Nazareth Emmanuel አዋቂ ነህ - Awaki Neh - ናዝሬት አማኑኤል መዘምራን WITH LYRICS | በግጥም 2023 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ኤሄሄ
    ትልቁ ፡ አምላኬ ፡ ኤሄሄ
    ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ኤሄሄ
    ማን ፡ እንደአንተ ፡ ለእኔ ፡ እስከዛሬ (፬x)
    ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ትልቁ ፡ አምላኬ ፡ ትልቁ ፡ ጌታዬ
    ማን ፡ እንደአንተ ፡ ለእኔ ፡ እስከዛሬ (፬x)
    እንተን ፡ እንዳላስተያይ ፡ ከሌላ ፡ ነውር ፡ ሆነብኝ (፬x)
    ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላወዳድርህ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላመሳስልህ
    ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላወዳድርህ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላመሳስልህ
    እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እህህ
    ከአእምሮዪ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ እህህ
    እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እህህ
    ከአእምሮዪ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ እህህ (፪x)
    እንተን ፡ እንዳላስተያይ ፡ ከሌላ ፡ ነውር ፡ ሆነብኝ (፬x)
    ዓይኖቼን ፡ ማሳርፍበት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለኝም
    ከልቡ ፡ የሚራራልኝ ፡ እንደአንተ ፡ አላገኝም (፪x)
    አይነጻጸር ፡ የአንተ ፡ የፍቅር ፡ ቃል
    አይወዳደር ፡ የመውደድህ ፡ ጉዳይ
    ለእኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ለእኔ
    ለእኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ፍቅር ፡ ልበልህ (፪x)
    ሰው ፡ መውድዱን ፡ ሲገልጽ ፡ በከንፈሩ ፡ ቃል
    አንተ ፡ ግን ፡ ለእኔ ፡ ሞተሃል (፬x)
    ሰው ፡ መውድዱን ፡ ሲገልጽ ፡ በከንፈሩ ፡ ቃል
    አንተ ፡ ግን ፡ ለእኔ ፡ ሞተሃል (፬x)
    አየሁ ፡ በዐይኔ ፡ ስራዬን ፡ ስትሰራ
    በዘመኔ ፡ ሆነኸኝ ፡ ከለላ
    ረዳት ፡ ሆንከኝ ፡ እኔስ ፡ ታመንኩብህ
    እግዚአብሔር ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ (፪x)
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ (፪x)
    " መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ ሲናገር ፡ 'አትታበዩ ፡ በኩራትም ፡ አትናገሩ
    እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነውና' "
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ (፪x)
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ
    አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ

ความคิดเห็น • 8

  • @MezmurLyricsHDOfficial
    @MezmurLyricsHDOfficial  9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው መውደዱን ሲገልፅ በከንፈሩ ቃል
    አንተ ግን ለእኔ ሞቴሃል ❤😢🙏🙏

  • @Jameela123Kuwait
    @Jameela123Kuwait 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማን አንዳተ ማነም 😂😂😂😂አልቻልኩም አሰርትህ ወስጥ ነኝ

  • @GigishuMedia
    @GigishuMedia 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዋቂ ነህ ጌታ❤❤

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እንደአንተ😢❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @AlluArjunOfficial64
    @AlluArjunOfficial64 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!!🥰😊