የፈረንጅ ወይስ የሐበሻ? || ምርኩዝ 11 || እሳት እና አበባ || Ethiopia new comedy ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น • 183

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +33

    አረ ፉድ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ 😂በኮሜዲ መልክ አድርጎ እዉነትን ማዉራት ስጦታ ነዉ ማሻ አላህ እኔ የኤድተር ባለሙያ ብቻ ትመስለኝ ነበር ።ትችላለህ በርታ ።እኔስ ጫት እንኳን ለመቃም ለማየት የሚቀፈዉ ባል ሰቶኛል አልሃምዱሊላህ ።💐🥀

  • @user-eb6tw2gb3o
    @user-eb6tw2gb3o 3 ปีที่แล้ว +29

    ሌሎችንም የምርኩዝ ዘክጅቶች ልቀቁልን በይቱብ ቲክፍን 😆😆😍

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ፉፉ ደስ ይላል ችግሩ ዘንድሮ ሁሉም ሰው ያወራል የሚሰማ ግን አንድም ሰው የለም
    ኡስታዞች ሁሌ ፈገግ በሉልኝ ስትስቁ ደስ ሲል
    ሲቀጥል ክፍል ሁለት ይቀጥል ፉዴ

  • @sg2114
    @sg2114 3 ปีที่แล้ว +1

    😁 አረ በሳቅ አሪፍ ፕሮግራም ነው ያስተምራል

  • @aynitube127
    @aynitube127 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዝግጅት

  • @jameelajameela7243
    @jameelajameela7243 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወለሂ ሁለቴ ናው ደግሜ ያያሁት በጣም ናው ያሰኩት እናም በጣም ት/ት አለው አለህ ይጫምርልህ ፉኤ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ😂😂እረ በሣቅ ማሻአሏህ ልብ ያለው ልብ ይበል ጥሩ ትምህርት ነው ይሄ ቅጠል ያመጣዋል ጉድ አጅብ ሚንበሮች ሥወዳችሁ ምርኩዝ ከክፍል 10 ጀምሮ ያለውን በይቱብ ልቀቁልን

  • @user-xh1ws9nz3n
    @user-xh1ws9nz3n 3 ปีที่แล้ว +3

    የስንቱን ህይዉት አበላሸው አለህ የጥፈልን

    • @ebanaebana8418
      @ebanaebana8418 3 ปีที่แล้ว

      ጫቱ ምን ያርግ ሆ ብሉኝ አላለ ሰው እንጅ ስለሽርክ ቢያስተምሮቼው ኑሮ ጫትም ከመብላት ይቆጠቡ ነበር ትልቁ ወንጀል በአላህ ማጋራት ነው እህለን ሽርኮችን ከሽርካቼው እድላቀቁ ኡስታዝ ከሆኑ ለምን አያስተምሩም

    • @user-xh1ws9nz3n
      @user-xh1ws9nz3n 3 ปีที่แล้ว

      @@ebanaebana8418 በትክክል ከልነኩት አይነከም ግን በሁኑ ሰአት ፈሽን ሁኖወል

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአ አላህ በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-zt2sf9ew8s
    @user-zt2sf9ew8s 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ በርቱልን የምር ደስ ብሎኛል እደዘህ አይነት ነገርበማረጋችሁ ሚበሮች አላህ ከዚህ የበለጠ የምሰሩ ያርጋችሁ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 3 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክ ተመችቶኛል እሄን ጫት አላህ ያጥፋልን ያረብ ወጣቱን ገደለው

  • @neza6553
    @neza6553 3 ปีที่แล้ว +1

    ያጥፋችሁ የድን ጠላት አየ እነ ኡስታዝ ተብይዎቹ አላህ ለቃቅሞ ያጥፋችሁ እናንተ የቢዳአ ካዝናዎች

  • @coxsbazar1561
    @coxsbazar1561 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አስተማሪ ትምርት ነው ለብየለው ልብይበል ባለጫቶቺ ማለቴ ቀሚው ትውልድ

