ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ ወገኖቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በፀሎት በርቱ
ፍትህ ለሙሥሊም በዱአ በርቱ አላህ አገራችን ሠላም ያዉርድልን
አሜን ሰላም ያድርግልን
ነገ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን ለወርሀዊው በአል አደረሳችሁ.........አገራችንን ኢትዮጵያን ከሚታየው ከሚሰማው መከራና ችግር በክንፉ ጋርዶ ይጠብቅልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😘🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል ያላሰባቹትን ደስታ ይፍጠርላቹ መልካም በኣል
Amene Amene
አሜን🙏🙏🙏👏👏
አሜን ፫
Amen Amen Amen
የኢትዮጵያ ደስታ ሁሌም ዘላቂ እንድሆን መልከም ምኞት ነው
ሀገራችን የሰላም የፍቅር የአንድነት አላህ ያድርግልን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትሳቅ መስጊዶቻችን በተቃጠሉት እስኪ እንዴ እኔ ያመመው በጣም
_ቤቶች እንኳንሰላምመጣቹ_ውድ የክርስትያንእምነት ተከታዮች_ቤተክርስትያንን የሚያቃጥሉ(አዩዳናት ) ስለመጡ እራሳችሁንጠብቁ_የሙስሊም 'እምነትተከታዮች' መስኪድን(የሚያቃጥል ጠላት እራሱ ይቃጠላል አይዛቹ።
እውነት የህግ ያለህ ሙስሊም ወገኖቻችን ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው😢😢 ሁላችንም በፀሎት እንበርታ የሰይጣል ተላላኪዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን😢😢😢
YE mejemeriyaw mirit sew fetari yitebkish
Tank you mamaye yanchi aynetun yabzaln
መስኪዬ ሙስሊም ወገኖቻችን ምን ሆነው ነው?
እናመሠግናለን እህቴ አላህ ሚስጊዳችንን ከተኮሎኞች ያድንልን
#አሚንንንንንንንን የኔ መልካም እንደዚ ስንተዛዘን ሀዘናችን ደስታችንን ስንካፈል ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እና እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርሲቲኖች በጾሎት እንብርታ ሀገራችን ሰላም እንደትሆን
እግዚአብሔር አገራችነን ስላም ያርግልን
ቸሩ መድኃንያለም ያውቃል 🙏🙏🙏🙏አይዙአችሁ
ፈጣሬ. ያውቃል. እኛ. ስደተኞች. መግቢችን. ሀገራችንን. ሰላም. ያድርግልን
amen yene milkman eunte new
አግዚአብሔር ሰላም ያወርድልን
🤕እስኪ ማነው እንደኔ ዛሬ መስጅድ በመቃጠሉ ከልቡ ያዘነው😭😭😭😭😭 ኢላህ በቃችሁ ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏
Aminnnnnn
wellahi zaree Alkshee lmott yemeGstt yalee muslyimunn lyatefu new
@@አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል በጣም ውዴ ልብ ይሰብራል ኡፉፉፉ
Ameeen yareb
በጣም ያሳዝናል በጣም ነው የተስማኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስከመቸ
ቤቶች ሁለየም ምርጦች ናችሁ ለሚማር ከናተ ይማር ብርቱልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
አሏህ ሆይ ፍትህ ለሙስሊም እዝነትህን ለባሮችህ ያረብ ያረህማን ያአሏህ አውርደውየሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶች የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ቤተክርስቲያን መስጊድ መቃጠል ይብቃ 💚💛❤ፆሎት ለሀገራችን 😍😍😍😍💯💯✅👌
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። ፈጣሪ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን።
አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Ameeen (3)yene qonjo Beziw wedah beteh gorah beyiw Anem biq biyalew
እንኳን ሠላም መጣቹ ቤቶችሀገራችንን ሠላም ያድርግልንአሁንሥ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሣሣቢ ሆነ
ዛሬ በተቃጠሉ መስጂጆች ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቸው
ወላሂ የሠራቸውን ይሠጣቸው ሌላምን ይባላል
አላህ ያቃጥላቸው ኢንሻአላ ያረብ
አላህ ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ሁላችን አሞናል አሜን እማ.
ቤቶችየ እንኳን መጣችሁ የሳምንት ጥግረራ ዛል ያረገውን እኔነቴን ፈታ የምልባችሁ የሳቅ ጎጆወች ይመቻችሁ
ልባችን ተስብሯል ፍትህህህህህ ለሀገራችን ሙስሊሞች ያረቢ በዱአ በርቱ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ በዱአ እንበርታ
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በጣም አርፍ ትምህርት ነው ሰማቹ ይብዛልን
የኛ ምርጥ አስተማሪወች ቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችው ።እግዚአብሔር. አምላክ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ለኢትዮጵያውያን ህዝብ እመኛለው ።የገጠሮ ልጅ 👣👣❣❣ቤቶችን የሚያደንቅ ከኔ የበለጠ እስኪ አሳዩይ ባላይክ ውድ የኢትዮጵያን ❤❤
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ምትሉ በመስጊድና በቤተክርስቲያን ሚቀልዱ የ 21ክፍለ ዘመን ደንቆሮዎች ሚዲያና facebook እንዳትከተሉ ህግ ባለበት አገር እስከመቸ ነው ሚቀልዱብን ግን
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😂😂😂😂😅😅😅😆🤪🤪🤪🤪🤪
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😅😅😅😅🤣🤣🤣😁😁😂😂😂😅😅😆😆😆🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉
Why Seera hfuvcif. 🤨🤪😜😙🙂😅😃
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏 ማነው እደኔ ጥሩ ዜና መስማት የናፈቀው ሁልጊዜ ዘበር ዜና ለቅሶ ሰለቸኝ 😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ךלךךךלת3ץדגךךדךףדפפדפפדד0דג ךלךךךלת3ץדגךךדךףדפפדפפדד0דג 09של 990
ץץךךפףם4פול אנדרסון םךך
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️🙏
ቤቶች ውድ የሀገሬ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ እናትን ሳይ ከቤተሰቦቸ ጋር ያለው መስሎ ይሰማኛል አይዛችሁ በርቱ
ኡፈፈፈ ዛሬስ ከፋኝ ዳማ ልቤ በ ሰነቱ ልቃጥል በዚህ ሰዳት በዚህ የ ሀገር ራበሻ እሰክ እነዳኔ የከፋው ልይክ 😭😭😭
Zed ethio subscribe enderarge konjo
ኡከን ደህነ መጠቹ ቤቶች አገረችን በዱአነ በፀሎት አንርሰት አሰቸገር ግዜ ለይ ነት😭😭😭😭😭😭
ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በሞላ እንኩዋን ደስ አለወት ደስ ብሎና ኢትዮጲያ ለመጅመርያ ጊዜ ሳተላይስ አስገባች ገና ብዙ እንጠብቃለን ፍጣሪ ኢትዮጲያንና ህስቦቾን ይባርክ
ምን ዋጋ አለው ጥዋት ሳተላይት አምጥቃማታ አራት መስጅድና የሙስሊሞችን ንብረት አቃጥላ እሳቱን እየሞቀች የምትጨፍር እጅግ ነውረኛ እና አስቀያሚ ሀገር ብትባረክ ባትባረክ ምን ልዩነት አለው?
