Selam meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi ethio nekat the best media I swear we love you amharas yashenefal amharanet yelemlem yelemlem ezgiyaber yitebekesh 💚💛❤️👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯
You are brilliant and you speak my mind!! And reading the comments gives me hope as it seems that most us (Amhara population) understand the current political climate and what we're facing ( internal & external obstacles and possible enemies).
What discussing and telling the facts of this party, even though I don't know about this party, your explanation and concerning discussion is very sensitive and inviting to lessen! Your points are benefiting all. Hopefully, your efforts let them to bring them backwards to unite and back to their goals, to protect and save the Amara people from all these genocide done and unknown plans for the next coming political situation. If there is a will there is a way', for people's safety to live alive, .. God bless you, may God bless you with a more wisdom and education you spent for this progress to fight for the human rights and freedom to live free of this inhumane manners. God be with you and your family, blessed New year to all of Ethiopians! 💕 And honor to you and your host. Unity to the country, to Ethiopia, Oh, God Lessen to those who are fighting for human rights !? God have mercy on your poor, weakend weeping people!
what a brilliant justifications is ,,,,,you are mature,wise,and strong Women ,,,,,your justification absolutely correct and meaningful for those who are struggling to agree each other(ANMP),,,,keep up your contributions to the insecure society because you have a positive impact even-if the situation and environment of Ethiopian politics are very complex ,,,,,Even if good things will not come to the Amhara,s society the History will always remind You!!!
መስኪ እንዴት አይነት ችሎታ እንዳለሽ በቃላት መግለፅ ያቅታል simply you're amazing and brilliant 👏 ♥
ፈጣሪ ይጠብቅሽ መስኪ በእውነት የ እውነት ሰው ነሽ እንዳቺ አይነት ሰው ስላለ ፈጣሪን አመሰግናለው.
መስኪ አላህ ይጠብቅሽ ! አንቺን መግለፅ በጣም ይከብዳል! ብቻ ኑሪልን ፣ አንቺ የእውነት ጥግ!!!!
Thank you Meski for your voice for the Amhara peoples.
መስከረም የአማራ ህዝብ ታላቅ የፈጣሪ ስጦታ ናት ።ምጡቅ አዕምሮ
በትክክል❤
በትክክል እውቀት ምግባር ውበት ችሎታ ልበ ሙሉ ሁሉን የሰጣት ናት
የሁል ጊዜ ጀግና መስኪ እንዴነሽ እራስሽን ጠብቂ እህቴ
መስኪ የኔ ጀግና ተባረኪ እይታሽ እና የትንታኔሽ ጥልቀት ይገርማል እራስሽን ጠብቂ በርቺ
ጀጊኒት:የልብ አዉቃ:ሴቷ ፕር አስራት#አንደበታችን ነሽ#ባንቺ:በአቻሜ:በተመስገን ደሳለኝ እና በእስክንድር ነጋ ሙሉ እምነት አለን#አላህ ከቁማርተኞች ይጠብቃችሁ#
ድል ባመናቸው ሁሉ እየተከዳ ላለው የአማራ ህዝብ!!!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!!!
ድል ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ!!!
ድል ለመከላከያችን!!!
ድል ለኢትዮጵያ!!!
👍👍👍
በምንም ቃላት አንችን መግለፅ አይቻልም በቃ አንች የአማራ ህዝብ ልዬ ሰጦታ ነሸ❤❤❤❤❤
መስኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሌሎችን ካንቺ እኩል አማራ ናቸው ብሎ መጥራት ያሳፍራል በርቺልን
Selam meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi ethio nekat the best media I swear we love you amharas yashenefal amharanet yelemlem yelemlem ezgiyaber yitebekesh 💚💛❤️👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯
MAY THE ALMIGHTY GOD PROTECT YOU AND GUIDE YOU 🙏
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
መሲ..ጀግና..የአማራ..ልጆ..ጀግና..አላህ..ይጠብቅሺ..ሺ..አመት..ኑሪልኝ..ጀግና..የአማራ..ልጀ
I realy appreciate your commitment and ratlional thought God protect you bless your life
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልብን የሚነካ ውይይት ነው ይሄንን ሚስኪን ህዝብ ጥሎ የማይጥለው የማይለወጠው አምላክ ይታደገው ያንቺን አይነት ቆራጥ የመርህ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💛❤️
መስከረም አበራ ና መኣዛ መሀመድ በዚህ ዘመን ለአማራ ህዝብ ድምፅ ከሆኑ ቆራጥ ስቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው ።ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
ያሳዝናል እንዴት ያለ ዘመን እንደረስን አገር እና ሕዝብ ያድናሉ ያልናቸው ሰዎች እንደዚህ ወርደው ስናይ ያሳዝናል።እግዜአብሔር ይችህን ሀገር እና ህዝብ ያድን።
Amen
የአማራ አምላክ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ። ከእዉነት የበለጠ ማንም ሰዉ የለም ፣ ይህን የሚረዱ ጥቂት ናቸዉ።
ጎጥ ለይቶ የሚጠብቅ አምላክ የለም
የአማራን ሰነልቦና በቁጭት የቀየርሽ የሴት ጀግና አናከብርሻለን
አዎ ጀግናው ፋኖ ዘመነ ካሴን በተለያየ ምክንያት አታሎ እጁን እንዲሰጥና እንዲገደል የአብይ ቡድን የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ፣ስለዚህ ይህ ቡድን በተለይም አማራ ሀቀኛ መሪ ሳያገኝ ዘመነንና ሌሎችንም ኑ ታረቁ ማለት ማስገደል ነው
Meskerem Abera is the mother of Objective Criticism! May God protect you! 🙏
መሥከረም አበራ አላህ እድሜሽን ረጅም ያድርገዉ በክፉ እሚያይሽ አይኑ ይጥፉ ልጆችሽም አላህ ያሣድጋቸዉ ህይወትሽ ሙሉ ደሥታ ይሁን
Bravo bravo gurage jegnoch nachou I swear 👍
መስኪ ጀግናችን በርቺ ።ራስሽንም ጠብቂ
Thank you so much Meski my dear for your extraordinary analysis!!!
You Meski !!! the greatest analyzer on current situation. I wish more Ethtiopians to listen
ጌታ ይባርክሸ ።
Amen amesegenalewou Alemayehu 👍
ሁሉም በቅንነት እንዲሰማሽ እመኛለሁ! ሁሉም ለራሱ ሲል፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!
You are brilliant and you speak my mind!! And reading the comments gives me hope as it seems that most us (Amhara population) understand the current political climate and what we're facing ( internal & external obstacles and possible enemies).
Really good discussion It was really is good Thank You so much well done Mesce
በርቺልን እህታችን !!!!አብንን ያፈረሱት ሆዳሞች ናቸው ለታሪክ ይቀመጣል ለልጅ ልጆቻቸው ይተላለፋል
መስኪ የኔ ልዬ❤ አብን ስንት ተስፋ አድርገንብህ ነበር አማራዬ አምላክ ይታደግህ
Agree with you 💯 Meski I don't have any words thank you 🙏 in the name of Amhara.
እንወድሻለን!! ድል ላንቺ ይሁን 💪💪💪
አብን ቢያንስ ለአማራ ህዝብ ተጨማሪ ችግር መሆን የለበትም፣ህዝቡ በስርዓቱ የተሸከመው መከራ ከበቂ በላይ ነው
ክርስቲያን ሳልጣን ለቅቄለሁ ያለው አብን ታሞ ለሞት እያጣጣረ ባለበት ወቅት በመሆኑ በጣም ያሳዝናል ። ይልቅ ለማዳን መታገል ይቻል ነበር ። ከክርስቲያን አይጠበቅም ።
My beautiful sister thank you so much for everything you are doing. May God always be with you. May God give us more people like you.
ጠንካራ አብን ባሰቸኳይ ያሰፈልጋል
አነበለጠ አብን አፍነው እስከመቼ ??
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለፋኖ
የዘመናችን. ጣይቱ. ነሽ በእውነት. መምህር መስከረም አበራ. ክብሪልን. ጀግናየ የቁርጥ ቀን ልጂነሽ. 💐🌸🌻
መስክየ ሺ አመት ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
Thanks 🙏🏿
Thanks Meski and nikat media
የአብይ መንግሥት
ዳግማዊ ሕውኃት ነው
ፀረ አማራ ነው
ፍትህ ለአማራ እና ፋኖ
💚💛❤️
ሴት ሚስት የልጆች እናት እንደገናም መምህርት ሆነሽ ያለሽን ጊዜ አጣበሽ ለአማራ ህዝብ የምታደርገውን ትግል ሳስብ አክብሮቴ ወደር ያጣብኛል ፈጣሪ ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከነ መላ ቤተሰቦችሽ ያድልሽ በርቺ በግሌ ካነቺ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ 🟩🟨🟥💚💛❤️you doing a good job.
