ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 625

  • @henoktadesse5340
    @henoktadesse5340 6 หลายเดือนก่อน +42

    ሁለቴ ከመኪና አደጋ
    አንዴ ከ ሞተር አደጋ
    አንዴ ሱማሌ ክልል በ አብዲ አሌ ጠባቂ ወታደሮች
    አንድ ከተናዳፊ እባብ
    አንዴ ከ ሀራማያ unv "በቤሄር ግጭት የመጨረሻ የ ሞት ቀጠሮ ....አምላኬ እየሱስ አስመለጠኝ ደግሞ በ ጌታ ሳልሆን ይሄ ሁሉ አደረገለኝ። አመሰግናለው አባቴ

    • @sulekhamoosa5801
      @sulekhamoosa5801 5 หลายเดือนก่อน +3

      ቀድሞ መርጦህ ስለ ነበር

    • @surafelabayneh702
      @surafelabayneh702 3 หลายเดือนก่อน +2

      ከዘለዓለም ሞትም!!

    • @jedi1872
      @jedi1872 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሚደንቅ ነው! ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰስ!

    • @fikiragaje7274
      @fikiragaje7274 5 วันที่ผ่านมา

      ሰማይ ዩቲዩብ ላይ መስክር እባክህ ጌታ ያደረገልክን

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 8 ปีที่แล้ว +52

    የሆነለት የተደረገለት
    ያላስቻለው ውለታው ያለበት
    ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው
    ምህረትና ፍቅሩ እስከ ዘላለም ነው።
    ሃሌሉያ!!!

  • @lovebilly3752
    @lovebilly3752 ปีที่แล้ว +23

    wake up to study for exam and suddenly remembered this song and come to hear it 🙏

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዛሬ 7/5/2016 ዓ/ም ይህን መዝሙር በህልሜ ስዘምር /ሳስዘምርም ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!

    • @Qinesounds4
      @Qinesounds4 4 หลายเดือนก่อน

      Thanks to God

  • @simondareskedartube1790
    @simondareskedartube1790 10 ปีที่แล้ว +58

    the song take me to the time when I was on my own way other than Jesus. Before years, in evening time the Tsega Radio used to start its transmission with this song. I used to accomplish all my tasks before the program began so as to listen this song in a concentrated mood. this was the only song that I was enjoying. A year after Jesus came into my home and I received Him as my personal savior. following me four family members received the message and became born again. I am now teaching gospel in my part time. I love Jesus. God bless you Geta Yawqal and your family.

    • @ibcame3
      @ibcame3 4 ปีที่แล้ว +1

      Dareskedar Taye I love you brother, I love Jesus too, He is amazing and I admire him forever, I’m glad that I have a brother in Jesus

    • @mleggese5581
      @mleggese5581 3 ปีที่แล้ว

      Your testimony is so beautiful. Praise the lord 🙌

    • @almazalmaz7779
      @almazalmaz7779 2 ปีที่แล้ว

      A

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 7 หลายเดือนก่อน

      bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @smrertdangnewmesmer9198
    @smrertdangnewmesmer9198 6 ปีที่แล้ว +52

    ይሄ መዝሙር በህይወቴ ትልቅ ስፍራ አለው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፦♥

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว +3

      አሜን እኔም😢

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 11 หลายเดือนก่อน +2

      ለሁላችንም ክብር ለጌታ ይሁንለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bezanegash6518
      @bezanegash6518 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @mulumekonnen4015
      @mulumekonnen4015 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ይወራስለኢየሱስ
    @ይወራስለኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว +28

    ደርሶልኝ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስግን።

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +32

    ምላሽ የሌላው ፍቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ሁሌም ከምስጋና ጋር ❤️🙏🏾❤️

  • @aipulse40
    @aipulse40 5 ปีที่แล้ว +23

    when I always hear this song. . .I stop and remember all the great things that God gave me even though I don't deserve at all!! all those blessings that I can't count. . .His mercy and love are for Eternity, ,, God bless you Getayawkal and Beruktawit. . .

    • @mamamia9952
      @mamamia9952 2 ปีที่แล้ว

      Selam new ake, nani negn😊

  • @alemayehumammo2261
    @alemayehumammo2261 8 ปีที่แล้ว +215

    "ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር"! ማብራሪያ የማይሻ ውብ አገላለጽ ነው። የአንድ ሰው ነፍስ ዋጋዋ ስንት ነው?

