Betoch - "ሊበላ…?" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 279

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +530

    ስደት ላይ ያላቸው ኩላሊቴን በጣም እያመመኝ ነው በማርያምን በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ plz

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +645

    በስደት ያላችሁ እህት ወንዲሞቸ ፍጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያዲርግልን 😘😘

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +73

    ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ያዋለን በሰላም ያሳድረን የአመት ሰው ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @جناتجناتو-ظ2ش
    @جناتجناتو-ظ2ش 5 ปีที่แล้ว +370

    እድሜ ለማዳም ዋይፋን እሷ ባትኖር ምን ይውጠናል እስኪ ውለታ ያለባችው እጃችሁን አውጡ

  • @እሙነኢማ-ኘ6ፈ
    @እሙነኢማ-ኘ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +665

    ዛረ አደኛ ነኝ እስኪ መዳም ቤት ያላችሁ ላይክ አርጉኝ

  • @ቃልፍቅር-የ3ነ
    @ቃልፍቅር-የ3ነ 5 ปีที่แล้ว +216

    ልጅ ናፈቀች በስደት😢😢😢👈like

    • @iloveyoumama2608
      @iloveyoumama2608 5 ปีที่แล้ว +2

      Enem nafkaglci gn. ... 😭😭😭😭😭

    • @tesfaneshtesfanesh7305
      @tesfaneshtesfanesh7305 5 ปีที่แล้ว +1

      😍😊😊😊

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ማር

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ማሬ ግን ጠዋትና ማታ ያወራኛል ፈታ ያረገኛል አይዞሽ ማሚ ክክ ወይ በቃ ምን ልበልሽ የደስታዬ ምጭ ጥንካሬዬነዉ

    • @Hነኝስደተኛዋየረያንእናት
      @Hነኝስደተኛዋየረያንእናት 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ናፍቆኛል

  • @almazyalew4830
    @almazyalew4830 5 ปีที่แล้ว +86

    የስደት እህት ወንድሞቼ በአላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ሳምንት እሁድ ወደ አገሬ ልገባ ነው እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ በጸሎት አስቡኝ የኔ ሱሶች ዪቲቪ ላይ ኮመንት ማንበብ ሱሴ ነው ቤቶች ስወዳችሁ

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +101

    አረብ አገር ያለን ትምህርት ነው ያወራ ሁሉ ጓደኛ አይደለም ምርጥ ትምህ ነው

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 5 ปีที่แล้ว +50

    ውድ የሀገሪ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሜካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ደሞ ኑ ገባ በሉ አብረን እንሹፎ

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 5 ปีที่แล้ว +180

    ቤቶች ምርጥ የኢትዮጵያ ድራማ እስኪ ቤቶችን የምታደንቁ ላይክ ግጩኝኝኝኝ

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +70

    ስደት ደስ ይበልህ አስነግር አዋጂ ተለያይቶልሃል እናት እና ልጅ።
    ወይ ስደት ነፃ በለን ጌታዬ አተ የፍትህ ባለቤት ነህ።
    አገራችነን ሰላም መተሳሰብ መተዛዘንን አስፍንልን ያረብ
    ቤቶች ወይካም

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ያውም ለየት ያለ ርዕስ ነው።አንዳንድ ወንዶች እህት የሌላቸው ይመስል በአረብ ሀገር መከራቸውን አይተው ያጠራቀሙትን ገንዘብ ለመውሰድ ሲሉ ሞትኩልሽ አበድኩልሽ ያላንቺ አይሆንልኝም እያሉ የሰው ህይወት ያመሰቃቅላሉ።እህቶችም ልብ ግዙ f.b የተዋወቃችሁትን ወንድ አታውሩ ካወራችሁ ደግሞ አትመኗቸው።የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን አሜን ፫።

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 5 ปีที่แล้ว +61

    ሰላም
    አድነት
    ፍቅር
    ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን፣ Betochiye Love all😍

    • @gufufhduf9641
      @gufufhduf9641 5 ปีที่แล้ว +1

      Ye Hewan Zare የሄዋን ዘር ሴት ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Bernabasbernabas-hw9bb
      @Bernabasbernabas-hw9bb 6 หลายเดือนก่อน