@@htube8960 ያሳዝናል እግዚያቢሔር ያውቃል ይሔ ደግሞ ከሀገራችን ለውጥ ጋ እሚያገናኛ ነገር የለም
@@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ እደት አያገናኘውም ሀይማኖት እኮ ነው ሰላም የሚኖረው በሀይማኖት ስንከባበር ነው ሰላም ደሞ ለሀገር ዋናው ነገር ነው
@@medi4322 አልገባኝም እኔኮ አያገኛኝውም ያልኩት ከሳተላት ጋ ነው እንጅ ሀይማኖት ሲነሳ ደስ አይልም እውነት ነው ደሞስ የአንድ ፍጣሪ ልጆች የአዳም አደለምን
#ቤቶችዬ በጣም አመሰግናለሁ ቀኔን በሳቅ እንድጀምር ስላደረጋችሁኝ 😘💚💛❤ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቅልን🙏💚💛❤በአለም ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ መልካም ዕለተ ሰንበት ⛪💚💛❤
ውድ እህቶች በዱአ እንበርታ ሀገራችንን ስላም ያውርድልን ልብ ያማል መሰጊዶቻችን. አላህ ሆይ. ኡውነት. ያቃጠሉትን. አላህ የሰራቸውን ሥጣቸው ያረብ
ክርስቲያን እና እስላም ለዘመናት በፍቅር ኖሯል ወደፊትም ይኖራል ይህ በፖለቲካ ወይ በመንግስት የመጣ አይደለም የአገራችን ተፈጥሮአዊ ህግ ነዉ አከተመ‼ ይልቅ ለብልፅግና እና ለሰላም የሚበጀዉ ጥፋት ሲከሰት በማለፍ ሳይሆን ተገቢ እርምጃ በመዉሰድ ነዉ
ትክክል ወድሜ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን
Mohammed subscribe enderarge konjo
ትክክል ነህ ወንድሜ ስላምና ፍቅር ለሀገራችን
ይበራል በክንፍ ምልጃውም ፈጣን ነው የአምላክ ስም አለበት ስሙም ሚካኤል ነውየሊቀ መለአኩ ወዳጆች እንካን አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን3🙏🙏🙏👏👏👏
Ameen Ameen Ameen
Amennnnnnn elelel
የምን ህግ ነው በሀገራችን ህግ ቢኖር ኖሮ አራት መስጂድ በአንድ ቀን አይቃጠልም ነበር አላህ ሆይ በራህመት ነስሩን ከንተ በኩል አውርድልን አሚንንን ብሉ በናት ኡፍፍፍፍ ልቤ ቆስሎዋል በስው ሀገር
ልቤ ተሰብሯል ዛሬ አገራችን በተፈጠረው በመስጊድ ቃጠሎ የተነሳአ ፍትህ ለመስጊዶቸሰችን
👍👍👍👍👍👍
Eyam orthodox amyeoche (50) betekrseteysn tekatelobenale Egezeyabere ejechewen yeseberew lela mene yebalale
ወላሂ አዎ የሁሉም ሙስሊም ልብ ተሰብሮዋል😢😢😢
አንድ መስጊድ ሲቃጠል እንዲህ ያቃጥላል በአንድ ወር ወስጥ ከ 25 አብያተ ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠል ምንም አይመስላችሁም ቄስን ገለው ህመናንን በትነው የሴት መለኩሰዎችን ለ7 አንዲትን ሴት ደፍረው ሲወጡ ደስ ተሰኝተው ሲወጡ ምንም አይመስላችሁም ብቻ እግዚያአብሔር ለሁሉም ነገር መልስ አለው ይቅርታ መስጊድ በመቃጠሉ ደስ ብሎኝ ሳይሆን የተሰማኝን ነው የተናገርኩት
@@enatmesfin Zeme ateyachewm enzene ashebarewche
ቤቶችዬ ይይመቻችሁ ያሥተዋለ ትምህርት አለው አገራችንማ የሌባ መናሀሪያ አደለች እዴ የሠው ሂወት መሥረቅ ነው እጂ የቀራቸው ሠላሙን ያውርድልን ያረብ
ቤቶች እካን መጠችሁ ሀግራችን የሰላሞ ያፍቅር አላህ የአንሪገልነ
ምን ህግ አለና የህግ ያለህ ይባላል?🤔ድሮ እኮ ሰው በህግ አምላክ ከተባለ ከድርጊቱ ይቆጠብ ነበር ደጉ ዘመን
ሳህ ወላህ
ትክክል
በጣም ወላሂ ሱበሀን አላህ
ወላሂ በትክክል
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😘🙏
አሜን መዳኔ
ሀስቡነላህወንአመል ወኪል ሀስቡነላህወን አመልወኪልአላህ ሆይ መሥጌዱን ያቃጠሉትን አጋልጥልን ያረቢ የዚችው ምዲረ እንያቸው እየተሠቃዮ አሚን
ቤቶችዬ እንኮንም በሰላም የመጣቸሁ ኮመቶች ፈጠውነበር የሚጠበቁት ከኔው ጭመር
እኳን በሠላም መጣቹሁ ቤቶች ይበቃል አራዳነትህ ይመቸኛል እኔም እምትሉ 👍
ፈጣሪይ ሀገራችንን ይጠብቃት የሚያባላንን ይያዝልን 💚💛❤ አዉንም ወደፊትም እኛ Etyhopiya ነን
እመብርሀን በሔድንበት በተሰማራንበት ሁሉ ትከተለን. አገራችንን. በጥላዋና. በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤
ዛሬ ብጥም ደስ ብሎኛል እስኪ ይስው ደስታ ይሚስደታቹህ ላይክ
Agar yalaqasach mini desita ale desita agar selam sitonrw!! Lamaninyahum ukan des alesh!
