ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 128

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 28 วันที่ผ่านมา +41

    ሼኽ ኤልያስ አሕመድ እና ኡስታዛችን ሳዳት ከማል የተውሒድ ዳዒዎች ኣላህ ይጠብቃቹህ አሚን አላህ ይጨምርላቹህ አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @YasinJemal-pf5vz
      @YasinJemal-pf5vz 16 วันที่ผ่านมา

      ما شا ءالله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l 15 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @MiftehAyoub
      @MiftehAyoub 4 วันที่ผ่านมา

      Aamiin yarab🤲

    • @Hekmatateeq
      @Hekmatateeq 3 วันที่ผ่านมา

      አሚሚሚሚን ያረብ

  • @almazamede278
    @almazamede278 14 วันที่ผ่านมา +11

    እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @frghgegh973
    @frghgegh973 11 วันที่ผ่านมา +12

    ዑስታዝ አቡ መርየም ዑስታዝ ዒልያስ አህመድ ተውሒድ አርበኛ አላህ ይጠብቃቹህ እረጅም እድሜ አላህ ይስታቹህ እዴኔ እሚወዳቸው እስኪ 👍👍

  • @abdulwehab-m9g
    @abdulwehab-m9g 21 วันที่ผ่านมา +10

    ረጋ ብለህ ምታስረዳው ነገር እኮ ነው ደስ የሚለው '' ትልቁ መሳሪያ ጭንቅላት ነው '' አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይሰጥህ አቦ

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 7 วันที่ผ่านมา +4

    ኡስታዞቻችችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መሬም ያረብ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlWaha-xt4me
    @AlWaha-xt4me 20 วันที่ผ่านมา +8

    ዑስተዛቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @SururMubesher
    @SururMubesher 25 วันที่ผ่านมา +8

    ወላሂ ሸህ ኢልያስ አህመድ ምሳሌ አሰጣጥህ ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 14 วันที่ผ่านมา +3

    ጀዛአኩምአላህ ኸይር አላህ እድሜጤና ይስጣቹያረብ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 7 วันที่ผ่านมา

    ማሺአላህኡዝታዞቻችንአላህይጠብቅልን

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr 7 วันที่ผ่านมา

    ኡሰታዞቻችን አላህ ይህፈዛችሁ ሁሌየም ቅድሚያ ለተዉሂድ አላህ ሀገራችንን በተዉሂድ ያለምልምልን የሺር የቢድአ ባልተቤቶችን አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ

  • @MiftehAyoub
    @MiftehAyoub 4 วันที่ผ่านมา

    M.allah ye tawhid arbagnoch allah yitebikachu ustazoche🤲🤲🤲

  • @HamzaM-e9w
    @HamzaM-e9w 3 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t 7 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @oromiyabiyyako2085
    @oromiyabiyyako2085 18 วันที่ผ่านมา +4

    الله يحفظك يا شيخ إلياس

  • @swfiiahpash3087
    @swfiiahpash3087 26 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን

  • @user-bz4lu2lx1u
    @user-bz4lu2lx1u หลายเดือนก่อน +8

    ኡስታዞቸአላህይጠብቃችሁ

  • @user-ec5wy3ol9w
    @user-ec5wy3ol9w 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኡስታዝ አላህእሪጅምእድሜጤናይስጥህ

  • @ridwantawehid3456
    @ridwantawehid3456 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    HafizkumAllah❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-je1pu3pv2z
    @user-je1pu3pv2z 6 วันที่ผ่านมา

    አ አ ወ ወ ለምሰሌ አንድ ከታጠቀሰ ይበቀል ሰአት ከመቆጠብ አፅር እና እኔ ምለው ያጀህልን አበበል እዝህ በንጠቅስ መይመጥን ምሰሌዎች እደጠቀለይ በንጠቅስ ለሌሎችም ቦታ በናንታ አደበት አብራሩት

  • @user-gp7xw4hu8t
    @user-gp7xw4hu8t 7 วันที่ผ่านมา

    መሻአላሕ

  • @user-pb1xg5vd5j
    @user-pb1xg5vd5j 18 วันที่ผ่านมา +2

    Masha lahe

  • @HamzaM-e9w
    @HamzaM-e9w 3 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ይጠብቃችሁ 10:52

  • @YunusShemsedin
    @YunusShemsedin 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሸይኽ ኢልያስ ጀዛከላሁ ኸይረን አምሣያህን አላህ ያብዛልን። ሙዕተዚላና ጀህሚያ ጫጩቶቻቸዉንም የአላህን የበላይነት ስለ ሚያስተባብሉ ከምድር ያጥፋቸው።

  • @user-xv7vp7tj4l
    @user-xv7vp7tj4l 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር. አምሳያችሁን ያብቃልን

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ

  • @user-kq2pk3ug5l
    @user-kq2pk3ug5l 3 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
    ካንገት ላይ ድባ አስሮ ቁርአን መቅራት፣ሶላት መስገድ፣ፆም መፆም እንዴት ይታያል?ኮሜታተሮች እምታቁ እንዳታልፉኝ

  • @user-mx5cj3eb9g
    @user-mx5cj3eb9g 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሥወዳቸው❤❤አላሕይጠብቃቸው

  • @AldjdjHdhd
    @AldjdjHdhd 12 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱም ሠወች የተውሒድ አበሳ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው

  • @Amina41999
    @Amina41999 หลายเดือนก่อน +7

    በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ustasarewda-tu1gi
      @ustasarewda-tu1gi 28 วันที่ผ่านมา

      ሼኽ ኤልያስ አሕመድ እና🎉❤🎉ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሒድ ዳዒዎች ኡስታዞቻችን አላህ ይጨምርላቹህ አላህ ይጠብቅህ ❤🎉❤የምታስተሩን🎉ቀጥተኛ❤🎉❤የአላህ መንገድ ስለ ሆነ🎉 ኣላህ ዕድሜና ጤናውን ይስጣቹህ አሚን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ShefaAhmed-xx9mm
    @ShefaAhmed-xx9mm 21 วันที่ผ่านมา +1

    Allah ytebkachuh

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዚኤልያስእናሳዳትክማልየተውሂድአስተማሪናችሁአለህይጨምርላችሁኡሚን ሀቅንላለመቀበልየስውልጅብዙምክንያትይጥራል አህባሾችክድሀቤትሳይቀር መብላት መጨፍርነውየሚያዉቁትበቢድአጫትወዘትአላህበእዚነቱልቦናይስጠን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 26 วันที่ผ่านมา +2

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙን❤❤❤

  • @SururMubesher
    @SururMubesher 25 วันที่ผ่านมา +5

    ያረብ የተውሂድ ጀግኖችን አንተ ጠብቅልን

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 15 วันที่ผ่านมา

    አለህይጠብቀቹ ኡስተዞቼኤ

  • @yrhhufhh7250
    @yrhhufhh7250 14 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 15 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ 👍👍👍

  • @user-lo6vz7ze3c
    @user-lo6vz7ze3c 15 วันที่ผ่านมา

    الله يطول عمرك

  • @user-xg4ki5fc1s
    @user-xg4ki5fc1s 16 วันที่ผ่านมา

    Masha.allah

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጠበቃችሁ

  • @zulfaNure
    @zulfaNure 18 วันที่ผ่านมา +1

    Alahe.yexabekatu.usetzota

  • @MuhamedAyalew-w3v
    @MuhamedAyalew-w3v 21 วันที่ผ่านมา

    አቦይመችህማሽአላህ

  • @kimiyakemal9563
    @kimiyakemal9563 12 วันที่ผ่านมา

    Allah yerdachu

  • @Semera965
    @Semera965 10 วันที่ผ่านมา

    የኔጀግኖች ማሻአላህ

  • @user-iw4mu8ir8s
    @user-iw4mu8ir8s 23 วันที่ผ่านมา

    0:45 አላህ ይጠብቃች ኡዝታዞች

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዑሎሞቻችን አላህ ይጠብቃቹህ አሚን

  • @Halimaalewi
    @Halimaalewi 17 วันที่ผ่านมา +1

    አለህ ይጠብቃቹ የተውሂድ እንቁዎቻችን🎉🎉🎉🎉

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 13 วันที่ผ่านมา

    جزاك الله خيرا يا شيخ

  • @Hussen-qh2rm6mk5l
    @Hussen-qh2rm6mk5l 14 วันที่ผ่านมา

    ተያቸው ይሳደቡ ከሰገዱት ሶላት ከሰሩት
    ኸይር ይከፉሉታት በግዳቸው

  • @user-on1ir5ib3h
    @user-on1ir5ib3h 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ustaazota keenya Rabbiin isin haatiysu

  • @FediluMuhammad
    @FediluMuhammad 12 วันที่ผ่านมา

    አለሁ አክበር የደዓዋ ሰልፍያ ከሃድዎች

  • @user-ng3kv9pw2g
    @user-ng3kv9pw2g 24 วันที่ผ่านมา

    ዑስታዞቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @SadkedirHassen
    @SadkedirHassen 24 วันที่ผ่านมา

    Mashlla

  • @user-kc1zr7pi3n
    @user-kc1zr7pi3n 26 วันที่ผ่านมา +1

    ماشاالله

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx 25 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah gezakumu Allah 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💞💞💞💔💔🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🎉🎉🎉

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 21 วันที่ผ่านมา +2

    ስራት ያዙ ኡስታዞችን አትሳደቡ

  • @NuurAmar
    @NuurAmar 25 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ከሽርከኞች ተኮል ይጠብቃቹህ

  • @user-cv9df7wz7e
    @user-cv9df7wz7e 24 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ይጠብቅህ ሸህ ኤሊያስ

  • @fatumajamaal8658
    @fatumajamaal8658 24 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله تبارك الله

  • @MujahidJami-wp2pz
    @MujahidJami-wp2pz 15 วันที่ผ่านมา +1

    عجيب لم كل هذا العناد إذا قال الشيخ اسماعيل هنا أن الله لا يحتاج إلى المكان الذي نعرفه وليس هناك جهة إذا صرح وريحنا يا أخي أن الله لا يحتاج إلى مكان واسكت عن التفاصيل سيتحد الأمة أم أنكم لا تريدون ذالك

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 23 วันที่ผ่านมา +1

    Ka wehabi allah yitabekan

  • @user-je1pu3pv2z
    @user-je1pu3pv2z 6 วันที่ผ่านมา

    እናሱ ከቢሶችን ለምን ስመቻውን እናናሰለን ጉደዩ እኮ አለቀ በቀ ቁርአንን ሀዲስን መይገጥም ለምን ሰአት ይዙብናል ሀቅ ግልፅ ናው

  • @HussenAli-yt7tn
    @HussenAli-yt7tn 14 วันที่ผ่านมา +1

    የምናቀው ቦታ የማናቀው እሚባል አለደ?አጅብ ሎጅክ ሣይሆን ደሊል ያስፈልጋል

    • @GoldenEthi
      @GoldenEthi 7 วันที่ผ่านมา

      አወ አለ በዱኒያ እያለ ጀነትን ታየዋለህ እደ መልስልኝ. አረ ተው. ጂህልና ህን አስወግድ ተማሩ የጉድ እካነው

  • @user-jc2pv4mz6d
    @user-jc2pv4mz6d 25 วันที่ผ่านมา +2

    አዩሀል ሙጀሲም አላህ የህድክ ለአላህ ምሳሌ አይሰጥም አምሳያም የለውም ምሳሌ አታብዛ

  • @madeenamadeena6219
    @madeenamadeena6219 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን

  • @user-tn9zq6ff6g
    @user-tn9zq6ff6g 27 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻለመህ

  • @fatumajamaal8658
    @fatumajamaal8658 24 วันที่ผ่านมา +1

    As wr wb አላሀ ይጠብቅች

  • @user-jj3fp1eu6c
    @user-jj3fp1eu6c 7 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ለኛም ሂዳያ ይስጠን አሏህ እናንተንም ወደ መጀመሪያው አቋመቹህ ይመልሳቸየህ አደሚጬው ሳይሆ አገጠሚ ሰያው መልዕክ ይሁናቹ ብዬ ነው።

  • @mohammedhassen9019
    @mohammedhassen9019 18 วันที่ผ่านมา +3

    የጠያቂውም የተጠያቂውም አዕምሮ የተዘጋ ነው ። ም/ቱም ፈጣሪን ከፍጡር መለየት ያቃታቸው ናቸው

    • @khalidibnalislam
      @khalidibnalislam 18 วันที่ผ่านมา +1

      So according to your logic :
      ALLAAH hears
      Human beings also hears
      So in order to differentiate ALLAAH from human being we have to say one is not hearing right 😅 ???

    • @BintAdnan1600
      @BintAdnan1600 17 วันที่ผ่านมา +2

      to @mohammedhassen
      ጃሂል አዉቀህ አውራ መጀመሪያ 😏 ባዶ ራስ ጭፍን

    • @Halimaalewi
      @Halimaalewi 17 วันที่ผ่านมา

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ የምር ቃል አጣህ አላህ ኢህድህ

    • @esmailechalli8002
      @esmailechalli8002 14 วันที่ผ่านมา +1

      Anteh jahil atrebam betmar yeshalehal Allah yeteykahal

    • @user-pz3oj4hs7t
      @user-pz3oj4hs7t 7 วันที่ผ่านมา

      ያምሃል ወረኛም

  • @SleepyBanjo-zg9nx
    @SleepyBanjo-zg9nx 24 วันที่ผ่านมา +2

    ወደ ሱናህ ብትመለስ ጥሩ ነዉ አላህ ይመልሳቹህ

    • @user-it6cs6oq7h
      @user-it6cs6oq7h 21 วันที่ผ่านมา

      ማንኛውን ነው… ?

    • @Boo900Aa-zj2is
      @Boo900Aa-zj2is 20 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው

    • @user-mh2hb6on7c
      @user-mh2hb6on7c 12 วันที่ผ่านมา

      Eneman

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 12 วันที่ผ่านมา

      ምን አልገባኝም አሰረዱኝ

  • @JrDj-it6le
    @JrDj-it6le 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምኑም አልገበኝም ገነ ይቀረቹሀል

  • @FediluMuhammad
    @FediluMuhammad 12 วันที่ผ่านมา +1

    የማንቀችሁ ማሳለችሁ ለፈራንካ ብለችሁ ደዓዋሳለፊያን ትክዳለችሁ አለህ ኡማዉን ከናንታ ሻር ይጣብቃዉ ደዓዋ ሳለፊያንም ይጣብቅ

    • @Abubeker-o2c
      @Abubeker-o2c 11 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አግንታቹሀቸወል

    • @GoldenEthi
      @GoldenEthi 7 วันที่ผ่านมา

      ማለት አልገባኝም

  • @ZenzemAli
    @ZenzemAli 21 วันที่ผ่านมา

    ማማማሻሻሻኣኣኣላላላላተተተተባባባረረረረረከከከከከላላላላ

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o 18 วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ አንቢቢው አተዘበሪቂው ለየንደንዱ የአረቢኘ ቀለት ቱርጉም አለው

    • @GoldenEthi
      @GoldenEthi 7 วันที่ผ่านมา

      እደዚህ አይፃፍም Z አስተካክሉፅሁፋችሁን

  • @user-tn3rv8tv7e
    @user-tn3rv8tv7e 14 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊሞች የት ናችሁ በዴብእንስማ

  • @JrDj-it6le
    @JrDj-it6le 18 วันที่ผ่านมา

    በቂ መልስ አልሰጠሀውም

  • @Abubeker-o2c
    @Abubeker-o2c 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሁለታችሁንም ለቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

  • @user-kr1hu4uf7r
    @user-kr1hu4uf7r 12 วันที่ผ่านมา

    እ የመች ነው ማለቲ ኪት ወዲት ኢስታዝ ሳዳት የመች ነው ይህ እተርቢይ

  • @fatumajamaal8658
    @fatumajamaal8658 24 วันที่ผ่านมา

    ሽር ለይክ አትርስ

  • @EdriesAdem
    @EdriesAdem 23 วันที่ผ่านมา +2

    ከኢማሙ ገዛሊ ከኢማሙ ነወውይ ከኢብኑ ሀጀር አስቀላኒ / ከሰለፍ ደሞ ከኢብን ጀውዝ/ ጧሀውይ እንሻላለን ነው እነዚህ ሙጀሲምምና ሙሸቢህ ደረሳና ሸክ የከተማ ዱርየ ከላመል ሱቅ ተምረው ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ቶብት ሰውን ከኢስላም አውጥታችሁ አትግደሉት

    • @MatiwesChisha
      @MatiwesChisha 22 วันที่ผ่านมา +1

      የዚህ ተቃራኒ ነው መጅስይ ማለት እና መውጁድ ቢላ መካን ይበላችሁ በቁረዓን እና በሀድስ ያልተገኜውን ዴቆሩ ቢጠሩት አይሰማም !!!

    • @user-yx5bp9ft3v
      @user-yx5bp9ft3v 21 วันที่ผ่านมา +1

      alhne fera erasehe keswe negegere yebeltale weye yante mereja erswe alhe eyetenager hezbwene atadengrwe ebkacwe alhene fertehe temelse

    • @BintAdnan1600
      @BintAdnan1600 17 วันที่ผ่านมา +1

      አረ.. የኛ የባላገር የጥንቱ ምሁር 😏 በጣምአወኩኝ አልክ ምን አይነት አላዋቂነት ነው ባክህ የተጠናወተህ 😏 ሲነገርህ ስማ እዉነቱ ይህ ነው መረረህም ጣመህም ነብስያህን አሸንፈህ ተቀበል ጭፍን

    • @EdriesAdem
      @EdriesAdem 16 วันที่ผ่านมา

      @@BintAdnan1600 ሞደርን ኢስላም የስማችሁ ታፔላ የተውሶ ማጭበርበሪያ አሰ ሰለፍያ የኛ ክክክክክክክክ

    • @EdriesAdem
      @EdriesAdem 16 วันที่ผ่านมา

      ቢሪታኒያ ይሁዳ እንዴት አቡክታ እንደጋገረቻችሁ ድቃድቅ ተመዝገቡ እስኪ

  • @user-bt3jp8oj8f
    @user-bt3jp8oj8f 25 วันที่ผ่านมา

    አላህንፍሩ

  • @Abubeker-o2c
    @Abubeker-o2c 11 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ጥርት ያላችሁ ሙብተዲዓዎች ነችሁ ሁለታችሁም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተመለሱ

  • @AshaAsha-uq4bp
    @AshaAsha-uq4bp 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔግርም የሚለኝ ነገር አንዴ ከአርሽ በላይ ነዉ ትላላችሁ አንዴ ሰማይ ላይ የኡነት ታስቃላችሁ መጀመሪያ ለራስህ ተማር😂😂😂😂

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna 13 วันที่ผ่านมา +1

    አየ ዉሀብያ😂😂

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለትነዉ?

  • @ebro2296
    @ebro2296 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ግድብ የሆነ አቅጣጫ አላለም እና ያልተገደበ አቅጣጫ ወይም ፍጡር አለ እንዴ??

  • @YenusAli-f3r
    @YenusAli-f3r 25 วันที่ผ่านมา

    ፈላተድሪቡ ሊላሂል አምሳል

  • @KshusJzhh
    @KshusJzhh 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 25 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkk hhhhhhh ayi wahbisim

  • @user-bt3jp8oj8f
    @user-bt3jp8oj8f 25 วันที่ผ่านมา +1

    ውሀብያና ውሀብያ ይጨቃጨቃል ሙሸቢሀሁላ

    • @QqqQqq-qn5ws
      @QqqQqq-qn5ws 25 วันที่ผ่านมา +1

      يهديكي الله

    • @myid3157
      @myid3157 25 วันที่ผ่านมา +5

      እየተጨቃጨቁ ሳይሆን እያስተማሩነው እንደናተም አይነት አስተሳሰብ ላላቸውም መልስ ይሆን ዘንድ አላህ ይህድኩም

    • @user-dy5yk1ex4w
      @user-dy5yk1ex4w 24 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አስተካክሎ መጻፍን ተማር

    • @Somaya1994
      @Somaya1994 24 วันที่ผ่านมา +1

      የምር ምሥሌም ከሆንን የምንፅፈው ኮሜንት አላህን እንፍራ አላህ የምንጽፈው የምናሥበው ሁሉ አዋቂ ነው አላህ የኔ ወሊዮች አትንኩ ብለዋል ሥለዚ ትርፍ ቃል ከመናገር ዝምታ ምረጡ በዝምታ ጤንነት እንጂ ጉዳት ያያመጣሞ አላህ ሁላችንም ቅኑን መንገድ ይምራን ሙሥሊሞች የማይከፋፈሉ አንድ አድርገንጠያረብ

    • @esmailechalli8002
      @esmailechalli8002 14 วันที่ผ่านมา

      Anchi serate yelesh afiya yestish blgna new yemitnagerew wshet

  • @AliJan-ty3el
    @AliJan-ty3el 26 วันที่ผ่านมา +2

    አዑዚቢሏህ ምነል ዉሀብያ ሙሸቢሀ ሀዳ አቂዳ ፋሲዳ እሰበሳችህ መሰማማት አልቻላችህም ባጥል ተሺቢህ መጨረሻዉ ይህነዉ😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 26 วันที่ผ่านมา +3

      ሱበሀን አላህ ያለውቀት ከመናገረ አላህ ይጠብቀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 25 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ያ አህባሽ

    • @user-qy6rx4rl4z
      @user-qy6rx4rl4z 24 วันที่ผ่านมา

      በእውቀት ብታወሩ እኮ አሪፍ ነበር እነሱን ለመተቸት ገና ዝቅ ብላችሁ መቅራት ይጠበቅባችኋል !

    • @user-mc2wp3lp9p
      @user-mc2wp3lp9p 24 วันที่ผ่านมา +3

      አኡዙቢሏህ ሚነል አህባሽ አወልሸይ እየዞሩ ድቤ ከመቆርቆር ዉጡና አህባሾች ከዛም አሊፍ ብላችሁ ጀምሩና ከዛም ስትማሩ ስለመንሀጅ እያወቃችሁ ትመጣላችሁ ኦኬ ያአህባሽ

    • @user-kh9vf7vt2e
      @user-kh9vf7vt2e 17 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አፍ ፍታ​@@user-mc2wp3lp9p