የጃዋር የንግግር ለውጥ ምክንያቶች እና አንድምታዎቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ethionikat
    @ethionikat  2 ปีที่แล้ว +217

    ኢትዮ ንቃት ሚዲያን እየተከታተሉ ስለሆነ እናመሰግናለን ፡፡
    ሰብስክራይብ በማድረግ የኢትዮ ንቃት ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว +12

      የሚገርመኝ ብዙ ተንታኞች አሉ መስኪ እኮ የሚገርም ትንተና ገለፃ አስተያየት ከዛም ሰዉን በድፍኑ አትጠላም መመስገን ካለበት ታመሰግናለች መወቀስ ካለበት በአሳማኝ መረጃ ትወቅሳለች የምትደነቅ ታላቅ ሰዉ ናት እራሱ የአነጋገር ዘይቤ እየተማርኩ ነዉ ዘመንሽ ዘመንሽ ዘመንሽ ይባረክ ፀሎቴ ነዉ እህታለም !

    • @welansawondessen8469
      @welansawondessen8469 2 ปีที่แล้ว +8

      እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በርቱልን መስኪ ልዩ ሴት🙏😘

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 ปีที่แล้ว +2

      መስከረም ለቄሮ የሚስማማ የብልጣ ብልጥ ቋንቋ ከመደስኮር በስተቀር የትኛው ምሁር ጋር ቀርቦ ሀሳቡን ሲያንሸራሽር አይተሽው ነው ይሄ ሁሉ ዲስኩር። አችምየለህ ጋር ቀርቦ ሲንተፋተፍ አይተነዋል እኮ የናንተ ጁዋርን ማሻሻጥ ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ አይበጅም። ህዝብ የሰጠሽን ክብር ለማንኛውም ሀሳብ pass word አታድርጊው።

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 ปีที่แล้ว

      😡😡😡👎👎 ዛሬ ገናናናናናና መስከረም ተሳሳትሽ
      ጀዋር ማለት የአለም አለት መሃይም በስሜት የሚነዳ አንድ ቀን ቅንኳን የፖለቲካ ትንታኔ ሰቶ የማያቅ የሚናገረው ሁሉ የጅምላ ጭፍጨፋን የሚያቀጣጥል አማራን የሚፈጅ ወቅታዊ ቃል የሚናገር አፈር የበላ ተራ ተራራራራ አክቲቪስት ነው ጀዋር ። የጀዋር ፖለቲካ በቃ ራሱ እንዳለው ጋላላላ ፈርስት እና አማራን ማጥፋት ነው አከተመ። ከዚ በተረፈ ጀዋር አንዴ እንኳን የፖለቲካ ትንታኔ ሰቶ አያቅምምም

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

      እሽ በርቱልን መስኪዬ አንበሳዬ ወደር የለሽምኮ❤🙏

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 2 ปีที่แล้ว +129

    ጀግናን የሚወልደው #ጊዜ ነው። እንተባለው ሁሉ !!
    #ጊዜ ወቅቱን ጠብቆ መስከረምን ወልዷል!!።

  • @yesintiezer9143
    @yesintiezer9143 2 ปีที่แล้ว +127

    ዝግጅት 100%
    ድፍረት 100%
    እይታ 100%
    (ማሳሰቢያ ...... ፋኖ በጠላት መሃል ሁነው እንዲህ ሚታገሉልህን ጀግኖች እንዳይንህ ብሌን ጠብቃቸው )

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 2 ปีที่แล้ว +2

      Like aderegu

    • @Noah_Boston
      @Noah_Boston 2 ปีที่แล้ว +1

      Seeing her gave me hope there are courageous Amhara who are ready to die so that other can live

  • @andargachewdubale5053
    @andargachewdubale5053 2 ปีที่แล้ว +121

    መምህርትና ፀሀፊ መስከረም አበራ የምታቀርቢያቸው ትንተናዎች በጣም በጣም የሚደነቁ ናቸውና በርቺ ከጎንሽ ነን።

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 2 ปีที่แล้ว +78

    መስኪ ቶሎ ቶሎ ዉለጂ ባንቺ ስብእና ተኮትኩቶ ያደገ ህፃን ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ተስፋ ነዉና በርቺልን

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰😍😍

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 2 ปีที่แล้ว +1

      Be tekekele👍🏽

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 ปีที่แล้ว +133

    መስኪ እጅግ የተለየሽ እስተዋይ አርቆ አሳቢ ጀግና እናት ነሽ!!! እግዚአብሔር በዚህ ፅናትሽ ያቆየሽ!!

