ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ // ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @rosemoon-k9n
    @rosemoon-k9n หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ሰላም ላተ ይሁን ነቢዩላህ የዩሱፉ ትእግሰት ይሰጠን

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 ปีที่แล้ว +55

    ዩሱፍ አለይሂ ሰላም ሱብሀን አላህ ያላየው ፈተና የለም አላህ የዩሱፍን ልብ ይስጠን

  • @ፎዚነኝወሎየዋ
    @ፎዚነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ አቀራረቡ እንደት ደሥይላልታሪኩም ገራሚናየሚያሥደሥትየአላህ ልቦና ይሥጠን

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ ปีที่แล้ว +49

    የሱፍን ታሪኪ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠይበ ታሪከ 🥰🥰🥰😭

  • @ሉሉሻያባቴልጅ
    @ሉሉሻያባቴልጅ 9 หลายเดือนก่อน +5

    በሚያምር ድምፅ የሚያምር ትረካአ ጀዛክአላህ ኸይር ኢላፍ በርታአልን ወድሜ

    • @AyinuWaju
      @AyinuWaju 5 หลายเดือนก่อน

      ❤😢😢😢

  • @nej___ad3863
    @nej___ad3863 4 ปีที่แล้ว +16

    የአላህ ሰላምና እዝነት በነቢቶች ሁሉ ይሁን
    ኢላፍ ቲዩብ ማሻአላህ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን❤❤🙌

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn 2 ปีที่แล้ว +17

    #ዮሱፍ አለይሂ ሰላም ❤ #ወንድሜ እድሜ ና ጤና #አላህ ይስጥህ በአማረ አንዴበት በዛ ላይ የጠራ እና የተጥራራ ንግግር የነብዩሏህ #ዩሱፍ ታሪክ ምን እንዴምልህ አላቅም ብቻ አላህ ይጠብቅህ

    • @zenab2275
      @zenab2275 ปีที่แล้ว +2

      አሚንያረቢ

  • @Susu-w3s
    @Susu-w3s 9 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህ ሰላም እዝነት ለነብያቶች ይስፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
    @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ 2 ปีที่แล้ว +36

    የአላህ ሠላም እና እዝነት በነቢያቶች ላይ ይስፈን
    አላህ ሆይ በጀነት ቤት የነቢያት ጎረቤቴች አድርገን يارب🤲🌹🌹🌹🌿🌿

    • @Busy-s4r
      @Busy-s4r 3 หลายเดือนก่อน

      امين يرب

    • @EkramGetahun-m1t
      @EkramGetahun-m1t หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 ปีที่แล้ว +5

    በርታ ወንድሜ አላህ የዩሱፍን ትእግስት ይስጠን

  • @sekinatube
    @sekinatube 4 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አሪፍ አቀራረብ ነዉ ማሻአላህ 😍😍

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 3 ปีที่แล้ว

      ሰኪና ፖሮፈይል ቀይሪ ከጠፈው ይቅርታ

    • @sekinatube
      @sekinatube 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው ለሀሳቡ አመሠግናለሁ ግን አልቀይረዉም🙏

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sekinatube መብትሽ ናው ሰኪና እኔ እህተዊ ምክር ነበር ሸሪዓው ከፈቀደው ኬፍሽ።

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 🌹❤

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ታሪክ የሱፍ አላህ ቅኑን መገድ ይምራን

  • @aishShagh
    @aishShagh 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህኸይር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሙያአላህባሪያ
    @ተሙያአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀቢቡና ዩሱፍ ያተን ልብ ይስጠን 🥰🥰

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋአሊኩም እሠላሞ ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመሏህ ከይረን ኡስታዝና

  • @ZaraSaid-g8j
    @ZaraSaid-g8j 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀንአሏህያረብ😢😢አሏህ❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤

  • @SilsKar
    @SilsKar ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ታሪኩ በጣምአሥለቀሠኝ አላህየ ትግሥቱን ሥጠን

  • @aeby2662
    @aeby2662 9 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህስላም እና እዝነት በነቢያቶች ላይ ይስፈን አላህ ሆይ በጀነት ቤት የነቢያት ጎረቤትችው አድርገን. ያረቢ❤❤❤❤❤