እናተ በመኪና ቁልፍ ጆሮ ሲኮርኩሩት እንዴት ደስ ይላላ ስላላገኘክ ነው ቀተክ ነው😃😃😃😃😃😃😃😃
yaa rabbi hagarachinin selaaaaam awridilin yaa ilaahi ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የሙስሊሙን ኡማ ነስሩን ቅርብ አድርግልን የምንሰማው ሁሉ ልብ ያደማል ኢላሂ አንተ ድረስልን😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለመስጅዶቻችን እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ያማል
በጣም ከፍቶኛል በጎጃም ዞን ሙጣ መስጊዶች እየተቃጠሉ የሚገባው አካል ዝም ብሎ ይመለከታል ፍትህ ለመስጊዶቻችን ሁላችንም ይመለከተናል በድዋ እንበርታ
ያየ ይፍረድ በአንድ1 ውር ውስጥ ከ 25.አብያተ ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠለ ምንም ያልመሰለው በራሱ ላይ ሲደርስ ነው እሳት የረገጠች ዶሮ የሚሆነው
ENA le rasish anchi chuhi enji lelaw mn agebaw demo eridat alfelegechim kanchi
ላሀዉለዉ ወላ ቅወ ተኢላ ቢላህ ያአላ ሠላም አዉርድልን ባሮችህን ከጠላት ጠብቃቸዉ አገራቺንን ሠላም አድርግልልን
ማንም ሰዉ ባንተ ጫማ ካልተራመደ ጉዳቱ አይገባዉም ይባላል አንድ መስጊድ ተቃጠለ ብላችሁ ታቅራራላችሁ እኛ ምን እናዉራ ሀያ አምስት ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠልብን ምእመናን እና ቀሳዉንት ሲታረዱብን እንደ በግ ለማንኛዉም ጣት መቀሳሰሩ ዋጋ የለዉም ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@@fikermulugeta5187 lek nesh yene ehit
እኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅረኛዬ እንጋባ አለኝ የስደት ጓደኞቼ እንደኔ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣቸው አገራችንን ሰላም ያርግልን
እኳን ደስ ያለሽ ማሬ እኔ ቤትና መኪና ያለው እየፈለኩነው ክክክ
Abcሰላም mashalla 😍😍Ameeeen
@@فاطمهيوسف-ث3و ማሬ እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ አንች መኪና ቀስ በሎ የመጣል
አሜንማር
የት ነዉ ኢትዮ
ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ጥጋቡን ለታመሙት ፈውስን በእምነታችን ጽናቱን ይስጠን
Bagaa nagaan dhuftan betoch 🤩🤩
Afan Oromo hin jiruu jara biraa
ማሬ
@@husenrashid268 😂😂😂
@@obsinetorogirl3017 😎
@@ranitube9985 🛌🛌🛌
ሙስሊሞችንና ኦርቶዶክስን ሊያባላ የተነሣ ክፉ መንፈስ ኤልሻዳይ ጌታ ያርቅልን ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ሠላምን ያድለን መስጅ ሆነ ቤተክርስቲያናች አይቃጠልብን😢😢
አይዋ የኔውድ ዱአ አድርጉ ሁላችሁም ኢቶ ሀገራችን ሰላም ትሁን
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ፍትህ ለኡማው ሙስሊም 😥😥😥😥😥 ሲኖርህ ግን ማለት ራስህ ስትችል ሁሉም ሰው ይወድሀል ኣይ እኛ ሰዎች መኪና ስራ. ቤት ትዳር ልጅ...... እነዚህ ካለህ
♥12♥የዳንኤል ረዳት ያፎምያ ጋሻየባህራን ጥበብ የሀዘኑ ምርሻሀያሉ ሚካኤል ግርማ ሞገሳችንዘወትር ጠብቀን ሁነን ከጎናችን የቅድሰ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ በሁላችላይ ይደርብን ❤
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን መሰጂድ ያቃጠሉትም ለፈረድ ይቅረቡ እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ሙስሊም እህቶቸወንድሞቸ ሲያዝኑ ሲያለቅሱ ፆለት የሚያረጉበት ቦታ ሲያጡ እኔ ክፉኛልቤ ይሰበራል ያዝናል 😭😭😭እኔ በምኖርበት የሰደት ሀገረ ሁላችንም አብረንበልተን አብተን ተጫውተን እኔ ሳለቅሰሙስሊም ህቴም አብራኝ ታለቅሳለችእበየንም ትጠረግልኝ እኔም ሲከፋትይከፋኛል ሲረባት አብሬት እራባለውአንድም ቀን አች ሙስሊም አች ክርሰቲያን አች አማራ አች ኦሮሞ አች ትግሬ ወዘተተባብለን በጪራሺ አናልም ሁላችንም ኢትዮጵያውይነታችን ብቻነው ምናቀውዘረኝነት ቆሻሻ ነው እግዚአብሔረን ወይም አላህን የሚወድ ሁሉ ተኮልን ቅናትን ምቀኝነትን ጥላቃችን ቅምን በቀልን በይቅርታ በፍቅር እና በአንድነት ልቀይላቸው ይገባል የሁላችንም አምላክይቅረ ባይ አምላክ ነው
አሽቃባጭ
ኣይ ይቤ ጅምርት ላይ አምሮብህ አይቼ እንዲህ ቀልብህን ገፈፉክ አምላክ በጥበቡ ይግፈፋቸው 😂
I Kuan beselam metachewu selam le hagerachn emiyee Ethiopia 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶችየ እንደምን ከረማችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ይቤ ቀሽቷ እንደት ነሽ !!!!!!
ውድ የአገሪ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ውራዊ ክብር ባዓል በስላም በጤና አድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያርግልን ስላማቹህ ይብዛልኝ
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ድራማቢኖር ቤቶችየ ነው አቦ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልልኝ ሁላችሁም 😍😍😍♥♥♥
Hbahahaha ayii yibiye ayizo makina ayinomii😋😋😋😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀ ይቢታ የኔ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ድራማነው ስወዳቹ እኮ ምርጦቼ
ውድ የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በስደትም ላላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ 👏👏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
አይይ መዳምዬ እድሜሽን ያዝምልኝ ስንቱን ናፋቂዎችነው ምታሳይኝ ውዶቼ መጣቹ
አሸናፊሥትኖርዋውውውውቤቶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምውዳችሁ የተዋይዶ ልጆች ነገ እኮ 12 ቅድስ ሚካኤል ነው ቅዱስ ሚካኤል ካኩፉ ነገር ይጣብቃችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤Ethiopia
አሜን አሜን አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
Aman aman aman aman aman aman aman
ቤቶች እንኳን መጣችሁ ሳምንት ደረስን አልሃምዱሊላህ🌹🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚
Medina subscribe enderarge konjo
Betoch drama baay een isini jalaadha baay ee namatti tolaa jabbadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bayye namati tolla 😊mee Sub naaf godhi sabontu
@@edomethio2332 tole❤❤❤
@@gadisehayile8687 galatoomi😊😍
ቤቶች ድራም ብዙ ተከታዮች ያሉትና ምክራችሁ በጣም ተቀባይነት ያለው ስለሆነ እባካችሁ አንዱ ያንዱን. እምነት ማክበር እንዳለበት ብትሰሩ አሪፍ ነው ለሀገር መረጋጋት ሲባል. ምክንያት እየፈለግን ሀገር ከምናወድም የጠቡን ትብብር ለልማት እናውለው እባካችሁ ፍትህ ለሀገሬ ሰላም አላርጅክ አይሁንብን
እግዚአብሔር ሆይ ጥላቻን አርቀህ አረ ፍቅረ ሰጠን ቤተእምንቶች ሲቃጠሉ ማየት ያማል
እህቶቸ ወድሞች ሙስሊሙም በዱአ ግርስቲኑም በፀሎት አትርሱኝ መቸም የቤተሰብን ክፉ የሚፈልግ የለም።እናም ቤተሰቦቸ ብትትን ብለዉብኛል እናም በዱአም ሆነ በፀሎት እትርሱኝ እኔ ስደተኛነኝ እናም ተጭንቅ ያዉጣሽ በሉኝ
ማሬ ጭቅሽን በደስታ አላህ ይቀለረልሽ አይዞሽ ዱአ አረጊ ሁለት እረከአ ስገጅና
Allaah ka cinq yaawuxaash betasabochishinim yosabsabillish yaarab
አላህ ከጭቀት ያውጣሽ በደስታ ይቀይርልሽ እህት በዱአ በርች
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጭንቀትሸን በደስታ ይቀይርልሽ በጸሎት በርች
የኔውድ አላህ ወደ ፍቅር ይቀይረልሽ ያረብ
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችየይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
የስደት. ጎደኞቸ. ዛሬ. ክፍት. ብሎኛል. ልጅን. አሞብይ. እኔ. በስደት. እባየን. መቆጣጠር. አቃተይ እስኪ. በየሀይማኖታችሁ. ዱአ. አርጉልይ.
የኔ ማር አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግልሽ የኔም ልጂ አለችኝ በናፍቆት የምታንገበግበኝ ስላም ያድርፍልን
@@hayuub8524 አሜን. ውድ. በስደት. ከባድ. ነው. ውድ.