  • @Positivethinker11
    @Positivethinker11 2 ปีที่แล้ว +62

    👏👏👏 በትክክል የጀዋርን ማንነት የገለፀ ንግግር ነው መስኪ የአንቺ ጭንቅላት ደሞ በብዙ ርቀት ይበልጠዋል መደመጥ ያለበት ነው

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +80

    ጀግኔት የእውነት ያለምንም መሰልቸት ነው የምሰማሽ ❤ እናመሰግናለን

  • @hailemelekothailemichael3623
    @hailemelekothailemichael3623 2 ปีที่แล้ว +36

    አማራ እውነተኛ ልጆቹን እያገኘ ነው እናንተ ውድ የጣይቱ ልጆች እግዚአብሄር ከአውሬው ይጠብቃቹህ ። ታሪክ ምንግዜም የማይረሳቹህ መሰኪ እና መአዚ የዘመኑ ድንቅ ፖለቲከኞች በርቱልን ።

  • @bedilutesema4531
    @bedilutesema4531 2 ปีที่แล้ว +48

    ይገርማል ንቃት አይ ግንዛቤ ..አመለካከት እንዲህም አለ ብሎ ማሳየት አሪፍ ምልከታ ነው ጎበዝ

  • @AbeliMan-by3my
    @AbeliMan-by3my 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ጀግንነት ከመስከረም ነው የሚጀምረው❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmeseret8067
    @meseretmeseret8067 2 ปีที่แล้ว +32

    መስከረም እኔ ለአንቺ የምመኘው ጤናና እረጅም እድሜ ነው ኑሪልኝ!!

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የበሰለ ሚዛናዊ ግምገማ 100% ትክክል ነው !!!እናመሰግናለን መስኪዬ ተባረኩ እግዜብሄር ይጠብቅሺ

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 2 ปีที่แล้ว +73

    እናትዬ መስኪ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እህት አለም።

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @habtemeseret1198
      @habtemeseret1198 2 ปีที่แล้ว +2

      Meski,I really admire your analysis. You are a big asset to the country and your family. Let God bless you. Keep it up.

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen like aderegulate

  • @naodhaile2716
    @naodhaile2716 2 ปีที่แล้ว +15

    መስኪ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስነምግባርና ጨዋነት የታከለበት አሪፍ ትንታኔ ነው። በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelsambosa5110
    @michaelsambosa5110 2 ปีที่แล้ว +83

    ዘመን መለወጫ፣ መስከረም አበራ፤
    የውር ድንብሩ፣ መንገዱ እንዲጠራ።
    አንቺ ኢትዮጵያዊት፣ መቅመሪያ ለዘመን፤
    ፍርጥርጥ አርጊና፣ አሣይው እውነቱን።
    ኮራሁብሽ እቴ፣ መፅናሽ ለእውነት፣
    አማራ ቢኮንስ፣ አይተናነስም ለኢቶጵያዊነት።
    ግፊበት እህቴ፣ ትንተናሽ ድንቅነው፤
    የአማራ ዘርማጥፋት፣ ሁሉም አጥፊነው።
    ኑሪልን መስከረም፣ እናክብርሽ ሁሌም፤
    እንዳንች የተካን፣ ብርሃንን አይነሣም።
    ውዷ ያገሬልጅ፣ ይሄው ማስታወሻ፤
    የውስጤን በሚያሰኝ፣ ሆንሽን መተንፈሽ።
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zelalemmiherete2844
    @zelalemmiherete2844 2 ปีที่แล้ว +27

    Wow ! Meski , What can i say instead of " YOU'RE SO TALENTED "? YOU'RE an incredible Lady !!!
    I admire your brilliancy , passiions & skill of Wisdom !

  • @saeedal7302
    @saeedal7302 2 ปีที่แล้ว +70

    የእውነት ሠው መሲ 💚💛❤️✊
    ካንደበትሽ እምድር ላይ ጠብ የማይሉ በርችልን ጀግኒት 👌👌

  • @Own_io
    @Own_io 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow አድናቂሽ ነኝ። ድንቅ እይታ!