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከላህ ኸይር ሱብሃነ አሏህ የአሏህ ካንተ የሆነን መልካም ሶብር ስጠን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህ ኽይር እስታዝ

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +3

    ሀቢቡና ዩሡፍ ያተን ትእግሥትና ልብ አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @ሀናንየስልጤልጅ
    @ሀናንየስልጤልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሀን አላህ በጣም ደሰ የሚል ትሪክ ነው ወንድማችን በርታ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን የሙስሊም ሚዲያ አንደዚህ አይነት ነገር አሰፈላጊ ነው ቡዙ ስዎች የምንሰለፍ ጊዜ ጥቅም በሌላው ነገር አና የሙስሊም ሚዲያ የሚበረታታ ግዴታችንን እንወጣ የመማር አና የማስተማር ሀላፊነት አለበን ።።።።።።

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว +14

    የኢላፍ ቲዩብ ወንድማችን ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጀዛ ፊዱንያ ወል አኺራ በርታልን አላህ ይጠብቅህ
    የሁልግዜ አድማጭ ነኝ በቃ ስራዬን እየሰራሁ ማድመጥ ውስጤ ነው።
    ረቢ ውዱዱ የሆነው ጌታችን አላህ በሰማነው የምንማርበት የምንጠቀምበት ምርጥ ባርያዎቹ ያድርገን ያረብ

  • @fatumabintmurad831
    @fatumabintmurad831 4 ปีที่แล้ว +9

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛከላህ ምርጥ አቀራረብ ቀጥልበት👌

  • @JffjJddur
    @JffjJddur 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ❤🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛከላህኸይር👍👍🥰🥰🥰

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ምንኛ ያማረ አቀራረብ ነው ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን የአኺ

  • @radiyakheyredin1447
    @radiyakheyredin1447 4 ปีที่แล้ว +10

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم امين
    ما شاء الله سورة يوسف
    بارك الله فيك استفدت كثير
    وجزاك الله خيرا

  • @ሀያትኡመር
    @ሀያትኡመር 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላሀ ኡስታዝ አላሀ ይጨምርልክ በነቢያቶች እዝነትና ሰላም ይስፈን❤❤

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 ปีที่แล้ว +10

    ጀዛከሏሁ ኽይረን ወንድማችን በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr ปีที่แล้ว +12

    አቤት ድምፅ አቤት ንግግር አለህ ይባርክ ዎድሚ አለሚ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te ปีที่แล้ว +2

    የማላውቀውን እንዳውቅ አደረከኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወነድማችን
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዩሱፍ አለይ ሰለም ሱቡሀን አላህ ያላየዉ ፈተና የለም አላህ የዩሱፍን ልብ ይስጠን

  • @AzezaAzez-g6k
    @AzezaAzez-g6k หลายเดือนก่อน +1

    የማይጠገብ ታርክ
    አላህ አድሎሀል አቀራረብህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰mashallhi tebarekalah
    Mashallhi tebareka rahiman

  • @foziyakemal-k1j
    @foziyakemal-k1j 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ❤ሆይ በነብያት ❤ሁሉ ሰላሙን ❤ አስፍን❤

  • @asfd5625
    @asfd5625 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህ ኸይር የሚያጣፍት የነቢያት ትረካ በሚያመር አንደበት መሻአላህ በአላህ ትዛዝ በነብያት መንገድ የምንጓዝ ያድርገን የአላህ ሰላም በነሱ ላይ ይውረድ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว +13

    እዚህ ቻናል ዛሬ ስቀላል ደስ የሚል ስራችሁን እየሰራችሁ የምታዳምጡት ነው ጅዛከላህ ይኸር በርቱ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛአክ አሏህ ኸር

  • @Saidaaman-j4c
    @Saidaaman-j4c 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህይጨምርልህማሻአላሀቀጣዩንአፈልጋለሁ

