺ ብዙ ንማራለን በርትተሽ ኑሪልን።ስለ ናርሲስት የሚባሉ ደሞ ብትሰሪልን አባክሽ?ማወቅ ንፈልጋለን
Btame amesgnalowe. Gobze. Nashe
የወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል እላለሁ ለራሴ ከዚ በሓላ አልልም ኢንሻ አላህ
Aweo,yenea,ehte
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🏾💕💕
❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እኔማ ሁሌ እራሴን አትረቢም እያልኩ ነው ምቀመጠው😢 እስኪ ለመለወጥ ልሞክር ፍቅርዬ አመሰግናለው❤
Tell us something for Teenagers, Especially for Shy women?
Sure ! I will make a video about it
😘😘😘😘✅
I am traumatized plzz help me
ብዙ ቪዲዮችሺን አያለሁ፡አሁን በጣም ወፍረሻል
እርጉዝስለሆነችነው
እነ አትወፍርም ታብለሽ ነበር🤔
ምንድነው እንደዚህ መወፈር
😊የ9 ወር ነፍሰጡር ነኝ!
@@fikeryibeltal አትይኝም እሠይ የኔ እናት አላህ የሆድሽን በእጅሽ አቅፈሽ እንድታይ እንድትደሠች ያድረግሽ ፍቅረየ አብሽሪ ምንድነው እንደዚህ መወፈር ያልኩሽ ለጫወታ ነበር እንጅ ውፍረትም የራሡ ውበት አለው ደም እኮ አምሮብሻል ቢድወውም ደሞ አጋኖታል
ፍቅርዬ አንችን በግል ማግኘት ይቻል ይሆን?
ይቻላል አሁን ግን ልወልድ ስለሆነ ለተወሰነ ጊዜ ዕረፍት ያስፈልገኛል ውዴ...
@@fikeryibeltal እሺ እግዚአብሔር በሰላም ወልደሽ ልጅሽን ያሳቅፍሽ መልካም እረፍት 🥰
ጉዳያችን አንድና አንድ ብቻ ነው። ፋኖ ፋኖ ፋኖ፣ ድል ለፋኖ ሞት ለብልጽግና።
Thank You
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የ 2017 የመጀመሪያው እቅዴ እራሴን መውደት ለራሴ ፍቅር መስጠን ለራሴ ጊዜ መስጠት እና በራስ መተማመኔን ማዳበር ለብቻዬ ያለ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መቆምን መለማመድ ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይርዳኝ 🌻💛
በርቺልን! ጥሩ ዕቅድ ነው
እኔም እደዛ🎉
@@fikeryibeltalዠዠዠቨ፣፤ቯቯ፣፣ቯ፣፣
?
Kopop@@ገነት-ዘ5ፈ
ለብዙ ሰዎች ትምህርቶችን በመስጠት ሂወታቸዉን እንዲቀይሩ እየሰራሽ ስለሆነ አምላክ ውለታሽን ይክፈለው በርቺ❤❤
እኔ ከ11አመቴ ጀምሮ እስካሁን ባለሁበት ሺህ ጊዜ ውድቄለው ብዙ ጊዜ ሰዎች አላማዬን ያጥላላሉ ግን እኔ በራስ መተማመን ሙሉ ነው ብውድቅም እቀጥላለው ዛሬ ባይሳካም አቅጣጫ በመቀያየር እስክሞት እሞክራለው እንጂ አልተሳካም ብዬ አልተውም አሁን ላይ ብቻዬን ነው ያጥላሉኝንም ያልሰሙኝንም አሽንፌ እንገናኝ !!ድል💪💪👏👏 ለራሴ ወሬ አልውድም መስራት መጣር ማቀድ መማር ሁሌም ውስጤ ነው
በርቺልኝ 💪
ትክክል ነሽ የኔ እህት 👍👍🙃🙏🏿🌹🌟
አመሰግናለሁ ❤🙏
ፊቅርዬ አችን ሳዳምጥ እምበረታዉስ ነገር❤ ትክክል ነሽ
አመሰግናለሁ መቅዲዬ❤አሁንም በርቺልኝ
ማር ትክክል ነሽ እናመሰግናለን ❤😊
አመሰግናለሁ ❤🙏
ስርዐት (የተገረዘ) አስተሳሰብ የሚወድ ሰው ብቻ ነው የሚሰማሽ ። ፍቅር ምርጥ ሴት ነሽ
አመሰግናለሁ ከልብ🙏
ጀግናነሽ ከማንም የምትበልጭ
ፍቅር ዛሬ እኔን እያወራሽኝ ነው የመሠለኝ በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ እያንዳንዱ ነጥብ እኔን የገደሉኝ ነገሮች ናቸው ።ነገም ሌላ ቀን ነው።ከአላህ ጋር
አይዞን! በርቺልን🙏
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጄግና ብየሻለሁ
አመሰግናለሁ ❤🙏
Fiker ካንቺ ብዙነው የምንማረው ኑሪልን !!!! እባኽሽ ስለ ናሪስት የሚባሉ ሰዎች ስሪልን።ከብዙ ምስጋና ጋራ
እሺ ሄለን በቀጣይ በዚህ ጉዳይ የተለያዩ ቪዲዮዎች እሰራለሁ!
