ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሙፍቲ እና መጋቢ ሀዲስ የሚወድ በላይክ ረጅም እድሜ ይመኝ
ያብዛልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏✋️✋️✋️✋️
መጋቢ ሀድስ ማንን ሙፍቲ እኔ በስተርጅና ስላወኳቸው ከፍቶኛን የት ነበርኩ እስከዛሬ
@@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘፀሎት አድርግ(ጊ) ረጅም እድሜ ለሁላችሁም እመኛለሁ
@@ousmanfereja6194 👍
ያረብ ዉድ አባቴ ሀያትሁንንን ረጅም❤❤❤❤❤
አባታችን በጣም በጣም የማከብሮትና የምወዶት አባት ኖት እንኳን ለታላቁ እረመዳን ፆም በሰላም አደረስዎ ኑሩልን ያገር ኩራት አስታራቂ አባት ፈጣሪ አያሳጣን ።
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
Amenn amenn amenn
እኚህ የፍቅር አባት ክብር ይገባቸዋል እጅግ በጣም አከብሮታለሁ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለርሶ ልዩ ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ይባርኮዎት እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት አባቴ 🙏🙏
እውነት ነው፥ አሜን!
Betame amen amen
ትክክል ያርግልን ለአገራችን እንደዝህ አይነት ስውነውየሚያስፍልገን በክርስትናም እንደዝህአይነት ለጥቅም እና ለስልጣን ከመሮጥ ለህዝብና ለሀገር የሚያስብ ስውይስጠን አሜን።
የኢትዮጵያ ቅርሥ ናቸው ታላቅ አባት
one love ትክክል
አባታችን እርሶ እኮ የክርቲያንና የሙስሊም አባት ኖት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
I am Orthodox. but I am impressed , respect and love him like my father. I wish to him long live & Ramadan Kareem. Thank you so much.
ፍቅር የሆኑ አባት በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥልን አባቴችን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እነ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኝን አባት በጣም እወዶታለው አከብሮታለው ኑሩልን አባዬ
ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደ እርሰዎ ያለ አባት 3 ቢኖረን ሀገራችን ሰላም በሆነች ነበር ብቻ እወደዎታለሁ !❤ረመዳን ከሪም ዘመዶቼ።
እንኝህን አባትና ሸአመት ይኑሩ እንደዉ ሥየወት አለቅሥለሁ
አኔ ክርስትያን ነኝ ገን እኚህ የተከበሩ አባት በጣም እወዳችኋለሁ አንኳን ለተከበረው ለታላቁ አረመዳን ፆም በሰላም አደረሶት ለመላው ሙስሊም አንኳን አደረሳችሁ በፆም ውሰጥ የመጣብን በሸታ አንዲሰውረን ፀሎት አርጉልን
That is very right. We all Christian we love love you. You are a blessing for Ethiopia
ትክክል
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የርሰዎን ትምህርት እከታተላለሁ
እኔም የወሎ ልጂነኝ የወርሔመኞልጂ
በጣም ነው የምወዳቸው ረዠም እድሜ ይስጥልን
ወላሂ እውነት ለመናገር እነኚህ አባት ከሁሉም ኡሥታዞች በላይ ለኪርሥታን ወገኖቻችን ትልቅ ክበር አላቸው አላህ ይወደዳቸሁ ሁሌም ሙሥሊም ኪርሥታን አንድ ሆነን እንድንኖር ሁሌም ይመክሩልን
ቅን ልቦናን እግዚአብሔር (አላህ) ይፈልገዋል ሙፍቲ 1000 አመት ኑሩልን
@@selamawitghebre3118 ልክ ነሽ አዎ
@@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ የማይወልድ የማይወለድ ግውዝ ጣወት ነው ::
@@mekditubeselamethiopia7049 ባለጌ ሥድ እንጫታም ክፍታፍ ዚፍጥ አንችም አለሽ ሥእልና እንጨት ፈጣሪ አርገሽ የያሽ ሥሚ ባችየተነሣ ሀይማኖትሽን እንደነካ አደርግሽ ቆሻሻ እራህመት የራቀሽ በላ የቀርበሽ የሸይጧን ቁራጭ
@@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ አንቺ ሼይጣን ለ1 ወር ታስረሻል አፍሽን እዳከፍቺ ክፍት
ውይ በ ማርያም ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ena ጤና ይስጦት
Dislike, 👈👈👈ምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😕😕😕😕😕አባታችን እድሜ እንደማቱሳላ ይስጥልን 😢😢😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እድሜ ከጤና ይስጦት እር ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልን አባታችን እርሶን ለመውደድ እስላም መሆን አይጠበቅብኝም