መስከረም ለአማራዉ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ቀጣይነት ነዉ : ተከባብሮ ያልኖረ መጨራረስን ብቻ ነዉ ሊያመጣ የሚችለዉ: እሷን አለማድነቅና በጥሞና አለመስማት ችግር ያለዉ :: ልብ ያለዉ ልብ ይበል::
አይ ፖለቲካ ሁሉም ለህዝብ እንታገላለን በማለት የራሳቸውን ኑሮ ማበጃጀት ነው ህዝቡማ ድህነቱን ለምዶታል ግን ሰላምን ያመጡልኛል በማለት ይመርጣቸዋል ቦታው ላይ ሲቀመጡ አፍንጫህን ላስ ይሉታል ብቻ መርማሪው አምላክ በቃችሁ ይበለን
Our hero Meskerem 💚💛❤
የአማራ አድር ባይ ፖለቲከኞች የመጠላለፍ ባህርይ የመጣው ለረጅም አመታት የተንሰራፋው ለባለስልጣን በማጎብደድ ጥቅምና ክብር የማሳደድ የአማራ ልሂቃን የባንዳነት ባህል ውጤት ነው።
መምህርት መስከረም ሁሌም እንደምለው አንቺን የፈጠረ እግዚያብሔር ስላንቺ ይመስግንአምላኬ የአማራን ህዝብ እንድታነቂ አንችን እንደፈጠረልን ሁሉ የአማራን ሞት ስቃይ እንግልት የሚያስቆም ዳዊትን ያስነሳልን የሚያሻግር ሙሴ ያስነሳልን እባካቹሁ አብኖች የ50 ሚሊየን አማራን ልብ አትስበሩ
ወንድማችን አመሀም የምታነሳቸው ጥያቄወች ወሳኝ ናቸው በርቱ ጋዜጠኞች ከእናንተ ይማሩ
መስኪ የኛ ጀግና በርቺ እናከብርሻለን።
መስከረም አበራ
የስምሽ ትርጓሜውኳ ይለያል መስኪያችን ንገሪልንማ አብን የኛሁሉ ፓርቲ ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ
መስከረም በሚገባ የአብን ወቅታዊ ሁኔታ በሚገባ በሚገባን ቋንቋ አብራርታዋለች። በጣም እናመሰግናለን ።ሰሚ ጀሮ ያለው ይስማ።
ተባረኪ መሥኪዬ
ሊገልሕ እየመጣ የአማራ ልዩ ሀይል ነው ወድሜ ነው እያልክ ተገደል መስሎሀል 😠 የኦሮሞ ልዮ ሀይል ላለመሆኑ ምን ታቃለሕ ፍኖዎች እባካችው ሊገልሕ ከመጣ ቀድመሕ በለው ።
Thanks a lot Messina we love you
እግዝአብሄር. ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ. አመሠግናለው. የክርስትያን. የአሻጥር. አካሄድ. ከተረዳው ቆየው. በጣም መሠሪ ጥቅመኛ ጭብጨባ የሚወድ. እባብ ነው. ሞላው አማራ. የፖለቲካ ቁማርተኞችን ሳይሆን. የሚያድነን. የዘመነ ካሴ መንገድ ነው በውጪ. ያለን አማራዎች. ፋኖን እንርዳ 👈
ጥሩ ትንተና ነው! በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አመራሩ ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር ካጋጠመው ሁሉንም በአዲስ አመራር መተካት ያስፈልጋል። በቂ ጊዜ ተሰጧቸዋል፣ አመራር የሚሰጥበት ወቅት ላይ ነን፣ ምንም እንኳን መስዋዕትነት የሚያስከፍል ቢሆንም!
OMG
ብአዴን ቢፈርስ፣ ካንቺ ውጭ ተጠያቂ አይገኝም።
እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ።👏
Thank you mesik
What discussing and telling the facts of this party, even though I don't know about this party, your explanation and concerning discussion is very sensitive and inviting to lessen! Your points are benefiting all. Hopefully, your efforts let them to bring them backwards to unite and back to their goals, to protect and save the Amara people from all these genocide done and unknown plans for the next coming political situation. If there is a will there is a way', for people's safety to live alive, ..
God bless you, may God bless you with a more wisdom and education you spent for this progress to fight for the human rights and freedom to live free of this inhumane manners. God be with you and your family, blessed New year to all of Ethiopians! 💕 And honor to you and your host. Unity to the country, to Ethiopia, Oh, God Lessen to those who are fighting for human rights !? God have mercy on your poor, weakend weeping people!
