Meski I don't have a aword ,just Allah protect you , after two years am gonna start learning political science, you just gave me the biggest motive, am so happy that we have you ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕
I really appreciate the way you explained Genocide. you put the right solution Infront but the problem is do the government is ready to solve this issue? I don't think so.Meski thanks a lot.from South Sudan, juba
Meskiye, I know how much you feel it. There is a day we win & show all we are people respect humanity. Allowing all to practice justice & freedom. Then all will understand what real Amhara is. I believe all will celebrate u for your limitless sacrifice.
We are lucky to have you at this very difficult time of our time, you are one of the gift of voiceless at this moment in time, please take care of yourself from this “Ye ken Giboch”
ትለያለሺ እውነትን ብጥር አድርገሺ የምታቀርቢ ጀግና በዚህ ዘመን አንችን ማየት መደሰት ነው ፈጣሪ ቀሪዘመንሺን ይባርከው ዘርሺ ይባረክ ልጂ ይውጣልሺ እውነት የህሊና እረፍት ነች በርችልን እህታችን
I wish our leaders also can listen
ጥሩ አርገህ ገልፀሃታል። መስኪ ተቋም ነን፣ ፓርቲ ነን ከሚሉት ብቻዋን ትበልጠዋለች።
ጤና ይስጥልኝ
መስኪዬ ኑሪልን! የሁላችንም ኩራት ነሽ!
ለዚህ ምስኪን ህዝብ ፣ ኪሳቸውን ሲሞሉ ብቻ ለሚያስታውሱት ፣ ድምጽ ላጣ ወገን በዚህ ከባድ ጊዜ ድምጽ ስለሆንሺው እውነት ከልቤ አመሠግንሻለሁ ፣ አከብርሻለሁ።
ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ! ❤🙏
zeregna nat
@@luelabay833 የዘረኝነት መልኩ ይሄ ከሆነ እሰይ እንኳን ሆነች!
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጠንካራ አቁዋም ያለሽ ነገሮችን በጥልቀት የተረዳሽ ልጅ ነሽ I’m proud of you!
የእውነት ሰው መስኪ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። እንኳንም ወገናችን ሆንሽ። አይዞሽ የማይነጋ ሌሊት የለም ፣ ሁልጊዜም ሊነጋ ሲል ድቅድቅ ጨለማ አለ። መንጋቱ ግን አይቀርም።
የእውነትሰዉ
እመብርሃን ብርታት ትሁንሽ . አይዞኝ ተሥፋ እንዳትቆርጪ 🙏
መስኪ የኛ ጀግና በርችልን ድንዝዙ ብአዴን እንኩዋን ባይሰማ መላው የአማራ ህዝብ ከጉንሽ ሆነን ስለምንደግፍሽና ፕሮግራምሽን ስለምንከታተል ቀጥይልን እድሜና ጤና ለእንቺና ለቤተሰቦችሽ ይሁን:
ፍትህ እንደሰማይ በራቀበት አገር አማራዎች በማንነታቸው እየተጨፈጨፉ ገዳዮች በማን አለብኝነት እንደፈለጉ በሚንቀሳቀሱበት አገር ለተገፉት ድምጽ መሆን በመቻልሽ እንኮራብሻለን!
መስኪ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ።
ታላቅ ክብር አለኝ ላንቺ እህቴ መስኪ
የደማችንን ዋጋ ምትከፍሉበት የእጃችሁን ምታገኙበት ቀን ሩቅ አይደለም! You will pay for this! #Dictator #Amhara_Genocide_In_Oromia_Region
የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሸ ገዳይን መቃወም ወንጀል የሆነበት ግዜ እውነት በድፈርት ሰለምትናገሪ ከልቤ ነው የምልሽ አድናቂሽ ነኝ ደሞ ቶሎ ቶሎ ነይ እየጠፍሽ ነው
berchi berchi meskiye jegnit ezgiyaber yibarkish abo
መስኪ አላህ ይጠብቅሽ እንዴት እንደምንኮራብሽ!!!
