ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተ የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላቹ ገራሚዎች ናቹ!!!።በእውነት ቀናሁባችሁ!።ቃለ ህይዎት ያሰማልን።ደግሞ ዛሬ የምትዘራት ዘር ነገ 30,60,100 ያማረ ፍሬ አፍርቶ እንደምታዩት እምነቴ ነው ።እግዛብሔር ከብዝቶ ይባርካችሁ።በርቱልን!።ለካ እነእንትና ኪሳቸው ሲፈተሽ ባዶነው!!!!!!።
አነ አንትናማ ኪሳቸው ሲፈተሽ ወና ወናም ይሸታል የባዶ ቤት ጠረን ልክ ብለሀል !!!!!!! ክክክክክክክክክ
እውነት እውነት እነንትና ባዶ መሆናቸውን ተረዳን
እነ እንቶኔ ተመዝነው ቀለሉ 🤣
እውቀት አልባ ስለሆኑኮ ነው ወንጌሉን ችላብለው በሰው ልጆች የማቴሪያል(የገንዘብና ቁሳቁስ) ችግሮቹ ላይ አተኩረው የሚሰሩት ። አደገኛ የኢኮኖሚ ችግር ያለበት የዋሁ ወገኔ በምናቡ ቪኤቱን ፣ግራውንድ ፕላስ ዋኑን፣ተዝቆ የማያልቀውን ብር ሲተነብዩለት ባዶ አዳራሽ ውስጥ አሜን እያለ ልቡ ዝቅ ሲል ከርሞ ለስጋውም ለነብሱም ሳይሆን ባክኖ ያልፋል።ምስኪን።ለማንኛውም ለሁሉ እግዛብሔር ቀናውን መንገድ ይምራልን።አሜን።
Amen amen amen ❤amen 🙏 ❤
የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ምን ፍቅር ናቹ ? እውቀት ከ ስነሰርአት ጋር የታደላቹ !!! ዋው ብያችዋለው ❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ መኦን መታደል ነው❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤❤
እኔ ኤርትራ ነኝ ግን እምኔቴ ሲነሳ አልቀሳለሁ አማርኛ ብዙ አደለሁም ግን እስከ አሁን ሳወዲ ውስጥ ሆኜ ማቴቤ አንጌቴ ላይ 10 አመት አደረገች አልፈራም ብዙ ነገር አለ አለፈራም መጠው ሲመጣ
Egzahaber yemsgen ❤❤amen amen @@Wediabraha-s8s
@@Wediabraha-s8s ኢትዮጵያ አና ኤርትራ ዘመን ለያያቸው እንጂ 1 ናቸው ማን ያውቃል ዘመን መልሶ 1 ሊያደርጋቸው ይችላል !!!!! ተዋህዶ ሀይማኖታችን በአለም ዙሪያ በማህተባችን ምልክትነት ታፍራ ተከብራ በልእልና ትኖራለች " ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም "
ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ
ፕሮቴስታንቶች እርስ በእርሳቸው ስለ ክርስቶስ ባይስማሙም የሚስማሙበት ምክንያት ግን ሁሉም በየቦታቸው የተለያየ ትምህርት ቢማሩም ስለ ኦርቶዶክስ ጥላቻ ግን ሁሉም ጋር አንድ አይነት ትምህርት ነው የሚማሩት ወይም የሚሰጣቸው ስልጠና አንድ አይነት ነው ወይም ፍርፋሪ አይቆረጥላቸውም 23:05
ተመልካች እራሱ ሚኖረው ማንም ሳይጫንብህ ስታወራ ነው ላዛ ነው ተሜን እና sisayin የተዋህዶ ልጆች ሚወዷቸው❤
ያሬድዬ እግዚያብሄር ብአንተ ላይ አድሮ እየተናገረ ነው በእውነት መንፈስን ያረሰርሳል
ዲያቆን፡ ተባረክ፡ ትሕትናን አስተምራቸው፡፡