      Jdhd

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 ปีที่แล้ว +39

    ሤቶች ልብ በሉ አረብ ሀገር ያለነውን ይመለከታል
    በፍቅር ሥም ሥንቶቹ ናቸው የሚሸወዱ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +165

    እምወዳችሁ ና የማከብራችሁ የቤቶች ቤተሰብ እግዚአብሔር ሠላማችሁን ያብዛልኝ ሁላችንንም በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 💚💛❤ ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ምሽት ይሁንልን

    • @zuzutube2449
      @zuzutube2449 5 ปีที่แล้ว +2

      ከኮሜንቶች ውስጥ እየፈለኩሽ ነበር አገኘሁሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zuzutube2449
      @zuzutube2449 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ለሁላችንም መልካም ምሽት

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 5 ปีที่แล้ว +1

      በሄድሽበት ሁሉ ማነባቸዎ ኮመቶችሽ እንዴት ደስ ይላሉ እህቴ ቶሎ ብዬ ኮመት ላይ እፈልጋለው

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

      @@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 😚😚😚😚😚😚

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

      @@zuzutube2449 😚😚😚😚😚😚😚

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 5 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቱች አምላኪ ድራማየን እሰክጨርስ ማዳምን አፍ ያዝልኝ አሜን

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +34

    ቤሩት ምን ተገኝ ምንም ነገር የለም ቤሩት እናኢትዩጱያአንድናቸውእረብሻነው

    • @selamyamokelij2052
      @selamyamokelij2052 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว

      @@selamyamokelij2052 አሜን

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว

      @@tiartefera5546 ልክ ነሽ በጣም ያሥጠላል ሁሉ ነገር ተወዶአል

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว

      @@ayehutgashaw8953 በጣም አማረዋል

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +2

      @@tiartefera5546 ፈጣሪ እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ለነሡም ምህረቱን ይላክላቸው እውነት እነሡ ደሥተኛ ካልሆኑ እኛም ደሥተኛ ሆነን መሥራት አንችልም

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +14

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች 🙏
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏መልካም ዜናን ያሰማን 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +134

    የቤተክርስትያን መቃጠል ሓዘን የተሰማው like

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 5 ปีที่แล้ว +7

    እኳዋን ለገና ፆም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ሁላቺንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምነት ተከታዮች ፈጣሪ ሀገራችንን እና እኛንም ከፈተና ከመከራ ይምረን ይቅር እዲለን በፆም በፀሎት እንበርታ

  • @የየባህልልብሶችመሸጫ
    @የየባህልልብሶችመሸጫ 5 ปีที่แล้ว +3

    ልኡል እግዚአብሔር ከጨንቀት ይገላግላቹ ኑራቹ የደስታ ይሁን ኣሜን በሉ ያገሬ ልጆች

  • @sadam9937
    @sadam9937 5 ปีที่แล้ว

    🤙አሪፍ መልእክት ነው ስንት ምስኪን እህቶቻችን በዚ አይነት ብራቸው ተበልተዋል ውድ የአረብ ሀገር እህቶቼ ይህን አይታቹ ተማሩ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ ወንዶች ደግሞ የእህትህን ብር ለመብላት ሳይሆን ሰርተህ ጥረህ የላብህ ብትበላ ይሻልሀል ;;

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 ปีที่แล้ว +14

    ላገራችን ሰላም ፍቅር እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏👏👏

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ-ቐ4ጀ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ-ቐ4ጀ 5 ปีที่แล้ว

    ####በጣም ያስተምራል ##እውነት ስንቶቻችን ነን ##እንዲህ የምንጭበረበረው ##ሰርተን ለወንድ የምንበላው እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ልብ ይስጣቸው

  • @tezetateze7862
    @tezetateze7862 5 ปีที่แล้ว +8

    የሀገር ሰላም ንፍፍፍፍቅ ብሎኛል ሀገራችነን ሰላሟን ዋርድላት ቸሩ መድሀኒያለም ኡፍፍ💚💛❤😭

  • @agerieagerie4374
    @agerieagerie4374 5 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሠላም እንዴትናችሁ እህት ወድሞቼ ሠላማችሁ ይብዛ💚💛❤

  • @cell8632
    @cell8632 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው በጣም አስተማሪ ድራማነው በተለይ በስደት አለም ለምንኖር እህቶቼ