Right person,at the right time, and now making a right move. Meskerem Abera.
መስኪ የኔ ጎበዝ የኔህት ካንች ብዙ ተምሪያለሁ አንች አስቀድመሽ የተነበይሻቸው በሙሉ እየሆኑ ነው እንዳንች አይነት ጀግና ሳይ ተስፍ አለን ወደሚለው እሄዳለሁ አይዞሽ እኛም ባለንበት በውጭ ብዙ እየሞከርን ነው:: አንች ግን እሳት ውስጥ ሁነሽ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ::እህቴ
I respect my sister,love uuuuuuuuuu
የሴትጅግና,መስከርም,አበራ,ፈጣሪይጠብቅሽ💞💞💞💞💞💪
ሁሉንም ነገር በዝርዝር ነው የምታስቀምጪው በጣም ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
ትንታግዋ መስክዬ ተባረኪልኝ ሁሌም ለተጨቆነው የቆምሽ ውድ ነሽ ኑሪሊን !!!
Meski I don't have a aword ,just Allah protect you , after two years am gonna start learning political science, you just gave me the biggest motive, am so happy that we have you ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕
መሲየ እምወድሽ ሽህ አመት ኑሪልን
ለምታደርጊዉ ነገር ክብረ አለኝ መምህርት መስከረም አበራ:ከጎንሸ ነኝ:በየትኛዉም ጊዜ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን::
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ መስከረም እውነት ነው የምትናገሪው።
የዘመናችን ጀግና👏💛👏🥰
መምህርት መስከረም አበራ እናመሰግናለን።
መስኪዬ የዳንኤል አምላክ የአናብስቱን እፍ እንደዘጋለት እንቺንም ይከልልሽ መቼ ይሆን ከእዚህ ገዳይ መንግሥት የምንገላገለው
መስኪ ጀግና እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነጭነጩነው የምትናገሪው በርች ከጎንሺነኚ
መስክዬ በአንች የኢትዮጵያ መስከረም አበራ በደንብ ያበራል። እግዚአብሔር ዘርሽን ያብዛ ይባርክ ። በርችልን!
ሠላም
ትንተናችሁ ጠቃሚና ቀሰቃሽ ነውና በርቱ።
ይህችን እህት በርች ወደፊት የምትሉ ከርሷ ያላነሰ እውቀት ያላችሁ አግዟት በርች ብቻ ዋጋ የለውም ኑሮዋንም ጎድታ ነው የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋታል። ብርቅዬ እህታችን ነች።
Wow amazing I really respect her 🙏🙏🙏we need to share this every one must Watch this
መስኪ አንቺ የአማራው ሕዝብ ዕንቁ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
We are proud of you always our sister keep up the good work!! 💪💪💪
ምን አይነት ልጅነሽ ትንታኔሽና አጠቃላይ እይታሽ ይገርማል ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ለማንኛውም ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ሠበአዊ መብትን ለማስከበርና ሰው ለእውነት እነዲቆም አሰማሪ ስለሆነ አድናቆት አለኝ በርቺ
You are outspoken Mesi!! What brave you are ! We are lucky to see a person like you on this era 🙏👍God bless you !! Fetari yakeberelegne
ጀግኒት መስኪዬዬዬ መግለፅ ያቅተኛል እናመሠግናለን እንወድሻለሁ
እታቺን መሰኪ እግዚአብሔር ያኑርሺ ለድሀው ወገን በዚህ መጠን ከማንም በላይ ሰለቆምሺ እመብርሃን ትቁምለሺ "we love you
መስኪ እንክብካቤ የሚሹ ልጆችሽን ጥለሽና ከውድ ጊዜሽ ላይ ሰውተሽ ድምፅ ካጡ ወገኖቻችን ጎን በመቆምሽ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው።🙏🙏🙏
ጀግና ያአማራ ልጅ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን ትክክልነሽ በርቺልን
የግፉአን ድምፅ ቀድመሽ ነገሮችን የተረዳሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
I’m proud of you!
You are very smart, and a true fighter! Keep going and spreading the truth.