እርስዎኮ በአስተሳሰብ ለየት ያሉ ልሂቆ ኖት። እ/ር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። እስከ ዛሬም ከእርሶ ብዙ ብዙ መማር እንችል ነበር። እኔ ክርስቲያን ነኝ ምነው ሁሉም የሃይማኖት መሪ እንደ እርስዎ ቢሆኑ? እጅግ በጣም አከብሮታለሁ እወዶታለሁ።
ተቀዳሚ ሙፍቲ አጂየዋ ዑመር ፣ አንደበተ ጣፋጭ ልበ ቅን ፣የዋህ ፣ደግ ፣ ሰው አክባሪ፣ ስለ እርሶ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል የተናገሩት አቅ ነው የኔ አባት ወሎ ወረኢሉ ተወላጅ ነው እናቱ ሙስሊም አባቱ ክርስቲያን ግማሽ ቤተሰቦቻችን ሙስሊምች ናቸው አንድ ቀንም ልዩነት ሳይኖረን በፍቅር እየኖርን ነው እናቴ ጎንደሬ ናት የክርስትያን ቤተሰብ ናት በጣም ደግ ሰው አክባሪ ናት ። አ፡አ ሲመጡ እኛ ጋር ነው ማረፊያቸው ስራ አስገብታ ወደ ውጭም ከሆነ ልካ ሙስሊም ዘመዶቻችን በጣም ነው የሚወዷት የሚመርቋት ከነ መላው ቤተሰቦቾች እድሜና ጤና ይስጦት ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ( አላህ) ይጠብቆት በጣም በጣም እንወዶታለን አጂየዋ ሺህ አመት ኑሩልን አብሽሪ የኔ አባት። አባቴ ሲነግረኝ ድሮ በጦርነቱ ጊዜ ሰው አልቆ ወረኢሉ ታቦት ሲወጣ ከበሮ የሚመታ ጠፍቶ ቁርሀን እና ዳዊት የደገሙ ሙስሊሞች ቤተክርስቲያን ገብተው ከበሮ መተው አገልግለው አላህምዱሊላይ ታቦታችን በሰላም ገባ አሉ በወረኢሉ እስካሁን ይነገራል ወሎ ገራገር ህዝብ ነው ክፋት ተንኮል የሌለው ክፉ አይንካችሁ ዘመዶቼ ።
ክቡር አባታችን በዚህ ዘመን እርስዎን ማግኙት ታላቅ እድል ነው። በስስት ከማያቸው የሀገር አባቶች ቀዳሚው እርስዎ ነዎት። እግዚአብሔር አምላክ ከእድሜውም ከጤናውም አብዝቶ ይስጥልን።
አባቴ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እንዴት እንደምወድዎ እንኳን አደረስዎት ለረመዳን ፆም
*ወይይይይ, አባ እርሶን በጣም ነው የምወዶት እውነተኛ ፈጣሪውን የሚወድ ሰው ምሳሌ ኖት, እኔ ፔንጤ ነኝ እጅግ በጣም እወዶታለሁ ዘመኖት ይለምልም ረመዳን ከሪም!*
እንደ እርሶ ያለ አባቶችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዘሎት
🙏🙏🙏👍
እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን እኚህን የፍቅር አባት ሳያቸው ቀልቤን ይስቡታል :: መታደል ነው :: እስላም ክርስቲያኑ የሚወዳቸው አባት !!!!!!!!
አባታችን እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ለእርስዎ ያለኝ ፍቅር እና አክብሮት ወደር የለውም እዎድዎታለሁ ያገር አድባር ነዎት እድሜ ይስጥልን ክፉ አይግኝዎት።
እኔም ሢሠድቡን መልሸ እሣደብ ነበር አሁን በእርሠወ ምክንያት አቁሚየለሁምክንያት ደግሞ ከእምነቱ ሣይሆን ከአመጣጣቸውና እምነትን አሥታከው የብሄር ልዪ ጥቅማቸውን ማሥፈጸሚያ ሥለፈለጉ ነው
የእኔ አባት አንደበቱ እርቱህ እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር አምላክ እረጅምምምም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ስጥት ያድርግልኝ የኔ መድሃኒያለም 🙏🙏🙏
አባታችን እኔም አንዱዋ ክርስትያን የምወድዎትና የማከብርዎት ነኝ ሁሉንም እንድርሶ ልቦና ይስጠው ሰፊ እድሜ ከጤንነትጋ ይስጥልን
አባቴ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን እዉነት ለመናገር አነጋገረዉት በጣም ደስ ይላል የሰዉ ልጅ ሁሉም አንድ ነዉ ዉይይይ ይሄን መልእክት ለጀዋርና መሰሎቹ ማን ጨቅጭቆ ባጠጣልን ሁሉ ሰላም ይሆን ነበር
የሰላም አባት ።ክርስቲያን ነኝ ግን የሰው ልጅ ባህሪ የሰው ልጅ ጠባይ የሰው ልጅ ሽታ ሞገስ እና ግርማ ያላችው ፍቅር የሆኑ አባት ናቸው።ኑሩልን
እኔ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ እርሶን በጣም ነው ምወዶት ያልተበረዙ ያልተመረዙ ልበ ንፁህ አባት ኖት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
በማታምኝበት አላህ እድሜ ከመለመን በመድሀኒአለም ብትለምኝ አይበልጥም
@@MyLife-gy2dh alahi eko be arebegna egzeyabhar malet new
እግዚአብሔር (አላህ) እረጅም እድሜ ይስጥልን
@@embetmano6474 ስም እና አንድ መሆን ይለያያል መፅሀፍ ቅዱስ እና ቁርኣል ተቃራኒ ነው።
@@MyLife-gy2dh ልክ ነሽ በአላህ አላምንም እሳቸው ግን ያምኑበታል እርሶ አንድ ሙስሊም አላህ ይስጥልኝ ከሚሎት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቢሎት የበለጠ ደስ አይሎትም ???