  • @alemneswunetu8956
    @alemneswunetu8956 9 ปีที่แล้ว +73

    ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው
    ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ከምወዳቸውና በብዛት ከማዳምጣቸው መዝሙሮች ውስጥ ነው የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በጣም እወደዋለሁ እገላለጹን

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 ปีที่แล้ว +8

    በቃላት የማይገለፅ የሚባርክ መዝሙር ከዚ በበለጠ ያውጣችሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @amore8978
    @amore8978 7 ปีที่แล้ว +40

    This song defines my life ....balsebkute huneta lene yedresew egzyabher hulem yebarek

    • @genetketema8959
      @genetketema8959 7 ปีที่แล้ว

      aertal. TV
      Aqua
      aerteailtv🎁

    • @Tsinu2022
      @Tsinu2022 5 ปีที่แล้ว

      Ammmen la,nem darisolignal

  • @mulunehtsegaye931
    @mulunehtsegaye931 9 ปีที่แล้ว +31

    WHAT CAN I SAY, I JUST PRAISE HIM---------GOD'S MERCY, LOVE AND PATIENCE ARE FOREVER FOR US ESPECIALLY FOR ME ON BEHALF OF MY FAMILY B/C I KNOW WHAT HE HAS DONE FOR ME

    • @hanatariku9634
      @hanatariku9634 6 ปีที่แล้ว

      Amen Tareku 🤗🤗🤗👏👏❤❤❤❤

    • @taswaster5320
      @taswaster5320 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔረ ሆይ ሰለሁሉ ነገረ ታመሰጌን

    • @yadessahunkie7229
      @yadessahunkie7229 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሽንፋል ስም ይባርክ ተባርኩ።

  • @fantudesalegn8339
    @fantudesalegn8339 8 ปีที่แล้ว +9

    የመስቃሉ ሥራ አየልቅም ብነገር የኢየሱስ ሥራ አየልቅም ብነገር አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበራከችሁ ተባራኩ።

  • @MLuyi
    @MLuyi 4 ปีที่แล้ว +8

    I dont understand this Laguage but i Love this Song...can someone tell me the mening Please to God be the grory foever!!!

    • @MG-wp3jm
      @MG-wp3jm 4 ปีที่แล้ว +4

      This is the God who deliver me, he did exceedingly and abundantly . What can I say I give thanks to God, even when the sun showed up to south and one day sun showed up to north I wouldn’t be surprised. Jesus paid the price on the cross. ......,,what can I say, I just give thanks to the Lord x3

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 10 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው / ማንኛችሁም ጋር አሉ ?
    1. የዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 (DAGI 2006 VCD)
    2. የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 VCD 1
    3. የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 VCD 2
    4. የሄኖክ አዲስ VCD
    5. የወርቅነህ አላሮ "እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ" live worship ቪሲዲ

  • @ethiopianabesha
    @ethiopianabesha 8 ปีที่แล้ว +10

    I have listened to this song on repeat all day today and yesterday as my heart tried to get heavy. This song, it gives me peace when I think about my family, especially my brother Hiwot and what is happening right now. I trust God. I praise God. Amen.

    • @ethiopianabesha
      @ethiopianabesha 8 ปีที่แล้ว +2

      Eyesus yebarkesh. My heart lifted from your encouraging words.

  • @betiadise3161
    @betiadise3161 7 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፍቅሩ እጅግ ብዙ ነው ምስጋናዬ ለኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @tiruneshgebremariam9075
    @tiruneshgebremariam9075 7 ปีที่แล้ว +26

    አሜንንንንን አሜንንንን ሀሎሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልምን እላለሁ ምስጋና ለሱ አበዛለሁ

    • @waelhojeij
      @waelhojeij 7 ปีที่แล้ว +1

      tirunesh gebremariam a

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen tabarkii🎼🎼🎼🎵🎵🎶🎶🎶🎻🎻🎺🎺🎸🎷

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተቆጥሮ የማያልቅ የአባታችን ፍቅር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬና አምልኮ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meronesayas1594
    @meronesayas1594 9 ปีที่แล้ว +15

    amen ይህ ነው እግዚአብሔር ለኔ ይድርስው ክጥበኩት በላይ ድንቅን ያድርገው። አሜን መስጋና ይገበዋል blessing

  • @berekettabato2490
    @berekettabato2490 8 ปีที่แล้ว +11

    Amen Amen Amen geta Yibarkachu!! Yihe newEg/r Lene Yederesew Ketebekut Belay ..........Eli Elilililililililililili haleluya!!!!

