ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃላ ሕይወት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህረ እና ወድመችን 🙏🙏🙏🙏
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እና መምህር ስሜን ጠርታችሁ መልስ ስትሰጡኝ ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ዲያቆን ፀጋ መስቀል ደመራ U,A,E መተህ ነበር ለ አገልግሎት እኔም እዛው ነበርኩ 😊 ይህ ፕሮግራም ብዙ ስለሚያስተምር ቀጥሉበት በርቱልን
እባካችሁ ዉድ መምህሮቼ እኔ የምኖረው በአረብ ሀገር ነዉ እና ስፀልይ ሰአት አልጠብቅም በተመቻቸልኝ ሰአት ነዉ ምፀልየዉ እግዚአብሔር ይመስገን በምፀልይበት ሰአት አሰሪዬ አትጠራኝም ነገር ግን ይሄን ሰርቼ ይሄን አጥቤ ስል ሰአቱ ይሄዳል ከዚያን ወደ ፀሎቴ እሄዳለሁ ግን ልቤ በሀሳብ ይባክናል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 በምችለው እንደኔ ሀጥያት እንደኔ በደል ሳይሆን በጌታዬ ቸርነት እፆማለሁ እሰግዳለሁ ቄዳር እስክጠመቅ ድረስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለማርያም ነኝ
የእኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄነው ስራዬን ስጨርስ ማታ ክፍሌ ስገባ በኢትዮጵያ ከለሊቱ 7ወይም8 ሰአት ነው ፀሎት የማደርገው ከዚህም ላመሽ እችላለሁ ጧት ደግሞ 2/3ላይ ነው ፀሊት የማደርገው ከዚህ ውጪ ሰዎቹ ስለሚጣሩ ፀሎት ማድረግ አይመቸኝም
😢እኔም ባክኛለው ፈጣሪ ይርዳን
ቃልይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤
የኔማር እኔም እዳችዉነኚ እግዚ አብሔር በቸርነቱ ይማረን😢😢😢😢
ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ ውድ የቀንድል ሚድያ ተከታዮች❤መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል በርቱ ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብ አንስተህ እንዲንማር ስላደረከን ❤ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለፍሬ ያብቃው በተለይ መጽሐፉ ከታተመ ብዙ የገጠር ቤተክርስቲያን ምእመናን በልማድ እሚመላለሱ እምንመላለስ አለን እና ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ መተው የራሳቸውን የቤት ወሬ አውርተው ሁሉ እሚሄዱ አሉ እና ይህ መጽሐፈ ለእኛ ይጠቅማል ለልጅ ልጅም ይሆናል እና በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም የሰማንውን ለሕይወት ያድርግልን❤🙏
እውነት ነው
የእግዚአብሔር ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እናት አባት እህት ወንድሞችሞቼ እንድሁም መምህሮቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤ጥያቄ ነበረኝ ግን የኔ ጥያቄ ሚስጥር ነው እና መምህሮቼን በግል መጠየቅ ፈልጌ ነበር እንደት ነው ቁጥራቸውን ማግኘት የምችለው ?ያለሁት አረብ ሃገር ነው እና ብዙ መጠየቅ የምፈልጋቸው እና ከመምህሮቼ ምክርን እሻለሁ እና ከመሞቴ በፊት እባካችሁን ተባበሩኝ አድራሻቸውን😢😢😢
እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ አይዞሽ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም. ምገርም. ነው አግዝዮ ማሓረና . ክርስቶስ በትክክል. ከማይሉt ሰዎች. አንድዋ. ነብርኩ አሁን. ግን ብዙ ተምረያለሑ አጅግ በጣም አናመስግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ቃለ፡ህወትን ያሰማልን ይህ ሚዲያ በጣም የህወት ችግርን የሚቀርፍ ነው በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቱልን እንወዳትሕችለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እምነት!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን ተመስጨ ነው የሰማሃችው ፀጋ በረከትን በእድሜ በፀጋን ያቆይልን አሜን፫
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፁሎት የተነሳ ብዙ ሰወች ጥያቄ ጠይቀዋል በእውነቱ ለመስሌ በአርብ ሀገር ላይ ላለነው ምስራቅ ምዕራብ አቃጣጫውን እውነት ለመናገር አናውቀውም በመስኩት አካባቤ አብዛኝውን እንፀልያለን ነገር ግን የቤቱ ድዛይ ለመፀልይ በሚመችን ነው የምንፅልየው እና ችግር ያለው ብየ አሰባልው ወደ ምስራቅ ፀልዩ ይላል ነገር ግን በስድት ስላልን ችግራችን እግዚአብሔር ያውቃል
Ande Amete Bezu Nager Enmaralen Beya Asebalhu Ke Enate Fetariii Berdane Bartulgn ❤❤❤❤❤❤
ጥያቄውን ለጠየቁት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችንም ለወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእኔ ጥያቄ ጸበልና እምነት ከቤተ ክርስቲያን ይዘን መተን እናቶቻችን እቤት አይገባም እውጭ አድርጉት ይላሉ ይሄ ልማድ ነው? ወይስ በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ምሳሌ አለው ቢያብራሩልን?