ውይ የኔ አባት ምን ላርጎት ስወዶት ከልቤ ነው እርሶን ለመውደድ እስላም መሆን አይጠበቅብኝም ከምር በእውነት ነው የምወዳቸው የማከብራቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛሎት ❤💜💙🙏🙏💙❤💜🙏
ሐጂ ሙፍቲ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ እዉነተኛ የሀይማኖት አባት ነዎት፡፡ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፤ ሁሌም የእርሶን መልእክት ስሰማ ግን በተሰበረ ልብ ነዉ፡፡ እርሶ የሙስሊም ብቻ ሳይሆኑ የክርስቲያኖችም የኢትዮጲያዊያን የፍቅር አባት ነዎት፡፡ በሙስሊም እምነት ስርአት ይቻል አይቻል አላዉቅም የሚቻል ከሆነ ግን በተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ ስም መታሰቢያነት እሳቸዉ በሕይወት እያሉ ሁሉንም ኢትዮጲያዊያን ያሳተፈ አንድ ተቋም በስማቸዉ ቢሰራ የሚል ሐሳብ አለኝ፡፡ ለምሳሌ፡- መጻሕፍት ቤት/ላይብራሪ፣ መዝጂድ፣… ብቻ የሆነ ነገር፡፡
ልበ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ እድሜ ይስጦት መልካም ፆም ይሁንላችሁ ሙስሊም ወገኖቼ
አባታችን የኢትዮጵያ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር ትልቅ ሰው አያሳጣን በተይ እንደርስዎ መልካምና ቅን ንጹህ ኢትዮጵያዊ አያሳጣን አባታችን ኑሩልን መላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ወር አደረሳችሁ መልካም ጾም ይሁንላችሁ 💖
እንኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳቹህ ሙስሊም ወዳጆቼ አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥወት እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ያሀገሬን ሙስሊሞች እድገቴም ከነሱ ጋር
አባታችን በእውነት ረጅም እድሜና ጤናዎን ያድሎዎት እንደ እርስ አይነት አባት አገራችን ላይ ያብዛልን መልካም አባት ኖት እድሜሆትን ያርዝምሎት
ባባየ ስዎድዎት ኑሩልን ሌሎች እስላሞ ወግኖቻችንም ፍቅርን ትህትናን ከአባታችሁ ተማሩ እኒህ አባት አርዓያ ናቸው
You are our blessing for all Ethiopian ❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። እንዴት እንደምወድዎት ሃጂ ሺ አመት ኑሩልን።
እውነት አባቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኳን አደረሶት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቆት እንዴት እንደምወዶት መግልጽ አልችልም እውነት ነው የሰላም አባት ኖት
አባታችን። ጠላታችን። ፖለቲካ ነው። አቤታችን። ክብር መብራት አባት። ኑሩ። ዘለአለም።
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
Amen.amen.amen
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የእውነት አባታችን ስወዶት😍😍😍😍
የኔ አባት ኑሩልን እመቤቴ የአምላክ ዕረጅም ዕድሜ ጤና ትስጥልን መልካም የፆሞ ጊዜ ይሁንሎት በጣም የማከብሮትና የምንወዶ አባት በድጋሚ ኑሮልን ከሲያትል
መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ለ ሀገራችን ሰላሙን ይላክልን 😰😰😰🙏🙏🙏🙏ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ ሞት ሆይ አለምን እለፍ 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ።
እውነት በጣም ሚወደዱ አባት ናችው እድሜና ጤና ይስጦወት አባታችን የምር በጣም ነው ምወዶት
ሙስሊሞች በጣም እድለኞች ናችሁ እንደዚአይነት የተባረኩ አባት ስላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ነውየምወዳቸው 🙏❤️
ምን አባትዬው የተባረከ ቢሆንም ልጆቹ የተረገሙ ናቸው
እንዴት እንደ ሚጠሏቸው ሽብር ስለማሰብኩ ኮሚንት ላይ አታይም ይሄን ጀበል የተባለው ቢሆን ይኮለኮሉ ነበረ
@@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ የመሳደብ ሱስ ያለባቹ ይመስላል ኢኸውልሽ ሙስሊም የተረገመ አይደለም ከገባሽ
@@ገብርኤልወዳጄነህ አንድ ሠው ሁለት ሠው ጠላቸው ማለት ሁሉም ጠላቸው ማለት አይደለም አንድ ሠው ሁለት ሠው የኢትዮጵያ ሙስሊም አይወክሉም እኚህ አባትን የሚጠሉት ምን አይነት ሠዎች እንደሆኑ እኛ እናቃቸዋለን እንቁ አባታችን ናቸው አስቡት ብንጠላቸው እንዴት የሙስሊም መሪ እናረጋቸዋለን አትሳሳቱ
@@munanasir3493 ትክክል
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ስወዳቸው ሁሉም ሙስሊም እንደሳቸው ቢሆን ምን አለበት
ሀገሬ ስመጣ መጀመሪያ አግኝቼ ጉልበታቸውን መሳም ምኞቴ ነው እኚህ አባት የኢትዮጵያ ሁሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጥልኝ ተስፋችንን እለምለውታል
በእውነት ትክክለኛ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁለም እደእርሶ ቢሆኑ ጥሩ ነበር እዚህ የደረስንበት አደርስም ነበር እስኪ ከሳቸው ተማሩ በጣም ነው እምወድዎት 🌹🌹🌹🌹🌹
ሥወዶት እረጅም እድሜ እንኳን አደረሣችሁ ሙሢሊም እህት ወድሞች ወገኖቼ
ውይ ከአያቴን ስለሚመሳሰሉ እውነት ከልቤ እውዳቸዋለው እርጅም እድሜ ይስጦት
አላህ ህድሜ ይስጦት አላህ ትልቅ ነው
እዉነት ያሁን ትዉልድ ሙስሊምን :እኒህ አባት አስተምሮቸዋል: ምክንያቱም ሀይማኖትን የሚያባሉ ብዙ ልጆች አላችሁ :ስነ ምግባር ፍቅር ከኒህ አባት ተማሩ ሙስሊሞቹ
አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ተመኝሁ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ኢሸ አለህ ቢሌነቺን አለህ ኢረጂጂጂጂጂም ኢዲሜ ከጤነ ገሪ ይሲጦት ኡከን አቢሮ አደረሰን በሰለም የሲጀመረን በሰለም ያሲጨርሰን ይህንንም በሺተ ያሰልን🙏🙏🙏ያረቢ
አላህ ይጠብቆት
በእዉነት አሁንም በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን
እኔ እወዳችሁዋለሁ መልካም ሰው ናቸው::የግብፁን አቡነ ሺኖዳን ነው የሚመስሉኝ መልካም ፆም የፍቅር አባት
የኔ ፍቅር አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ ufffffff ብሠማው ብሠማው የማልሠቸው አደበት
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያረብብብብብብ
የኔ አባት ስወዶትእግዚአብሔር እረጅምእድሜ ከጤና ቸይስጥልን ፀሎታችሁ ይርዳን የአባታችንን 🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን እደርሶ አይነትን ያብዛልን ልክ ኖት አይማኖት መከባበርን ነው የሚያስተምረው ግን ስት ባለጌ አሉ የኔ አይማኖት ብቻ ነው ትክክል እያሉ የሰው አይማኖት የሚሰድቡ የሚቆሽሹ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ለርሶ ክብር እና ውዴታ ያለኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ መልክም የፅም ወራት ያድርግሎት ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን አባታችን ሁላችንንም አስቡን ፍቅር ያሸንፋልን ለሚሳደቡት ልቦና ይስጥልን
አንቲ የማቶሳላን እድሜን ይስጥውት
የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው።በሰው ፊት የሚታይ መልካም ምግባር ለፍጥረቱ የሚያድል ኃያሉ አምላካችን እንግዲህ እምነት አለኝ የምንል ራሳችንን እስኪ እንመልከት ።ምንም ያህል ብዙ ብንደክም እርሳቸው እንዳሉት እርስ በእርስ መዋደድን ይልቁንም ሌላውን(ጠላትን) መውደድ ትልቅ ሥፍራ እንዳለው በንግግራቸው ብቻ ሳይሆን በተግባርም በየተገኙበት ማንንም ሳይንቁ ሁሉንም እያከበሩ እያስተማሩ እያሳዩ ናቸው።
የኔ አባት እድሜዎት ይባረክ እድሜዎትን ያርዝም አምላክ
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ ዘርሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልዎት
መካሪና አስተማሪ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት የሆኑ ታላቅ አባት። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልዎት።
ንጹህ ልብ ያላቸው አባት። ጌታ ረጅም እድሜን ይስጣቸው።
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሲያስተምሩ ያስለቅሱኛል።
ኡፍፍ ስወዶት በጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግላችሁ እህት ወንድሞቼ ሙስልም ሁሉ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ምወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን
We love u sheh mufti edres, wish u long life.
