ሸዋፈራው እና ገበያነሽ በልጃቸው ያልተለመደ ባሕሪ ምን ገጠማቸው? ዲያስፖራው ክፍል 1 እንዲሕ ቀርቧል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @etemanchgoshu6694
    @etemanchgoshu6694 2 ปีที่แล้ว +11

    ሽዋፈራውን ምወደው እና የማከብረው ሰው።እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እየቀለድክ ቁምነገር ምታስተምረን ሺ አመት ኑርልን አሜን።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዳው ሸዋን እና ገቢን የሚወዳቸው ማነው እንዴኔ የኔ የሳቅ ምንጮች ሁሉም የምትሠሩት ስራ ሁሉ ይዋጣላችዋልኮ ስወዳችው በሴት ጎረምሳ ተከበናል አላሉም😝

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለሳቅ ምንጭ ገበያዬና ሸዋፈራ ምርጥ በስትክክል ተገናኝታችኾል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +15

    አዝናኝ እና ቁምነገር ደስ ስትሉ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ስላማችሁ ብዝት ይበልልን በርቱልን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +29

    ሸዋ ሚስት ባይኖርክ ገቤ ባል ባይኖርሽ
    እኔ ራሴ ወደዳችሁም ጠላችሁም እኔ እድራችሁ ነበር የኔ ሳቅ ምንጮች ተከታታይ ድራማና እንዲሁም በሳምንት ሁለት ሶስቴ ይሁንልን ❤❤🦋🙌

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 ปีที่แล้ว +14

    በሳምንት አንዴ ከበቂ በላይ ነው
    ብቻ እንዳታቃሩጡት ::
    የአለም ዜና ጥሩ ነገር የለውም
    እናንተ መታቹ ዘና አርጉን ደራሲ
    የሆኖትንም ሳላደንቅ አላልፍም❤😂😂😂🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +47

    አረ ሽዋና ገቡዬ ገደላችሁን ልጃችሁን ስትቆጡ እኔ ያደግኩበትን ዘመን የወላጆች አባባልን አስታወስኝ ግሩም ነው አረ እንደቤቶች አይነት ተከታታይ ድራማ ስሩ በቃ ትችላላችሁ በሳምንት ሁለት ቀን ብታደፍጉት ደግሞ ጥሩ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽዋፈራው ገቢያነሽ ምርጥ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 💕💕💕💕💕

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ቅሌት በስማም ነው የሚያስብለው ትልቅ ትምህርት ነው ለሚገባው ሽዋ ፈራው ከምር ድምፁ ሲያምር ተባረኩ

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 ปีที่แล้ว +13

    ገበያነሽ እና ሽዋፈራው በቃ መደበኛ ባልና ሚስት ሆናችሁ ስታምሩ 🥰🥰🥰

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +1

      ደሞ ሲያምርባቸው 🥺🤣🤣

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 11 หลายเดือนก่อน

    ሸዋፈራው ያለበት ሁሉ በጣምም ደሥሥ ብሎኚ ነው የማየው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helen-nk1lm
    @Helen-nk1lm 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ኮማች ሲጠፋ አይፈልግም ግን ለማንኛውም ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር 😍😍😍😍😍😍እወዳቺሁዋለሁ

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 ปีที่แล้ว

    የተዋጣለት ስራ ቢሆንም ልጅ ሆነሽ የሠራሽው ልጅ ካሜራ ፊት ለፊት ነጻ ስላልሆንሽ የተፈጥሮ ሳይሆን ተጨንቀሽ የተጻፈ የምታነቢ ነው የምትመስይውና ነጻ ሆነሽ በተፈጥሮ በተረጋጋ ከጉዋደኞችሽ ጋር እንደምታወሪው አይነት ንግግር አድርጊ ስትተውኝ።ብዙ ጊዜ ተከታትየሻለሁ።ያልኩሽን ካደረግሽ አንቱ የተባለች ተዋንያን ይወጣሻል።በተረፈ ምርጥ ድርሰት;ምርጥ ማህበራዊ ህይወት ጥልቅ እይታና ምርጥ ትወና ነው።በርቱ።እንወዳችሁዋለን።

