አር-ረዛቅ 2 ሪዝቃችሁ እንዲሰፋ አትፈልጉም? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 189

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 2 ปีที่แล้ว +60

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ! ካሊድ ክብሮም! ኡስታዝ ካሚል ሸምሡ! ኡስታዝ! አብ ሀይደር ! ኸሚስ ምሽት እዲ ቀርብ። እፈልጋለን🙏 በተረፈ። አቅራቢወች አላህ ያበርታችሁ! ሙስሊም እህት ወድሞቼ። ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ❤

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      We Love you and hope you have a lot of good time together your education and you

    • @amatotmam4367
      @amatotmam4367 ปีที่แล้ว

      አላህ ይውድድህ /ይዉድድሽ
      ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እኮ ቀርቦዋ ምናልባት አምልጦሽ አው አምልጦህ ይሆናል

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +21

    Minber የሚገራርም ኘሮግራም ሰውን መያዝ የሚችል ኘሮግራሞች ስለምታቀርቡ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ ኡስታዝ በድር ዛሬም እንደተለመደው በከፍታ ላይ ውብ ኘሮግራም አላህ ይጠብቅህ

  • @emayeabaye6718
    @emayeabaye6718 2 ปีที่แล้ว +6

    በተዓምር እንዲያመልጠኝ የማልፈልገው ፕሮግራም ሆኗል
    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ!!.......ሚንበሮችም በረካ ሁኑ

  • @LeviAckerman-hl7wg
    @LeviAckerman-hl7wg 2 ปีที่แล้ว +9

    ዓወወ እንዴት ናችሁ በድሩ ሁሴን ለአላህ ብየ በጣም ነው የምወድህ እና ያለሁበት ችግር ከባድ ሆነብኝ እባካችሁ አደራ እላችኋለሁ ነገ ጁማዓ ሁላችሁም በየምትሰግዱበት መስጂዶች በሙሉ ዱዓ አስደርጉልኝ እናንም ዱዓ አድርጉልኝ ያለሁበት ፈተና በጣም በዝቶብኛል

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም በጣም ልዩና አስተማሪ ፕሮግራም ሆኖ አግቸዋለሁ፣ በተለይ ስለኩራት ያነሳችሁት ነገር በደንብ ራሴን እንዳይበት አርጎኛል፣
    አጉል ኩራቴን እብጠቴን መኮፈሴን እና እንደ ልዩ ፍጥረት ራሴን መመልከቴን ስህተት መሆኑን ከመማሬም በላይ በደንብ እብጠቴ እንዲተነፍስ ስላገዛችሁኝ፣ ጀዛኩሙላኩም ኸይረን ብያለሁ!!!

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @alewiyadetemo8101
    @alewiyadetemo8101 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻእ አላህ የወፍዋን ተወኩል ይሰጠን አሚን

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሚንበር ቲቪ ይለያል ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ህይር ቀጥሉበት ኡስታዞቻችን እንወዳችኋለን ያረብ ሀያታችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @asiafenta9980
    @asiafenta9980 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱባሀን አላህ

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 ปีที่แล้ว +1

    #ሱብሃናኣላህ_ናዓም !!
    ከአላህ(ሱ.ወ)ዉብ ሰሞች መካከል ኣንዱ በመተንተን ኡሰታዛችን አስተምሮናል ጤናና ረጅም ኣለህ ይሰጠው ።

  • @ethiotop3361
    @ethiotop3361 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰምተው ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በረካ ሁኑ ኑሩልን

  • @aas5438
    @aas5438 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ እድሜና ጤና ይሥጣችሑ

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 ปีที่แล้ว +8

    ሚንበሮች በርቱልን አላህ ያግዛቹ 🙏🙏🙏🙏 ኡስታዝ በድሩ ምን እንደምልክ አላውቅም ከአላህ ጋር ያለኝን ነገር እንዳጠብቀው ሰበብ ሆነከኛልና አላህ ረጅም ሃያት ከጤና ጋር ይስጥክ ከቤተሰቦችክ ጭምር ያረበል አለሚን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @danaalzaidi3210
    @danaalzaidi3210 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ በዲሩ አላህየ ጥብቅ ያዲርግልን የስደት አባቴ
    ውሴኔ ሙሄ አቤት ደስ ስትሉ ማሻ አላህ