መስከረም አበራ በርቺ በጣም ጠንካራ አይዞሽ ከጎንሽ ነን stop Amhara Genoside Oromia Region stop Amhara Genoside Oromia Region stop Amhara Genoside Oromia Region
መስኪ አለን የምር እምሰሞት አማራ ወጣቶች ይችን ጀግና እጠብቃት በርቺ
ምርጥ የአማራ እንቁ ሴት
መስክዬ በውነት ነው የምልሽ ስሰማሽ ውዬ ስሰማሽ ባድር አትሰለችኝም። መቸም እግዚአብሔር ምክንያት አለው አማራን እንድታነቁ እንቺን መአዚን ዘመዴን ኢትዮ 360 በአጠቃላይ ሰጥቶን ድምጽ ስለምትሆኑን እናመሰግናለን።
መስኪዬ ደሜ....አይዞን ለአማራ እንደጨለመብን አይቀርም
መስኪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተሰብሽ አጥንታቸው ሳይጠና በጥይት አረረ ለተጨፈጨፉት ህጻናት እና አረጋዊያን ባጠቃላይ ለንጹሃን ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግናለን
Meskerem u r great. I will not forget u until l go to my father (end of my life).thank u sister.
እረጂም ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ መስኪ ድምፅ ስለምትሆኝልን 🙏🙏🙏🙏
መስኪ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ።
እውነተኛ ትንታኔ የምትሰጭ ጀግና ነሽ በርች
እህታችን በርች ከጎንሽ ነን።
አንቺ እኮ እውነተኛ የሰው ዘር ነሽ ምን ያክል ቤተሰቦችሽ ባለቤትሽ ይኮሩብሽ የኔ ውድ እኔ በጣም የምኮራብሽ ውዷ እህቴነሽ አላህ ይጠብቅሽ ከእነ ቤተሰብሽ ተባረኪ ኑሪልን የእኛ ልእልት መስኪ
የኔ ውድ መስኪ ከእውነት ጋር መቆም ከእግዚያብሔር ጋር መቆም ነው በዚህ ሰአት የእውነት አማራ አርግዞት አማራ ወዶት አማራ ያሰደገው ሰው አማራ የሆነ እየሆነ ባለበት ሁኔታ ከብልፅግና ጋር የቆመ ገዳያችን ነው እኔ በበኩሌ ነብሴ ወደ እግዚያብሔር ትቃትታለች ።አንችን ሳዳምጥ ውስጤ ተስፍ ያደርጋል ረብኒ ብየሻለሁ ስላንቺ አንቺን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን
እናመሰግናለን መስኪ
thanks meski
በጣም ጠንከራ ተሟጋች እህት ነች
ጥሩ ትንታኔ ነዉ መስከረም እንደዉም ኢትዮጵያ በጄኖሳይድ ካርታ ላይ መመዝገብ አለባት
መምህርት መሰከረም አበራ :ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ:ንፁህ ጀግኒት ደፋር ነሸ: እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅሽ: እንኳን ደህና መጣሸ:
ይህ የአማራ ብልጽግና ባንዳ :የአብይ አህመድ ተላላኪዎች እነሱ ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ካልወረደ :የአማራ መከራ አያልቅም: እነሱን ወደ አማራ ክልሎች እንዳይገቡ መከልከል ነው: ሲያልፍም ማሰወገድ።
የኢትዮ ጀግና
I really appreciate the way you explained Genocide. you put the right solution Infront but the problem is do the government is ready to solve this issue? I don't think so.Meski thanks a lot.from South Sudan, juba
Dear Ashenafi Thanks for your concern to this Genocide targeted people. Thanks for your voice!!!
ጀግና ነሽ መስኪ በርቺ
እግዚአብሄር ይሄንን አርዕዮስ ያንሳልን
ምሳሌ 31: 8“ስለ ራሳቸው መናገር ለማይችሉት፣
ለችግረኞችም ሁሉ መብት ተሟገት።
9 ተናገር፤ በቅንነትም ፍረድ፤
የምስኪኖችንና የድኾችን መብት አስከብር።” ይህ ማለት አንቺ ነሽ፡ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡ እናመስግናለን እህቴ
መስኪድንቅ ልጅ ነች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Meskiye, I know how much you feel it. There is a day we win & show all we are people respect humanity. Allowing all to practice justice & freedom. Then all will understand what real Amhara is.