Allah afiya ayrgalesh
አይዞሽ
*አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ማልቀሱን ትተሽ በጸሎት በርች አንችም ራስሽን ጠብቂ በሰው አገር ለቅሶ ለበሽታ ይሰጥሻል እህቴ*
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነውና እባካችሁ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ
ቤቶች እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ ይቤ በጣም ነው ያሳከኝ በርቱ ብዙ መልክት አለዉ አሜን ቆንጃ እወድሻለሁ በትምህርትሽ በርቺ
ከሰንሰለት ድራማ ቀድማችሁ ከች የምትሉ ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት መልካም አዳር ሰንበት የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ከአይን ላይ እንባ የሚሰርቅ ሌባ መኪና በጠራራ ጸሃይ ይገርማል ዘንድሮ ህግ የለም
Enat mesfine2017 subscribe enderarge konjo
ዳንኤል ክብረት የተባተ ሰይጣን በህይወት እያለ ሀገራችን ሰላም አትሆንም ከዚች አለም ከነ ግብራበሮቹ አላህ እንዲያጠፋልን ዱአ አድርጉ
ደደብ ከእንቁ መምህሬ ላይ ውርድ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ዝም ብላችሁ አሁን አፍችውን ትከፍታላችው ሰውን ስታርድ ስትጎትቱ እሬሳ ስታቃጥሉ ምን ይመስላችዋል
ገልቱ
@@genevagamaoaumu1921 ደደብማ እሱ ነው ቆይ ግን መጽሀፍ ቅዱስ የላቹም ለምን እሱን አያስተምራቹም ነው ወይስ ማበብ አይችልም
@@genevagamaoaumu1921 ደሞ ታያላቹ የሙህሚን ዱአኮ ጠብ አይልም የጀሀነብን እሳት ዱንያላይ ያቃጥለው ሰው መሳይ ሰይጣን
ውይ ምነየ ቀደማችሁኚ እሲ ማነው እደኔ የተከፋው መስጊዱ በመቃጡሉ🕌🕌🙆
እኔ አለሁሌሸ ማር
@@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ ማር ሰላምነው እሲበቅንነት ሰብስክራይብ ግጭኚ
@@semira8660 ዛሬ ጥቁር ቀን ሁኖብኛል😭😭
እኔ
@@ሰአዲወሎሎሎ አብሽሪማር ቤተሰብ አርጊኚ
ወይ ሀገራችን እንዴት መኪናን ያህል ነገር መስረቅ እግዚኦ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያችንን ጠብቅልን እናታችን ናት ካለሷ ማን አለን
እትዮጵያን እጅ ላ እጅ ተያይዘን እነጅ እንድህ በ ትነሹም በ ትልቁም በ መጋጨት ላ ሀገራችን ምንም አናተረፈም። ሶ በ እምነት በ ብሄረ ስንለያይ እማማ እትዮ አላነልሸ እነበላት ። ግን ምድያ ላይ ሰድብ ሰይሆን በ ዱአ ነው ሀበይብ። አላህ ሰው መሰል ሰይጣን እርስ በ እረሰ ላ መጣለት ሀገር ላ በጥብጥ የምሮጡትን አላህ የነሳቸው ኑራውም አልጠቀሙ
ሙሥሊም እህት ወድሞቸ የወረደብንበላ እድነሳልን ዱአ አድርጉ በጣምያማል እየሆነ ያለዉነገር ባላችሁበት ያላህ ጥበቃአይለያችሁ
halema a ya job by I
አዝናች
@@mekdesbogale7022 No
በጉጉት ስጠብቃችሁ እኳን ደህና መጣችሁ💋💋😍 ቀኑን በሰላም እዳዋልከን የሰላም ለሊት አድርግልን አሜን
በይ ተኚ
@@yenetube5966 ok🙄😜
@@ሰላምለኢትዮጲያይሁን subscribe enderarge konjo
ሠላም ቤቶችዬ እኳን ደናመጣችሁ ይሂድራማየምታዩሁሉ ሠላም ብያለሁ
እውነት ነው የኛን እገዛ ያስፈልጋል እርስ በራስ መተሳስብ አለብን
የቤቶች ቤተሰብ እወዳችዋለው በጨዋ መንገድ ስለ እኩልነት አንፀባርቁ እኛ ሙስሊሞች ጥግ ድረስ ታግሰናችዋል ከዛ ግን ተኚቶ እንደተነሳ አንበሳ መውጫ መግቢያ ነው የምናሳጣችው ቢላሂ ማን ነው የናንተ ብቻናብቻ ያደረጋት ኢትዩጵያን ዋ ኢስላማ ዋ እኛ ሰይፍ አዲሳችን አይደለም!!!!!
እ ክክክክክክክክክክክክ
Subscribe enderarge befekadgent
@@kffgji1205 subscribe enderarge konjo
የኔምርጦች እኮን ደህና መጣችሁ ❤🌷መሰጊድ በመቃጠሉ አዝኛለሁ 😢😢😢 ሀገር ሰላም እሚሆነው በሀይማኖት ሲከበር ነው
Subscribe enderarfe konjo
የመጀመሪያ ነኝ ወይስ አገሬ ልገባ ነው አገሩ የናፈቀው ላይክ
ሀገር የማይናፍቀው ማን አለ ብለሽ ነው
አገራቾንየሠላምያአሪግልኖ❤❤❤❤
መቀየር ካልቀረ እደዳኘ ነው መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ለመላው ክሬስቴያን
ስሙማ ቤቶች ላይ "ማፊ"ዘመን ላይ ደግሞ "ቶም" በአረብኛ "ማፊቶም" ወደ አማርኛ ተርጉሙት😂😂😂😂😂👈
ነጭ ሽንኩርት የለም
Kkkkkkk
ክክክክክ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ዘመን አሁን እደት ትዝ አለሽ
ክክክክክክ
@@seada6216 ሳቂልኝ እሽ እራት እየሰራን ነበር እና ቶም አለ ብላ ጠየቀችኝ ከዛ የለም ስላት ትዝ አለኝ።
እስኪ የሀገራችን ሰላም የሚያሳስበው👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😘🙏🇪🇹
አምላኬ አገሬን ህዝቤን የምህነት አባቶችኝ እናቶችን ህቶቼን ወድሞቼን እስላም ክርስታኖች ሁሉን አንተ ጠብቅልኝ ///
Aynalem subscribe enderarge konjo
፧አተ በመኪና ቁልፍ ጆሮ ሲኮረኮር እዴት ደስይላል😂😂😂😂ዘሩ ለጆሮ ጠቅነው።
በቶች እኳን ደህና መጣችሁ በጣም ዘና የሚያደርግ ነው የማፊ ወሬ በጣም ነው የሚስቀኝ ምን ህግ አለ የፈጣሪ ያለህ ማለት ይሻላልይ
እውነት ዛሬ ከፍቶኛል ሀገራችን አደጋላይና አላህ አገራችን ሰላምያርጋት ፍቅር ይስጣት ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛ አሚንበሉ እኛንም ከሸቃልነት ወደመዳምነት ይቀይረን ኢትዮጵያትቅደም
Aminnnnn👏👏👏👏👏👏
Emu subscribe enderarge konjo
@@fafibintseidkeasossa3091 subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 እሺ
አላህ ምህረቱን ያዉርድልን ዉዶቸ መስጊዶቻችን በሙናፊቅ ሰወች ተቃጠሉብን 😭😭😭
የእጃቸውን ይሰጣቸው ወላሂ😭😭😭
Ers be raschu nachu
እስ በራስም ሆነም አልሆነም የመስጊዶችን ትርጉም የማያዉቅ እርጉም ሙናፊቆች ናቸዉ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችን የሚወድ like 😍😍
Subscribe enderarge konjo
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለመስግዶቻችን። በጣም ያማል
ስላም ያገሬ ልጃች እስከ ሁላችን ለሃገራችን ፃሎት እናርግ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ ወገኖቼ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በፀሎት በርቱ
ፍትህ ለሙሥሊም በዱአ በርቱ አላህ አገራችን ሠላም ያዉርድልን
አሜን ሰላም ያድርግልን
ነገ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን ለወርሀዊው በአል አደረሳችሁ.........አገራችንን ኢትዮጵያን ከሚታየው ከሚሰማው መከራና ችግር በክንፉ ጋርዶ ይጠብቅልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
😘🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል ያላሰባቹትን ደስታ ይፍጠርላቹ መልካም በኣል
Amene Amene
አሜን🙏🙏🙏👏👏
አሜን ፫
አሜን ፫
Amen Amen Amen
የኢትዮጵያ ደስታ ሁሌም ዘላቂ እንድሆን መልከም ምኞት ነው
ሀገራችን የሰላም የፍቅር የአንድነት አላህ ያድርግልን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትሳቅ መስጊዶቻችን በተቃጠሉት እስኪ እንዴ እኔ ያመመው በጣም
_ቤቶች እንኳንሰላምመጣቹ
_ውድ የክርስትያንእምነት ተከታዮች
_ቤተክርስትያንን የሚያቃጥሉ(አዩዳናት ) ስለመጡ እራሳችሁንጠብቁ
_የሙስሊም 'እምነትተከታዮች' መስኪድን(የሚያቃጥል ጠላት እራሱ ይቃጠላል አይዛቹ።
እውነት የህግ ያለህ ሙስሊም ወገኖቻችን ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው😢😢 ሁላችንም በፀሎት እንበርታ የሰይጣል ተላላኪዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን😢😢😢
YE mejemeriyaw mirit sew fetari yitebkish
Tank you mamaye yanchi aynetun yabzaln
መስኪዬ ሙስሊም ወገኖቻችን ምን ሆነው ነው?