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጦች ዘመናችው ይባረክ

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂ሸዋ እና ገበያነሽ በጣም ነው ምታስቁኝ ምወዳችሁ ከጓደኞችዋ በታች እንዳትሆን የሚቀጠለውን ፀጉር ገዛውላት ገበያነሽ😂😂😂

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ሸዋዬ ገብዬ 😘😘😘😘

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku ปีที่แล้ว

    ምርጦች ሺ አመት ኑሩልኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @tigistayele
    @tigistayele 2 ปีที่แล้ว

    ሽዋና ገቡዬ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቹ::

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +9

    የሳቃችን ምንጮች ውዶች😘🥰👍

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 2 ปีที่แล้ว +11

    ከአስርስቱ ትእዛዛት አንዱ የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ነው። ሸዋፈራው በጣም አድናቅህ ነኝ ግን በድራማ ውስጥ በተደጋጋሚ የመድሐንያለምን ስም አትጥራ ።

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 2 ปีที่แล้ว +3

    ሸዋ ገቢያየ 😘😘😍😍

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክ በህግ አምላክ እንዳሞች አላልም ክክክክክ እንዳሟችበት አለሜ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ገበያነሽ ገደለችኝ ሞቴ ሞቴ እንባዬን ጨረስኩ ከምር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @yetmworkadugna661
    @yetmworkadugna661 2 ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅 ሊሊዬ በጣም ነዉ ፈታ ያረግሽኝ በርቺ ዉዴ👍👍👍👍

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +5

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ። ተደፉታችሁ እግዚኦ በሉ እውነት ነው በጣም ተመችቶኛል ምችት ይበላችሁ በርቱ

  • @mohamadzawahre9655
    @mohamadzawahre9655 2 ปีที่แล้ว

    ሸዎፈራው ሁለተኛ አባቴ ቢሆን ደስ ይለኛል ምርጥ ሰው

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያዝናናኝ ሰው ሽዋፈራው

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ የሳኩኝ ሸዋ አንተ እኮ ወጣት,ሽማግሌ በቃ ሁሉንም ሆነው ስትሰራ ያምርብሀል የዛሬው ደግሞ ያስታወሰኝ ያረፈደ አራዳን ነዉ !!!

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እድሜ ከእንጀራ ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ከዋናው ገቢየ

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወዮ በሳቅ ደከምኩ🤣🤣🤣ክበሩልኝ ውዶችዬ😘

    • @makarembaqale3706
      @makarembaqale3706 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @nuratube5787
    @nuratube5787 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰ዋው ደስ ስትሎ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 6 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቸው ሲያምርባቸው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน

    ውዶቻችን እንወዳችኃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotgetu9707
    @hiwotgetu9707 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂እረ ሸዋ ፈታ ነው ያረከን... ሊሊዬ ያንቺም ይለያል፣ በርቺልን!!

  • @idjdkidjd7139
    @idjdkidjd7139 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተና በቁጥር ማይሞሉ አርቲስቶች አሉ ሳያቸው ደስ የሚለኝ ትችላለህ በተቀረ ምርጥ ነበር

  • @Fatmah-ug8mh
    @Fatmah-ug8mh 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽዎ ምርጥ ሰው እንዲሁም ገበያነሽ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ሽዋና ገበያ ምርጥ አክተሮች

  • @SolomonwondimuMola-s8w
    @SolomonwondimuMola-s8w 17 วันที่ผ่านมา

    ያማረ ስራ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @barke478
    @barke478 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክቅ ❤👍👍👍👍

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 ปีที่แล้ว

    Wow endate endamtamru e/r edma ena tena yestachu love you

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว

    እረ እናንተዬ?!
    አባቶች እና እናቶች ካልሰሙ እጅግ አስቸጋሪ ነው።

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk ይገርማል

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰውች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😄😄😄😄

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት..ሰወዳችሁ

  • @nuratube5787
    @nuratube5787 2 ปีที่แล้ว

    ያው በ ዘ ነ ዘ ና ነዋ 😂😂😂😂🥰

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 ปีที่แล้ว

    Techelalachu betam 1ga yecgen Hager beshuwa shewa yasrekebuwatal yamal keneew

  • @fasekasiyume9886
    @fasekasiyume9886 2 ปีที่แล้ว

    ተከታአ ታአይ መሆን አለበት ካአቆማቹበት
    አሪፍ ድራማ ነው

  • @fetakenatigar8849
    @fetakenatigar8849 2 ปีที่แล้ว +1

    i am a big fan of sewa i love you sewa

  • @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
    @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @afi5295
    @afi5295 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ እኔም ትዝ አለኝ የሆነ ነገር ሲያዩ ከየት አመጣሽ እያሉ ቤተሰቦቼ የሚጨቃጨቁኝ ነገር