  • @danaalzaidi3210
    @danaalzaidi3210 2 ปีที่แล้ว +2

    ውበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ
    ሞቅ ደመቅ በመንዙማው በመዲናው ወላሂ ምስጥ ብየ ሳዳምጥ እስኬ እምገባ እመስላለው አላህ በጀነትም አይለያችሁ የእኛ እንቁዎች

  • @wellwell6797
    @wellwell6797 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀን አላህ አላህ ኼይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኛንም በሠማነው ተጠቃሜወች ያድርገን

  • @መዲ-ከ8ረ
    @መዲ-ከ8ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጠቃሚ ትምርት ነወ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ

    • @xfat-vw1ot
      @xfat-vw1ot 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @rahmettube9961
    @rahmettube9961 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ እድሜወትን ያርዝምልን ያረብ ሀገራችን ሠላሟን መልስልን ያአላህ ቢራህመትህ እዘንልን ያረብ

  • @Tamru_mazeng
    @Tamru_mazeng 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለሠህ አላህ ይጨምርላችሁ
    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ኡሥታዝና አላህ ይጠብቀው

  • @MuradAbdlo
    @MuradAbdlo 23 วันที่ผ่านมา

    አላህይጠብቃቹአገራችንአላህይታረቃት

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 2 ปีที่แล้ว +1

    የንቅልፍ ሰአት ነበር ግን በጣም ስለተመቸኝ እንቅልፌን ትቸ እስከመጨረሻ አደመጥኩት ጀዛኩምለኸይር

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዜ ሁሌ እፅፋለሁ እያልኩ የምረሳውን ነገር ልፃፍ
    *** ያ ጠዊለል ኡምር ***
    ስታስተምር አረብኛውን በቆንጆ አማርኛ የምትተረጉመውን ፓርት በጣም እወድልሃለሁ ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች ለማጋራት ቀላል ይሆንልኛል አላማዬ እስልምና እንዴት ህይወትን እንደሚያፀዳና እንደሚያቀል የማስረዳው ባንተ አንደበት ነው እጅጉን አመሰግንሃለሁ አሏህ ከሰጠህ ሽበት በላይ ያክብርህ ኡስታዜ
    ሳጠቃልል ***አልሃምዱሊሏህ አላ ኒዕመተል ኢስላም*** 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ. ትክክልነው. አትጠገቡም ወላሂ. ስለአሏህ እዝነት. ተወርቶአያልቅም ጀዛካሏህ ኡስታዝ. በድሩሁሴን ኑሩልን ሽ አመት

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን አሚን ያረብ ለአለምን

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረቢ 👍👍👍

  • @seidaminat9742
    @seidaminat9742 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @moonvipmoonvip8118
    @moonvipmoonvip8118 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم امين يا الله امين

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ አላህ እድሜያችሁን ያረዝመው አሚን ያረብ

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተበሰማነውየምንጠቀም አረገን አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @imuatik9826
    @imuatik9826 2 ปีที่แล้ว +1

    Subhan Allah

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረቢ

  • @abdihome9847
    @abdihome9847 2 ปีที่แล้ว +2

    Betaaam astemari program new sle rizq yalen amelekaket qeyrotal....jezakumullahu kheyr❤

  • @qeeq9280
    @qeeq9280 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡዝታዞች

  • @ራህቲዩብ
    @ራህቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አሏህ ያረብ

  • @kedirshifa2320
    @kedirshifa2320 2 ปีที่แล้ว +2

    አስ ወር ወበረካቱ ማሻ አላህ ወንድሞቸ ሁላቹም ላ አላህ ብየ እወድቻሃሎ ሁሉም ፕሮግራም በጣም ጉርም ናቸው ። አላህ ይቀበላቹ

  • @Rihu1000
    @Rihu1000 2 ปีที่แล้ว +1

    JZAK ALLAAH KHAIR USTAZ AND MINBEROCH

  • @مريم-ظ7ض8و
    @مريم-ظ7ض8و 2 ปีที่แล้ว +1

    لأحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም የርገን

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 10 หลายเดือนก่อน

    አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን☝️🤲🤲🤲🙏🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹

  • @F.Tv.Islamic
    @F.Tv.Islamic 5 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulillah always. Alhamdulillah for the past. Alhamdulillah for the present. Alhamdulillah for the future. Alhamdulillah.

  • @habasehabase1936
    @habasehabase1936 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen yarebe

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 ปีที่แล้ว

      Mashallah nfesachine yeminemaremru telki temreti naw usetazechin allaha yetabiki❤

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንን።አላህ ይህ ውል ኡምሩክ☝

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብብብአተአግራልንሽኩርክ።አለዚክርክያአረህማራሂም

  • @kadrbest3178
    @kadrbest3178 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ወላሂ ለአላህ ብዬ ወዶታለሁ።
    ኡስታዝ ሲናገሩ በየመሃሉ አታቋርጧቸው በአላህ።❤❤

  • @HhdUd-u3x
    @HhdUd-u3x 4 หลายเดือนก่อน

    Hullem bihon adamiche malselechew binor kamis mishit pirograamin new -مشاء الله تبارك الله الله يبارك فيكم ❤❤❤❤

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 2 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرحسن جزاالله يحفظكم الشيخ صلى الله عليه وسلم محمد نبينا صلى الله عليه وسلم محمد نبينا لاحول ولا قوةإلابالله العلي العظيم سبحان الله العلي العظيم سبحان الله العلي العظيم🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌

  • @adas-xn5cl
    @adas-xn5cl 2 ปีที่แล้ว +1

    Subhanellah yestenen bnaqk yekelekelenen anaym neber jezakelah allah ytebkachu s a w ❤❤❤❤

  • @sgydhdgutfg4455
    @sgydhdgutfg4455 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @merimanasser646
    @merimanasser646 2 ปีที่แล้ว +1

    Yihan yemesele program eskezara alemayeta yigermal.hulum Allah siwefek new . Ammeeen.Ameeen ya ustaz

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 ปีที่แล้ว

    ❤️💐💐💐🤲ሱብሀን አላህ የአላህ ችሮታ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር አሌኩም አኾኔ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያ ሱብሀነላህ አጂብ ነው ዋ! ነብሴ ፈራሁልሽ 😭😭

  • @sultanadamie
    @sultanadamie 2 ปีที่แล้ว

    As Wr Wb ኡስታዜ አህለን ወለህ የእርሶንና የምንባር ቲይቪን ስሳማ ዉስጤ ሰላም ያገኛልና በርቱልን

  • @የህይወትገፅ
    @የህይወትገፅ 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ ወይኔ የአላህ ስራ ይገርማል ኡስታዝ ምን ብየ ልግለፅህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከ አፊያ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ሚንበር ቲቪ ሁላቹም ጀዛከላህ ኸይር

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለሒ ወሰለም

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 3 ይቀጥል ጀዘኩምላህ ገረሚ ድቅ ነው

  • @مريم-ظ7ض8و
    @مريم-ظ7ض8و 2 ปีที่แล้ว +3

    اللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين!!!