  • @elleniyihunie4091
    @elleniyihunie4091 11 ปีที่แล้ว +11

    እንዲህ የተረጋጋ መዝሙር መዘመር ሲቻል ጭፈራ፣ መንቀዥቀዥ፣ መጮህ እባካችሁ ከልባችሁ ሁኑ እናንተ ጨፍራችሁ ትረኩ ይሆናል ለሚያዳምጣችሁ ግን ትረብሻላችሁ፡፡

  • @weiniteikest343
    @weiniteikest343 ปีที่แล้ว +3

    ,በምሰጋና መኖር ታላቅ አምላክን ታላቅ ጌታን ታላቅ ፈጣርን እግዚአብሔር አምላክ ከላ ሁሉም ነገር አላ ። የምድር ለምድር ነው ። ተመሰገን ተመስገን ያበቃህኝ ለምሰጋና የምታኖረኝ ትልቅ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ተመሰገ ።

  • @abinetkenoregetachew72
    @abinetkenoregetachew72 10 ปีที่แล้ว +7

    Can I Say This Song is My FAVOURITE.
    May God Bless You &your Family

  • @emanuelselomon243
    @emanuelselomon243 2 ปีที่แล้ว +1

    Shahlom everyone, How can I find this album "Mdr Alefelat" if anyone have it please notify me thank you!

  • @helendersse3159
    @helendersse3159 7 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን ተባረኩ ከዚህ ዘመን ክፉ ነገር አምላክ ይጠብቃችሁ።

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኢየሱስ ዘመኔ ባተ ቤት ይለቅ ከሁሉ ለራስህ የለየኸኝ የመረጥከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እንዴት ብዬ ባመሰግነው
    እረካ ይሄን ቃላት አጣሁለት
    ቁዋንቁዋ አጠረኝ ምን ልበል ተመስገን ፣ ተመስገን፣ ተመስገን ፣ ተመስገን ፣

  • @realmadridlloveyou8245
    @realmadridlloveyou8245 5 ปีที่แล้ว +4

    Gets abizito yibarikachu bexam libni yeminakh mezumir???????

  • @mesfin9904
    @mesfin9904 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀዉ በረከቱ ይባርካችሁ ። ድንቅ ዝማሬ

  • @lidyablessed2427
    @lidyablessed2427 8 ปีที่แล้ว +6

    God bless you more for all 👐💖

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 8 ปีที่แล้ว +4

    ኬሞት የሜትሬፈ አያልቅም ብወራ አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
    ተባሬኩ

  • @hundeeoromograssrootsdevel1803
    @hundeeoromograssrootsdevel1803 7 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው
    ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
    ለኔን ግር እግዝያብሔር ብዙ ነገር አርጋል፡፡
    ጉድ ተባለ ሆነ ያልተጠበቀ
    እርሱም ይህ ነው የመዳኔ ነገር
    ከሞት የመትረኤ አያልቅም ቢነገር
    ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው
    ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ/አሜንንንንንንንንንንንንን!

  • @senbetoabebe8114
    @senbetoabebe8114 5 ปีที่แล้ว +4

    ከጠበኩት በላይ
    ድንቅን ያደረገው .....ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
    አሜን አሜን ተባረኩ...................

  • @davidsolomon2686
    @davidsolomon2686 5 ปีที่แล้ว +5

    Praise the almighty God, The Lord of all Lords the King of all Kings. The commander of the heavens Army. Blessed be the name of my God.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yes it is i thought things were over But Jesus comes make everything new and change the directtion Thankyou Jesus 🙏🙏🙏
    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው
    ከጠበቁት በላይ ለኔ የደረሰው ::

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ
    ቀንም ሆነ ለሊት ሁልግዜ ባወራ
    ቃላት አይበቃኝም አረፍተ ነገሮች
    እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅ እንደሌሎች

  • @uodadasa7907
    @uodadasa7907 9 ปีที่แล้ว +8

    ከሞቴ መትረፌ አያልቅም ቢነገር እውነት ነው "ኢየሱስ"ጌታ ነው....አሜን...ሀሌ ሉያ....!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @abebechlemu9473
      @abebechlemu9473 7 ปีที่แล้ว

      Uodad Asa aqui

    • @bat1551
      @bat1551 5 ปีที่แล้ว

      Elililililililililililiiiiii Amen hallelujah Geta temesgen

  • @tibletbekirstosyetewededec972
    @tibletbekirstosyetewededec972 7 ปีที่แล้ว +11

    Amen hallelujah My God bless you all

  • @SelamG
    @SelamG 9 ปีที่แล้ว +7

    AMENNNN MN ELALEHU MSGANA LERSU ABEZALEHU...... really liked .