  • @aminattube92
    @aminattube92 3 ปีที่แล้ว +12

    ያገሬ ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ ውዶች 😭😭😭 በጣም ጨንቆኝ ነው

    • @nurulyekin1444
      @nurulyekin1444 3 ปีที่แล้ว

      ቀልድ አይጠቅምም ኑ በመስኮት

    • @user-nw1re5zn3f
      @user-nw1re5zn3f 3 ปีที่แล้ว

      ربي يفرج همك وييسر لك الأمور

    • @lubabareshad5360
      @lubabareshad5360 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ

  • @user-ko2cs6ep4e
    @user-ko2cs6ep4e 3 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ለዉዝ ይዛችሁ ኑ አላለም 😅😅😅😅

  • @user-lr7dz9pv6b
    @user-lr7dz9pv6b 3 ปีที่แล้ว +2

    ተማችቶኛል ፊዬ ክክክ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 ปีที่แล้ว +9

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    سبحان الله اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين

  • @totatota9856
    @totatota9856 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-jx4gy2uf6w
    @user-jx4gy2uf6w 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጫት አለህ የጥፈልን ክክክክክ

  • @zemubinthussen2975
    @zemubinthussen2975 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ እሰኪ ኑ የኢስላም ልጆች አትታይኝም

  • @najutube9779
    @najutube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkhhhhhhaa waya fuadiyee bartaa

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 3 ปีที่แล้ว

    ወዬ በሳቅ ሞትኩ ፉዲ አንደኛ 👌😂😂

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክ አይ ጨት አለህ ያጥፈልን

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 3 ปีที่แล้ว +2

    ፉዓድ ጠፍቶ ነበር ሀሀሀሀ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩ 😀😀😀

  • @Tube-zo9xm
    @Tube-zo9xm 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkk ዋው ፉፉ ተሳካልህ ወላሂ

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸለህ ፈሀድ በርተ

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u 3 ปีที่แล้ว +1

    እነትህን ነው አደዱ ግድ ሆኖበት ነው ስይውድ
    በግድ ውድ ሱሲ ያምገበው
    አለህ ይጠብቀን
    ማሽ አለህ
    ክክክክክክክ

  • @hayatyusuf3491
    @hayatyusuf3491 3 ปีที่แล้ว +4

    ሌሎችንም የምርኩዝ ዝግጅቶች ልቀቁልን በዩቱዩብ የኡስታዞችን ዳእዋ 😆

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ

  • @bd2971
    @bd2971 3 ปีที่แล้ว +6

    እግሊዘኛ አይችልም ሀሀሀሀ ማሻአላህ በቀልድ መልክ ቁምነገር

  • @olanchityolanchity6308
    @olanchityolanchity6308 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @shanshan6628
    @shanshan6628 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላ ባርቱ😂

  • @fhjjirgh7666
    @fhjjirgh7666 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣዩ ምርኩዝ ላይ እንጠብቀሀለን

  • @user-oi7ry1py1j
    @user-oi7ry1py1j 3 ปีที่แล้ว

    ሀባይብ ረሳችሁንሳ አርበዑን ሀደስ ቀጥዩን አለቀቃችሁትም ደግሞ በርቱ ፉ ጠፍቶ ነው ስላየነው ደስ ብሎናል
    አዱኛ እና ሁሴን ሰላም በሉልኝ ፉ አቀርበሀዋል እናመሰግናለን ቀጥል እሺ ይመችህ እቺ አስር አመት የስራ ልምድ ክክክክክ እቺ ሀገር እራሱ የስራ ልምድ አላት ክክክክክክ

  • @californa6827
    @californa6827 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመራ በኢትዮጲያ ኮሜዲ የሳቅኩ በአረፈ ዝግጅት በአንተ ነዉ ማሻ አላህ በቢላዉ

  • @user-fu4jr5uz1m
    @user-fu4jr5uz1m 3 ปีที่แล้ว

    Wow ስለእውነት ከልቤ ነው የሳኩት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hane4012
    @hane4012 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀ ሜቀሮች በጣም ተናፍቃችዋል በርቱልኝ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😄ፈገግ እያደረክ የማይጠገብ ምክር ነው ፎዔ ማሻአላህ ይህንን ቅጠል አላህ ከቦታው ያድርቀው ያረብ እንዲያው ፋሽን ሆነ አሉ ይህ በላዕ ነው ይብቃቹ ይበለን