  • @Yergaesrail
    @Yergaesrail 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk temhrt new betam konjo derama new wow edit dengteko

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ያላል በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ 😘😘😘😘

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላሙን ያብዛላቹህ ❤❤❤🙏

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው 😂

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +2

    @24:40 🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩኝ።

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 ปีที่แล้ว

    ውዶቼ ሰላም መጣችሁልኝ በጣም ታዝናኞኛላችሁ ❤🥰💚💞💞💞💞

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ገና ሸዋን በግልፅ ችሎታውን እያየን ነው ድሮ በሲዲ እስክራቹም አያሳየንም ነበር እናመሰግናለን በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @habibahabiba1225
    @habibahabiba1225 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ፈታነዉ ያልኩት

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemakebereh shewaferahu dureyew yamerebehal

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 ปีที่แล้ว +2

    11092014
    በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
    አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
    ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
    እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
     One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እያዝናና የሚያስተምር

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ሱሶች ሰኞን ድምቅ የምታደርጉልን እንኮንበሰላም መጣችሁልን

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow Betam des yemele naw shewa gebiya betam naw yemewodachu demome yamirebachuale

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 ปีที่แล้ว

    This is so fancy thanks from tigrayns USA.

  • @salamsalam-kn2hg
    @salamsalam-kn2hg 2 ปีที่แล้ว

    ዋው👍

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +5

    የሳቄ ምንጮች
    በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @rahelaklilu4047
      @rahelaklilu4047 2 ปีที่แล้ว

      የሳቅ ምንጭ የሆነው እየሱስ ይወድሻል(ይወድሃል) ሰው የሳቅ ምንጭ አይሆንም!!!

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክ። ሞቴሞቴ ናውሰደኝ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ😍😍😍😂😂😂

  • @FekerMokonen
    @FekerMokonen 5 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጉድ 😂

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ😂😂😂😂😂

  • @selmonyehalem9032
    @selmonyehalem9032 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ድራማ ሺዋ ፈራው ትመቸኛለህ

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ውርደት😄😄😄😄

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow arfi new sewdachu bertu

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 ปีที่แล้ว

    Shewafraw best

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁😁 ሁሁሁሁ

  • @strikavivo7417
    @strikavivo7417 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሸዋፈራው ትወናውን ትችልበታለህ ።😁🤣🤣🤣

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ሙድ አለው😹😹😹
    ውይይይይይይይይይ

  • @biniamsolomon3590
    @biniamsolomon3590 2 ปีที่แล้ว

    Nice nice nice

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ጀስት እፎርሜሽን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    የሴት ጎረምሳ ያላችሁ እግዚዎ በሉ ተደፍታችሁ ሞትኩ በሳቅ

  • @hanatesfaye1239
    @hanatesfaye1239 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ወንዶች ግን አንድ አይነት ናቸው አደል!😏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ 😳ቅሌት ዲያስፖላው 😳ፓርት 2222222222

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀጣዩን ማየት ናፈቀኝ

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሸዋ ጉድ ፈላ መቼ ነው የሚጀምረው

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk, 😂😂😂

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 2 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪ ወይ እናቴ ሸዋፍራው አረጉድ

  • @TigestTolosa
    @TigestTolosa ปีที่แล้ว

    😂አ🎉

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 2 ปีที่แล้ว

    3 Milion subscribe wow shewaferaw👍👍

  • @MimiMimi-ro2yq
    @MimiMimi-ro2yq 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 ปีที่แล้ว

    Part 2.....please......please

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ እግዚኦ በሉ ተደፍታችሁ እፎይ እንዴት እንደሳቅሁ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 ปีที่แล้ว

    Mrtohcy enamesegnaln

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ዛሬ በእለቱ ተገናኘን ክክ እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን