ንጉሱ መሬት ለአራሹ እንዲሆን ይፈልጉ ነበር! | ጊዜ ግስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @TomSed-g8x
    @TomSed-g8x 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን ጨምሮ በሐገርታሪክ ላይ ብዙ ወደኃላ ማወቅያለቡን ነገር እዳለ አስባለሁ በተለይ አሁን እያሳየን ያለውን ነገረ ግዜ ግስ ብዙእጠብቃለሁ በርቱ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ግሩም የሆነ ሙሁራዊ ትንታኔ እና በኢትዬጲያ ለሚደረገዉ ጥናት የፓለቲካ ተፅዕኖ ለእድገቷ ማረንቆ ሆኖ ለሕዝቡዋ መሠደድ እና አለመረጋጋት የፓሊሲ አዉጭዎች ከተፅሕኖ ዉጭ ቢሠሩ አገራችን ካለችበት ቀዉስ በአጭር ጊዚያት እንደምትገላገል ባለሙሉ ተሥፋ አለኝ አመሠግናለሁ ለመልካም ዉይይታችሁ ::

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶር አለሙ እባክዎትን እንደ አቶ ፋሲካ ሲደልል እውነቱን ፍርጥርጥ አድርገው ስለ ኮሎኔል መንግስቱ አምባገነነናዊ አገዛዝ ይንገሩንና ከመሞቱ በፊት እራቁቱን ያስቀሩት:: ክብር ለጛድ ፋሲካ ሲደልል ይሁን:: እንጅ እውነትሶሻሊዝም ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነበር ? ጤናማ አይምሮ የነበረው ሠው ለአገሩ ሶሻሊዝምን መም ረጥ ነበረበት ? አገሪቷ ሠው የላትም አሉ የአሁኑ የእስራኤል ጠ/ ሚኒስትር እውነታቸውን ነው::

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +3

    Corrections: Land Reform Proclamation of 1975 brought all rural land under public ownership, not government ownership. It was urban land and extra houses that were brought under government ownership.

    • @alemuabebe7564
      @alemuabebe7564 9 หลายเดือนก่อน

      You are right. Thank you for the correction.

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 9 หลายเดือนก่อน

    LAND TO THE TILLER was only the result of the struggle of ETHIOPIAN STUDENTS MOVEMENT. AS YOU SAID IT, WE ZEMACHOCH OF THAT TIME PAID OUR LIVES AND ENERGY AND IMPLEMENTED IT!!!

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባም ሆነው ስርተዋል ዛሬ ሁሉም አልቅው እሳቸው በህይወት መኖራቸው እድለኛ ናቸው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ብዙ በህይወት ያሉ አሉ::ግን አይናገሩም አይጋገሩም:: በቅርቡዶ/ር ያየህ ይራድ ቅጣው ያደረጉትንመሳጭ ቃለ መጠይቅ you tube ላይ ገብተህ አዳምጥ::

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 7 หลายเดือนก่อน

      @@mulugetaseleshi7422 አመስግናለሁ ወንድሜ አዳምጣለሁ

  • @issaclegese4377
    @issaclegese4377 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሀገሬ 😢ከይቅርታ ጋር ዶ/ር በ1960ዎቹ በኢትዮጲያ ምን ያክል ዘመናዊ ትምህርት የተማረ ሰዉ ነበር ? ከእርስዎ ዕድሜ በፊት ዶክትሬት ያለዉ ሰዉ ስንት ነበር ? ባለ መጀመሪያ ዲግሪስ ? በጣም የማዝነዉ አሁንም በራስዎ ለመረዳት ወይም ለማሰብ አለመሞከርዎ ነዉ። ነጭ እና አረብ የተጫወተበት ትዉልድ ! አበቃሁ ።

    • @BesufekadGutema
      @BesufekadGutema 9 หลายเดือนก่อน

      Really?
      Please come on, come back, and let's crown you!

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን።ብዙ ተምሬበታለሁ።እንደዚህ የ60ዎቹን የየካቲት አብዮት ነበልባል ትውልዶች እያመጣችሁ ማስተማሩን ቀጥሉበት።
    አገራችሁን ስላገለገላችሁ እናመሰግናለን!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +1

    There was only one incident of students who were burnt in tukul. Can he provide some more locations? I think from his language there is some exaggeration.

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 9 หลายเดือนก่อน +3

    አብዮቱ መሬትን ለአራሹ ሳይሆን ለአገዛዙ ነበር ያስረከበው። አደለም መሬትን ቤት ንብረትን ያስወረሰ አብዮት ነበር። መሬት መሸጥ መለወጥ ፈጽሞ የማይታሰብበት ለውጥ እንዴት ለአራሹ ተደረገ ይላል ተማርኩ የሚል ሰው?