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ማሻአላህ። በርቱ

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 2 ปีที่แล้ว

    ሠሉ አለነብይና ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂወሠለም

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሚበሮች ስወዳቹ ሁሌም በዩትዩብ ልቀቁልን ማሻ አላህ ፏድ አላህ ይጨምርልህ ፈገግ አረገኝ

  • @mohammedabdela6995
    @mohammedabdela6995 3 ปีที่แล้ว

    Woooooow it so funny

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አለህ ይጠቢቃቹህ

  • @saladin7184
    @saladin7184 3 ปีที่แล้ว

    masha allha allaha yichamirilihi

  • @hassinismail9823
    @hassinismail9823 3 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው ይቀጥል

  • @ameenasaber7608
    @ameenasaber7608 3 ปีที่แล้ว

    Maashaa.aallah

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 3 ปีที่แล้ว +3

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ብዙ ነገር እንማርበታለን እናመሰግናለን

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @hayatawel5603
    @hayatawel5603 3 ปีที่แล้ว

    Mashallahi kkkkkk bertuu❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕😍😍😍😍🥰🥰🥰😃😃😃😃😃

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 ปีที่แล้ว

    Mashallha berta wendemy

  • @user-nv3jo5bk8d
    @user-nv3jo5bk8d 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አረበሳቅ

    • @nurulyekin1444
      @nurulyekin1444 3 ปีที่แล้ว

      ጉድ ጉድ በጣም በጣም የሚገርም ነው::
      """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
      ትላንት አህባሽ የኢስለሰም ፀር ነው :
      አህባሽና ኢስላም ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ይባል ነበር ። ለማስወገድ ይጮህ ነበር
      ዛሬ ግን ምን ተገኝቶ ነው
      አንድ ነን ተብሎ የተደመር ነው ???????
      መረጃ መጥቶ ነው እንዳይባል
      ወህይ ጠቋርጧል እምነት (አቂዳ) አልነበረም ያለያየን????
      የተደመርነውስ ወደየት ነው
      ወደ አሏህ ኪታብ?
      ወይስ ወደ ሰው ሰራሽ ህግና ስርአት
      እስኪ ያለንበትን ቆም ብለን እንይ!!!!!!
      እስ ወደ መረጃ
      ﺍﻟﺒﺮﺍﺀ ﻭﺍﻟﻮﻻﺀ أصل دين الإسلام :
      وهو ﺃﻥ ﻳﺘﺒﺮﺃ ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻣﻦ ﻛﻞ ﻣﺎ ﺗﺒﺮﺃ ﺍﻟﻠﻪ
      ﻣﻨﻪ ورسوله
      "ወላዕና "በራዕ "
      """""""""""""""""""""
      የዲነል ኢስላም መሰረት ነው።
      እርሱም ፣አሏህና ፣ መልተኛው ፣
      ከራቁበት ነገር ሁሉ መራቅና፣
      አሏህና፣ መልክተኛው፣
      የሚወዱትን ነገር ሁሉ መውደድ ነው።
      ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻝ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ: }
      ﻗﺪ ﻛﺎﻧﺖ ﻟﻜﻢ ﺃﺳﻮﺓ ﺣﺴﻨﺔ ﻓﻲ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﻭﺍﻟﺬﻳﻦ
      ﻣﻌﻪ ﺇﺫ ﻗﺎﻟﻮﺍ ﻟﻘﻮﻣﻬﻢ ﺇﻧﺎ ﺑﺮﺀﺍﺀ ﻣﻨﻜﻢ
      ﻭﻣﻤﺎ ﺗﻌﺒﺪﻭﻥ ﻣﻦ ﺩﻭﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻛﻔﺮﻧﺎ ﺑﻜﻢ ﻭﺑﺪﺍ ﺑﻴﻨﻨﺎ ﻭﺑﻴﻨﻜﻢﺍﻟﻌﺪﺍﻭﺓ ﻭﺍﻟﺒﻐﻀﺎﺀ ﺃﺑﺪﺍً
      قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنْكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاءُ أَبَدًا حَتَّىٰ تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ
      4, በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው «እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን፡፡ በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፡፡» ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አለቻችሁ)፡፡ ( ሙም ተሂነህ )
      {، ﻭﻫﺬﺍ ﻣﻊ ﺍﻟﻘﻮﻡ ﺍﻟﻤﺸﺮﻛﻴﻦ
      ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻝ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ: } ﻭﺃﺫﺍﻥ ﻣﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ
      ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺤﺞ ﺍﻷﻛﺒﺮ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ
      ﺑﺮﻱﺀ ﻣﻦﺍﻟﻤﺸﺮﻛﻴﻦ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ {.
      (ይህ) ከአላህና ከመልክተኛው በታላቁ ሐጅ ቀን የወጣ አላህ ከአጋሪዎቹ ንጹሕ ነው መልክተኛውም (እንደዚሁ)፡፡ (ከክህደት) ብትጸጸቱም እርሱ ለእናንተ በላጭ ነው፡፡ (ከእምነት) ብትሸሹም እናንተ አላህን የማታቅቱት መኾናችሁን ዕወቁ በማለት ወደ ሰዎች የሚደርስ ማስታወቂያ ነው፡፡ እነዚያን የካዱትንም በአሳማሚ ቅጣት አብስራቸው፡፡
      (አተዉባህ 4.)
      ﻭﻣﻌﻨﻰ ﺍﻟﻮﻻﺀ : ﻫﻮ ﺣُﺐ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ ﻭﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﺍﻟﻤﻮﺣﺪﻳﻦ ﻭﻧﺼﺮﺗﻬﻢ.
      *ወላእ* ማለት አላህና መልእክተኛውን፣ ሶሀቦችን፣ አማኞችንና ሙወሂዶችን
      መርዳትና መውደድ ማለት ሲሆን
      ﻭﺍﻟﺒﺮﺍﺀ : ﻫﻮ ﺑُﻐﺾ ﻣﻦ ﺧﺎﻟﻒ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ ﻭﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﺍﻟﻤﻮﺣﺪﻳﻦ ، ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮﻳﻦ ﻭﺍﻟﻤﺸﺮﻛﻴﻦ ﻭﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻘﻴﻦ ﻭﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻋﻴﻦ ﻭﺍﻟﻔﺴﺎﻕ
      *በራእ* ማለት ደግሞ ከሙሽሪኮች፣ከካፊሮችና ከሙናፊቆች
      አላህና መልእክተኛውን ፣ሶሀቦችን፣አማኞችንና ሙወሂዶችን የተቃረነን ሁሉ መጥላትና መራቅ ማለት ነው።