መስክዬ አንቺን ለመግለጽ ይቸግራል በአማራ ህዝብ እና በእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለሽ። እግዚአብሔር አንቺንም ሆነ ቤተሰቦችሽን ይጠብቃችሁ እንወድሻለን
Thanks Meskerem your thinking is all Amhara people. The Government is still need distroy Amhara people special Fano.
zebareksh
መስኪ እና አመሃ ### እናመሰግናለን በርቱ።
መስየ ስወድሺ በርችልን😘
ኑሪልን ጀግኒት
የአማራ ልጆች የአብንን የበላይ አመራር አባላት በተአምር እንዳትፋቱ:: የምን SPACE መስጠት ነው???? የህዝብ ፓርቲ ነው አሁን ያሉትን ከስልጣን እናመሰግናለን ውረዱ ብላችሁ ማሰናበትና ብልጽግና ያልጠለፈው የመሪዎች ቡድን መሾም ነው:: መስኬማ ነቄ ናት!! 👏👏
Exactly. We need to be faithful for our struggle not for individuals.
# THE STRAGGLE FOR FREEDOM , JUSTICE ⚖ AND EQUALITY HAS TO CONTINUE !!!
የአማራ ተጋዮች ችግር እንደ መስኪ የገባው ሰው የለም
ያሳዝናል በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት የአብን ነገር
መስኪ እራስሽን ጠብቂ ከእግዚአብሔር ጥበቃ በታች
መስኪዬ እኔ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ እሳሳልሻለው
መስኪ100/100ትክክል ነሽ👍👍👍😍😍😍
meskerem viva we have onely one for ethiopia and people amhara freedom
what a brilliant justifications is ,,,,,you are mature,wise,and strong Women ,,,,,your justification absolutely correct and meaningful for those who are struggling to agree each other(ANMP),,,,keep up your contributions to the insecure society because you have a positive impact even-if the situation and environment of Ethiopian politics are very complex ,,,,,Even if good things will not come to the Amhara,s society the History will always remind You!!!
ያመንናቸው ሁሉ እየከዱን እዚህ ደርሰናል መስኪዬ የኔ የሴት ኣውራ እግዚአብሔር በኣቋምሽ ያፅናሽ ሌላስ ምንም ኣልልሽ በርቺ 💪💪
እህህ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት!!! ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
መሲ ድንቅ ስለ ድንቅ ትንታኔሽ አመሰግናለሁ
excellent explained every thing in detail
በለጠ ሞላ እና ጣሂርን መድሐኒአለም ይገላግለን
ጀግናችን ነሽ ከዘመናት መካከል የሚፈጠር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መሲዬ አሜን !
የስራ አስፈፃሚው ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ ኃላፊነት መልቀቅ አለባቸው ።
መሲ ዛሬ በስሜት ነው የመጣሽው ታስታውቃለሽ ።አይዞሽ 😘
Excellent view
የአማራን ህዝብ እግዚአብሔር ብቻ ንው የሚያድነው ተስፋ አንቆርጥም
አለህይጠብቅሽ
ዋናው ችግራችሁ‼
በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ መምጣታችሁ‼
ጎበዝ መስኪ
አማራ ንቃ ከንፈር የመጠጠል ሁሉ ያዘነልህ እንዳይመስልህ እቺ ከፉፉይ አሁን ወደ አብን መጣች እቺ የጎጃም ጠላት
You are amazing journalist ❤ 👏
የልብ አዋቂ ነሽ ተባረኪ
ኦነጉ አብይ ጥምር ሀይል ነው የሚዋጋው ካለ በጦርነቱ ውስጥ ለሚፍለሙ ፍኖዎች ከምግብ ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ የማድረግ ግዴታ አለበት ።ፍኖ ለምን በጥይት እጥረት ይሞታል 😡
መስኪ ድንቅ ትንተና ነው በርቺልን
በለጠ ብሎ ወረደ ካለ
አብን ብሎ ብን አለ ይላል ።
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
Well done sis!! አንዳንዴ ሰው ያለበት ሁኔታ የፈለገ የከፋ ቢሆን እንኳን ከመላመድ ብዛት ትክክል መስሎ እስኪታየው ድረስ አይኑ ይጋረዳል።በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያለ ሰው ራሱን እንዲለውጥ መጀመሪያ ትልቅ ችግር ውስጥ እንዳለ እንዲያይ ድንግዝግዙን መግፈፍ ያስፈልጋል።መስኪ ጥሩ ዓይነ ጥላ ገፋፊ ነሽ። ሁሉም ያንቺን ያህል ንስራዊ እይታ ቢኖረው የመከራው ቀን ምንኛ ባጠረ ነበር። በርቺ!!
እዉነት ነዉ
Tebareku
Exactly, they all working day and night to resolve Nama/abn. We have to do everything we all can to save the organization and bring true leaders
መስኪ ማማ አንድየየየየ ይጠብቃችሁ