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በእግዚአብሔር ስም በጣም እወዳታለዉ እግዚአብሔር ርጀም እድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር የሐይማኖት አባቶችን ሁሉ አስተሳሰብ እንደ እሳቸው ቢያረገው መልካም ደግ እንደሆኑ ፊታቸው ይናገራል እድሜና ጤና ይስጣቸው
እድሜና ጤናይስጦት ።
አባታችንን የማይወድ ማን አለ???ወሎ የፍቅር ሀገርምናለ ሁሉም ሰው እንደሳቸው አንደበት ቢኖረውእግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
አባታች እድሜ ጤና ይሰጡት መልካም የርመዳን ፀም ይውንላቹ የፍቅር የሰላም ይውንላቹ❤❤❤🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ ተመኘሁለሎት
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታኝ ነኝ እነዚህ አባት በስምአብ ቃላት ያጥራል አንቱን ለመግለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥወት እንኳን ለፆሙህ አደረሰሁ አባዬየእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከነዚህ አባት ፋቅርን ተማሩ የሰውን አንገት ቆርጠው እሚያቃጡሉት አትከተሏቸው በሀይማኖት እሚከፋፋሉትን አትከተሉ እኝህ አባት ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚፈሩ አባት ከትትና ጋር ያለው ፋቅር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎት
አባታችን ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት። መወደድ ያንሶታል። እውነተኛ የሃይማኖት መሪ አባት ኖት። ጸሎቶት ይደርብን።
አባታችን ተባረኩ መልካም ሰው ሁሌም ሰላም ነው ዘረኞችን ልቦና ይስጣቸው እትዮፕያ ለዘላለም ትኑር
This is the Muslim I know, this is the Ethiopianism I know, Aba reminds me my grandma best friend daughter of Abagefar, God bless you
አባታችን ሙፍቲ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ በእውነት የፍቅር የሠላም አባት ኖት ኑሩልንእደ እርሶ አይነቶቹን ፈጣሪ የብዛልን
እውነትም እድሜና ጤና ይስጥልን የትህትና አባት ናቸው
የተዋህዶ ልጆች ግን ፍቅርርርርርርርርርርርርርርርር ናችሁ በእውነት ኮሜታችሁ ደስ ይላን እድህስ ልመድብን እና መልካም ሰወችን ምንም ይሁኑ ምንም እናመሰግናለን እደግፋለ እናከብራልን ይሄ ነው መከለጫችን
እኚህን አባት ኢትዮጵያ ስለሚያስፈልጋት ጤናቸውን ጠብቆ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሌላ ምንም አልልም ።
እኔም አንዳንድ ጋጠ ወጥ ሙስሊሞችን እያየው ለሙስሊሞ ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም አባታችን ግን የፍቅር አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን
እባታችን ሀጂ ሙፍቲ እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናዎትን ይስጦት
አባታችንረጅምእድሜይስጦትእግዚብሔርይጠብቀዉት
አላህ እድሜዎን ያርዝመው
በጣም ደግ አባት ነውት እግዝአብሔር እድሜ እና ጢና ይስጥልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምውደውት እና እማክበረውት
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩእች ምድር መቆያ ናት።
መልካም፣ ትልቅ አባት ናቸው! እግዚአብሔር ይጠብቅዎት፣ መልካምን ይስጥዎት!
እግዛብሄር ይመስገን እኔ ክርስትያን ነኝ. ማርያምን. እወደወት አለው ሺ. አመት ኑሩልኝ
ተቀዳሚ አጂ ሙፍቲ አባታችን እርሶን አለመውደድ አይቻልም የሰላም ተምሳሌት ኖት አባቴ ክብርለሚገባ ክብር መስጠት ግድ ይላል እረጅም እድሜ እመኝሎታለው አባቴ ኑሩልን
አሁንም፣ወደፊትም፣እንወዶታለን፣እግዚአብሔር፣እድሜ፣እና፣ጤና፣ይስጥዎት!"