  • @user-oi5zb3vl1t
    @user-oi5zb3vl1t 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፍአድ

  • @aynlemaynlem5264
    @aynlemaynlem5264 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይቀጥል

  • @fafi2503
    @fafi2503 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይ ፉአድ

  • @kemeriyatesi4882
    @kemeriyatesi4882 3 ปีที่แล้ว

    MashaAllah 😂😂😂

  • @user-bz8fm4vc6h
    @user-bz8fm4vc6h 3 ปีที่แล้ว

    No ብዬው ነበር እንግሊዝኛ አይችልም ክክክክክክክክክክ

  • @user-mq4cd1eh5q
    @user-mq4cd1eh5q 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጃሂል ስታስጠሉ በተለይ ሴቶቹ

    • @khalidteha4732
      @khalidteha4732 3 ปีที่แล้ว +1

      What do you mean?

    • @user-zf3ed7tw8o
      @user-zf3ed7tw8o 3 ปีที่แล้ว

      Lekneh betam new miyastelut degmo yegetalu eko ustaz tebyewech ayaferum

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ ቁምነገሩ ብገባን ሳንቅም አንመረቅንም ነበር የከሸፈ ትዉልድ ይሉናል ካከሸፉን በኋላ

  • @user-ob7zr7qu1c
    @user-ob7zr7qu1c 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ

  • @user-qr8uq3dw2g
    @user-qr8uq3dw2g 3 ปีที่แล้ว

    ሜንበሮች በርቱልን

  • @user-cx6bx5bp1e
    @user-cx6bx5bp1e 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 3 ปีที่แล้ว