  • @حبشإتبياحبكم
    @حبشإتبياحبكم 3 ปีที่แล้ว +14

    سبحن الله لا إ له إلا الله محمد رسول الله

  • @hikma2520
    @hikma2520 4 ปีที่แล้ว +14

    ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩመላህ ኸይር የአላህ ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን

  • @ሀያትያአላህበሪያ
    @ሀያትያአላህበሪያ 4 ปีที่แล้ว +8

    ያሱበሀን አላህ በጣም ያሚጋሪም ያትጊስት ሀይወት ነው ያአህ ሰላም በሪሶለይ ይውራድ ያዘክ አላህ ኸይራን ኡስታዝ ቃጥሉ ስላ ነቢያትነ ስላ ሶሀበ ታሪክ ስሰመ ዳስስስ ያሚዋኚ ለቅሶ በላቅሶ ይሆነላሁ

  • @የገጠርልጂነኚ
    @የገጠርልጂነኚ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላ ተባረክ አላህ እጥር ምጥን ያለ አላህ የጨምርልህ ወድም

  • @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa
    @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁመሠሌ ወሰልም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @جميلهاثيوبيا-ح2س
    @جميلهاثيوبيا-ح2س 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀአላ ያሠላም ትግት ስጠኚ ያረብ

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
    @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይር ኡሥታዝ እናመሠግናለን

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጃዛኩም አላህይረን

  • @mdmdinshassan6975
    @mdmdinshassan6975 4 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ሠላምና እዝነት በነብያቶች ላይሁሉይሥፈን

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ታጋሾችን ይወዳል ያረብ ታጋሽ አድርገን

  • @MunajimmaMuna
    @MunajimmaMuna 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ዪዉደድልህ

  • @madeenasulaiman910
    @madeenasulaiman910 4 ปีที่แล้ว +5

    መሽ አላህ ታሪክ አቀራረብ በጣም ትችላለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
    @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 4 ปีที่แล้ว +7

    ረዲአላሁአንሁም አላህመልካምሥራቸውን ይውዴድላቸው ጀዛከላኸይር በሠማንው ተጠቃሚያርገን

  • @مدينة-ر9ب
    @مدينة-ر9ب 3 ปีที่แล้ว +3

    ገና ትናት ያወኩት ይሄን ቻናል
    በጣምደስየሚል ቻናልነው ማሸሠአላህ
    ዛሬ የአራት ነብያቶችን አዳኘኩ በተሠስጦ

  • @tyub1216
    @tyub1216 4 ปีที่แล้ว +9

    ላኢላሀ ኢለላህ /ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላሁአክበር አላህሱብሀነሁ ወተአላ አስታውሡኝ አስታውሳችሁአለሁ

  • @MunirNegash-xg9xk
    @MunirNegash-xg9xk 8 หลายเดือนก่อน +1

    Be Allah's peace and blessings on all of them ! I love all of them .

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወዓሌኩማሰለም ወራሃማቱለሂ ወባራካቱ ጀዘክአላህ አልፊ ኸይር ወንድሜ

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
    @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ አላህ አክበር ወድማችን በርታ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ፕሮግራም አላህ አክበር ጀዛከላህኸይር

  • @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
    @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 4 ปีที่แล้ว +44

    ማሻአላህ አላሁ አክበር ያማረ ፕሮግራምነው በዚህ ቻናል እየተላለፈ ያለው እንማርበት እኔ የማላቃቼውን አውቄበታለሁኝ

  • @citynaser239
    @citynaser239 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተመስጬ ሰማሁት ወድማችን ጀዛከአላህኸይረን

  • @aabc6865
    @aabc6865 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋሊኩም እስላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ጀዛ ካላህ ኽይር

  • @ماشاءاللهتباركالرحمناللهيحفظكم

    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

  • @amena2963
    @amena2963 4 ปีที่แล้ว +9

    جزاكم الله خيرا

  • @ያረብ-ፀ7ኈ
    @ያረብ-ፀ7ኈ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህያረቢ ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkramMm-lt5nu
    @AkramMm-lt5nu 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላሃ😭😭