ውዱ አባተችን አላህ እድሜዎትን የርዝምልን
You're father of for all Ethiopian people ,long life respect God listen ur prayers 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት::
አባቴ ረመዳን ከሪም ኑሮልን እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ
አባታችን በጣም እንወድዎታለን። በእኛ መጽሐፍ ቅዱስም "ጻድቅ ለእንስሳ ነፍስ እንኳ ይራራል" ይላልና የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው። ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጥልን።
ሙፍቲ እና መጋቢ ሀዲስ የሚወድ በላይክ ረጅም እድሜ ይመኝ
ያብዛልን እግዚአብሔር
🙏🙏🙏🙏✋️✋️✋️✋️
መጋቢ ሀድስ ማንን ሙፍቲ እኔ በስተርጅና ስላወኳቸው ከፍቶኛን የት ነበርኩ እስከዛሬ
@@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
ፀሎት አድርግ(ጊ) ረጅም እድሜ ለሁላችሁም እመኛለሁ
@@ousmanfereja6194 👍
ያረብ ዉድ አባቴ ሀያትሁንንን ረጅም❤❤❤❤❤
አባታችን በጣም በጣም የማከብሮትና የምወዶት አባት ኖት እንኳን ለታላቁ እረመዳን ፆም በሰላም አደረስዎ ኑሩልን ያገር ኩራት አስታራቂ አባት ፈጣሪ አያሳጣን ።
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
Amenn amenn amenn
እኚህ የፍቅር አባት ክብር ይገባቸዋል እጅግ በጣም አከብሮታለሁ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለርሶ ልዩ ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ይባርኮዎት እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት አባቴ 🙏🙏
እውነት ነው፥ አሜን!
Betame amen amen
ትክክል ያርግልን ለአገራችን እንደዝህ አይነት ስውነውየሚያስፍልገን በክርስትናም እንደዝህአይነት ለጥቅም እና ለስልጣን ከመሮጥ ለህዝብና ለሀገር የሚያስብ ስውይስጠን አሜን።
የኢትዮጵያ ቅርሥ ናቸው ታላቅ አባት
one love ትክክል
አባታችን እርሶ እኮ የክርቲያንና የሙስሊም አባት ኖት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
I am Orthodox. but I am impressed , respect and love him like my father. I wish to him long live & Ramadan Kareem. Thank you so much.
ፍቅር የሆኑ አባት በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥልን አባቴችን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እነ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኝን አባት በጣም እወዶታለው አከብሮታለው ኑሩልን አባዬ
ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደ እርሰዎ ያለ አባት 3 ቢኖረን ሀገራችን ሰላም በሆነች ነበር ብቻ እወደዎታለሁ !❤
ረመዳን ከሪም ዘመዶቼ።
እንኝህን አባትና ሸአመት ይኑሩ እንደዉ ሥየወት አለቅሥለሁ
አኔ ክርስትያን ነኝ ገን እኚህ የተከበሩ አባት በጣም እወዳችኋለሁ አንኳን ለተከበረው ለታላቁ አረመዳን ፆም በሰላም አደረሶት ለመላው ሙስሊም አንኳን አደረሳችሁ
በፆም ውሰጥ የመጣብን በሸታ አንዲሰውረን ፀሎት አርጉልን
That is very right. We all Christian we love love you.
You are a blessing for Ethiopia
ትክክል
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የርሰዎን ትምህርት እከታተላለሁ
እኔም የወሎ ልጂነኝ የወርሔመኞልጂ
በጣም ነው የምወዳቸው ረዠም እድሜ ይስጥልን
ወላሂ እውነት ለመናገር እነኚህ አባት ከሁሉም ኡሥታዞች በላይ ለኪርሥታን ወገኖቻችን ትልቅ ክበር አላቸው አላህ ይወደዳቸሁ ሁሌም ሙሥሊም ኪርሥታን አንድ ሆነን እንድንኖር ሁሌም ይመክሩልን
ቅን ልቦናን እግዚአብሔር (አላህ) ይፈልገዋል ሙፍቲ 1000 አመት ኑሩልን
@@selamawitghebre3118 ልክ ነሽ አዎ
@@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ የማይወልድ የማይወለድ ግውዝ ጣወት ነው ::
@@mekditubeselamethiopia7049 ባለጌ ሥድ እንጫታም ክፍታፍ ዚፍጥ አንችም አለሽ ሥእልና እንጨት ፈጣሪ አርገሽ የያሽ ሥሚ ባችየተነሣ ሀይማኖትሽን እንደነካ አደርግሽ ቆሻሻ እራህመት የራቀሽ በላ የቀርበሽ የሸይጧን ቁራጭ
@@አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ አንቺ ሼይጣን ለ1 ወር ታስረሻል አፍሽን እዳከፍቺ ክፍት
ውይ በ ማርያም ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ena ጤና ይስጦት
Dislike, 👈👈👈ምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😕😕😕😕😕