I believe all will celebrate u for your limitless sacrifice.
😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የእውነት ድምፃችን ነሽ... እንወድሻለን....
ጎበዝ መስኪዬ
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው።ለንፁሃን ወገኖችሽ እስርና እንግልት ሳይበግርሽ በዓላማሽ የፀናሽ ድንቅ ለህሊናሽ ያደርሽ። ሆዳሞች እና ወገናቸውን የሚያስጨፈጭፉ የአማራ ሆዳሞች ብዙ መማር አለባቸው ።
Thanks mesekerem
መስኪዬየምስኪኖች ጠበቃ እግዚአብሔር በክንፎቹ ከልሎ መንገድሽን በመለኮት ይምራው። ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏☘️🌼🌹
Thank you Mesky
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዳቺ አይነቱን.
ትክክል ነሽ
አስደማሚ ሴት 🤔 ለዛውም ምርጥ ሴት። እንዴት እንደምወድሽ አታውቂም መስኪዬ ጌታ በቅዱስ ደሙ ይሸፍንሽ 🙏የኔ ውድ ከጠባቦች ከግፈኞች ተጠበቂ🙏 አንቺን የመሰለ በሳል እያለ የማንም ጠባብ ይፈነጭባታል አገራችንን።
መስኪዬ ባለውለታችን ጌታ ይጠብቅሽ።
ከልብ ነው የማከብርሽ ሠላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር እንደአንቺ ያሉትን ያብዛልን አምላክ ሆይ የሆነብንን አስብ😭😭😭
መስኪዬ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ ጀግና አንደበተ ርቱዕ በዕረ ወርቋ❤
እናማሰግናለም ሁለም መረጃ አለ ማስመስገብ ይቻላል
You are the most knowledgeable, fact based and justified
ትለያለሽ !!! አናትሽ መንታ መንታ ትውለድ!!!!! ፈጣሪ ይጠብቅሽ !!! ውድድድድድ
እንቁ የአማራ ልጅ ሠላምሽን ያብዛልሽ እንወድሻለን
መስኪዬ የኔጀግና እንኳን እመብርሃን በሰላም አመጣችሽ በርቺልኝ አንቺ ትለያለሽ
ጀ
ግ
ኒ
ት
ክብረት ያድልልን::🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thank you
የአማራ ልጆች በአሜሪካ እና በኢሮፕ ያላችው ይሄንን ድርጊት በየአጋጣሚው ለምናገኛቸው የሀገሪቱ ዜጓች ግንዛቤ መስጠት የኛ ስራ ነው,ሷሻሌሚዲያናም በመጠቀም በመላው አለም ድምጻችንን እናሰማ⁉️
We are lucky to have you at this very difficult time of our time, you are one of the gift of voiceless at this moment in time, please take care of yourself from this “Ye ken Giboch”
መሲ የኔእህት ሰወዳሸ ኑሪልን
Yega Anbesa Betam Betam Gobez💪❤️
Awesome explanation with wisdom and knowledge!!
በትክክል የተናገርሺው ሁሉ 100% ተፈፅሟል አሁንም እየፈፀሙት ነው
Thanks meskey
ስወድሽ መስኪ ምታሥተምሪን ውይም ምታሳይን ያለቀለት ሀቅ ነው።እባካችሁ እንጠቀምበት
meski geta yibarksh
meski betam tenkaran birtu set neshi Egziabher yitebekshi, endelelaw hulu betikem tetaleshi erasishen endatikeyri adera elshalhu, yemtaneshiw hasab ena Ethiopiawintshn betam ewodwalhu berch
Thank you Meskerem
Intellectual elegance at it best !!!
Hi dear welcome thankyou so much
Good to see you again