  • @የሌጮልጀ
    @የሌጮልጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምረጥ ትምህረትነበረ ሰዉ የለም

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allha

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @EeEe-oo4lf
    @EeEe-oo4lf 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንደት ናቺሁ በርቱ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር

  • @seadamohammad7077
    @seadamohammad7077 2 ปีที่แล้ว +1

    Allahuma Salli Wassalim alla Nabiyina Mohammed fidaka abi wa ummi ya Rasullallah ya kheyra khalqi lillaah

  • @AbbNnn-wl5qo
    @AbbNnn-wl5qo ปีที่แล้ว

    ماشا الله الله اكبر الهمصل وسلم الاسيدنا محمد صللاه اليحي وسلم

  • @muntiawol9054
    @muntiawol9054 2 ปีที่แล้ว +1

    سبحان الله ان شاء اللہ ان شاء اللہ ان شاء اللہ

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @rahmettube9961
    @rahmettube9961 2 ปีที่แล้ว +5

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلوا عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @NeimaSaeed-gw7pg
    @NeimaSaeed-gw7pg ปีที่แล้ว

    Subhanellah

  • @Rukia-q9x
    @Rukia-q9x ปีที่แล้ว

    አላህረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልን ምነኛያማርክ ሰዉነክየወለደችታደለች ጀነተልፍርደውስ ይወፍቅህ

  • @djffgdufhh6117
    @djffgdufhh6117 2 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ በድሩ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁደ።

  • @yasminmamhdeibraihm1013
    @yasminmamhdeibraihm1013 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ከይር

  • @FfFf-ln5jh
    @FfFf-ln5jh 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @holylumyr4862
    @holylumyr4862 2 ปีที่แล้ว

    Allah edemenat tena yestachu

  • @sarashamil8608
    @sarashamil8608 2 ปีที่แล้ว

    Wellahi yechi hadisl quds betam tegrmgnalech ustaz allah yetbkh yarb

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ አሚን አሚን አሚን ያረብ አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @moonvipmoonvip8118
    @moonvipmoonvip8118 2 ปีที่แล้ว +5

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @zd8027
    @zd8027 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @umuamera
    @umuamera 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ

  • @stotawmulat2758
    @stotawmulat2758 2 ปีที่แล้ว +1

    amiinn alluhm amine!!!!

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @teyibamulu1120
    @teyibamulu1120 2 ปีที่แล้ว

    Subehne alih yarbe

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ያጋሊ ጀዛክላሁ ኸይር

  • @fauiyahussen1171
    @fauiyahussen1171 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሽአላህ፡አላህ፡በያዝነው፡የምንደሰት፡የምንብቃቃ፞ያድርገን፡👐👐👐👍👍👍🤔🤔🤔😍😍😍👂👂👂🍿🍩🍩🍩

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @meremm.a9366
    @meremm.a9366 2 ปีที่แล้ว

    MaschAllach 👍👍

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 2 ปีที่แล้ว

    አሏህይጠብቃችሁሙስሊሙንአድአርግልንያረብብብብ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว +1

    Subehane allah 💕
    Subehane allah 💕. Subehane allah 💕 Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 💖 Alhamdulillah Aneten Lesetene getaaaa 🙏 🤲 💙 💖

  • @SemiraHussen-zh3ix
    @SemiraHussen-zh3ix 2 หลายเดือนก่อน

    A.A.w.wb betammm des yemil temeret wsedenal jezekumulah hyere wedmoche Allah Afya yesetelen duawen teqebelenal Aminnn yerebel Alminnnn

  • @OsmanYimer-s4f
    @OsmanYimer-s4f 10 หลายเดือนก่อน

    Austasiya jezakumulahi allahi edimahin yichemirilin

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 2 ปีที่แล้ว

    s a w jzahe klahe hulachum usetase mashalahe

  • @mubarekhamza180
    @mubarekhamza180 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla

  • @kamarnasser7167
    @kamarnasser7167 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @kemilamohammed7970
    @kemilamohammed7970 4 หลายเดือนก่อน

    ሚሸላህ ❤❤❤❤

  • @diniadem7852
    @diniadem7852 ปีที่แล้ว

    Uffffff bereka hunu selasketlachehut betam mert program mashaallah ustaazachenen allah yetbklen

  • @fatumamohammed3147
    @fatumamohammed3147 2 ปีที่แล้ว

    እንሻአላህ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html