አባታችን እድሜ እንደማቱሳላ ይስጥልን 😢😢😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እድሜ ከጤና ይስጦት እር ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልን አባታችን እርሶን ለመውደድ እስላም መሆን አይጠበቅብኝም
እርስዎኮ በአስተሳሰብ ለየት ያሉ ልሂቆ ኖት።
እ/ር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። እስከ ዛሬም ከእርሶ ብዙ ብዙ መማር እንችል ነበር። እኔ ክርስቲያን ነኝ ምነው ሁሉም የሃይማኖት መሪ እንደ እርስዎ ቢሆኑ? እጅግ በጣም አከብሮታለሁ እወዶታለሁ።
ተቀዳሚ ሙፍቲ አጂየዋ ዑመር ፣ አንደበተ ጣፋጭ ልበ ቅን ፣የዋህ ፣ደግ ፣ ሰው አክባሪ፣ ስለ እርሶ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል የተናገሩት አቅ ነው የኔ አባት ወሎ ወረኢሉ ተወላጅ ነው እናቱ ሙስሊም አባቱ ክርስቲያን ግማሽ ቤተሰቦቻችን ሙስሊምች ናቸው አንድ ቀንም ልዩነት ሳይኖረን በፍቅር እየኖርን ነው እናቴ ጎንደሬ ናት የክርስትያን ቤተሰብ ናት በጣም ደግ ሰው አክባሪ ናት ። አ፡አ ሲመጡ እኛ ጋር ነው ማረፊያቸው ስራ አስገብታ ወደ ውጭም ከሆነ ልካ ሙስሊም ዘመዶቻችን በጣም ነው የሚወዷት የሚመርቋት ከነ መላው ቤተሰቦቾች እድሜና ጤና ይስጦት ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ( አላህ) ይጠብቆት በጣም በጣም እንወዶታለን አጂየዋ ሺህ አመት ኑሩልን አብሽሪ የኔ አባት። አባቴ ሲነግረኝ ድሮ በጦርነቱ ጊዜ ሰው አልቆ ወረኢሉ ታቦት ሲወጣ ከበሮ የሚመታ ጠፍቶ ቁርሀን እና ዳዊት የደገሙ ሙስሊሞች ቤተክርስቲያን ገብተው ከበሮ መተው አገልግለው አላህምዱሊላይ ታቦታችን በሰላም ገባ አሉ በወረኢሉ እስካሁን ይነገራል ወሎ ገራገር ህዝብ ነው ክፋት ተንኮል የሌለው ክፉ አይንካችሁ ዘመዶቼ ።
ክቡር አባታችን በዚህ ዘመን እርስዎን ማግኙት ታላቅ እድል ነው። በስስት ከማያቸው የሀገር አባቶች ቀዳሚው እርስዎ ነዎት። እግዚአብሔር አምላክ ከእድሜውም ከጤናውም አብዝቶ ይስጥልን።
አባቴ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እንዴት እንደምወድዎ እንኳን አደረስዎት ለረመዳን ፆም
*ወይይይይ, አባ እርሶን በጣም ነው የምወዶት እውነተኛ ፈጣሪውን የሚወድ ሰው ምሳሌ ኖት, እኔ ፔንጤ ነኝ እጅግ በጣም እወዶታለሁ ዘመኖት ይለምልም ረመዳን ከሪም!*
እንደ እርሶ ያለ አባቶችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዘሎት
🙏🙏🙏👍
እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን እኚህን የፍቅር አባት ሳያቸው ቀልቤን ይስቡታል :: መታደል ነው :: እስላም ክርስቲያኑ የሚወዳቸው አባት !!!!!!!!
አባታችን እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ለእርስዎ ያለኝ ፍቅር እና አክብሮት ወደር የለውም እዎድዎታለሁ ያገር አድባር ነዎት እድሜ ይስጥልን ክፉ አይግኝዎት።
እኔም ሢሠድቡን መልሸ እሣደብ ነበር
አሁን በእርሠወ ምክንያት አቁሚየለሁ
ምክንያት ደግሞ ከእምነቱ ሣይሆን ከአመጣጣቸውና እምነትን አሥታከው የብሄር ልዪ ጥቅማቸውን ማሥፈጸሚያ ሥለፈለጉ ነው
የእኔ አባት አንደበቱ እርቱህ እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር አምላክ እረጅምምምም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ስጥት ያድርግልኝ የኔ መድሃኒያለም 🙏🙏🙏
አባታችን እኔም አንዱዋ ክርስትያን የምወድዎትና የማከብርዎት ነኝ ሁሉንም እንድርሶ ልቦና ይስጠው ሰፊ እድሜ ከጤንነትጋ ይስጥልን
አባቴ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን እዉነት ለመናገር አነጋገረዉት በጣም ደስ ይላል የሰዉ ልጅ ሁሉም አንድ ነዉ ዉይይይ ይሄን መልእክት ለጀዋርና መሰሎቹ ማን ጨቅጭቆ ባጠጣልን ሁሉ ሰላም ይሆን ነበር
የሰላም አባት ።ክርስቲያን ነኝ ግን የሰው ልጅ ባህሪ የሰው ልጅ ጠባይ የሰው ልጅ ሽታ ሞገስ እና ግርማ ያላችው ፍቅር የሆኑ አባት ናቸው።ኑሩልን
እኔ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ እርሶን በጣም ነው ምወዶት ያልተበረዙ ያልተመረዙ ልበ ንፁህ አባት ኖት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
በማታምኝበት አላህ እድሜ ከመለመን በመድሀኒአለም ብትለምኝ አይበልጥም
@@MyLife-gy2dh alahi eko be arebegna egzeyabhar malet new
እግዚአብሔር (አላህ) እረጅም እድሜ ይስጥልን
@@embetmano6474 ስም እና አንድ መሆን ይለያያል መፅሀፍ ቅዱስ እና ቁርኣል ተቃራኒ ነው።
@@MyLife-gy2dh ልክ ነሽ በአላህ አላምንም እሳቸው ግን ያምኑበታል እርሶ አንድ ሙስሊም አላህ ይስጥልኝ ከሚሎት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቢሎት የበለጠ ደስ አይሎትም ???
