ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @binitube9429
    @binitube9429 ปีที่แล้ว +419

    ዛሬ ማንም ነው ያልቀደመኝ የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ🥰😄

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +2

      ቀድሜሀለሁ የኔ ፍ .. 🙄❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝ በሞቴ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@genzebjemal1051 ደምሪኝ ውዴ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምረኝ

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ስትሮጥ ተደፍተክ ነበር እኮ😅😅

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +287

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብር በዓል ዋዜማ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +143

    ቃልየ ትዳርሽ እንደቅቤ ራስ ያርግሽ የኔ መቤት ኑሮሽ እንደዚህ እየጣፈጠ ለዘላአለም
    ደስ እያላችሁ ያኑራችሁ በጣም ኮራአሁባችሁ🙏🏾🙏🏾💕💕💕🌷🌹🌷🌹

  • @Sariy177
    @Sariy177 ปีที่แล้ว +300

    የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ

    • @mahinigus2838
      @mahinigus2838 ปีที่แล้ว +2

      አሚን 🤲🥰🥰🥰🥰

    • @Ewnetmedia2303
      @Ewnetmedia2303 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏❤

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @hasnahhasnah6266
      @hasnahhasnah6266 ปีที่แล้ว +1

      amiin ya raabii ekaru

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      @@hasnahhasnah6266 በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ ปีที่แล้ว +90

    አቤት ስርዓት ከቤት ነው ለካ የቃልየ እህት ስታምር ሥርዓቷ አዲስ ደሞ ተባረክ የመዳም ቅመሞች እኛም የተባረከዉን ባል ይስጠን 🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ደምሩኝ

  • @mahigushish3862
    @mahigushish3862 ปีที่แล้ว +48

    በሳቅ ሞትኩኝ ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራ ችሁን ያብዛላቹ ፡😍😍😍😍 በጣም ደስ የምትሉ ናቹ የእውነት 😘😘😘😘

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +72

    የምር ለሚስትህ ያለህ ፍቅር እና ክብር በጣም የሚገርም ነው አይለያችሁ ምርጥ ጥንዶች 👍👍👌👌👌

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      ዘሀራ አለሽ እዝህም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว +1

      @@rahma-pc1fp ክክክ አወን ማሬ ምን ይደረግ መዞር ነው ስራዬ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      @@zahara122w8 ዘዋሪ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      በጣም።እኒባሊ።ይዋህንወ።ገንይማርሳወ።በርጉዚአለ

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @@zahara122w8 🤣🤣🤣እኔብቻ መስሏኝነበር🤪🤪የምዟረው🙄🙄🤣🤣🤣

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ ปีที่แล้ว +8

    ወይኔበማርያም ምን አይነት ሚያስቀና ፍቅርና ስራ ያላቹ🥰 እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቃቹ። ቀሊዬ ሳቅሽን ስወደው🥰
    የቃል እህት ደግሞ ስታምር ኡፍፍፍ
    አዲስ ደግሞ ቶንኮልህ እና ተግባርህም
    ለሴት ልጅ ያለህ አክብሮትም በጣም ያስቀናል።
    በእውንነት እግዚአብሔር አይለያቹ🥰 ኑሩልን እኖዳቹሀለን

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 ปีที่แล้ว +8

    ግን መች ይሁን ከስደት ተመልሼ ባለ እንደዚህ ለእኔ ስጨነቅ የማየው🤔
    ሐድስ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +13

    እኮን ለሀያሉ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች አድስ እና ቃልየ ትዳራችሁን ድንግል ትባርክላችሁ በሠላም ሁለት ታድረግሽ የኔ ማር ፈታሂ ማሂጸን ቅዱስ እሩፋኤል ይቅረብሽ

  • @kerima4302
    @kerima4302 ปีที่แล้ว +10

    የቃል እህት ደስ ትላለች አንዳንዴ ቪዲዮ ስትሰሩ አቅርቡልን ስወዳቹሁ ከልቤ ነው

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር ปีที่แล้ว +47

    ማነው እደኔ እነዝህን ቤተሰብ የሚወድ😘😘😘😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ሰላምዬ ደምሪኝ በቅንነት

    • @irikrir538
      @irikrir538 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ🥰🥰🥰