እናመሠግናለን እህቴ አላህ ሚስጊዳችንን ከተኮሎኞች ያድንልን
#አሚንንንንንንንን የኔ መልካም እንደዚ ስንተዛዘን ሀዘናችን ደስታችንን ስንካፈል ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እና እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርሲቲኖች በጾሎት እንብርታ ሀገራችን ሰላም እንደትሆን
እግዚአብሔር አገራችነን ስላም ያርግልን
ቸሩ መድኃንያለም ያውቃል
🙏🙏🙏🙏አይዙአችሁ
ፈጣሬ. ያውቃል. እኛ. ስደተኞች. መግቢችን. ሀገራችንን. ሰላም. ያድርግልን
amen yene milkman eunte new
አግዚአብሔር ሰላም ያወርድልን
🤕እስኪ ማነው እንደኔ ዛሬ መስጅድ በመቃጠሉ ከልቡ ያዘነው😭😭😭😭😭 ኢላህ በቃችሁ ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏
Aminnnnnn
wellahi zaree Alkshee lmott yemeGstt yalee muslyimunn lyatefu new
@@አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል በጣም ውዴ ልብ ይሰብራል ኡፉፉፉ
Ameeen yareb
በጣም ያሳዝናል በጣም ነው የተስማኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስከመቸ
ቤቶች ሁለየም ምርጦች ናችሁ ለሚማር ከናተ ይማር ብርቱልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
አሏህ ሆይ ፍትህ ለሙስሊም እዝነትህን ለባሮችህ ያረብ ያረህማን ያአሏህ አውርደው
የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶች የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ቤተክርስቲያን መስጊድ መቃጠል ይብቃ 💚💛❤ፆሎት ለሀገራችን 😍😍😍😍💯💯✅👌
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። ፈጣሪ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን።
አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Ameeen (3)yene qonjo Beziw wedah beteh gorah beyiw Anem biq biyalew
እንኳን ሠላም መጣቹ ቤቶች
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
አሁንሥ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሣሣቢ ሆነ
ዛሬ በተቃጠሉ መስጂጆች ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቸው
ወላሂ የሠራቸውን ይሠጣቸው ሌላምን ይባላል
አላህ ያቃጥላቸው ኢንሻአላ ያረብ
አላህ ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ሁላችን አሞናል አሜን እማ.
ቤቶችየ እንኳን መጣችሁ የሳምንት ጥግረራ ዛል ያረገውን እኔነቴን ፈታ የምልባችሁ የሳቅ ጎጆወች ይመቻችሁ
ልባችን ተስብሯል ፍትህህህህህ ለሀገራችን ሙስሊሞች ያረቢ
በዱአ በርቱ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ በዱአ እንበርታ
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በጣም አርፍ ትምህርት ነው ሰማቹ ይብዛልን
የኛ ምርጥ አስተማሪወች ቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችው ።እግዚአብሔር. አምላክ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ለኢትዮጵያውያን ህዝብ እመኛለው ።የገጠሮ ልጅ 👣👣❣❣ቤቶችን የሚያደንቅ ከኔ የበለጠ እስኪ አሳዩይ ባላይክ ውድ የኢትዮጵያን ❤❤
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ምትሉ በመስጊድና በቤተክርስቲያን ሚቀልዱ የ 21ክፍለ ዘመን ደንቆሮዎች ሚዲያና facebook እንዳትከተሉ ህግ ባለበት አገር እስከመቸ ነው ሚቀልዱብን ግን
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😂😂😂😂😅😅😅😆🤪🤪🤪🤪🤪
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😅😅😅😅🤣🤣🤣😁😁😂😂😂😅😅😆😆😆🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉
Why Seera hfuvcif.
🤨🤪😜😙🙂😅😃
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏 ማነው እደኔ ጥሩ ዜና መስማት የናፈቀው ሁልጊዜ ዘበር ዜና ለቅሶ ሰለቸኝ 😭
አሜን ፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ךלךךךלת3ץדגךךדךףדפפדפפדד0דג ךלךךךלת3ץדגךךדךףדפפדפפדד0דג 09של 990
ץץךךפףם4
פול אנדרסון םךך
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️🙏
ቤቶች ውድ የሀገሬ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ እናትን ሳይ ከቤተሰቦቸ ጋር ያለው መስሎ ይሰማኛል አይዛችሁ በርቱ
ኡፈፈፈ ዛሬስ ከፋኝ ዳማ ልቤ በ ሰነቱ ልቃጥል በዚህ ሰዳት በዚህ የ ሀገር ራበሻ እሰክ እነዳኔ የከፋው ልይክ 😭😭😭
Zed ethio subscribe enderarge konjo
ኡከን ደህነ መጠቹ ቤቶች አገረችን በዱአነ በፀሎት አንርሰት አሰቸገር ግዜ ለይ ነት😭😭😭😭😭😭
ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በሞላ እንኩዋን ደስ አለወት ደስ ብሎና ኢትዮጲያ ለመጅመርያ ጊዜ ሳተላይስ አስገባች ገና ብዙ እንጠብቃለን ፍጣሪ ኢትዮጲያንና ህስቦቾን ይባርክ
ምን ዋጋ አለው ጥዋት ሳተላይት አምጥቃ
ማታ አራት መስጅድና የሙስሊሞችን ንብረት አቃጥላ እሳቱን እየሞቀች የምትጨፍር እጅግ ነውረኛ እና አስቀያሚ ሀገር ብትባረክ ባትባረክ ምን ልዩነት አለው?