ያሬዶ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ድያቆን ቃለሂወት ያሰማልን
ምንም አልልም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተሜም ልብህን ተከተል
እውነት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው እኛ ተማሪዎች ንን እየተማርን ነው ያሬድዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ተሜ እግዚአብሔር ይባርክ በዝህ አቆም ቀጥል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሜየ
ወድማችን ያሬዶ እቁ ትሁት የሆነ ልጂ❤// የፕሮፌት ነገር ግን ምስኪን
እ ሣሙና ነገር ነው
አሜን አሜን አሜን
ገድልን ለመፈፀም የክርስቶስን ሸክም በዘመናት ሁሉ ተሸክሞ መኖር ሆኖ ሳለ እየደነሱ አለምን ተቀብሎ በምቾት መኖር ከመሠለህ ።መከራን ተሸክሞ በስቃዮ አምላኩን በጥበብ አና በትዕግስት ገድልን ካልፈፀመ ምኑን ክርስቲያን ሆነ ።
አረ ተመሰገን አምላክ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኡፍ አረ ቴመ ተመለስ እዳይረፍሃ።
ጎሸ ይህን የናገረህ እእግዝአብሄርነዉ በመጸሀፋቅዱሰ ከተግባባነ ያኔ ገድላትን መግባባት እንችላለን ኦርቶዶክሳዉያን እኔን ያመነ እነዝሕ ምልክት ይከተሉታል የሚለዉን አበራሩ በተጨመሪ እኔንየሚያምን እኔ ካደረኩት ታምር የበለጠ ያደርጋል አብራሩ እነዝህ ገገሮች ገድላትን ለምን እንደምን ቀበል ሊገባቸዉ ይሆናል አዉቀዉ ካልተኙ እግዝአብሄር አዉነቱን ይግለጸላቸዉ
ተሜ እና ሲሰይ ለውይይት ለመማማር የሚሆኑ ወንድሞች ናቸው
አይ ፕሮፊት 😂መጽሀፍ ቅዱስን በሙላት ሳይረዱ ሳያውቁ፣ የተወሰኑ ጥቅሶች ብቻ ይዘው ፕሮፊት፣ወንጌላዊ ምናምን የሚባል ስም ይዘው አስተማሪ ነን ይላሉ፣ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ያብራላችው ጼንጤዎች።
ፕሮፌት ቢሳካላቸው ስለ ወይኑ ግንድና ቅርንጫፍ የሚያወሳውን ጥቅስ ከመፅሀፉ ቦጭቀው ቢያወጡት እንዴት ይደሰቱ ነበር ክክክክክክክክክክ እሱ ጥቅስ ጴንጤን ያኮላትፋል ኪኪኪኪኪኪኪ
@@MeniTadesse እህ እህ ሂሂሂ…..ወይ ቀልድ አለ ቀለሜ ይሄው በሃሳቡም በድርጊቱም ቀዶታል እኮ አንዴ ያምናል ወዲያው ደግሞ ይክዳል። በቃ ለዚች አቅማቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ።ሲለውም እነዛ ጀሮ እንጂ አንደበት የሌላቸው ልጆች ያለ መስሎት ስብከቱን ይጀምራል አሜን ብሎ ሚቀበለው ሲያጣ ነው ጥያቄ መሆኑ ትዝ የሚለው።
የመፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ማጥቀስ ነው የሚያቁት በተለይ ኤርሚያስ ገድል ላይ የሚሮጠው መፅሐፍ ቅዱስን አያቀውም አለገባውም ትርጉም ያስፈልገዋል ዝም ተብሎ አይተረጎምም ማርቲን ሉተር በክላቸው ወደ ሲኦል ሄደ