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

      ሰወዳቹ እኮ ወላሂ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +6

    ወይይይይይይይይይይይይይይ እንዴት እደምታምሩ ቃልዬ የኔ እናት ቅመም ነሽ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አዲስ እንዳተ አይነት ባል ይስጠን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ ปีที่แล้ว +12

    እንኳ ለሀያሉ መላክ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ብአል አደርሳችሁ አደርስን አሜን ፣እምወድሽ ልጅ የቅዱስ ሚካኤል ስጦታ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልኝ ፣እስኪ ልጅን መርቁልኝ ወገኖች

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዲህ ተጨንቆ የሚያስብ ባል መታደል ነዉ ቃልዬ በእውት ፍቅራችሁ ለሌላዉ ያስተምራል አኔ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @betylove2767
    @betylove2767 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ፈድሻዎች እደው በማርያም ሰታምሩ 🥰እግዚአብሔር አምላክ እሞሀይ አቦሀይ አከየ አያቴ ለመባል ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @hawiaddis8863
    @hawiaddis8863 ปีที่แล้ว +122

    ሴቶች እንደ አዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +9

    ቃልየ ታድለሺ መልካም ባል አለሺ 👍👍 ለኛም ከስደት መልስ እንደ አድስ ያለ አዳም ይስጠን🤲🤲🤲

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ እና አዲስ ስታምሩ የዛሬው ሊቀመላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ በሰላም ትገላግልሽ በእውነት ስታምሩ ፍቅሩን ይጨምርላቹ ፈጣሪ አዲስ ተባረክ ወንዶች ካንተ መማር አለባቸው ለወንዶች ጥሩ ተምሳሌ ነክ

  • @Rosina4758
    @Rosina4758 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂
    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ😍❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ ปีที่แล้ว +3

    አድስ ሁሉም ወጣቶች እዳንተ ቢሆኑ መታደል ነበር በጣም ደስ ስትሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር በስደት ያለነው እቶቸ እንደዚ አይነት በል ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +54

    ሐድስ & ቃል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ሁሉም ደስ የሚል ነው እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️✝️✝️🙏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ 🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 እንደማመረ

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      @@sebelyoutube ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 ปีที่แล้ว +57

    አውነት በጣም ደስ ትላላቹ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል ዋዜማ አደረሳቹ አደረሰን እኛም በስደት ያለነው በሰላም ለአገራችን አብቅቶ በዓሉን የምናከብር ያርገን🙏🙏🙏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እንደማመር

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @lubatube7736
      @lubatube7736 ปีที่แล้ว

      ለምን ነዉ እንደዚህ ጥፍት የምትሉት እኔ የናንተን ቪዲዮ ሳላይ ለማደር እቸገራለሁ እና ሱስ ይዞኜል እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ስሩ

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube ปีที่แล้ว +43

    ፍቅሮች ዊድ ናቹ 👌👌👌❤❤❤❤❤እደዚ አይነት ባል ይስጠን

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj ปีที่แล้ว +11

    እዉነት ነዉ ሴት ልጅ እንክብካቤ ወንድ ልጅ ክብር ይወዳል

  • @haydermadoorbabumanjeri812
    @haydermadoorbabumanjeri812 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
    ቃልዬና አዲስ በጣም ታምራላችሁ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @fevenmehari8574
    @fevenmehari8574 ปีที่แล้ว +4

    እንካዕ ብሰላም መፃእኩም ክብራት እሕዋተይ ቃልየይ ለ ድንግል ማርያም ብሰላም ትገላግልኺ ዛሓፍተይ መዐርግቲ ሓዱሽ ለባም ከምኻ ዝብል የብዘሕዮ ዛሓወይ ንባዓልቲ ቤትኻ ዘልኻ ክብረት ብጣዓሚ እዩ ዝድነቀኻ ክቡር ሓወኒ ። ቃልየ ሓፍተይ ነብስ ፁሩ እስካብ ትወልድ ጠስሚ ጡሽ ኣይትፈልየ። ለምታይስ ነብሲ መተረከስ እዩ እና። ጡሽይ ጠስሚየይ ኣይትፈልየይ። ዛሓፍተይ ካላእየ ነገር ለ ነፀላ ግበሪ ነወሪ እዩ ነብስ ፁሩ ብለየ ነፀላ ትወፃእ ዛሓፍተይ። እግዚኣብሄር ኣምላክ ሓዳርኹም የባርከልኩም ። ብመንፈስ ቅዱስ ዝተባርኻ ወሉድ ያሃብኹም ። ብጣዓሚ እየ ካዓ ዝፈትዋኩም ዝክብርኹም ። ሰራሕየ ሓድገ እየ ዝሪአኩም። ሰላምኩም የብዘለየ ። እግዚኣብሄር ኣምላክ ሃገርና ሰላም ፍቅሪ ቅሳነት የውርድልና ሰላምና ይመልስልና። አሜን፫ ሓፍትኩም መብራት ጋል ትግራይ ።