  • @johnhailu5533
    @johnhailu5533 2 ปีที่แล้ว +40

    ትክክል ንቃት Meskiye የመላው አማራ አይን እና ጀሮ ናት

  • @teddyamare461
    @teddyamare461 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ መስኪዬ በርቺ well done u are my hero 🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 2 ปีที่แล้ว +56

    Your honesty is astonishing. 👏 keep it up mesky . The truth will set you free. Including all ethiopians.

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ በጣም ድንቅ ነው ፤

  • @ethionikat
    @ethionikat  2 ปีที่แล้ว +55

    ኢትዮ ንቃት ሚዲያን እየተከታተሉ ስለሆነ እናመሰግናለን ፡፡
    ሰብስክራይብ በማድረግ የኢትዮ ንቃት ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 2 ปีที่แล้ว +1

      Enhonale yena konjo ye ethiopia enku be zer guraga behoneme yehone neger yesemaghale tekekelegha asetesasebe endaleshe awekalew wededededd nurelene

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ እኮ መስኪዬ አንበሲት😘 ኑሪልኝ🙏🏽

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 2 ปีที่แล้ว +50

    ወይኔ ! አንቺ ማር አፍ እያጠጣሽን ነውኮ። ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ። የአማራ ፖለቲኮኞች እስቲ ከመስኪ ትግል ተማሩ።

  • @mimiboy6100
    @mimiboy6100 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ስለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ሲል እድሜ ይስጥሽ 👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 2 ปีที่แล้ว +12

    ጋዜጠኛ አምሃ ደገፋ በጣም በሳል እና ሌላ ሰው ወይም (በተቃራኒ ሃሳብ) ያለ አካል ሊጠይቅ የሚችለዉን ጥያቄ የሚጠይቅ ጋዜጠኛ ነው መስክዬ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን 👏👏👏
    ሌላው መስክዬ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ጠበቃ እንደሁልጊዜው ሲሰሙሽ ዉለው ቢያድሩ አትሰለችም:: እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ::

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 2 ปีที่แล้ว +16

    በእውነት መምህርት መስከረም አበራ ለኛ እንደሚገባን አድርገሽ ያቀረብሽልን ትንተና ሚዛናዊ አይናችን እንዲበራ አማራ ለመብቱ አንድ ሆኖ መታገል ለፋኖ አጋር መሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው እናከብርሻለን

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 ปีที่แล้ว +50

    Meskrem you are one of the few individuals who have high IQ and who can understand the real issues of Ethiopia politics

  • @mebratwoldetensaie7540
    @mebratwoldetensaie7540 2 ปีที่แล้ว +16

    It is so comforting to have a lady of integrity with all rounded knowledge, in depth and breadth, with regards socio-political sphere and analysis.

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +17

    ውይ የኔ ጀግና እንኳን ተወለድሽልን እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን ከእድሜሽ በላይ በሳል ነሽ
    keep up the good work 👏👏👏👏

  • @mitkusilesh2980
    @mitkusilesh2980 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እግዚአብሔር አምላክ አንች መስዋዕት እየከፈልሽለት ላለው እና እኛም ለምንመኘው እውነት ያብቃን ። በርች!

  • @gabrielayalew1129
    @gabrielayalew1129 2 ปีที่แล้ว +22

    መስኪየ ጃዋርን ያየሽበት መንገድ በጣም ትክክለኛ ትንተና ነው ጀግኒት በርች በጣም የማከብርሽ Welldone Meski❤❤❤👌👌👌

    • @winterangel7571
      @winterangel7571 2 ปีที่แล้ว

      ቆማጢት ምቀኛ የቡዳ ዘር ጀዋር ስያወራ ትቀዝናላቹ አይደል ክክክ ቻሉት እንግድህ

    • @gabrielayalew1129
      @gabrielayalew1129 2 ปีที่แล้ว

      @@winterangel7571 ድንጋይ ብላ አንተ ጥብ አማራ እየመጣልህ ነው አንት ፈሳም ቅዘናም

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ አንቺን እምገልፅበት ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @חגחחבצהחחה
    @חגחחבצהחחה 2 ปีที่แล้ว +30

    አንችን ሳዳምጥ እድሜየን ብጨርስ አተሰለችኝም ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @deebbelaataye4372
      @deebbelaataye4372 2 ปีที่แล้ว +2

      ማድነቅ ጥሩ ሆኖ እኛም ያቅማችን እንታገል።

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@deebbelaataye4372 እውነት ነው እሷ ህይወቷን አሲዛ እንደዚህ የምትለፉው፣ የደነዘዘውን ማህበረሰብ ለማንቃት ነው።

    • @xuruurijana697
      @xuruurijana697 2 ปีที่แล้ว

      A funny talk, as always typical Amhara neftegna nonsense

  • @ghelius8281
    @ghelius8281 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ያወራሽውን በመስማቴ ብቻ Ethiopian contemporary politics 101 ን እንደጨረስኩኝ እቆጥረዋለሁ። You are so focused, to the point and knowledgeable.

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ወደ ኋላ እየሄድኩ የበፊት ቪድዮ ማየት ጀመርኩ።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 ปีที่แล้ว

      ፈትፍታ አበላችን።

  • @lidet6086
    @lidet6086 2 ปีที่แล้ว +39

    true political analysis from your words, i appreciate you meski. you are inspiration ! keep do what you are doing. truth will always win!!!!!

  • @askalalemayehu9126
    @askalalemayehu9126 2 ปีที่แล้ว +22

    GOD bless u !!!!for your knowledge and well spoken talent....wisdom is a gift from above 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gemechudesasa2301
    @gemechudesasa2301 2 ปีที่แล้ว +11

    God Bless Amhara, Ethiopia. we love you Meski.

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19. 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት እና የፍትህ አምላክ እግዚአብሄር ከአማራ ህዝብ ጋር አለ።የተለየሽ እስተዋይ አርቆ አሳቢ ጀግና እናት ነሽ!!!

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ አንደበተ ርትዑ መስከረም ትለያለሽ!!!!! እውቀት, ትንታኔ,ጥልቅ እይታ,ብልህነት ሚዛናዊነት ሁሉንም አሟልተሽ የያዝሽ እንቁ ነሽ:: ጀግና ጀግና ነሽ!!!

  • @abdulhakimahmed7948
    @abdulhakimahmed7948 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም አገላለፅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @natnaelalem4881
    @natnaelalem4881 2 ปีที่แล้ว +26

    መሲ የምታወሪው ተራ ነገር አይደለም ህዝቡን እያነቃሺ ነው በርቺ

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 ปีที่แล้ว +9

    I'm FANO you are FANO we all are FANO. God bless Ethiopia and Ethiopian. Thank you ❤️❤️❤️ Sis 💖💖💖.

  • @serkalemgebra1365
    @serkalemgebra1365 2 ปีที่แล้ว

    ማሬ አንደበተርዕቱ ነሽ። ያገር ልጅ መስኪ ልጄ ተባረኪ።

  • @emebetzewdie87
    @emebetzewdie87 2 ปีที่แล้ว +7

    መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @abelmulew9121
    @abelmulew9121 2 ปีที่แล้ว +1

    መስከረም በጣም አደንቅሻለው በጣም አከብርሻለው ጀግና ነሽ

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምትደነቂ ግልጽ የሆነና ሃቅን የተመረኮዘ የፖለቲካ ትንታኔ በርቺልን

    • @winterangel7571
      @winterangel7571 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ቡሽቲ ቆማጣ የቡሽቲ ሚኒሊክ ዘር

  • @nunshh
    @nunshh 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ብስለት እና እውቀት የተሞላበት ትንተና ከማንም ሰምቼ አላቅም ጀግና ነሽ woow

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 2 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የምታወጪያቸው ቃላቶች በሙሉ አገላለፅሽ ሁሉ ይመቹኛል በርቺልኝ የኔ ጀግና!!!

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ጀግናነሽ፣እግዝኣብሄር፣ ይጠብቅሽ።

  • @ashenafigerem7450
    @ashenafigerem7450 2 ปีที่แล้ว +3

    your speech is always with tangible reasoning and logical way of expression sis meskerem you are pride.

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ አቺ የኢትዮጵያ ዓይን ነሽ እዚያቤሔር ይጠብቅሽ የሁሉንም ክፉ ስራቸውን ነቅዘሽ የምታወጭ የኔ ልባም ተባረኪ

  • @zed8341
    @zed8341 2 ปีที่แล้ว +28

    የሚገርመው ሀሣብሽ ሁሉ ከአበበ በለው ጋር አንድ ልዩነት የለውም በርቺልን ውደ

  • @ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ
    @ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ዳግማዊ ጣይቱ እናት ወልዳለች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ መስኪዬ ቤተሰብሽ ይባረክ።

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 ปีที่แล้ว +7

    ቆራጧ መስኪዬ እንኳንም የእኔ ነሽ የሴቶች ሁሉ ጀግና ብቻ ሳትሆኝ የሴቶች ምልክትም ነሽ። ዉድድድድድ💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @tateffer
    @tateffer 2 ปีที่แล้ว +44

    Meski, bright mind and wise woman just as the Bible says, you are the Proverbs 31 woman. Hopefully in the New Ethiopia you will have a prominent place in the political landscape. I am one of the people who admire your mind. God bless you.

  • @meseretasmamaw4300
    @meseretasmamaw4300 2 ปีที่แล้ว +36

    She strongly understands the current Ethiopian politics.
    Respect Messi.

    • @kidusdaniel2652
      @kidusdaniel2652 ปีที่แล้ว

      Anchiblo,awqi,lflafinger,mesh,wed,anchi,Hasan,atgebim,wed,hasabsh,atgebim,bqat,zero,mesh,azenkubsh

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ድንቅ ተኝታኝ ነሽ ለካ🏆🏆🏆🏆🏆

  • @bathelmoges1840
    @bathelmoges1840 2 ปีที่แล้ว +23

    100% your explanation about him is so true!

    • @twinklecat9869
      @twinklecat9869 2 ปีที่แล้ว

      That he is absolute genius? She did well on pinpointing how jawar one the best politician Ethiopia ever had but non of you on here wants to admit 😉 😀

    • @nigistabay2083
      @nigistabay2083 2 ปีที่แล้ว +1

      @@twinklecat9869
      Amhara is one of the Brilliant people’s
      Like Israel 🇮🇱.❤️🇲🇱

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS 2 ปีที่แล้ว

      @@twinklecat9869Jawar is genius. But evil-genius, conniving criminal, self-destructive individual, evil-charisma-full and totally hateful of the mare existence of Ethiopia. He is more like Meles Zenawi, the one who made sure to burry timing bombs all over Ethiopia that is now exploding and burning the entire country. Tigray included.

  • @marthaabera5797
    @marthaabera5797 2 ปีที่แล้ว +6

    እውቀት ከመልክ ጋር ይልሃል - መሰከረም አበራ፡፡ የእውነት በጣም ነው የምታምሪው

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 ปีที่แล้ว +13

    መስከረም የመላው አማራ አይን እና ጀሮ ናት።

  • @teshomebmamo3641
    @teshomebmamo3641 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት መሥኪ በርቺ አይዞሽ ኢትዮጵያን የሚወዳት አማራ ሥለሆነው,

  • @nawafl6002
    @nawafl6002 2 ปีที่แล้ว +12

    መስኪየ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ድካምሽ አፍርቶ አማራየ አንገቱ ቀና የሚልበት እሩቅ አይደለም ።

  • @tirsitsahledengil3174
    @tirsitsahledengil3174 2 ปีที่แล้ว +13

    Dear Meskerem you are really an amazing woman. Keep shining you are a role model for many other women who are not confident enough to reflect their idea

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ከሚገባው በላይ የምታኮራኝ እህት ነች

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 2 ปีที่แล้ว

    Meski jegni be blessed for such knowlegabe discussion.

  • @amdemaryamkebede
    @amdemaryamkebede 2 ปีที่แล้ว +8

    መስክዬ የእውነት ጀግናዬ ነሽ። ከክፉ ይሰውርሽ። የኢትዮጵያ ሴት ሚኒስቴር ተብለው የበሻሻው የጭን ገረዶች የሆኑት በሙሉ ከአንቺ ጋር ኢትዮጵያዊ ሴት ተብለው መጠራታቸው ያሳፍራል።

  • @dagnezemene8631
    @dagnezemene8631 2 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely right our hero Meski

  • @davide7491
    @davide7491 2 ปีที่แล้ว +19

    መስኪየ፣ የአስተሳሰብ ንግስት ነሽ። ጭንብላቸውን በደንብ ነው የገላለጥሽው። ኑሪልን!!