  • @abebechalmahu6528
    @abebechalmahu6528 7 ปีที่แล้ว +11

    Elillililih minilalew misga Abezalw Le Egizabihr

  • @fsfccvfxvgd5331
    @fsfccvfxvgd5331 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን እግዝአብሔር ሆይ ክብር ለንቴ ይሁን ምን እላሌው ተባርክ

  • @admasugebre7616
    @admasugebre7616 5 ปีที่แล้ว +2

    የጠበኩት እግዚአብሔር ከጠበኩት በላይ በሕይወቴ አድርጓል፡፡ ሀሌ ሉያ!

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አሜላኬ ተመሥገን

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 8 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን

  • @Godsdaughter16
    @Godsdaughter16 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam yemewedew mezmur new As ethiopian catholic we grew up by singinc and listning this song. It belongs to catholic you should give credit for them 🙏🏿

  • @desa6843
    @desa6843 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ጌታ ሀብዝቶ ይባርካችሁ

  • @willi8442
    @willi8442 5 ปีที่แล้ว +9

    Wow prise to the lord. I don’t understand Amharic But this song made me blessed. Thanks Jesus for giving us this great singers

  • @mulupledge6297
    @mulupledge6297 6 ปีที่แล้ว +5

    Amen my Lord!!

  • @tigistseyumbeshe6798
    @tigistseyumbeshe6798 8 ปีที่แล้ว +4

    God bless you!! So blessing and everyday new song!

  • @ምህርትየጌታልጅ
    @ምህርትየጌታልጅ 8 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ይባአርካአቹ

  • @diribess4363
    @diribess4363 9 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen! God bless 💚💚💚! !Taberakuuuu! !!

  • @mihretjorge716
    @mihretjorge716 6 ปีที่แล้ว +4

    Getaye eyegin metayetin felgalew megobgentin antentk bekagin ayasblim

  • @sheiayejejikako7103
    @sheiayejejikako7103 7 ปีที่แล้ว +3

    amen getay. abezeto yibarekachhu kezemenu kefate yitebekachu beyelachhu bete amelake yitebekachhu bekersetos eyesus seme yetetatbekach hunu amen

  • @balewletaye
    @balewletaye 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ምስጋና ለእግዚአብሔር ዛሬም ነገም ለዘላላለም ይሁን !!! አሜን !!!

  • @tube-zv8gv
    @tube-zv8gv 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ በዚህ መዝሙር የህይወትሕን ደጅ እያንንኳኳነው ከፍተህ እንዳታስገባው የከለከለህን የሃይማኖት አደገኛ አጥር አስወግደህ በልብሕ ዙፋን ላይ ሹመው ቢዬ እመክርሐለሁ::

  • @halemashoog9331
    @halemashoog9331 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን ጌታ ይክበር እንደሱ የለም ተባረኩገበየሱስ ስምጨ፡፡ጨ፡

  • @maserashmekonen3471
    @maserashmekonen3471 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @meronesayas1594
    @meronesayas1594 9 ปีที่แล้ว +9

    amen amen god bless you all more

  • @werkineshbuli1576
    @werkineshbuli1576 7 ปีที่แล้ว +8

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @habtamuhailu8221
    @habtamuhailu8221 6 ปีที่แล้ว +1

    Ame kibrina misgana le Egzabher yehun. Tebareku

  • @romankonjo1523
    @romankonjo1523 8 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Geta yebarkachu This singing tuch my heart God Bless mor