  • @امعبدرحمن-ط3ف
    @امعبدرحمن-ط3ف 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር እዱኒያ ወል አኼይራ 👏👏👏👏

  • @TsssTsss-o7r
    @TsssTsss-o7r ปีที่แล้ว +2

    ሡባሀንአላህ❤❤ሡባሀንአላህ❤❤❤❤❤

  • @saniyaabrahaman1313
    @saniyaabrahaman1313 4 ปีที่แล้ว +5

    ወአይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛአኩመላህ ህይር 🕋👈

  • @AwelAbdelalim
    @AwelAbdelalim 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል አቀራረብ

  • @arukumohammed3090
    @arukumohammed3090 3 ปีที่แล้ว +5

    ماشاءالله ماشاءالله الله اكبر

  • @medinamohamed7078
    @medinamohamed7078 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @sharaalter8783
    @sharaalter8783 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይር በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው አላህ ያጠንክርህ ቀጥልበት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 ปีที่แล้ว +1

    የሡፍ አለይ እሠላም😢🌹

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱለሒ
    ወበረካቱጀዛኩምላሁከይር

  • @Hira-c3p
    @Hira-c3p 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ኢንሻአላህ እንጓዛለን ብዙ እርቀት ለኢልም በአላህ ፍቃድ አለይሂ ሰላም
    ጀዛከላህ ኸይር😍

  • @አልሀምዱሊላህእኔሙስ-ዘ3ፐ
    @አልሀምዱሊላህእኔሙስ-ዘ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛክአላህ ከይር አኺ በስማ ነው የምንጠቅም አላህ ያደርግን

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว +6

    ኢላፎቺ ጀዛኩም ላኸይረን ጀዛ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 4 ปีที่แล้ว +7

    አህለንእካንንሰላመጣህልንን ወድማችንንአላህይጠብቅህባለህበትያርብ

  • @mahalkita8668
    @mahalkita8668 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው እመውደው ትምህርትህን ጀዛክላህ

  • @seadaail1068
    @seadaail1068 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኮሞላህ ህይር

  • @AbdurahmanMohammed-r3t
    @AbdurahmanMohammed-r3t 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አቀራረብ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aishaomar1533
    @aishaomar1533 4 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጣፋጭ ታሪክ የማይጠገብ

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @fadeelafadeela2373
    @fadeelafadeela2373 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ አሚንንን አሚንንን አላህ መጨረሸቸን ያሰምረለን

  • @New-to5zd
    @New-to5zd ปีที่แล้ว +3

    شكرا

  • @meremtlahun3034
    @meremtlahun3034 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወንድማችን
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛአላህ ኸዪርን ያረብ ምርጥ ትምህርት ነዉ
    የምታቀርበዉ

  • @madenam830
    @madenam830 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን የኔወዲም እወዲሀለሁ ለአሏህ ብየ ወላሂ አሚን ኢሽአሏህ

  • @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ
    @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አክበር ደስስስ የሚል ፖሮግራም ነው በርታልን አኺ አላህ ይጨምርልህ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @ዜድወሎየዋ-መ4ቈ
    @ዜድወሎየዋ-መ4ቈ 4 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركته جزكم الله خيرا

  • @rngrabiya4867
    @rngrabiya4867 4 ปีที่แล้ว +3

    ወሌኩም ሠለም ወረህመቱለይ ወበረከአቱ ጀዘአ ከለህ ከይርን

  • @mawdathasan542
    @mawdathasan542 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነአላህ ያረቢ ማሻአላ🌹🌹🌷💐🌺🌹

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃንአለህ

  • @ShaluShakaisj-p2h
    @ShaluShakaisj-p2h หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤

  • @kubramuhibullah5363
    @kubramuhibullah5363 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድም አቀራረብ ትቺላለህ

  • @ዝናሽአማረዝናሽአማረ
    @ዝናሽአማረዝናሽአማረ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ

  • @remedantofik-pq7hh
    @remedantofik-pq7hh ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ለተራኪዉ

  • @faridamohammad1952
    @faridamohammad1952 2 ปีที่แล้ว +2

    Jazakallah keyir