- 30
- 30 646
Eyugeez media-ኢዩኤል ባርያጋብር
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 17 พ.ค. 2022
ግዕዝ ጥቀ ቀሊል ልሣን ውእቱ
ግዕዝ ብጣዕሚ ቀሊል ቋንቋ እዩ
ግዕዝ በጣም ቀላል ቋንቋ ነው
ግዕዝ ብጣዕሚ ቀሊል ቋንቋ እዩ
ግዕዝ በጣም ቀላል ቋንቋ ነው
የግዕዝ ቋንቋ መማር ትፈልጋለህ? በልናና የግዕዝ ቃላቶች እናጥና🙏 👉👉👉የግስ ጥናት
#Eyugeez #geez #amharic #tigrigna #ግእዝ
มุมมอง: 993
วีดีโอ
12 February 2024
มุมมอง 7389 หลายเดือนก่อน
በአጭር ግዜ የግዕዝ ቋንቋ ማውራት ይቻላል👉ይትከሃል!! ለጀማሪዎችና ግዕዝን ለሚወዱ የተዘጋጀ #ግዕዝ#አማርኛ#ትግርኛ
ራሳችን በግዕዝ ቋንቋ እንዴት እናስተዋውቅ 🧠🧠 የግዕዝ ቁጥሮች Vs ቁጥሮች በትግርኛ👉👇👉 ግዕዝ-ትግርኛ-አማርኛ
มุมมอง 1.4K9 หลายเดือนก่อน
#eyugeez #ግእዝ #Geez #tigrigna #amharic #ግዕዝ #ቋንቋ
ኑ በግዕዝ ቋንቋ እናውራ!! [በእንተ መብልዕ ወስቴ :ስለ ምግብና መጠጥ]
มุมมอง 1.8K10 หลายเดือนก่อน
#eyugeez #geez #tigrigna #amharic #ቋንቋ
የገና በዓል በታኅሣሥ 28 ! እንዴት? የኛ ወይስ የፈረንጆቹ ትክክል? ወደ ገበያ ብንሄድ በግእዝ እንዴት ማውራት እንችላለን?[የግእዝ ቋንቋ መማር ለሚፈልግ]
มุมมอง 1.3K10 หลายเดือนก่อน
#eyugeez #amharic #tigrigna #geez #ገና
መሠረታዊ የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት
มุมมอง 2.8K10 หลายเดือนก่อน
የግዕዝ ቋንቋ መማር ለሚፈልግ👉👉 ግዕዝ የነፍሳችን ቋንቋ ነው!👈👈👈 👇👇👇👇👇👇 Eyugeez Media
መምህረይ
መምህረይ
ቃለህይወትየስምዐለይ
የቤት ሥራ ውእቱ ውለደ ይእቲ ውልደት ውእቶሙ ወለዱ ውእቶን ወለዳ አንተ ወለድከ አንቲ ወለድኪ እንትሙ ወለድክሙ እንትን ወለድክን አነ ወለድኩ ንሕነ ወለድነ
በጣም ደስ የሚለው የአንተ ትምህርት ሁለት ቋንቋ ነው የምንማረው በርታ እግዚአብሔርይርዳህ በጣም እረድቶኞል🙏
ስወድህ ትምሕርትህ ይገባኛል አሴብሃከ
ሱስ ነህ መ/ር
የምር ብዙ ተማርን
ስወድህ ወንድሜ ቃለሕወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይሰባሕ እፎ ሀሎኩ
ወንድሜ ሁሉንም የምትችል ከሆነ በአንድ ላይ upload ብታደርገው በጣም ተመራጭ ነበር
ፀጋዉን ያብዛልህ
መምህር ፀጋውን ያብዛልዎ ልዛዎ የተረጋጋና ፍፁም ሰላማዊ የሆነነው በዛው ውዳሴ ማርያም ያስተምሩን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎ 🙏🙏🙏
የምር ጊዜ የን ጨርሸ አሁን ቆጨኝ
ኑርልንንንሸ
❤
ስወድህ
Like
ጸጋዉን ያብዛልክ በርታ ወንድማችን ግዕዝ እና ትግረኛ መማር እፈልጋለሁ
ስልክህን አስቀምጥልን ላወራህ እፈራለሁ
ስልክህን አስቀምጥልን ላወራህ እፈልጋለሁ
በጣም እናመሰግናለን በርታልን።
ቸ ኘ ኸ
ቸ
ወድሜ በገለፅክልን 7980 አልመጣልህ አለኝ ሀ 1×7=7 ለ 2×7=14 ሐ 3×7=21 /ፐ 800×7=5600 ብቻውን ስለሆነ አደማመሩ እንዴትነው ብትገልፅሊኝ
የፊደሎቹ ቁጥ ድምር ድምር 7980 ይመጣያልከው አደማመሩ ብታሳየን መልካም ነው ሞኩሬው አልመጣልኝም
የተጻፈበት ፊደል 'ግዕዝ ' ሳይሆን 'ግእዝ ' መሆን አለበት
ተሳስተሀል ወዳጄ
@@eyugeezmedia-1630 ወዳጄ ! በድፍረት ከመጻፍህ በፊት የ 'ግእዝ ቋንቋ ' በደንብ ተመልከት : : ካለበዚያ መሻሻል አይኖርም🤫🤫
ይህን በተመለከተ ኝአሪፍ ቪድዮ ሰርተን ካሁን በፊት እዚህ ቤት ለቀናል።እሱ ለማየት ሞከርና ከዛ በኋላ መከራከርያህ ይዘህ መጥተህ ብናወራበት ይሻላል
@@eyugeezmedia-1630 ወዳጄ ! ስለ ግእዝ ማወቅ ፍላጎቱ ካለህ በ1948 ዓ.ም .የታተመውን የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ግእዝ - ዐማርኛ መዝገበ ቃላት ተመልከት🤫😔
እንዴት የግዕዝ ቋንቋ እንዲዳከም ሰፊ ሰራ በሰራው ምናልባትም የጭቃ ላይ እሾህ የሆነ ሰው እንደ ምሳሌ ታነሳለህ።ኪዳነ ወልድ ማለት ጌቶቹ በሰፈሩለት ልክ ይጮህ የነበረ ቀታሌ ግዕዝ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀብከ እግዚአብሔር
7*26=182 እነዚህ ይግእዝ ፊደላት በኮዳቸው (በተሰጣቸው ቁጥር) ሲደመሩ 28፣665 ይሆናል፡፡ 7980 ናቸው የተባለው አልገባኝም፡፡
ግእዝ መማር ጠንቃቃ እና ሚስጢር አዋቂ ያደርጋል
የቐንየልና
ጥቀ ሰናይ ውእቱ ትምህርተከ። እግዚኣብሔር ያብዝሕ ለከ ፀጋሁ።
አረበኛጋር በጣም ይቀራረባል ግእዝ ቋንቋ አማራውን ብቻ መሆን አለበት የሚመለከተው ምክናየቱም እንደማንኛውም ማህበረሰብ ለግላችን ብቻ ቋንቋ ያስፈልገናል አማረኛችንን ሁሉም ይጠቀምበታል እና ፓለቲካ መስሪያ አጣን እናም አኔ ግእዝ ቋነቋ ማወቅ መልመድ እፈልጋለሁ ግን ሀይማኖትን የማይመለከት ከሆነ እኔ ሙስሊም ነኝ አማራ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ቃለ ህይወትያሰማልን❤❤❤
Teftehbnal
ግእዘ = ቀደመ ሲሆን ግእዝ ማለት ደግሚ ቀዳሚ ፣ የመዠመሪያ ማለት ነው ስለዚህ ግእዝ በአልፋው አ ነው የሚጻፈው።
አኮ!!
ምርጥ ነህ የኘእኛ ዉድ
ልክ መዳም ከቤት ስትወጣልኝ አዚሁ ነኝ
ስወድህ እኔ
በዉነት አንት ማለት እዉነተኛመምምህ ነህቃለሕወትንያሠማልን
በርታ በእውነት እግዚአብሔር ያበርታህ
ያረብ ሀገሬችንን አድነትን ወፋቅልን እስበሳቸዉ ከመበዳደል በቃ በለን እደት ደስ ይላል ወላሂ ለዚች ጠፊ አለም ምን አለ ብንዋደድ
😊😊😊🙏
የቅንነትና ልግስና ገጽታ
ዘግይቸ ቢሆንም ያወቅሁት የአንተ ስራህ ልዩና የአንተ ብቻ ነዉ/it is unique/፡፡ ትልቅ ተስፋ አለኝ፡፡በተለይ እንደእኔ ዩኒቨርስቲ ገብተዉ የትግሪኛ ቋንቋን ለማወቅ ሲናፍቁ ኖረዉ ጊዜ ገድቧቸዉ ከግቢ ለወጡ ተማሪዎቸ ግዕዝን ለመማር ሲሉ እግረ-መንገዳቸዉን ትግሪኛን በቀላሉ እንደሚማሩብት ነዉ የሚሰማኝ፡፡ መጀመሪያ ቀን እንዳየሁት ከቋንቋ ማስተማር በዘለለ ትልቅ ፋይዳ(…….) እንዳለዉ ነዉ የተሰማኝ፡፡ ቋንቋ ብቻዉን ሁለት ህዝቦችን አንድ ማድረግ ይችላል ማለት ነዉ? ነበር ያልኩት:: ትልቅ ምኞትህ እንዲሳካ ጸሎቴ ነዉ፡፡
ወንድሜ በርታ ፤ ያንተን ልዩ የሚያደርገዉ ከግዕዝ በተጨማሪ የትግሪኛን ቋንቋ በቀላሉ ላማወቅ እድል ይሰጣል፡፡ ሀበ ባ/ዳር ከታማ ዉዕቱ
ሠናይ ዉእቱ ልሳነ ግእዝ እሰብሐከ እኁየ❤❤❤
😊😊😊good
እኔ ግን 28,665 ነው የመጣልኝ ሙሉውን ስደምረው::
ሙሉ ትምህርቱን በድጋሚ አይተው ይሞኩሩት!