አይ ፕሮፊት ከቤቱ አሜን አሜን እያሉ ሲቀበሉት ለምዶ ከኛ ወንድሞች እንደሱ አሻንጉሊቶች መስሎት ሲጠየቅ ይጮኻል።ለነገሩ ያበላሻቹህ የሰጣቹህን ሳያላምጥ የሚውጥ አሜን ምትለውን ቃል ብቻ በአፉ የተሰፋለት የሚመስለው ተከታያቹህ ነው።መፅሐፍ ቅዱስን በምልዓት ሳትረዱ በተወሰነች ጥቅስ ብቻ መንጦልጦሉ ጠያቂ ሲመጣ እንዲህ ያዋርዳል ያስጮሃል።እንደለመደባቹህም ወደ ስብከታቹህ ዘራፍ ያስብላል።
ክርስትናን ሀሜት ማድረግ ሳይሆን ኖረህው ነው ነሚገባህ ሲገባሀ ፀፀቱ ይገድልሀል ካለኖርከው ስጋ ያሸንፉል ሰትኖረው ግን ገድል እየሠራህ ትኖራለህ መነሻህ ቅድስ ቃሉ መሠረት ነው ውጤቱ ግን የኖርከውን ሰትመሠክር ይሄ ገድል ሆኖ ትተርከዋለህ ።ገድል ተፈትኖ ማለፍ አልፎ ደሞ ምሣሌ መሆን መቻል ስለሆነ ለሠው ሠው ሆኖ ሞትን ድል ማድረግ እንደሚቻል የነገረህን የድንግልን ልጅ መስለህ ተጋድሎን ብትፈፅም ያሳለፍከውን ብትፅፈው ልምድህን በተግባር አይተህ ብትተርከው ይማሩበታል እንጂ ምን ይጎዳል ።ፈጣሪን ለማወቅ ሰትነሱ እኔን ምሰሉ ያለውን አትርሱ ።
ወንድማችን መዝሙር ያለ እውቀት ገብቶ ነው የሚያደርቅክ ፕሮፌት የሚል ስም ተሸክሞ እውነትን መቀበል አቅቶት ይቀበጣጥራል አትድከም
ዲያቆን ትህትናህን በጣም ነዉ የማደንቀው ሆኖም የኦሮቶዶመክሰ አሰተምሮት እንዴት ጥልቅ እንደሆነ ያሳየህበት መንገድ ደግሞ አጃአኢብ ነው
ወይ ቀልድ አለ ቀለሜ 🤔🤔🤔 አስቀድሞ ይሄ ውርደት ታይቶት 🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ከቲክቶክ መንደር
እውነትን የሚሳውቅ አቋሞ ነው ተሜ በዚህ ቀጥል ከዚያ በኋላ የሰሚው አቋም ይሆናል።
ኣይይይ😂😂😂😂 ፕሮቴስታንት ሱራቹ ታጠቁ እንዳይወልቅባቹ ምስጢረ ስላሴ ላይ መንቀጥቀጥ የለም😢
ተዋህዶችን ድናችኃል ብላችሁ የምትሉት በጣም ታሳዝናላችሁ
ኦርቶዶክስ መኦን መታደል ነው❤🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክል አልሽ እኛ ድነናል እየዳንን ነው በቸርነቱ ደግሞ መጨረሻ እንድናለን ብለን እናምናለን። እኛ ሁሉም በግላችን በድፍረት እንድናለን ሳይሆን የምለው እንደ ቸርነቱ እንድናለን እንላለን እንጂ።ምክንያቱም ጌታ በስብከቱ ፈሪሳዊንና ቀራጩን ፀሎታቸውን ሲያስተምር ያነ ፈሪሳዊ እንደዚህ ስላላረከኝ ፣እፃማለሁ፣ግብሬንም እከፍላለሁ ብሎ ሲመፃደቅ ያ ቀራጭ ግን ወደ ሰማይ እንኳ አይኑን ቀና ሳያረግ እባክ ማረኝ ብሎ ሲማፀነው ጌታ የቀራጩ ፀሎት ተሰማ አለ እንጂ ያነን ግብዝ ፈሪሳዊ አላለንም።
Aente prophet tebyew berash aetmeslm moteh yaskerh kufue menafkan seytan
የመከነ ትውልድ 😢😢😢
1ኛቆሮንቶስ ምዕራፍ 4 ጳውሎስ ራሱ እኔ ራሴ አሁን ለራሴ አልፈርድም ብሎአል።
ጥቅስ ያለቦታው ሲጠቀስ የከሸፈ ጥይትን ይመሥላል
😂😂😂😂😂😂@@mekonnengurara4449
dacone yarde kale hewat yasemalen wadema
እንኳንአዴረሳቹ❤እውትኮነው😂ጥር፡ግር፡ቢሉ😂😂
ውይ በቃ ገድል ገድል አትበል
I thought somebody who knows everything will be called prophet but what am hearing is self explanatory. It looks business oriented tag name!!!