  • @medhin8187
    @medhin8187 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ባል ነኽ እመብርሃን ትባርካችሁ ቃልዬም እንደዛ😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶቸ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +8

    አላህ የማታ እንጀራ ይሰጠን አይይይ እኔ ደግነቱ ነብሰጡር አደለሁም እንጂ #እንጀራ በሸሮ እንደት እንዳማርኝ🙄

    • @tigist9632
      @tigist9632 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄🤣🤣

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 ปีที่แล้ว

      Ehtiy arb hager kalsh seku hedsh ater shenbra geztesh rassh ybuna mfchiya argesh fchew end Ethiopian azgajt argesh seriy weym shero asrar azgjet belsh gebiy you tute eza tagegnalsh keza ttekmiy ehtiy kelal asrar new

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለታላቁ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +2

    የኔውቦች ቃልየ እመቤቴ ማሪያም በሰላምከሁለት ታድርግሽ🥰እህትሽ ደሥየምትል እህትናት🥰🥰🥰

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 ปีที่แล้ว +17

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @medinegnyeresulwedag8509
      @medinegnyeresulwedag8509 ปีที่แล้ว

      አሚን እህቴ

    • @irikrir538
      @irikrir538 ปีที่แล้ว

      አሜን ዉዴ🥰🥰

    • @samerawitwalelgn
      @samerawitwalelgn ปีที่แล้ว

      betam new yemwedachwu ina kalye yewunet new yemlsh idach aynet set mehon new yemfelgew ina imebete Maryam beselam tagelaglsh yetebareke lj ystachwu

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔረ ይባረክህ ፈቅሩን አክሎ ይድላቹህ በጣም አሰተዋይ ነህ እዉነት ቃልየ በሰላም ተግላግልሸ በቢን እደዚህ አቅረባቹሁ ምታጫዉቱነ ያረጋቹህ 😍እንወዳቹህ አልን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ปีที่แล้ว +3

    😁😁ደስ ሰሰትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ታድለሽ ቃልዬ እንደናት የምትከባከብ እኅት አለችሽ ❤😍😍🌹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስትሉ የቃልዬ እህት በጣም ደስ የምትይ ነሽ ስራታችሁ እርጋታሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አድስዬ ምርጥ ባል ተባረክ እውነት ቃልዬ ታድለሻል እንዲህ የሚከባከብሽ ባል ስላገኘሽ ቆንጆ ፍቅራቹ ይብዛ 🥰

  • @libenbeabisira6014
    @libenbeabisira6014 ปีที่แล้ว +9

    ትዳራቸው ይባረክ አምላክ ጤነኛ ልጀ ያሳቅፍች 😍

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    ቃል በጣም አሳቢ ባል አለሽ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ የተባረከ ይሁን

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
    @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ ปีที่แล้ว +5

    እስይይይ ባጣም ደስስስ ስትሉ ፍቅራቹ ብዝት ይበልልኝ የተዋህዶ ልጆች በእውነት እንደዚ ያለ ፍቅር ያድለን ይስጠን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን፫

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 ปีที่แล้ว +3

    እህትየዋ በጣም ታምራለች ዋውውውው ግን ቃልን ትመስላለች

  • @rehima4916
    @rehima4916 ปีที่แล้ว +8

    የቃል እህት ውበት ከቤቱ ነው ስታምር

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት እንደማመር

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 ปีที่แล้ว

    አዲስ እዉነት ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ እዉነት ልዩ ነህ "" ቃልዬም እወድሻለሁ

  • @haymiyoutube7404
    @haymiyoutube7404 ปีที่แล้ว +10

    ውይይይይ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰
    ቃልዬ ቅቤ ስትቀባ አይቼ እርጎ ተቀባሁት አይኔ 😂😇🤠

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች ለሚስትህ ያለህ ክብረ ይለያል የቃልየ እህት ከመልክ ቀጥሎ ረጋታቸው የቤታቸው ነው ልበል ይታደሉታልጅ አይታገሉትም ትዳረን እስኪ አላህ ይወፍቀን የመዳም ሳድሎች ከስደት መልስ ስላም ይገልግልሽ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ውድ እህት

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

      @@ቤተናቲዩብ እሽ ውደ ወደኔም ጎራ በይ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว

      @@sdemssi1962 ይኸው ደምሬሽ መጣሁ አንቺም በቅንነት ደምሪኝ በታማኝነት እንደማመር

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ ปีที่แล้ว +3

    እውነት እናተን አይቼ አግብቻለሁ እግዚአብሔር ሁሌም ቤታችሁ በፍቅር ይሞላ

  • @mekidesmekdi3312
    @mekidesmekdi3312 ปีที่แล้ว

    ቃል በጣም ደስ የሚል ባል አለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ አዲስ ፍቅራችሁ እደዚሁ እዳማረበት ይቀጥል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว +10

    የሌለን ነገር ራስን ማሳመን ያስፈልጋል ሕይወትን ከእዉነታዎች ጋር አጣጥትመን ቀለል ካላደረገን ነገሮች ቀላል አይሆንም

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው
    የምታስቀኑት መፍሳዊ ቅናት አሳደራችሁብን
    ቃል እመብርሀን ትጎብኝሺ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ ปีที่แล้ว +7

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል በሰላም በፍቅር አደርሳችሁ አደርሰን አሜን
    ፍቅራችሁ ብዝትትትትት ይበል እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሺ እማዬ

  • @ወይንሸትወለተኪዳን
    @ወይንሸትወለተኪዳን ปีที่แล้ว +1

    በውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅያችሁ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ እናት

  • @seve3476
    @seve3476 ปีที่แล้ว +6

    እመ ብረሀን ከናተ ጋር ትሁን ቃልየ በሰላም ወልደሽ የምናይሽ ይሁን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      መዚ እህቴ በቅንነት ደምሩኝ

  • @hana-gq2cx
    @hana-gq2cx ปีที่แล้ว +2

    በመልካም ምግባሮች መኖር ተፈቃቅሮ
    ፍቅርን አንድነትን ትህትናን አላብሶ
    መባረክ ነው በውነት
    ይህ ነው ውብ ተፈጥሮ
    የሰው መሆን ሚስጥር በደንብ የገባችሁ
    አንድ አርጎ ነው እርሱ ባምሳሉ የሰራቹ
    የዘመናት ጌታ የጊዜ ባለቤት
    እድሜአችሁ ይባረክ
    ቤታችሁም ይሁን ይሙላ በረከት🙏🙏
    ❤አዲዬ.ከላይ የተሰጠህ እንደ,እጣ
    ከብዙዎቹ ተመርጣ
    ቃልዬ ናት ሰው አክባሪ
    አሟልቶ የሰራት ፈጣሪ❤ አዲ ቃል እዮባ የኔ ምርጦች ወዳችሁዋለው ክበሩልኝ💋💋💋

  • @aberashhune
    @aberashhune ปีที่แล้ว +6

    ዋው የኔ ውዶች 😘❤
    ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች እንዴት ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ሰላም ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ታስበው ለሚውሉት ቅድሳን በዓላት ወርሃዊ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ ባህል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እንዲሁም ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድህ ደምረኝ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየን ትመስላለች የኔ ቆጆ ምርጥ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁሁሁሁ 🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾😍😍😍😍😘😘

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +12

    ባልም እናት አባት ይሆናል ቃልዬ እድለኛ ነሽ ምርጥ አማች ምርጥ ባል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 22 วันที่ผ่านมา

    ቃል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽናልጅሽን ከጎንሽ ታርግላችሁ ደስየምትሉ የፍቅርና የትዳር ተምሳሌቶች❤❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +12

    የቆንጆ ዘር ነች ቃልዬ

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +2

    እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞ ስታምሪ እረጋ ሠከን ማለት ከቤታችሁ ነው አለባበስሽም ደስ ይላል👏👏
    ባለሙያ ምርጥ ነው ሐዲስ እንኩዋን በወሬ አደመቅከው እንጂ ሰራሀው አይባልም ቅቤው ተሳክቶልሀል 👏👏👏👍👍👍
    ቃል ምርጤ👏👏👏💐💐💐

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 ปีที่แล้ว +4

    አችን የመሰልሽ ቆንጆ እዴት ልጅ እና ባል አይኖርሽም ቢባል ማን ያምናል ማር ነሽ ማርየ

  • @agizamedia1314
    @agizamedia1314 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ስትሉ ቃሉዬ ትመስላለችና መልካም ባል ነህ ሐዱስዬ ዉዴ ቃልዬም ስወዳት እግዚአብሔር በሰላም ያገላግላት ሽንጥ ለበረ የዶሮ አጭረ ይባላል የኔ ጣፋጭ ልጅሽን ፈጣር ያሳድግልሽ ዉዴ የነ ዉድ ቃልዬ የኔ ማር ዉይ ስወድሽ ተመቸሽ በቅበዉ 😁😁😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስ ሚካኤል የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ለበአለ ሹመቱ አመታዊ መታስቢያ ክብረ በአሉ በስላም አደርሳችሁ የአመት ስው ይበለን 😇❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 ปีที่แล้ว +1

    ትዲር ማለት እድህነው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን የያሳምርላችሁ የኔ ውዶች ስታምሩ

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ
    @እትዮጵያለዘለለምትኑረ ปีที่แล้ว +4

    ሰለመዊ ፍቅሪ ኡፍፍ በጤና በፍቅረ በሰለም የኑረችሁ

  • @rabia4636
    @rabia4636 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች በጣም ደሥ ትላላችሁ እና ደሞ በጣም ነው የሚያምረን እኛ ሴቶች ስናረግዝ እኔ በጣም ከምወደው ባሌ የተፋታሁት አርግዤ የምፈልገውን ሁሉ ስላላመጣልኝ ነው እና ደሞ ሀለሌም አይረሳ ይህ ትዝተታ
    እናም ወንድሜ ሚስትህ ያማራትን ሁሉ አምጣላት እርግጠኛ ነኝ በትንሹ ትደሰታለች

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍ የእኔም እራስ ነው ቅዝቅዝ ያለው ቃልዬ ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ማርያም የሚያስብ ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል እና አዲስ ፀባይህን ፈጣሪ አይቀይረው እሺ?😍😍😍❤

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ትላላቹ አዲስ አላህ ይስጥህ የቃል ያለህ ክብር አላህ ያክብርህ ሀይማኖት እኔም እወድሻለሁ ቆንጆ

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 ปีที่แล้ว +10

    ስወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዶቸ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ ፍብራችሁን ያብዛላችሁ
    ቃል በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ❤❤❤❤💖💖💖

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
    @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ ปีที่แล้ว +22

    ፍቅራቹሁ በፈሳዊ ቅናት ያስቀናል እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽና ከልጃቹሁ ጋር እድትመጡ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ልዮ ነው አይ የኛ ነገር እሱ ላንች ብሎ ተጨንቆ ተፍ ተፍ ብሎ የስራውን ለራስህ ብለህ ነው ትይዋለሽ ቃልዬ ፍቅራችሁ ሳይደመዝዝ ለዘላለም ይኑር አሜን

  • @devan8265
    @devan8265 ปีที่แล้ว +4

    ዉይዬይይ ስወዳችሁ ቃል አዲስ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ደምሩኝ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድህ ደምረኝ

  • @enatlemma9020
    @enatlemma9020 ปีที่แล้ว

    አዲስና ቃልዬ ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ቃልዬ አመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ነገላገይ እህቴ

  • @sadahali8035
    @sadahali8035 ปีที่แล้ว +7

    ወንዶችየ ትምህርት ውሠዱ ለሴትልጅ ክብር ይኑራችሁ

    • @galtgray3908
      @galtgray3908 ปีที่แล้ว

      ሚሰማ የለም የዘንድሮ ወንድ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 ปีที่แล้ว

      አይ ያሁኑቹ ወዶች

    • @sadahali8035
      @sadahali8035 ปีที่แล้ว +1

      @@galtgray3908 አላህ ልቦና ይሥጣቸው

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ ปีที่แล้ว

    የቃል እህት ስታምር ደግሞ የሆነ የሚያመሳስላቹህ ነገር አለ ስወዳቹህ

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 ปีที่แล้ว +5

    ወይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየለኝምስወዳችሁ🌹🌷💝❤❤❤🌺

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @TrfeTeklaye
    @TrfeTeklaye 25 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 ปีที่แล้ว +14

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤🙏🙏🙏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድህ ደምረኝ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ደስ ስትሉ አድስ የተባረክ ባል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 ปีที่แล้ว +51

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ብአል አደረሳችሁ

  • @zighigiukassa7931
    @zighigiukassa7931 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ቃል ባክሽ አትናደጂበት ግን እኔ የምወዳቹህ ነገርስ

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk ปีที่แล้ว

    ባህሪያችሁን በጣም ቀናሁበት አምላክ ይጠብቅሽ በርችለኝ #skynet_tube

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +7

    እዲስየ የተባረክ ጠባይህን አይቀይርብህ መልካም ጋብቻ ዘመን ዕድሜ ጤናፀጋ ሰላም ፍቅርየልጆች አባትባለንብረት ባለገንዘብ የፍቅር ቤት አገረአችንን ሠላም የህይማኖት
    አገር ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌷🌹🌷🌹

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY ปีที่แล้ว +1

    ፈቀራቸሁ. እግዚአብሔር. የቸምረላቸሁ. አድስዬ. በጣም. መልካም. ነህ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
    @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ 🥰🥰🥰ግን አዲስ በመጀመሪያ አንተ ለይ አማትብ ከዛ ምግቡ ለይ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁ ያሳምርላችሁ❣️

  • @mkedes8948
    @mkedes8948 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጦች እግዚአቢሒር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ የተመረቃችሁ ያርጋችሁ የኔ አባት ተባረክ ክበርልኝ ለሚስትህ ከማንም ብለጥላት

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +18

    የልጂቷ ውበት የተለየ ነው❤️

  • @salamlehagera1495
    @salamlehagera1495 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ምንም ያየሽ አትመስይም እውነት ነው ቅመም ነገር ነሽ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለኡመታዊመታሰቢያ ክብረበአል ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል አሜን፫

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +1

    አዲስዬ ቻለ እንግዲ የኛ ሴቶ አንዳ እርግዝና እስኪወልድ ድረስ ያደርሳል አምሮት..,,,,,,,,..... እንግዲ ቻለው

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 ปีที่แล้ว +13

    ቲኒሽ ስትጠፉ የሚጨንቀኝ ነገርስ 😢በጣም የምወዳችሁ እንቁ ጥንዶች ፈጣሪ ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁ🤲🤲🤲❣️❣️❣️❣️❣️😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 ปีที่แล้ว

      @@zediyoutube7810 ቤተሰብ ሆኛለሁ ሆደ እናተ ግን አትወዱኝም ጎራ አትሉም ወደኔ😢

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      @@bisankedir6605 የኔ ውድ እኔም እመጣለዉ የኔ ቅን አሳቢ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 ปีที่แล้ว +1

    አረ አዲስዬ ለሲግሎች ወዮ ምንድነዉ የሚባለዉ መፈሳዊ ቅናት ነዉ የሚባለዉ እደዛ እወዳቹሀለዉ

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉ በት በጣም ደስ ይላል ❤️❤️እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለህዳር ሚካኤል ❤️ በአሉን የሰላም ይሁንላችሁ ❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅቹ ❤️

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ አላህይጨምርላች እናተን እያየሁ የመዳም ስራ ቀረ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +6

    የመዳም ቅመሞች እንዳደስ አይነት ባል ይስጣችው ይስጠን😋😂😂😂አሜን በሉ ምረቃኔ እመሬት ጠብ አይልም🙏🙄💃🙈

    • @ነኝ-ገ4ደ
      @ነኝ-ገ4ደ ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
      ያረብ

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @@ነኝ-ገ4ደ ♥️🙏

    • @kiytyki3657
      @kiytyki3657 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ማሪያምን

  • @waskab961
    @waskab961 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍቅራችሁ ደስይላል በሰላም ወልደሽ ሳሙ ቃልየ ደስትይኛለሽ ማሻአላህ🌹

  • @nasihabinteebrahim9471
    @nasihabinteebrahim9471 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አሏህ ምርጥ ባል♥🙏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድህ ደምረኝ

  • @ሂወትይቱብ
    @ሂወትይቱብ ปีที่แล้ว +1

    የኒ ምርጧች ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዶችዬ

  • @tub8577
    @tub8577 ปีที่แล้ว +9

    ቃልየ እመቤቴ ትቅረብሺ❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +1

      አፀደ ደምሪኝ