@@htube8960 ያሳዝናል እግዚያቢሔር ያውቃል ይሔ ደግሞ ከሀገራችን ለውጥ ጋ እሚያገናኛ ነገር የለም
@@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ እደት አያገናኘውም ሀይማኖት እኮ ነው ሰላም የሚኖረው በሀይማኖት ስንከባበር ነው ሰላም ደሞ ለሀገር ዋናው ነገር ነው
@@medi4322 አልገባኝም እኔኮ አያገኛኝውም ያልኩት ከሳተላት ጋ ነው እንጅ ሀይማኖት ሲነሳ ደስ አይልም እውነት ነው ደሞስ የአንድ ፍጣሪ ልጆች የአዳም አደለምን
#ቤቶችዬ በጣም አመሰግናለሁ ቀኔን በሳቅ እንድጀምር ስላደረጋችሁኝ 😘💚💛❤ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቅልን🙏💚💛❤በአለም ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ መልካም ዕለተ ሰንበት ⛪💚💛❤
ውድ እህቶች በዱአ እንበርታ ሀገራችንን ስላም ያውርድልን ልብ ያማል መሰጊዶቻችን. አላህ ሆይ. ኡውነት. ያቃጠሉትን. አላህ የሰራቸውን ሥጣቸው ያረብ
ክርስቲያን እና እስላም ለዘመናት በፍቅር ኖሯል ወደፊትም ይኖራል ይህ በፖለቲካ ወይ በመንግስት የመጣ አይደለም የአገራችን ተፈጥሮአዊ ህግ ነዉ አከተመ‼ ይልቅ ለብልፅግና እና ለሰላም የሚበጀዉ ጥፋት ሲከሰት በማለፍ ሳይሆን ተገቢ እርምጃ በመዉሰድ ነዉ
ትክክል ወድሜ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን
Mohammed subscribe enderarge konjo
ትክክል ነህ ወንድሜ ስላምና ፍቅር ለሀገራችን
ይበራል በክንፍ ምልጃውም ፈጣን ነው
የአምላክ ስም አለበት ስሙም ሚካኤል ነው
የሊቀ መለአኩ ወዳጆች እንካን አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏
Amene Amene
አሜን አሜን አሜን
አሜን3🙏🙏🙏👏👏👏
Ameen Ameen Ameen
Amennnnnnn elelel
የምን ህግ ነው በሀገራችን ህግ ቢኖር ኖሮ አራት መስጂድ በአንድ ቀን አይቃጠልም ነበር አላህ ሆይ በራህመት ነስሩን ከንተ በኩል አውርድልን አሚንንን ብሉ በናት ኡፍፍፍፍ ልቤ ቆስሎዋል በስው ሀገር
ልቤ ተሰብሯል ዛሬ አገራችን በተፈጠረው በመስጊድ ቃጠሎ የተነሳአ ፍትህ ለመስጊዶቸሰችን
👍👍👍👍👍👍
Eyam orthodox amyeoche (50) betekrseteysn tekatelobenale Egezeyabere ejechewen yeseberew lela mene yebalale
ወላሂ አዎ የሁሉም ሙስሊም ልብ ተሰብሮዋል😢😢😢
አንድ መስጊድ ሲቃጠል እንዲህ ያቃጥላል በአንድ ወር ወስጥ ከ 25 አብያተ ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠል ምንም አይመስላችሁም ቄስን ገለው ህመናንን በትነው የሴት መለኩሰዎችን ለ7 አንዲትን ሴት ደፍረው ሲወጡ ደስ ተሰኝተው ሲወጡ ምንም አይመስላችሁም ብቻ እግዚያአብሔር ለሁሉም ነገር መልስ አለው ይቅርታ መስጊድ በመቃጠሉ ደስ ብሎኝ ሳይሆን የተሰማኝን ነው የተናገርኩት
@@enatmesfin
Zeme ateyachewm enzene ashebarewche
ቤቶችዬ ይይመቻችሁ ያሥተዋለ ትምህርት አለው አገራችንማ የሌባ መናሀሪያ አደለች እዴ የሠው ሂወት መሥረቅ ነው እጂ የቀራቸው ሠላሙን ያውርድልን ያረብ
ቤቶች እካን መጠችሁ ሀግራችን የሰላሞ ያፍቅር አላህ የአንሪገልነ
ምን ህግ አለና የህግ ያለህ ይባላል?🤔
ድሮ እኮ ሰው በህግ አምላክ ከተባለ ከድርጊቱ ይቆጠብ ነበር ደጉ ዘመን
ሳህ ወላህ
ትክክል
ትክክል
በጣም ወላሂ ሱበሀን አላህ
ወላሂ በትክክል
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
😘🙏
አሜን መዳኔ
ሀስቡነላህወንአመል ወኪል ሀስቡነላህወን አመልወኪል
አላህ ሆይ መሥጌዱን ያቃጠሉትን አጋልጥልን ያረቢ የዚችው ምዲረ እንያቸው እየተሠቃዮ አሚን
ቤቶችዬ እንኮንም በሰላም የመጣቸሁ ኮመቶች ፈጠውነበር የሚጠበቁት ከኔው ጭመር
እኳን በሠላም መጣቹሁ ቤቶች ይበቃል አራዳነትህ ይመቸኛል እኔም እምትሉ 👍
ፈጣሪይ ሀገራችንን ይጠብቃት የሚያባላንን ይያዝልን 💚💛❤ አዉንም ወደፊትም እኛ Etyhopiya ነን
እመብርሀን በሔድንበት በተሰማራንበት ሁሉ ትከተለን. አገራችንን. በጥላዋና. በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤
Amen Amen Amen
Amene Amene
አሜን ፫
አሜን
አሜን
ዛሬ ብጥም ደስ ብሎኛል እስኪ ይስው ደስታ ይሚስደታቹህ ላይክ
Agar yalaqasach mini desita ale desita agar selam sitonrw!! Lamaninyahum ukan des alesh!
እናተ በመኪና ቁልፍ ጆሮ ሲኮርኩሩት እንዴት ደስ ይላላ ስላላገኘክ ነው ቀተክ ነው😃😃😃😃😃😃😃😃
yaa rabbi hagarachinin selaaaaam awridilin yaa ilaahi ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የሙስሊሙን ኡማ ነስሩን ቅርብ አድርግልን የምንሰማው ሁሉ ልብ ያደማል ኢላሂ አንተ ድረስልን😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለመስጅዶቻችን እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ያማል
በጣም ከፍቶኛል በጎጃም ዞን ሙጣ መስጊዶች እየተቃጠሉ የሚገባው አካል ዝም ብሎ ይመለከታል ፍትህ ለመስጊዶቻችን ሁላችንም ይመለከተናል በድዋ እንበርታ
ያየ ይፍረድ በአንድ1 ውር ውስጥ ከ 25.አብያተ ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠለ ምንም ያልመሰለው በራሱ ላይ ሲደርስ ነው እሳት የረገጠች ዶሮ የሚሆነው
ENA le rasish anchi chuhi enji lelaw mn agebaw demo eridat alfelegechim kanchi
ላሀዉለዉ ወላ ቅወ ተኢላ ቢላህ ያአላ ሠላም አዉርድልን ባሮችህን ከጠላት ጠብቃቸዉ አገራቺንን ሠላም አድርግልልን
ማንም ሰዉ ባንተ ጫማ ካልተራመደ ጉዳቱ አይገባዉም ይባላል አንድ መስጊድ ተቃጠለ ብላችሁ ታቅራራላችሁ እኛ ምን እናዉራ ሀያ አምስት ቤተ ክርስቲያን በላይ ሲቃጠልብን ምእመናን እና ቀሳዉንት ሲታረዱብን እንደ በግ ለማንኛዉም ጣት መቀሳሰሩ ዋጋ የለዉም ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@@fikermulugeta5187 lek nesh yene ehit
እኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅረኛዬ እንጋባ አለኝ የስደት ጓደኞቼ እንደኔ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣቸው አገራችንን ሰላም ያርግልን
እኳን ደስ ያለሽ ማሬ እኔ ቤትና መኪና ያለው እየፈለኩነው ክክክ
Abcሰላም mashalla 😍😍Ameeeen
@@فاطمهيوسف-ث3و ማሬ እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ አንች መኪና ቀስ በሎ የመጣል
አሜንማር
የት ነዉ ኢትዮ
ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ጥጋቡን ለታመሙት ፈውስን
በእምነታችን ጽናቱን ይስጠን
Bagaa nagaan dhuftan betoch 🤩🤩
Afan Oromo hin jiruu jara biraa
ማሬ
@@husenrashid268 😂😂😂
@@obsinetorogirl3017 😎
@@ranitube9985 🛌🛌🛌
ሙስሊሞችንና ኦርቶዶክስን ሊያባላ የተነሣ ክፉ መንፈስ ኤልሻዳይ ጌታ ያርቅልን ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ሠላምን ያድለን መስጅ ሆነ ቤተክርስቲያናች አይቃጠልብን😢😢
አይዋ የኔውድ ዱአ አድርጉ ሁላችሁም ኢቶ ሀገራችን ሰላም ትሁን
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ፍትህ ለኡማው ሙስሊም 😥😥😥😥😥 ሲኖርህ ግን ማለት ራስህ ስትችል ሁሉም ሰው ይወድሀል ኣይ እኛ ሰዎች መኪና ስራ. ቤት ትዳር ልጅ...... እነዚህ ካለህ
♥12♥
የዳንኤል ረዳት ያፎምያ ጋሻ
የባህራን ጥበብ የሀዘኑ ምርሻ
ሀያሉ ሚካኤል ግርማ ሞገሳችን
ዘወትር ጠብቀን ሁነን ከጎናችን
የቅድሰ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ በሁላችላይ ይደርብን ❤
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
መሰጂድ ያቃጠሉትም ለፈረድ ይቅረቡ
እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ሙስሊም እህቶቸ
ወንድሞቸ ሲያዝኑ ሲያለቅሱ ፆለት የሚያረጉበት ቦታ ሲያጡ እኔ ክፉኛ
ልቤ ይሰበራል ያዝናል 😭😭😭
እኔ በምኖርበት የሰደት ሀገረ ሁላችንም አብረን
በልተን አብተን ተጫውተን እኔ ሳለቅሰ
ሙስሊም ህቴም አብራኝ ታለቅሳለች
እበየንም ትጠረግልኝ እኔም ሲከፋት
ይከፋኛል ሲረባት አብሬት እራባለው
አንድም ቀን አች ሙስሊም አች ክርሰቲያን
አች አማራ አች ኦሮሞ አች ትግሬ ወዘተ
ተባብለን በጪራሺ አናልም ሁላችንም
ኢትዮጵያውይነታችን ብቻነው ምናቀው
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው እግዚአብሔረን ወይም አላህን የሚወድ ሁሉ ተኮልን ቅናትን ምቀኝነትን ጥላቃችን ቅምን በቀልን
በይቅርታ በፍቅር እና በአንድነት
ልቀይላቸው ይገባል የሁላችንም አምላክ
ይቅረ ባይ አምላክ ነው
አሽቃባጭ
ኣይ ይቤ ጅምርት ላይ አምሮብህ አይቼ እንዲህ ቀልብህን ገፈፉክ አምላክ በጥበቡ ይግፈፋቸው 😂
I Kuan beselam metachewu selam le hagerachn emiyee Ethiopia 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶችየ እንደምን ከረማችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ይቤ ቀሽቷ እንደት ነሽ !!!!!!
ውድ የአገሪ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ውራዊ ክብር ባዓል በስላም በጤና አድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያርግልን ስላማቹህ ይብዛልኝ
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ድራማቢኖር ቤቶችየ ነው አቦ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልልኝ ሁላችሁም 😍😍😍♥♥♥
Hbahahaha ayii yibiye ayizo makina ayinomii😋😋😋😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀ ይቢታ የኔ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ድራማነው ስወዳቹ እኮ ምርጦቼ
ውድ የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በስደትም ላላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ 👏👏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
አይይ መዳምዬ እድሜሽን ያዝምልኝ ስንቱን ናፋቂዎችነው ምታሳይኝ ውዶቼ መጣቹ
አሸናፊሥትኖር
ዋውውውው
ቤቶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምውዳችሁ የተዋይዶ ልጆች ነገ እኮ 12 ቅድስ ሚካኤል ነው ቅዱስ ሚካኤል ካኩፉ ነገር ይጣብቃችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤Ethiopia
አሜን አሜን አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን ፫
Aman aman aman aman aman aman aman
ቤቶች እንኳን መጣችሁ ሳምንት ደረስን አልሃምዱሊላህ
🌹🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚
Medina subscribe enderarge konjo
Betoch drama baay een isini jalaadha baay ee namatti tolaa jabbadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bayye namati tolla 😊mee Sub naaf godhi sabontu
@@edomethio2332 tole❤❤❤
@@gadisehayile8687 galatoomi😊😍
ቤቶች ድራም ብዙ ተከታዮች ያሉትና ምክራችሁ በጣም ተቀባይነት ያለው ስለሆነ እባካችሁ አንዱ ያንዱን. እምነት ማክበር እንዳለበት ብትሰሩ አሪፍ ነው ለሀገር መረጋጋት ሲባል. ምክንያት እየፈለግን ሀገር ከምናወድም የጠቡን ትብብር ለልማት እናውለው እባካችሁ ፍትህ ለሀገሬ ሰላም አላርጅክ አይሁንብን
እግዚአብሔር ሆይ ጥላቻን አርቀህ አረ ፍቅረ ሰጠን
ቤተእምንቶች ሲቃጠሉ ማየት ያማል
እህቶቸ ወድሞች ሙስሊሙም በዱአ ግርስቲኑም በፀሎት አትርሱኝ መቸም የቤተሰብን ክፉ የሚፈልግ የለም።እናም ቤተሰቦቸ ብትትን ብለዉብኛል እናም በዱአም ሆነ በፀሎት እትርሱኝ እኔ ስደተኛነኝ እናም ተጭንቅ ያዉጣሽ በሉኝ
ማሬ ጭቅሽን በደስታ አላህ ይቀለረልሽ አይዞሽ ዱአ አረጊ ሁለት እረከአ ስገጅና
Allaah ka cinq yaawuxaash betasabochishinim yosabsabillish yaarab
አላህ ከጭቀት ያውጣሽ በደስታ ይቀይርልሽ እህት በዱአ በርች
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጭንቀትሸን በደስታ ይቀይርልሽ በጸሎት በርች
የኔውድ አላህ ወደ ፍቅር ይቀይረልሽ ያረብ
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችየይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
የስደት. ጎደኞቸ. ዛሬ. ክፍት. ብሎኛል. ልጅን. አሞብይ. እኔ. በስደት. እባየን. መቆጣጠር. አቃተይ እስኪ. በየሀይማኖታችሁ. ዱአ. አርጉልይ.
የኔ ማር አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግልሽ የኔም ልጂ አለችኝ በናፍቆት የምታንገበግበኝ ስላም ያድርፍልን
@@hayuub8524 አሜን. ውድ. በስደት. ከባድ. ነው. ውድ.