እኔ በጣም በራስመተማምኔን አጥቻለሁ ግን ከአሏህ ተስፋ ሳልቆርጥ በራሴላይ ሰርቸ ጠካራ ሴት ለመሆን እጥራለሁ
በርቺልኝ ሶፊያ❤
ማሻአላህ !!!ጎበዝ በምክርሽ ተደስቻለሁ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ
ትክክል ነሽ የኔ እህት
አመሰግናለሁ 🙏
This me , I’m working on myself thanks sis❤
You got this! 💪
❤እናመስግናለን ጥሩ ትምህት ነው
Inspiring me my dear learned Amharic well ur bro from Toronto
That's awesome🙏
ትክክል ነሽ የኔ አስታወይ❤
አመሰግናለሁ ❤🙏
Edime yistih nuriln fikir
እናመሰግን አለን በጣም እሚያበረታ ምክረነው ቀጥይበት❤❤❤❤❤
ቅመም ነሽ የእውኘት❤❤❤❤❤
Endet beye lamesgenesh thank you
wow እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን እህታችን❤❤እኔ ሲበዛ ዝምተኛ እና ሁሉን እሺ የምል ልጅ ነኝ ግን። በዚህ አመት 2017ን ለራሴ ጊዜና ወደ ራሴ ለመመልከት ለኔ ደስታ ስኬት ምቹት ከማይሰጣቸው ሰዎች ርቄ ጀግና ቆራጥ ጠንካራ ኮንፊደንስ ያላት ሰው ለመሆን ወስኛለሁ እህት ❤❤❤
Betam amesegnalehu❤
በጣም እናመሠግናለን እህቴ ❤️❤️🙏
አመሰግናለሁ ኤልሳ🙏
ውይ የምፈልገው ትምህርት ነው. ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እረ ኑልን ከዶክተር ጋርም
በትክክል ይመችሽ
አመሰግናለሁ ሙክታር🙏
እናመሰግናለን ፍቅር
Thank you Fikrye❤❤❤
Any time!❤
ፍቅርዬ በጣም ነው ማመሰገን እግዚኣቢሔር ይስጥሽ
እንኳን በደህና መጣሽ ፍቅርዬ። እናመሰግናለን
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! እኔም አመሰግናለሁ 🙏
ትክክል ነው ያልሺሁ አድናቂሽ ነኝ ደሞ❤ ፍቅር abnormal life ን አሁን ለይ ሆኜ ሳየሁ ይሄ ግጥም ይገልፀኛል።
እድሌን ስረግም
የሚያመልጠው በዛ
የሚያድገው በኔ ስም ።
Yene konjo thank you so so much God bless
ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ
❤❤
ameseginalew yene wud ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርዬ በርቺልን እስተምሪን እንደዚህ ንቅት እድርጊን እኔ በግሌ እድናቂሽ ነኝ ብርትት በዬልኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love you so much fikere❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈቅርየ 10ረኛው 1ኛው ነው መሆን ያለበት ፀሎት 👏 የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እመብርሀን እናቴ በርችልን ❤👏የኔ ትሁት ሴት❤❤
Amen
አሜን! አመሰግናለሁ ❤
ማስተዋልሽ አይወሰድብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍቅርዬ❤
አሜን! አመሰግናለሁ ❤
በትክክል ፍቅር
🙏🙏🙏❤❤❤
thek you ses❤❤
❤❤አመሰግናለሁ እኔም🙏
በትክክል
📝📝🏃🏃🏃 እንሻአለህ በምክርሽ ለዉጥ አመጣለሁ ብዬ ተስፈ አዳርገለሁ
አመሰግናለሁ ❤🙏
Thanks
ፍቅር እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በነገራችን ላይ ስምሽ ከባትሽ ስም ጋር ትርጉም እዲሰጥ ታስቦ ት የወጣልሽ ይመስላል ካልተሳሳትሁ ፍቅልጣል እውነት ነው
Ena batam new yemewadsh thank you
አመሰግናለሁ ❤
Des yemil akerareb nw konjoye❤
Unkuan dehna metash gobez lig well come
ፍቅር እርግዝናው በጣም ተስማምቶሻል አደራ ከባለቤትሽ ጋር በእግርሽ መሄዱ አዝወትሪ 🙏❤ እንዲቀልልሽ 🤗 ✌️👍
እሺ ውዴ..አመሰግናለሁ የኔ እናት❤
በጣም አመሰግነለሁ ❤❤❤
Tebareki
አሜን! አመሰግናለሁ 🙏
ሀይማኖት ታችን የተለያየ ፍቅር ዉስጥ ያለን ሰወች አድ ቪዲዮ ስሪልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ እሰራለሁ!
የእኔቆንጆ ፍቅርዪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፋሽ ደግሞ አምሮብሻል❤❤እነመሰግናለን ❤❤
እኔም አመሰግናለሁ ❤
❤❤❤❤❤ የማትጠገቢ የኔ እህት
wow!!
💝💝💝
የኔ እህቴ ጀግና ነሺ❤❤❤❤❤
ፍቅር የ የኛ ጀግና ማርያም ትቅረብሽ እማየ 😘🙏
አሜን ❤አመሰግናለሁ !
እኔን የጎዳኝ እና ያደከመኝ ነገር ቢኖር ጉልበቴንም ገንዘቤንም ለጠየቀኝ ሁሉ እሽ በማለቴ ብዙ ነገር አጥቻለሁ ትዳሬንም ጭምር በዛላይ የተበደረኙንም ጭራሽ አይመልሱልኝም ይሄ ሁሉ ከልክ ያለፈ ደግነት ነው የጎዳኝ እና አሁንም ይሄን ባህሪየን ማሻሻል አልቻልኩም በዙሪያየ ያሉትም የጥቅም ሠወች ናቸው ብርቃቸውም ይከተሉኛል ቀላል አልጎተቱኝም ብቻ ደከመኝ
በትክክል.የኔ.ዉድ
Yena kojo❤❤ tikikil
Thank you
Ur contents are inspiring and very important
I dont know how freqent u make vedios but u r strong to make such vedios being pregnant