  • @martatube73
    @martatube73 5 ปีที่แล้ว +16

    ዌል ቤቶች 👏
    ሰላም ለሀገሬ
    ፍቅር ለወገኔ ሰላም ሰላም የናፈቀው ይፀልይ .....መልስ ሁሉ ከፈጣሪ ናውና 🙏

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 ปีที่แล้ว +25

    እሥኪ እንደኔ ሀገር ቤተሰብ የናፈቀ ኡፍፍፍፍፍ ቀኑ ረዘመብኝ እምየን እሥከማይ

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ሁላችሁንም ውድድ ለሀገራችን ፍቅር ስላም አንድነትን ያውርድልን

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 5 ปีที่แล้ว +6

    እኳን ሰላም መጣቹ ቤቶችዬ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በስደትም ያለነው ላገራችን ያብቃን!!!

  • @najatig7899
    @najatig7899 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና ማጠችሁ ሰለማቹ ብዝትበልልኝ እውዳቹሀለው እሙየ ኢትዮጵያ ሰለም ይብዛልኝ

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 5 ปีที่แล้ว +4

    #ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በርቱልን❤❤❤
    #እንደ ምድር አሽዋ ሰላም እና ፍቅር #ይብዛ
    #ለሐገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤ አሜን👐🙇

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለነብያት ፆም / ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን በሰላም ጀምረን በሰልም እንጨርዘው ዘንድ ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ሰላም ለእናትነ ኢትዮጵያ ይሁንልን።

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ የተባረከ የተቀደሰ ለ ልት ይሁንልን

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 ปีที่แล้ว

    Betoch endet nachu arife new balachubate Selamune yabeza egizabher,ethiopian Egizabher yasebate!!!!

  • @mersalmersal4888
    @mersalmersal4888 5 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩትምህርትነው ለስደተኞች ልብያለው ልብይበል።

  • @tiros8472
    @tiros8472 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ውስጤ ናቹህሰላሙን ያብዛላቹህ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዋደድ

  • @remnass5385
    @remnass5385 5 ปีที่แล้ว +65

    Wow zare 1 neg esti like gichung be mote😘

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 5 ปีที่แล้ว +1

    ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
    12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians)
    2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 ปีที่แล้ว +35

    ሥሞት የዛሪው የተመቸው በላይክ አሳዩኝእውነት

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እዬ የዘንድሮ ወንዶችን ቁልጭ አርጋቹ ስለሰራቹልን እናመሰግናለን ማነው እንደኔ የተመቸው

  • @mftube6530
    @mftube6530 5 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አሪፍ ነው ግን የሚገርመው አይሰሙም ተው አትላኩ ምናምን ስትላቸው ፍቅር እኮ ነው ይሉሀል

    • @yeneneshgerma4477
      @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር ሸቀጥ አደለም በብር አትግዥ በይልኝ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +1

      አይናዲስ የድንግል ልጅ enatu yena Ntu Fikir money 💴 bcha new ho ho 👯‍♀️🤳🏽🤳🏽🤣🤣🤣🤣betochye 💝👏🏼

    • @mftube6530
      @mftube6530 5 ปีที่แล้ว

      ኤልዳን የጌታ ልጅ Ok 👍🏻

  • @keberontesfayeeromo2250
    @keberontesfayeeromo2250 2 ปีที่แล้ว

    አንዱ ሰው በጣፈ ነገር ሁሉም አይሳደብም
    እናርስ ምሳሌ አድርገው የሰሩት ነገር ጥሪ ነው
    ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አይደለም ስለዚህ በአንድ ሰው ፈንታ ሁሉ አይብደብም ለምን የሁሉ አእምሮው አንድ አይነት አእምሮው አይደለም እና
    ቤቶች የሚትሰርት ነገር ሁሉም አስተማሪ እና ፍቅር የምሰጥ ነገር ነው የእናቴ ዱረማ ሰይሆን ትምህርት ነው ሁሉም ነገራችሁ (ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድራግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር )

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 5 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት ብዙ እህቶቻችን በፈቅር ሰም የተጎዱ ሰንት አለ ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እወነታችሁን ነው የአረብ አገር ሴቶች ለጠቀመ እንጂ ለፍቅር ባታ የለችሁም እግዚአብሔር ልብ ይስጠችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች😭👍👍👍