Allah afiya ayrgalesh
አይዞሽ
*አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ማልቀሱን ትተሽ በጸሎት በርች አንችም ራስሽን ጠብቂ በሰው አገር ለቅሶ ለበሽታ ይሰጥሻል እህቴ*
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነውና እባካችሁ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ
ቤቶች እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ ይቤ በጣም ነው ያሳከኝ በርቱ ብዙ መልክት አለዉ አሜን ቆንጃ እወድሻለሁ በትምህርትሽ በርቺ
ከሰንሰለት ድራማ ቀድማችሁ ከች የምትሉ ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት መልካም አዳር ሰንበት የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ከአይን ላይ እንባ የሚሰርቅ ሌባ መኪና በጠራራ ጸሃይ ይገርማል ዘንድሮ ህግ የለም
Enat mesfine2017 subscribe enderarge konjo
ዳንኤል ክብረት የተባተ ሰይጣን በህይወት እያለ ሀገራችን ሰላም አትሆንም ከዚች አለም ከነ ግብራበሮቹ አላህ እንዲያጠፋልን ዱአ አድርጉ
ደደብ ከእንቁ መምህሬ ላይ ውርድ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ዝም ብላችሁ አሁን አፍችውን ትከፍታላችው ሰውን ስታርድ ስትጎትቱ እሬሳ ስታቃጥሉ ምን ይመስላችዋል
ገልቱ
@@genevagamaoaumu1921 ደደብማ እሱ ነው ቆይ ግን መጽሀፍ ቅዱስ የላቹም ለምን እሱን አያስተምራቹም ነው ወይስ ማበብ አይችልም
@@genevagamaoaumu1921 ደሞ ታያላቹ የሙህሚን ዱአኮ ጠብ አይልም የጀሀነብን እሳት ዱንያላይ ያቃጥለው ሰው መሳይ ሰይጣን
ውይ ምነየ ቀደማችሁኚ እሲ ማነው እደኔ የተከፋው መስጊዱ በመቃጡሉ🕌🕌🙆
እኔ አለሁሌሸ ማር
@@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ ማር ሰላምነው እሲበቅንነት ሰብስክራይብ ግጭኚ
@@semira8660 ዛሬ ጥቁር ቀን ሁኖብኛል😭😭
እኔ
@@ሰአዲወሎሎሎ አብሽሪማር ቤተሰብ አርጊኚ
ወይ ሀገራችን እንዴት መኪናን ያህል ነገር መስረቅ እግዚኦ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያችንን ጠብቅልን እናታችን ናት ካለሷ ማን አለን
እትዮጵያን እጅ ላ እጅ ተያይዘን እነጅ እንድህ በ ትነሹም በ ትልቁም በ መጋጨት ላ ሀገራችን ምንም አናተረፈም። ሶ በ እምነት በ ብሄረ ስንለያይ እማማ እትዮ አላነልሸ እነበላት ። ግን ምድያ ላይ ሰድብ ሰይሆን በ ዱአ ነው ሀበይብ። አላህ ሰው መሰል ሰይጣን እርስ በ እረሰ ላ መጣለት ሀገር ላ በጥብጥ የምሮጡትን አላህ የነሳቸው ኑራውም አልጠቀሙ
ሙሥሊም እህት ወድሞቸ የወረደብንበላ እድነሳልን ዱአ አድርጉ በጣምያማል እየሆነ ያለዉነገር ባላችሁበት ያላህ ጥበቃአይለያችሁ
halema a ya job by I
አዝናች
@@mekdesbogale7022 No
በጉጉት ስጠብቃችሁ እኳን ደህና መጣችሁ💋💋😍 ቀኑን በሰላም እዳዋልከን የሰላም ለሊት አድርግልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በይ ተኚ
በይ ተኚ
@@yenetube5966 ok🙄😜
@@ሰላምለኢትዮጲያይሁን subscribe enderarge konjo
ሠላም ቤቶችዬ እኳን ደናመጣችሁ ይሂድራማየምታዩሁሉ ሠላም ብያለሁ
እውነት ነው የኛን እገዛ ያስፈልጋል እርስ በራስ መተሳስብ አለብን
የቤቶች ቤተሰብ እወዳችዋለው በጨዋ መንገድ ስለ እኩልነት አንፀባርቁ እኛ ሙስሊሞች ጥግ ድረስ ታግሰናችዋል ከዛ ግን ተኚቶ እንደተነሳ አንበሳ መውጫ መግቢያ ነው የምናሳጣችው ቢላሂ ማን ነው የናንተ ብቻናብቻ ያደረጋት ኢትዩጵያን
ዋ ኢስላማ ዋ እኛ ሰይፍ አዲሳችን አይደለም!!!!!
እ ክክክክክክክክክክክክ
Subscribe enderarge befekadgent
@@kffgji1205 subscribe enderarge konjo
የኔምርጦች እኮን ደህና መጣችሁ ❤🌷መሰጊድ በመቃጠሉ አዝኛለሁ 😢😢😢 ሀገር ሰላም እሚሆነው በሀይማኖት ሲከበር ነው
Subscribe enderarfe konjo
የመጀመሪያ ነኝ ወይስ አገሬ ልገባ ነው አገሩ የናፈቀው ላይክ
ሀገር የማይናፍቀው ማን አለ ብለሽ ነው
አገራቾንየሠላምያአሪግልኖ❤❤❤❤
መቀየር ካልቀረ እደዳኘ ነው መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ለመላው ክሬስቴያን
ስሙማ ቤቶች ላይ "ማፊ"ዘመን ላይ ደግሞ "ቶም" በአረብኛ "ማፊቶም" ወደ አማርኛ ተርጉሙት😂😂😂😂😂👈
ነጭ ሽንኩርት የለም
Kkkkkkk
ክክክክክ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ዘመን አሁን እደት ትዝ አለሽ
ክክክክክክ
@@seada6216 ሳቂልኝ እሽ እራት እየሰራን ነበር እና ቶም አለ ብላ ጠየቀችኝ ከዛ የለም ስላት ትዝ አለኝ።
እስኪ የሀገራችን ሰላም የሚያሳስበው👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😘🙏🇪🇹
አምላኬ አገሬን ህዝቤን የምህነት አባቶችኝ እናቶችን ህቶቼን ወድሞቼን እስላም ክርስታኖች ሁሉን አንተ ጠብቅልኝ ///
Aynalem subscribe enderarge konjo
፧አተ በመኪና ቁልፍ ጆሮ ሲኮረኮር እዴት ደስይላል😂😂😂😂ዘሩ ለጆሮ ጠቅነው።
በቶች እኳን ደህና መጣችሁ በጣም ዘና የሚያደርግ ነው የማፊ ወሬ በጣም ነው የሚስቀኝ ምን ህግ አለ የፈጣሪ ያለህ ማለት ይሻላልይ
እውነት ዛሬ ከፍቶኛል ሀገራችን አደጋላይና አላህ አገራችን ሰላምያርጋት ፍቅር ይስጣት ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛ አሚንበሉ እኛንም ከሸቃልነት ወደመዳምነት ይቀይረን ኢትዮጵያትቅደም
Aminnnnn👏👏👏👏👏👏
Emu subscribe enderarge konjo
@@fafibintseidkeasossa3091 subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 እሺ
አላህ ምህረቱን ያዉርድልን ዉዶቸ መስጊዶቻችን በሙናፊቅ ሰወች ተቃጠሉብን 😭😭😭
የእጃቸውን ይሰጣቸው ወላሂ😭😭😭
Ers be raschu nachu
እስ በራስም ሆነም አልሆነም
የመስጊዶችን ትርጉም የማያዉቅ እርጉም ሙናፊቆች ናቸዉ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችን የሚወድ like 😍😍
Subscribe enderarge konjo
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለመስግዶቻችን። በጣም ያማል
ስላም ያገሬ ልጃች እስከ ሁላችን ለሃገራችን ፃሎት እናርግ