  • @sadarsakdhka7919
    @sadarsakdhka7919 7 ปีที่แล้ว +5

    haleluya min elalewu misgan sewalew tebarekuuuuu

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እላለሁ ምስጋናን ለእርሱ እሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ❤❤❤
    ምንም ብትባል አይገልፅህም አባቴ ሁሉ ነገርህ ሲታሰብ ከአእምሮ በላይ ነውና አንደበቴን በምስጋና ሙላልኝና ሁሌም ላመስግንህ ይሄ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ እንቅስቃሴዬ ለክብርህ ለምስጋናህ ብቻ ይሁን የማያስከብርህ በስምህ ስልጣን ይነቀል ጥማቴ ይሄ ነዉ ሙሉ ህይወቴ ለምስጋናህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 5 ปีที่แล้ว +2

    ለድቅ ውል ታው ምስጋና ያንስበታል ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ

  • @rim11011
    @rim11011 4 ปีที่แล้ว +3

    Alpha Ena omega! Temesgen getaye. 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዛብሄርንአብዝቶይባርክ
    @እግዛብሄርንአብዝቶይባርክ 8 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ

  • @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
    @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 8 ปีที่แล้ว +2

    ሰለዚህ. በፌቱ.ምስጋና.እሰዋለው.አሜን.ኢሜን.ኢሜን.ተባረኩ

  • @namomsaw3911
    @namomsaw3911 10 ปีที่แล้ว +2

    VERY BLESSED SONG G BU....THANK YOU FOR LYRICS

  • @tiemdeng85
    @tiemdeng85 9 ปีที่แล้ว +5

    betam betam desiyeml mezimur new

  • @uodadasa7907
    @uodadasa7907 9 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን"ኢየሱስ"ጌታ ነው

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 5 ปีที่แล้ว +4

    I am blessed by this song .🙏🙏🙏

  • @تبكثلبت
    @تبكثلبت 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen
    amen amen amen
    amen amen amen

  • @medom2001
    @medom2001 9 ปีที่แล้ว +2

    Our God is amazing HIS love for us is pricelss PRAISE lORD & God bless you all!! Yibzalachu

  • @eyerusalembekele7308
    @eyerusalembekele7308 11 ปีที่แล้ว +4

    an amazing song! god bless u!

  • @assefayetwalle1182
    @assefayetwalle1182 9 ปีที่แล้ว +2

    This is risen from the deepest heart felt song ,hence it blesses me a lot .I know God is God ,He will keep his promise to help you reach your destination. Be blessed!

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 5 ปีที่แล้ว +3

    Praise the Lord, His grace is sufficient thanks for encourage songs.

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 ปีที่แล้ว +4

    AMEN !!!!
    Glory To God Amen !!!

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I was lost and Found in the dark side….Thanks jesus my king my lord my lover my friend🥲🥲🥲🥲

  • @derebwork120
    @derebwork120 6 ปีที่แล้ว +2

    This song is super touching and I LOVE GOD

  • @emusha
    @emusha 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
    ተባረኩ

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 8 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen min elalewe ke misgana belay.temesegenelegne Amsegnalewe abate EGZIYABEHERE hoy.

  • @abebutola1689
    @abebutola1689 5 ปีที่แล้ว +2

    My God bless you its amazing warship evry one get tech .

  • @hailubekeleberiso2737
    @hailubekeleberiso2737 9 ปีที่แล้ว +3

    The blessed family may God bless you more and more!

  • @edenendale8177
    @edenendale8177 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @devorajee3793
    @devorajee3793 8 ปีที่แล้ว +1

    wwwwww tbarku bebezuuuuuuu esy halaluyaaaaaa ynagata semhi ybarki ameneeeeee

  • @tiruneshgebremariam9075
    @tiruneshgebremariam9075 8 ปีที่แล้ว +11

    አሜንን አሜንን ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ተባረኩ

  • @Goalrushtv17
    @Goalrushtv17 8 ปีที่แล้ว +8

    amen dinknhi jesus

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
    @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 7 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen amen amen amen amen amen geta abzto ybarkachhu

  • @aliprecious6398
    @aliprecious6398 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን !ተባረኩ።

  • @senaittube502
    @senaittube502 8 ปีที่แล้ว +2

    Amen!! Le E/G Mesgana esewalw.

  • @feyamtayamibaghighineesuya3397
    @feyamtayamibaghighineesuya3397 7 ปีที่แล้ว +1

    AMEEEN AMEEEN eha mazmure batme Telki Tezta albigh 😭 Eg/r malkme naw TEBRKU ya abta mertoche

  • @bashatuudidaa2207
    @bashatuudidaa2207 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameen hallelujah tebareku

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 ปีที่แล้ว +2

    ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።