  • @Tube-wy8ge
    @Tube-wy8ge 5 ปีที่แล้ว +15

    እኳን ደና መጣችሁ ቤቶችን እደኔ በጉጉት የሚጠባበቅ ማነው

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እነመሰግነለን ምርጥ ትምህርት ናዉ

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ወንዶች እውነት እኮ ነው ማነው እንደኔ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ 👍👍👍

  • @mouloucasa5495
    @mouloucasa5495 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስንት የተበላ አለ ልቦና ይስጣቸው ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው ሰው

  • @ገኒወሎየዋ
    @ገኒወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +13

    ይቤና ማፊ ትመቹኛላችሁ የኔ ማሮች

  • @firds1241
    @firds1241 5 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው ወንዶች ዛሬ ላይ ስልክ ሆኖል ፍለጋቸው አይናቸው ይብረርና

  • @tube4890
    @tube4890 5 ปีที่แล้ว +7

    አዴኛ ነኝ አዲሰ ገቢ ነኝ እሲ ሀገራችን ሰላም ያርግልን የምትሉ ላይክ እኔሰ ጪንቅ ብሎኛል ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርዲ 😢😢😢

  • @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
    @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ 5 ปีที่แล้ว +40

    ዋው ዛሬ አንድኛ ነኝ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት

  • @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
    @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ በሰደት ያላችሁ
    በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ይብየ የኔ ጀግና የምግዜም አድናቂህ
    ነኝ እደኔ ይበልጣን ዘሩን የሚወዳው
    ማነው

  • @firehiwotgetu5095
    @firehiwotgetu5095 5 ปีที่แล้ว +32

    ሰላም ለሀገራችን
    ሰለም ለኢትዮጲያ
    ይላክልን ቸሩ አምላካችን

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ይህፖርት ስደት ላሉት እህቶቸ ነው እኔንም ጨምሮ ሀባይብ ተማሩ ልብ ግዙ ስርተን ብራችንን ይዘን ሂድን ሀገራችን ላይ ዘነ ብለን እንኖራለን በተርፍ ሙስሊሞቹም ክርስቴኖቹም ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን እወዳቸው አለሁ ❤️❤️❤️🤲🤲🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @حياتعبدالله-ط6ب
    @حياتعبدالله-ط6ب 5 ปีที่แล้ว +8

    ውነትነው ስት እህቶች ናቸው የሚያለቅሱት

  • @ethio5121
    @ethio5121 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው ሁለት ነገር ተምራለው ዳኜን ተመልከቱ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ጠንቀቅ ሀረብ ሀገር ያለን ደግሞ ተቃጥለን ያገኘነውን ገንዘብ ለማንም ወሮ በላ አትበትኑ ጠንቀቅ ቤቶች 👏👏👏👏

  • @hannahkonjo1326
    @hannahkonjo1326 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ጥሩ አስተማሪ።ነው።በተለይ።በስደት።ለምንኖር።ነው

  • @madinaa1896
    @madinaa1896 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቤቶች ስወዳቹ ሁሌ ይዛቹልን የምትመጡት ነገር በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኑሩልን እወዳቹ አለው አድናቂያቹ ነኝ ሁላቹም ቀጥሉበት አይዞአቹ ሲታይ ቀላል ነው ግን ምን ያህል ግዜ ያቹን መሰዋት አድርጋቹ እደምታ ቀርቡት እረዳለሁ በርቱ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 5 ปีที่แล้ว +19

    ተባኖበታል በአሁን ሰአት ለማንም ብር ሚልክ የለም ሀሳብ ጥሩ ነው

    • @wener4630
      @wener4630 4 ปีที่แล้ว

      ቤቶችቀጥሉበት

  • @kedijayesufyesuf2446
    @kedijayesufyesuf2446 5 ปีที่แล้ว

    የዛሬው የቤቶች ዲራማ ሀቂቀተን እኛ አብዛሀኛው በስደት ላይ ያለን ሴቶች ላይ የሚፈፀም ግፍ እና በደል ነው ትልቅ ትምህርት አለው ስንቶቻችን ነን ልባችንን ሰጥተን የተሰበርነው ከገንዘባችንም ከጉልበታችንም ሳንሆን ከንቱ ሆነን የቀረነው ወንድ አላይም እስከምንል ድረስ የደረስነው ሀቂቃ ቤቶች ድራማ እኔ እንደ አንድ ኢትዬጵያዊ ዜጋ ከልቤ አመሰግናችኋለሁ በርቱልን የምታቀርቧቸው ሀሳቦች ወቅታዊ እና አስተማሪ ነው