    ፉድ ይማቺክ ፈገግ አራከኝ ክክክክክክክክክክክ

  • @tk3646me
    @tk3646me 3 ปีที่แล้ว +1

    ere please lelochunim lekekulen

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 3 ปีที่แล้ว

    ሚበሮች በርቱ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 3 ปีที่แล้ว

    አረ ፉኤ ቀወጠው እኮ

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ😁😁😁

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 ปีที่แล้ว

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 ปีที่แล้ว

    Mesalh alhmedlillhe

  • @ethiomdeia7972
    @ethiomdeia7972 2 ปีที่แล้ว

    ጨቱ የትግረይ ነዉ መሰለኝ

  • @tube1881
    @tube1881 3 ปีที่แล้ว

    እረ ፉአድጨወትጨምሮመቱል

  • @saliyaamid4961
    @saliyaamid4961 3 ปีที่แล้ว +1

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @KH-ot2dj
    @KH-ot2dj 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ!

  • @muhammadkamalbabukamal1481
    @muhammadkamalbabukamal1481 3 ปีที่แล้ว

    maasah Allah

  • @zuzuyeiselamleje6757
    @zuzuyeiselamleje6757 3 ปีที่แล้ว +1

    Kledu aletamgem

  • @behriatabdela2895
    @behriatabdela2895 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሚበሮች ጫት የወጣቶች ያልታወቀ ጠላት

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚንብሮች የዶክትሮይ የህይውት ታርክ ለቅቁልን ለአኛ ለሰደትኖች ጥሩ ትምህርት አናግኝብታልን በአርግጥ ከችግር በዋላ መቹት አልህ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 ปีที่แล้ว

    ወሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ።ሉዝ።ይዛችሁኑ።ክክክ

  • @hane4012
    @hane4012 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ አይቼ እኮምታለሁ

  • @nadhii_ab4615
    @nadhii_ab4615 3 ปีที่แล้ว +2

    minber lay kebero kemitmetu quran atqerum midre sufiya

  • @user-qi6nv6mo2d
    @user-qi6nv6mo2d 3 ปีที่แล้ว

    ቢንስ ካሚራው ከወንዱች ብቻ አድርጉት

  • @user-hx6uy6ow8x
    @user-hx6uy6ow8x 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @user-gp5oh1su4b
    @user-gp5oh1su4b 3 ปีที่แล้ว

    ፉዲ ጠፊተክ ነበሪ በሪተ ቀጥልበት
    ሚምበሮችም ጠፊተቹወል ኢኔም ፈገግ አልኩኝ አጨበጨብኩኝ ፣ያፈራጂ ወይ ያበሽ ይመችክ

  • @user-wr9zi4ch1q
    @user-wr9zi4ch1q 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @umdode7879
    @umdode7879 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፈገግ ማለት ማስባል ዲናችን ይወዳል ግን ከፍራሽ አዳሽ ጋር ሙዱ ትንሽ ተመሳሰለ

  • @user-bh2hg9hp4o
    @user-bh2hg9hp4o 3 ปีที่แล้ว

    ፋዲ ጀግና

  • @ethiopialove4404
    @ethiopialove4404 3 ปีที่แล้ว

    Fuu yemche😂
    Fetaa eyarge yastemral👍

  • @saralvehabasi8912
    @saralvehabasi8912 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣

  • @meryembedewi8438
    @meryembedewi8438 3 ปีที่แล้ว

    Ewnet nw

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @nadhii_ab4615
    @nadhii_ab4615 3 ปีที่แล้ว +1

    kewariya sile cat kemitawera hedah zikr atadergim ware

  • @selu428
    @selu428 3 ปีที่แล้ว

    Migerm bkat ke tru tmhrt gar fuye thanks!

  • @hawamuhammed1423
    @hawamuhammed1423 3 ปีที่แล้ว

    እረአይጥፋብንጨትትስማሻአላህደስትላለህ

  • @user-bx1gl3go8n
    @user-bx1gl3go8n 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሚንበሮቸ

  • @user-vx5eo1rq3v
    @user-vx5eo1rq3v 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @nuurallslaamtube2997
    @nuurallslaamtube2997 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌☝️

  • @olanchityolanchity6308
    @olanchityolanchity6308 3 ปีที่แล้ว

    🌙⭐️🌙⭐️😎