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 9 หลายเดือนก่อน +3

      አለማወቅህ አያስገርምም።የሚያስገርመው ንቀትህ ነው።እኚህ ሰው በዘመኑ የነበሩ እና የታገሉ ናቸው።የኖሩበትን ሲነግሩህ ሰምተህ ለማንበብ እና ለማመሳከር መነሳት የአንተ ድርሻ ነው።
      የመሬት አዋጅ የታወጀው በሁለት ምዕራፍ ሲሆን የገጠር እና የከተማ በመባል ይታወቃል።የገጠር መሬት ለአራሹ(ለገበሬ) እና ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ደግሞ በመንግሥት ስር እንዲሆኑ ነው።የከተማው ደግሞ ዘግየት ብሎ ሲሆን የታወጀው በተመሳሳይ የደሀውን ህዝብ ያማከለ የቀበሌ ቤት በሚል ሰፊ ጥናት ተደርጎበት የታደለ እና ባንኮች በመንግሥት የተወረሱበት ነበር።
      ለበለጠ ደግሞ ብዙ መፅሐፎች አሉ አንብበህ አሉታዊ እና አዎንታዊውን ለይተህ መውሰድ በሳልነት ነው

    • @BesufekadGutema
      @BesufekadGutema 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you Abesolom

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 9 หลายเดือนก่อน

      @@Abiselom8 የነሱን ትግል ተወው ደም የመፋሰስ ባሕል ተከሉልን እንጅ ትግል አላደረጉም። ሁሉም ኮሚኒስት ሆነው ሳለ ይፋጁ ነበር ዓላማቸው ስልጣን እንጅ ሌላ ግብ አልነበረውም። ሲቀጥል የገጠር መሬት ያልኸው በገበሬ ማኅበር ደርግ አረሰው እንጅ የግል አራሾች አልነበረም። ኢሕአዴግ መሬት የመንግሥት መው ያለው የደርግን ፖሊሲ ወርሶ ነው። የቀበሌ ቤት ያልኸው ጥናቱ የግል ንብረትን የመቀማት ፖሊሲ ነበር። ጥናት ስለተጠና ውጤቱ ትክክል ይሆናል ማለት አደለም። የደርግ ዓላማ የግሉ ዘርፍ የፖለቲካ ተግዳሮት ይሆናል በሚል በኃይል የመውረስና ግለሰቦችን በማደኅየት የመንግሥት ገባሪ ማድረግ ስለነበር ነው። መሬት ለአራሹ ደግሞ ከፍተኛ የምርት መንኮታኮት ነበር ያስከተለው። ሌላው የወቅቱ ታጋይ ነን የሚሉት ሁሉ የፈረንጆቹ አቃጣሪ ነበሩ።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 หลายเดือนก่อน

      አታፍርም እንዴ?በመርፌ ይሰጥህ?

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 9 หลายเดือนก่อน

      @@nanaayalew2349 አዙሬ መጠየቅ ልማዴ ነው።

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለአመነበት እስከ መጨረሻው የቆመ በፍርድ ቤት ክርክሩ ወቅት የልዩ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉን ተወኳይ በሚገባ challenge ያደረገ ሰው ።

  • @zerguat
    @zerguat 9 หลายเดือนก่อน +3

    አዲስ አበባ በቀይ ሽብር ና በነፃ በደም የጨቀየችው በከንቲባው ዶክተር አለሙ አበበ ከንቲባነትና ቀጥታ ተሳታፊነት ነበር ።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 หลายเดือนก่อน

      የገደለ አልነበረም።የተገዳደለ ትውልድ እንደነበረ ለማመን አንብብ

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 9 หลายเดือนก่อน

      absolutely true

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +1

    Communists imported barbarity of Stalin into Ethiopia. That is what we see in Ethiopia today.

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mulugeta Bezabeh studied the consequences of the land reform around 1970 at Institute of Development Research inside Sidist Kilo Campus. Some of the problems were fragmentations, fall of productivity, and destruction of most mechanized farms that resulted in the famine of 1985 taking the lives of over a million people. Was it wise to carry out such a radical land reform? i believe NO.
    Presently, that land reform has created landlords of government officials instead of knowledgeable poor rural landlords of yesteryears.

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 9 หลายเดือนก่อน

    CORRECTION, NOT TILAHUN HAILE BUT TILAHUN GIZAW!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wikipedia: "Costco Wholesale Corporation (commonly shortened to Costco) is an American multinational corporation which operates a chain of membership-only big-box warehouse club retail stores.[3] As of 2023, Costco is the third-largest retailer in the world[4] and is the world's largest retailer of choice and prime beef, organic foods, rotisserie chicken, and wine as of 2016.[5] Costco is ranked #11 on the Fortune 500 rankings of the largest United States corporations by total revenue." The guest provides many wrong statements in spite of being high official of Derg.