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 ปีที่แล้ว +21

    ሻቃሊት ዛሬ መልክቱ ለኛ ነዉ ኑ እንይ ❤

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ ሰላምና ፍቅር በያለንበት አይለየን አላህ አገራችንን ሰላምና ፍቅርን ይስጥልን አውነት ብላችዋል እኛም ሴቶች ላይ ችግር አለ በፎቶ ብቻ አይተን ልባችንን የምንሰጥ ብቻ ከደዚ አይነቱ ይጠብቀን

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔ አልቀመስም ሲምረው ይቅር ለምን ኛው በጣም እናመስግናለን

  • @mywollraya
    @mywollraya 5 ปีที่แล้ว

    ወይ f.b ታሪክ ጉድ ነው የሚያደርገው ገና ሴቶችዬ ተጠንቀቁ በተረፈ በሰደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞቼ ሠላሙን ያብዛላችሁ

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🇪🇹
    አገራችን ኢትዮ ሰላም አንድነት እድገት ብልፅግና ያርግልን የድሮው ፍቅሬችን ይመለስ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ድራማ ሲጀምር ነው ስደት የወጣሁት ቤቶችዬ መዝናኛዬ ናቹ በተለይ ከሱሳ ሱስ ነፃ ስለሆነ በጣም ይመቸኛል

    • @TA-jf8rj
      @TA-jf8rj 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ከሱስ ወጣህ አሪፍነው

    • @ተውሒድሱና
      @ተውሒድሱና 5 ปีที่แล้ว

      @@TA-jf8rj
      ክክክክ ሱሰኛ ነኝ ማለቴ አይደለም ድራማው ሱሶች አይታዩበትም ለማለት ነው

    • @TA-jf8rj
      @TA-jf8rj 5 ปีที่แล้ว

      @@ተውሒድሱና አይዋ ወላሂ እኔ የተረዳሁት በግልባጩነው አለኩሊሃል ኸይርነው እደዛ ከሆነው
      ወይኔ ጉዴ ምን ትዝ አለኝ በጣም ሱሰኛ ሁነህ ነው ብየነበር

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 ปีที่แล้ว +24

    ሸቃሎች፡ዛሬ፡እኮ፡የናንተን፡ታሪክ፡ነው፡የሰሩት

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 ปีที่แล้ว +2

    በስደት ላለነው ለኛ ነው አዳሜ ስራ ፈቶ አረብ ሀገር የሚንከራተቱ ትን ለማደን የሚሮጠው እህቶች ተጠንቀቁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤⛪🙏

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ትምህርት አለዉ በተለይ በሥደት ላለነዉ እንዲህ እያሉነዉ የሚጨርሡን

  • @zemariamalletyasemalinuser718
    @zemariamalletyasemalinuser718 5 ปีที่แล้ว +1

    Please gayesoche andande like duke aderguleign ayekefelbetem ok

  • @firehiwotgetu5095
    @firehiwotgetu5095 5 ปีที่แล้ว +10

    ኑ አብረን እንየው ቤቶች ተለቋል

  • @የፍቅርጉዞድንግልማርያምይ
    @የፍቅርጉዞድንግልማርያምይ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣች ዋው ዛሬ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው ስላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስታዋልን ያድለን

  • @mshowa2176
    @mshowa2176 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ይውን 💚💛❤

  • @haymihaymi6301
    @haymihaymi6301 5 ปีที่แล้ว

    አንኳን ድና መጣች 💝😂😂😂😀💘😘የዛሬው ደገሞ የሰቀሉ 😂😂😂😂

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 ปีที่แล้ว +9

    I Kuan beselam metachewu selam le hagerachn emiyee Ethiopia 😍😍😍😍😍😍🇪🇹

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሠራችሁ! ምሥጋና ይገባችኋል

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735
    @rehmetademkemeresaabagetey6735 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ ሰባት መቶ አዲርጋችሁኚ አረፋች ለማንቻዉም ገና አልሾፍኩትም ልሹፈዉና እኮምታለሁ እንደዉ በሞቴ ግን ላይክ ግጩኚ በኢትዮጲያ ሀገራችን ብያለሁ ክክክክክክክክክክ

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኩዋን ደህና መጣችሁ። በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ። ለኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን!!!

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 5 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ቤቶችን የሚወድ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👍

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว

    በዞውም በዞውም በዞው ደግሞ ክክክክክክክክ❤️❤️❤️❤️❤️እወዳችሁ አለሁ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 5 ปีที่แล้ว +12

    ሁማንሄረ ይጥፍ እምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @ekrambelay691
    @ekrambelay691 5 ปีที่แล้ว +2

    ይኸ ታሪክ ድራማ ላይ ብቻ አይደለም እውነተኛ ታሪክ እንጅ አረብ ሀገር የምትሠሩ እህቶቸ ኧረ እባካችሁ ልብ ግዙ እስከመቸ እየተሸወድን እንኖራለን??
    የምታጭበረብሩ ወንዶች ደግሞ ፈጣሪያችሁን ፍሩ እባካችሁ እስከመቸ ነው እንደዚህ የምትኖሩት???

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ የመዳም ከዳማ እንደ አሞሌ ጨው በየሚድያው በየ ድራማው ማጣፈጫ እንሁን የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @lylatube2978
      @lylatube2978 5 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ

    • @እናትyoutube-s3t
      @እናትyoutube-s3t 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ቀላል ማጣፈጫ ፣መዋጫ ሆን

  • @wowwwehbe1061
    @wowwwehbe1061 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች ውፍፍ ትክክለኛ መረጃ ነው ምትሰጡን እናመሰግናለን በርቱልን

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 5 ปีที่แล้ว +12

    ሤቶችዬ ልብበሉ ይሄለኛነው የተሠራው ልንማርበት ይገባል

  • @ልኑርበተስፋ-ቘ2ዸ
    @ልኑርበተስፋ-ቘ2ዸ 5 ปีที่แล้ว

    የስደተኞቹ መልእክት ነው ተማሩበት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ቤቶች በርቱ ቀጥሉበት

  • @jojojojo3411
    @jojojojo3411 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow zare 1 nge betoch I love you so much 😍❤️

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እውነትን ነው ምንም ስህተት የለው ካለወቅን ማቆም አለብን እግዚአብሔር ይስጥልን ቤቶች

  • @yeborenawkuru7438
    @yeborenawkuru7438 5 ปีที่แล้ว +9

    ኮሜቶች ግን ለምን ሰለ ዲራማዉ አታወሩም😏

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሻሼ ኣድናቂሽ ነኝ ውይ ዳኜ ሊበላ 😅😅😅😅😅😅😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @donkeytube4836
    @donkeytube4836 5 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮቢያ አሀራችንን ሰላሙና ያብዛልን

  • @YAYA21-o6o
    @YAYA21-o6o 5 ปีที่แล้ว

    የእምዬ #የኢትዮጵያ ትንሳኤ ለማየት የናፈቃችሁ የሰው ዘር ሁሉ ከታዘዘው መቅሰፍት እኛንም ቤተሰቦቻችን እንደበደላችን ሳሆን እንደቸርነቱ ይሰውረን #የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ያሳየን
    በተለይም በየትኛውም የአለም ክፍል በስደት የምንገኝ የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን አሜን።

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች አንኮን በሰላም መጣችሁ ዛሬ አንደኝ ነኝ እስኪ ላይክ በሉኝ

  • @trutru7408
    @trutru7408 5 ปีที่แล้ว

    ትክክክል ፎቶዉን ኣሳምሮ ባላጣፋ ወድ ላይ ሄዶ ላምላጣፉት ሴቶች ትክክላኛ ማልዕክት ነዉ ያስታላለፋቹት ታባራኩ ቤቶችዬ።

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው መልክት 👍👍👍💯✔✅ይገባዋል ሁልሽም ሸቃሊት ሰምተሻል ነቃ በይ

  • @ababaatsegaye4837
    @ababaatsegaye4837 5 ปีที่แล้ว

    Welcomee betochii dirama yee betesebii diramaa💔💔 bexamii iwodachaloo

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +4

    ማፊዬ ገና ዛሬ የሴት ጎደኛ ይዘሽ አየሁሽ የምር