  • @workineheliase8680
    @workineheliase8680 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ድንቅ ትንታኔ ነው፣በርች።

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምትገርም ትንታግ ስወዳት እኮ በርቺ መስክዬ

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 2 ปีที่แล้ว +2

    I completely agree you are so smart keep it up.

  • @fes592
    @fes592 2 ปีที่แล้ว +60

    የእውነት እና የፍትህ አምላክ እግዚአብሄር ከአማራ ህዝብ ጋር አለ። ክፉ እና ዘረኛን ከምድራችን ይነቅልልናል በንፁህ ልብ እንፀልይ።

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ አንቂያችን እናመሰግናለን ።

  • @getachewdagne5626
    @getachewdagne5626 2 ปีที่แล้ว +14

    ጃዋርኮ አጭበርባሪ ነው በዚያ ንግግሩ ሊያደንቁት የፈለጉ ደንባራ አማራዎች አሉ ወደነፈሰበት የሚነፍሱ የቃላት ጫዎታ የሚረታቸው አሉ።ችግራችንም ይሕ ነው ለማንኛውም የልቤን ተናገርሽልኝ

    • @workitua1733
      @workitua1733 2 ปีที่แล้ว

      ለአማራ ፡ ስቃይና ፡ ግድያ ፡ ለአገሬቱ ፡ ኤኮኖሚ ፡ ዉድቀትና ፡ መከራ ፡ ትልቁን ፡ ሚና ፡ የተጫወተዉ ፡ ወይም ፡ ታሪክ ፡ የማይረሳዉ ፡ ጀዋር ፡ መሐመድ ፡ ነዉ። ቁልቁል ፡ መሰቀል ፡ አለበት።

  • @tibeletshagos6733
    @tibeletshagos6733 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትንተና የኢትዮጲያ ጀግኒት

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።

  • @mdjj1122
    @mdjj1122 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ምርጥ ሰው ለህሊናሽ ያደርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 2 ปีที่แล้ว +32

    ጌታ የራሄልን እንባ ጬኸት የሰማ የአማራ ደም ወደ ጌታ እየጮኸ ነው ፣፣፣ጌታ በስልጣኑ ይገለብጣቸዋል።።።

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 2 ปีที่แล้ว

      Ye men rahel😂ye Oromo dem eytektek ende zekeriya alqomem gen techaresalchu🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪Ethiopian💚💛❤👹❌👈🔨down no more🔥🔥🔥🔥🔥🔥😂

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የዛሬ አንድ አመት የተናገርሽው ፍሬ አፍርቶ ይኽው ፋኖ የአማራው ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ አውጪ ሆነ። እንኳን ደስ ያለሽ። አንቺም ከእስር በቅርቡ ነፃ ትወጫለሽ። ድል ለፋኖ

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 2 ปีที่แล้ว +5

    መስኪዬ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውቀት የተሞላ ትንተና ይሄ ነው መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @melkamsirawondesen7980
    @melkamsirawondesen7980 2 ปีที่แล้ว +4

    መስኪየ አይምሮሽ ይባረክ እንደፈለገ የሚነዳው የሚያታልለው ሰው ያለ መስሎት ነው ይሄ እንደማይሆን ማወቅ አለበት::

  • @greatfallsmgmt
    @greatfallsmgmt 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Meski-ye. ነብስ ነሽ!

  • @mesfinasfaw7290
    @mesfinasfaw7290 2 ปีที่แล้ว +5

    Meskie really I appreciate your political analysis and stands for truth....!!!

  • @shambelhailu8921
    @shambelhailu8921 2 ปีที่แล้ว +1

    your knowledge and wisdom is impressive. You are mature enough and a candle for Amhara politics. Am proud of having you by this critical time. Thank you, God bless you.