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 9 หลายเดือนก่อน +1

    ENENE BEZEHE ZEMENE YE MEYANADEDEGE KEBATARE DR TEBEYE HULU LELA WERE AYAWEKU GEDAYE ASEGEDAYE LE ZAREWE WEDEKETE ENA MOTE TETEYAKE SAW KALE ENATENE NEBERE METEFERE

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน

    Both Meison and EPRP were hardline communists.

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 9 หลายเดือนก่อน

    የጅቡቲ ህገመንግስት የጅቡቲ ፕሬዝዳንት መሆን ያለበት፣ የሶማሊያ ብሄር ነው ይላል።
    ሌላም ማለት ይቻላል፣ ለምሳሌ የሊባኖን ፕሬዝዳንት በህገ መንንግስታቸው፣ ክርስቲያን ብቻ ይላል ይህንንም ህግ መንግስት መጥቀስ ይቻላል።
    ነገርየው ትክክል ነው ማለቴ አይደለም፣ በጊዜው ትክክል ነው ብለው ተመርተውበታል።
    ኢትዮጵያ ላይ ሲሆን እንዴት ነው ይፕእፕለሙ ወንጀልና ሀጢያት የሚሆነው?
    ይህ ሰው ከወያኔና ከኦኤልኤፍ የተለየ አቃም የለውም፣ በጣም ያሳዝናል

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 หลายเดือนก่อน

      አይይይይይይ ታሳዝናላችሁ!

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 9 หลายเดือนก่อน

    TEGEDEHE ALESEGEDEKE LEBA UK 🇬🇧 HONEHE ENKONE LE KING SELASS AYEDELEME EZA LE FERENEJE TESEGEDE NEBERE TERETARA ENKONE ARATE KLO AYEDELEME DEBEDELU YETEWELEDEKEME ATEMESELE

    • @Mrursi
      @Mrursi 9 หลายเดือนก่อน +1

      Sidibu Silasadeghu wolajochih new weys sile Aymero teninetih new yemimesekrew? Hasab makafel atichilem satisadeb?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 หลายเดือนก่อน +1

    The guest is still stuck with his old beliefs of communism and false assumptions. It was not a revolution, but a rebellion of students and later joined by the army. There were less than ten thousands factory workers in Ethiopia with majority seasonal farmers, and there was no any peasant uprising. That is why it was easy for the army to take power.
    'Land to the tiller" was the slogan of the students, not of the farmers.
    The land reform 1967 EC was one of the most radical reform in the world. Human history is built on knowledge, not ownership of land, so such sudden reform taking land from knowledgeable farmers destroyed historical knowledge of farming which was unnecessay.
    None of neighbors of Ethiopia have taken such land reform, and none of them adopted communism as an ideology. Why communism in Ethiopia is adopted so easily by the intellectual? Ethiopian communists ran to Sudan and Somalia to wage war against their country. Remember, both countries never adopted fully communism like Ethiopia, but they invited Ethiopian communists as good guests to fight against their country, Ethiopia. EPRP with class struggle with enemy landlords and TPLF with national struggle with enemy Amhars entered Sudan waging war against Ethiopia. TPLF won the war and EPRP lost the war. TPLF took power making some of the leaders of EPRP its subservient promoting its interests.
    From the histroy of communism in Ethiopia, it makes sense to conclude that Ethiopian communists were a few of them foreign spies and a big majority of them fools. Sadly, there are still many fools who espouse communism is good for Ethiopia.

  • @palethiopia4473
    @palethiopia4473 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ኢንተቪ አድራጊ ኢንተርቪው ከሚሰጠው ሰው የበለጠ በግዜውም ባይኖር በማንብ ብቻ የበለጠ ዕውቀትና አናላቲካልና ክሪቲካ የሚአስብ ጭንቅላት አለው። ለካ የከብት ጀኪም ዕውቀት የለውም የሚባለው ውነት ነው።ክክክ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 9 หลายเดือนก่อน

      ሞክረው እስኪ vet ምን አይነት ተማሪ እንደሚቀበለው እንድታምን

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 9 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ዝግጅት አላማ ምን ይሆን
    ምን አለ 60 አመታት በማመንዥግ ባትኖሩ
    አንዳንዶቹ የነበረውን ሁኔታ የሚገልፁበት በሙህራዊ እይታ እና በሚዛናዊነት ሳይሆን በፍፁም ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነው ሂሳብ አወራርዱ አይነት እሳቤ ያለው አይነት
    በጋዜጠኞቹ በኩል በተለይ ዶር ያይህይራድ ቅጣውን የሚያናግረው ጋዜጨጠኛ መሰል ሰውዬ ለዶክተሩ የሚያሳየው ድርጊት ሚዛናዊነት የጎደለው እና ድብቁን ጥላቻ መደበቅ አልቻለም
    ምንአለ ታሪክን ለታሪክ ምሁራን ብንተው
    ለማንኛውም NBC ዛሚ ተከሽኖ ነው የሆነብኝ