አይ የ" Protestant " ነገር 🤔🤔🤔🤔
ገድል የተግባር ውጤት ነው
ኡኡኡኡኡ እርስ በራሱ የሚጋጭ
🤔🤔🤔🤔🤔)
😂😂አስቤሽ አሰብካት አላሰብካት አይ ተሜ//
ክክክክክክክክክክክ
Admachume protestantoche ende profetu khonu dengaye laye weha mafsese newe
Anidini beti lamahed majamaria bala betuni mawoqi kazami yeti akababi mahonuniKazami mahediniKazami beti mawoqiniKazami maxinatiniKazami betasabina yebalaxa betuni misixirni sayiqari inawoqaleniIheni huluni mitawaqo majamaria bala betuni kawoqi bohalanow gabachu protestaniti wonidimochi.
Omg this is a 📽️😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😅
ኤፍሬምኮ ጅል ነው
😂😂
ስድብ ክርስቲያናዊ ነውን?? ኣስተውል
ገድላትን አትንኩብን?? በሐዋርያት ስራ ላይ የተጻፈውን አላነበብክም? ሰዎች ወደ ጌታ እየሱስ ሲመጡ የነበራቸውን ውድ የጥንቆላ መጽሐፍ አቃጥለው ነው። እናንተ ባታቃጥሉ እንኳን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑትን ትንሽ እንኳን አታወግዙም?
Weynie ante lij gn tekatleh letmot nw yalebeteh gebteh😂😂😂😂😂
የሐዋርያት ስራ/ገድለ ሀዋርያት ከተቀበልሽ የቅዱሳን ስራ ቢባል ትቀበያለሽ ሳስበው ገድል የምትለው ቃል እንዴት እንደምታቃጥልሽ😂😂
ጌታ ይቅር ብለሀረ ለጊዜው በአንጌቴ ያለች መስቐል ታብርርሃል sorry iam eritrean ortodox little amharic
@@Wediabraha-s8s እግዚኣብሄር ይቅር ይበልካ ንግዚኡ በታ ኣብክሳደይ ዘላ መስቀል ረሓቕ/የባርረካለኹ ድያ ታሓሳብ
@@ኣቤየተዋህዶልጅ የኃዋርያት ስራና ገድል ይመሳሰላል ከማለት በላይ እውርነት የለም።

1ኛቆሮንቶስ ምዕራፍ 4 ጳውሎስ ራሱ
እኔ ራሴ አሁን ለራሴ አልፈርድም ብሎአል።
ጥቅስ ያለቦታው ሲጠቀስ የከሸፈ ጥይትን ይመሥላል
😂😂😂😂😂😂@@mekonnengurara4449
dacone yarde kale hewat yasemalen wadema
እንኳንአዴረሳቹ❤እውትኮነው😂ጥር፡ግር፡ቢሉ😂😂
ውይ በቃ ገድል ገድል አትበል
I thought somebody who knows everything will be called prophet but what am hearing is self explanatory. It looks business oriented tag name!!!
አይ የ" Protestant " ነገር 🤔🤔🤔🤔
ገድል የተግባር ውጤት ነው
ኡኡኡኡኡ እርስ በራሱ የሚጋጭ
🤔🤔🤔🤔🤔)
😂😂አስቤሽ አሰብካት አላሰብካት አይ ተሜ//
ክክክክክክክክክክክ
Admachume protestantoche ende profetu khonu dengaye laye weha mafsese newe
Anidini beti lamahed majamaria bala betuni mawoqi kazami yeti akababi mahonuni
Kazami mahedini
Kazami beti mawoqini
Kazami maxinatini
Kazami betasabina yebalaxa betuni misixirni sayiqari inawoqaleni
Iheni huluni mitawaqo majamaria bala betuni kawoqi bohalanow gabachu protestaniti wonidimochi.