  • @simenehmuche4827
    @simenehmuche4827 2 ปีที่แล้ว +9

    Meski, you are a minded woman that can see everything in all dimensions. We wish to have more political awareness as you awakened. Keep it up!!!

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 2 ปีที่แล้ว

    አስገራሚ ትንተና ነበር እህት መስከረም አበራ።
    ጌታ ይጠብቅሽ።
    What an excellent poletical anylyst it was Mesekerem Abera..
    May God shild you.

  • @mamofull2320
    @mamofull2320 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው እውነታውም ይህ ነው በደንብ አውቀሻቸዋል

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቼ ጀግና ነሽ ብስል ነሽ እንዳንቼ ወንዶቻችን ቤማሩ ጥሩ ነበር የበሰለች እኔ እስካሁን በወንዶች እንካን ያልታየ አንቼ ዉስጥ የበሰሎ ቃላቶች አሎሽ ተባረኪ እድሚ ከጤና ጋር በተለይ እንደነጅዋር አያነቶቹ እንደገና ከታለሎ አደጋ ዉስጥ ያገባሎ በተለይ ትክክለኛ ኢትጰያ የሆነ ሰዉ እንደነዚህ አያነት ምላስ ያላቸዉ በደንብ ማየት ያስፈልጋል ድሮ ምን እንደሚሎ እነጅዋ አያረሳም ያቅርታ ሳይጠያቁ ኢትጰያ ብለዉ የሰላም ሰዎች ሆነዉ መምጣት እራሱ ህዝብን ማታለል ነዉ ክርስቴን ያገደል በጨገራ ሲል የነበረ ሰዉ ያቅርታ ያልጠየቁ ሰዎች ናቸዉ ብዞች ኢትጰያ በሚል የዉሸት ትረካቸዉ ነዉ ዛሬ ስልጣንም ላያ ያሎት ህዝብ የጨረሱት አሁንም ጀዋር ቦታ እስከሚገኛ ነዉ እባብ ልብ ያዞ ብዙ ሰዎች ምድራችን እየነደፉ ያሎት አማራም ያሁን ሌሎች ቢሂሮች አስተዉሎ ድጋሜ እንዳትታለሎ እሺ አብይ እንካን ያሻል ሁሎም ስልጣን እስከሚያዙ ነዉ ምላሳቸዉ ቅቤ የሚመስለዉ ለህዝብ እሚስብ የለም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 ปีที่แล้ว +10

    መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው 🙏🙏🙏

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 2 ปีที่แล้ว

    NeQatoch betam Enamesegenalen Good Job 👍Meskiye GBU🙏

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 ปีที่แล้ว +38

    አምላክ አዶናይ በሰማይ ይፈርዳል ይመጣል የአማራአ አምላክ አይተኛም ታያላቹ

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 2 ปีที่แล้ว

      Ye amhara amlake😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelalemfkadu4749
    @zelalemfkadu4749 2 ปีที่แล้ว +2

    መሳኪዋ በርችልን በምሰጫቸው ትንታኔወች ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 ปีที่แล้ว +14

    She is brilliant , simply understand their politics More than their own people 💯

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅና ውብ ሴት:: መስኪ እንዴት አይነት መረዳትና ትንታኔ ነው!
    ጅዋር በድለላና በሽንገላ አነጋገሩ ተቀይሯል በሚል ብዙ ሚዲያዎችን ልብ እየሳበ ነበር:: በማር የተቀባ መርዝ የሆነ አነጋገር ነው የሚናገረው:: ስላስፈጃቸው ወገኖቻቸው አንድም ቀን ይቅርታ ብሎ አያውቅም::አሁንም በኣሮምያ ክልል በየጊዜው ስለሚታረዱት ስለሚፈናቀሉት ተቃውሞ የለውም:: ስለ አዲስ አበባ የኢትዬጵያ ዋና ከተማነት የሁሉም ስለመሆኑ ምን አለ?
    መስኪ የሁላችንን እይታና ከዛም በላይ ጥርት ባለመንገድ ስላስቀመጥሽው እናመሰግናለን::

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 ปีที่แล้ว +7

    Meski speaking facts!! Love you so much beautiful ❤️💕💕💕

  • @eyasuassefa4307
    @eyasuassefa4307 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ጅግና በርቺ እኛም ከጎነሽ ነን