ውይ የኔ አባት ምን ላርጎት ስወዶት ከልቤ ነው እርሶን ለመውደድ እስላም መሆን አይጠበቅብኝም ከምር በእውነት ነው የምወዳቸው የማከብራቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛሎት ❤💜💙🙏🙏💙❤💜🙏
ሐጂ ሙፍቲ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ እዉነተኛ የሀይማኖት አባት ነዎት፡፡ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፤ ሁሌም የእርሶን መልእክት ስሰማ ግን በተሰበረ ልብ ነዉ፡፡ እርሶ የሙስሊም ብቻ ሳይሆኑ የክርስቲያኖችም የኢትዮጲያዊያን የፍቅር አባት ነዎት፡፡ በሙስሊም እምነት ስርአት ይቻል አይቻል አላዉቅም የሚቻል ከሆነ ግን በተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ ስም መታሰቢያነት እሳቸዉ በሕይወት እያሉ ሁሉንም ኢትዮጲያዊያን ያሳተፈ አንድ ተቋም በስማቸዉ ቢሰራ የሚል ሐሳብ አለኝ፡፡ ለምሳሌ፡- መጻሕፍት ቤት/ላይብራሪ፣ መዝጂድ፣… ብቻ የሆነ ነገር፡፡
ልበ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ እድሜ ይስጦት መልካም ፆም ይሁንላችሁ ሙስሊም ወገኖቼ
አባታችን የኢትዮጵያ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር ትልቅ ሰው አያሳጣን በተይ እንደርስዎ መልካምና ቅን ንጹህ ኢትዮጵያዊ አያሳጣን አባታችን ኑሩልን
መላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ወር አደረሳችሁ መልካም ጾም ይሁንላችሁ 💖
እንኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳቹህ ሙስሊም ወዳጆቼ አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥወት እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ያሀገሬን ሙስሊሞች እድገቴም ከነሱ ጋር
አባታችን በእውነት ረጅም እድሜና ጤናዎን ያድሎዎት እንደ እርስ አይነት አባት አገራችን ላይ ያብዛልን መልካም አባት ኖት እድሜሆትን ያርዝምሎት
ባባየ ስዎድዎት ኑሩልን ሌሎች እስላሞ ወግኖቻችንም ፍቅርን ትህትናን ከአባታችሁ ተማሩ እኒህ አባት አርዓያ ናቸው
You are our blessing for all Ethiopian ❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። እንዴት እንደምወድዎት ሃጂ ሺ አመት ኑሩልን።
እውነት አባቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኳን አደረሶት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቆት እንዴት እንደምወዶት መግልጽ አልችልም እውነት ነው የሰላም አባት ኖት
አባታችን። ጠላታችን። ፖለቲካ ነው። አቤታችን። ክብር መብራት አባት። ኑሩ። ዘለአለም።
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
Amen.amen.amen
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የእውነት አባታችን ስወዶት😍😍😍😍
የኔ አባት ኑሩልን እመቤቴ የአምላክ ዕረጅም ዕድሜ ጤና ትስጥልን መልካም የፆሞ ጊዜ ይሁንሎት በጣም የማከብሮትና የምንወዶ አባት በድጋሚ ኑሮልን ከሲያትል
መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ለ ሀገራችን ሰላሙን ይላክልን
😰😰😰🙏🙏🙏🙏
ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ
ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ
ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ
ሞት ሆይ አለምን እለፍ
🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና
ጋር እመኝላቸዋለሁ።
እውነት በጣም ሚወደዱ አባት ናችው እድሜና ጤና ይስጦወት አባታችን የምር በጣም ነው ምወዶት
ሙስሊሞች በጣም እድለኞች ናችሁ እንደዚአይነት የተባረኩ አባት ስላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ነውየምወዳቸው 🙏❤️
ምን አባትዬው የተባረከ ቢሆንም ልጆቹ የተረገሙ ናቸው
እንዴት እንደ ሚጠሏቸው ሽብር ስለማሰብኩ ኮሚንት ላይ አታይም ይሄን ጀበል የተባለው ቢሆን ይኮለኮሉ ነበረ
@@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ የመሳደብ ሱስ ያለባቹ ይመስላል ኢኸውልሽ ሙስሊም የተረገመ አይደለም ከገባሽ
@@ገብርኤልወዳጄነህ አንድ ሠው ሁለት ሠው ጠላቸው ማለት ሁሉም ጠላቸው ማለት አይደለም አንድ ሠው ሁለት ሠው የኢትዮጵያ ሙስሊም አይወክሉም እኚህ አባትን የሚጠሉት ምን አይነት ሠዎች እንደሆኑ እኛ እናቃቸዋለን እንቁ አባታችን ናቸው አስቡት ብንጠላቸው እንዴት የሙስሊም መሪ እናረጋቸዋለን አትሳሳቱ
@@munanasir3493 ትክክል
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ስወዳቸው ሁሉም ሙስሊም እንደሳቸው ቢሆን ምን አለበት
ሀገሬ ስመጣ መጀመሪያ አግኝቼ ጉልበታቸውን መሳም ምኞቴ ነው እኚህ አባት የኢትዮጵያ ሁሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጥልኝ ተስፋችንን እለምለውታል
በእውነት ትክክለኛ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁለም እደእርሶ ቢሆኑ ጥሩ ነበር እዚህ የደረስንበት አደርስም ነበር
እስኪ ከሳቸው ተማሩ በጣም ነው እምወድዎት 🌹🌹🌹🌹🌹
ሥወዶት እረጅም እድሜ እንኳን አደረሣችሁ ሙሢሊም እህት ወድሞች ወገኖቼ
ውይ ከአያቴን ስለሚመሳሰሉ እውነት ከልቤ እውዳቸዋለው እርጅም እድሜ ይስጦት
አላህ ህድሜ ይስጦት አላህ ትልቅ ነው
እዉነት ያሁን ትዉልድ ሙስሊምን :እኒህ አባት አስተምሮቸዋል: ምክንያቱም ሀይማኖትን የሚያባሉ ብዙ ልጆች አላችሁ :ስነ ምግባር ፍቅር ከኒህ አባት ተማሩ ሙስሊሞቹ
አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ተመኝሁ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ኢሸ አለህ ቢሌነቺን አለህ ኢረጂጂጂጂጂም ኢዲሜ ከጤነ ገሪ ይሲጦት ኡከን አቢሮ አደረሰን በሰለም የሲጀመረን በሰለም ያሲጨርሰን ይህንንም በሺተ ያሰልን🙏🙏🙏ያረቢ
አሜን
አላህ ይጠብቆት
በእዉነት አሁንም በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን
እኔ እወዳችሁዋለሁ መልካም ሰው ናቸው::
የግብፁን አቡነ ሺኖዳን ነው የሚመስሉኝ መልካም ፆም የፍቅር አባት
የኔ ፍቅር አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ ufffffff ብሠማው ብሠማው የማልሠቸው አደበት
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያረብብብብብብ
የኔ አባት ስወዶት
እግዚአብሔር እረጅም
እድሜ ከጤና ቸይስጥልን
ፀሎታችሁ ይርዳን የአባታችንን
🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን እደርሶ አይነትን ያብዛልን ልክ ኖት አይማኖት መከባበርን ነው የሚያስተምረው ግን ስት ባለጌ አሉ የኔ አይማኖት ብቻ ነው ትክክል እያሉ የሰው አይማኖት የሚሰድቡ የሚቆሽሹ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ለርሶ ክብር እና ውዴታ ያለኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ መልክም የፅም ወራት ያድርግሎት ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን አባታችን ሁላችንንም አስቡን ፍቅር ያሸንፋልን ለሚሳደቡት ልቦና ይስጥልን
አንቲ የማቶሳላን እድሜን ይስጥውት
የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው።በሰው ፊት የሚታይ መልካም ምግባር ለፍጥረቱ የሚያድል ኃያሉ አምላካችን እንግዲህ እምነት አለኝ የምንል ራሳችንን እስኪ እንመልከት ።ምንም ያህል ብዙ ብንደክም እርሳቸው እንዳሉት እርስ በእርስ መዋደድን ይልቁንም ሌላውን(ጠላትን) መውደድ ትልቅ ሥፍራ እንዳለው በንግግራቸው ብቻ ሳይሆን በተግባርም በየተገኙበት ማንንም ሳይንቁ ሁሉንም እያከበሩ እያስተማሩ እያሳዩ ናቸው።
የኔ አባት እድሜዎት ይባረክ እድሜዎትን ያርዝም አምላክ
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ ዘርሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልዎት
መካሪና አስተማሪ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት የሆኑ ታላቅ አባት። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልዎት።
ንጹህ ልብ ያላቸው አባት። ጌታ ረጅም እድሜን ይስጣቸው።
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሲያስተምሩ ያስለቅሱኛል።
ኡፍፍ ስወዶት በጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግላችሁ እህት ወንድሞቼ ሙስልም ሁሉ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ምወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን
We love u sheh mufti edres, wish u long life.
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በእግዚአብሔር ስም በጣም እወዳታለዉ እግዚአብሔር ርጀም እድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር የሐይማኖት አባቶችን ሁሉ አስተሳሰብ እንደ እሳቸው ቢያረገው መልካም ደግ እንደሆኑ ፊታቸው ይናገራል እድሜና ጤና ይስጣቸው
እድሜና ጤናይስጦት ።
አባታችንን የማይወድ ማን አለ???
ወሎ የፍቅር ሀገር
ምናለ ሁሉም ሰው እንደሳቸው አንደበት ቢኖረው
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
አባታች እድሜ ጤና ይሰጡት መልካም የርመዳን ፀም ይውንላቹ የፍቅር የሰላም ይውንላቹ❤❤❤🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ ተመኘሁለሎት
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታኝ ነኝ እነዚህ አባት በስምአብ ቃላት ያጥራል አንቱን ለመግለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥወት እንኳን ለፆሙህ አደረሰሁ አባዬ
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከነዚህ አባት ፋቅርን ተማሩ የሰውን አንገት ቆርጠው እሚያቃጡሉት አትከተሏቸው በሀይማኖት እሚከፋፋሉትን አትከተሉ እኝህ አባት ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚፈሩ አባት ከትትና ጋር ያለው ፋቅር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎት
አባታችን ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት። መወደድ ያንሶታል። እውነተኛ የሃይማኖት መሪ አባት ኖት። ጸሎቶት ይደርብን።
አባታችን ተባረኩ መልካም ሰው ሁሌም ሰላም ነው ዘረኞችን ልቦና ይስጣቸው እትዮፕያ ለዘላለም ትኑር
This is the Muslim I know, this is the Ethiopianism I know, Aba reminds me my grandma best friend daughter of Abagefar, God bless you
አባታችን ሙፍቲ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ በእውነት የፍቅር የሠላም አባት ኖት ኑሩልን
እደ እርሶ አይነቶቹን ፈጣሪ የብዛልን
እውነትም እድሜና ጤና ይስጥልን የትህትና አባት ናቸው
የተዋህዶ ልጆች ግን ፍቅርርርርርርርርርርርርርርርር ናችሁ በእውነት ኮሜታችሁ ደስ ይላን እድህስ ልመድብን እና መልካም ሰወችን ምንም ይሁኑ ምንም እናመሰግናለን እደግፋለ እናከብራልን ይሄ ነው መከለጫችን
እኚህን አባት ኢትዮጵያ ስለሚያስፈልጋት ጤናቸውን ጠብቆ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሌላ ምንም አልልም ።
እኔም አንዳንድ ጋጠ ወጥ ሙስሊሞችን እያየው ለሙስሊሞ ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም አባታችን ግን የፍቅር አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን
እባታችን ሀጂ ሙፍቲ እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናዎትን ይስጦት
አባታችንረጅምእድሜይስጦትእግዚብሔርይጠብቀዉት
አላህ እድሜዎን ያርዝመው
በጣም ደግ አባት ነውት እግዝአብሔር እድሜ እና ጢና ይስጥልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምውደውት እና እማክበረውት
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩ
እች ምድር መቆያ ናት።
መልካም፣ ትልቅ አባት ናቸው! እግዚአብሔር ይጠብቅዎት፣ መልካምን ይስጥዎት!
እግዛብሄር ይመስገን እኔ ክርስትያን ነኝ. ማርያምን. እወደወት አለው ሺ. አመት ኑሩልኝ
ተቀዳሚ አጂ ሙፍቲ አባታችን እርሶን አለመውደድ አይቻልም የሰላም ተምሳሌት ኖት አባቴ ክብርለሚገባ ክብር መስጠት ግድ ይላል እረጅም እድሜ እመኝሎታለው አባቴ ኑሩልን
አሁንም፣ወደፊትም፣እንወዶታለን፣እግዚአብሔር፣እድሜ፣እና፣ጤና፣ይስጥዎት!"
ውዱ አባተችን አላህ እድሜዎትን የርዝምልን
You're father of for
all Ethiopian people ,long life respect
God listen ur prayers 🙏🙏🙏