ወሳኝ ጥያቄ ነው የጠየቁ እንደሚመለስ ትርፍ እናደጋለን
ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ትባርካቹ ። በፀሎት አሰቡኝ እጂሰ እኔሰ ደካማ ነኝ ምን ያህል ተጠቅቄ አሰተውዬ ጨርሳለሁ ብልም ፀሎቴ ጀምሬ መሀል እሰክደርሰ አላቀወም ተመልሼ አማትቤም ከደረሰኩበት ሰጀምር ትንሸ እደሄድኩ እዛው ነኝ 😢😢😢😢😥
በእውነት ብዙ ተምሬበታለው ያላወቅነውን አውቃለው መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
እስከ ዛሬ ድረስ ይሄን ሚዲያ ባለማወቄ አዝናለሁ በእውነት ቃለ ህይወት የሠማልን መምህራኖች ፈጠራ ዘመናቹን ይባርከው ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ:: አመሠግናለሁ
ቃለህይት ያሰማልን እችግ በጣም እረፍት የሚስጥ ትምርት ነው እግዚአብሄር ያበርታችሁ የኔ ጥያቄ በህፃንነታችን ስንጠመቅ ስመክርስትና ይሰጠናል እኔም ተሰቶኛል ግን አላውቀውም ሁሌም ይጨቀኛል ምን ላድርግ አደራ እዳታልፉኝ
እኔም የክርስትና ስሜን አላቀውም ወላጆቼም የክርስትና አባትና እናቶቼም እረስተውታል ግን እናቴ ወልዳ አራስ ነበረች እሷን ፀበል ሊረጩ የመጡ የንሰሀ አባት ክርስትና ስሜን ስለማላቀው ነግሬያቸው ሰየሙልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔ ተጠቅሜበታለው ❤ ቅዳሜ ፀጋ ተባረክልን:: እኔ በስእል አድኖ ላይ ጥያቄ አለኝ እኔ በጣም እጨነቃለው ለምሳሌ እኔ በመኝታዬ አካባቢ ስእል አድኖ አላርቅም ለምሳሌ በትራስ ስር አድርጌ ነው የምተኛው ለሊት ለሊት አንዳንዴ ህመም ሲሰማኝ በሚሰማኝ ቦታ ሳደርግ ይተወኛልና ድፍረት ይሆንብኝ ይሆን😢
ባለትዳርነሺ
በትራስ ስር አድርገሽ መተኛትሽ አግባብ አይደለም፣ ባይሆን ከመኝታሽ አጠገብ አድርጊ እሱም ባለትዳር ከሆንሽ የመኝታ ክፍል ውስጥ ማድረግ አይቻልም እህቴ🌹
እኔም ወደ ምስራቅ አይደለም ምጸልየው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በአህዛብ ሀገር ነኝ ግን ምስራቁም ሁሎም አላውቀው ዝም ብየ እጠልያለሁ በጦሎት በቀምኩ ግዜ ሀሳቤ ይሰረቅብኛል ፆሎት አብቤ ስጨርስ ተበርኪኬ ሀሳቤን ለጌታየ እናገራለሁ ግደታ ቁሜ መጠለይ አለብኝ❤
@@mimokh9491 እኔም ግን ከሙስሊሞቹ በተቃራኔ ነው ምጸለይው ማለትም ምስራቅ በየት እንደሆነ ለማወቅ አለቻልኩ አማራጩም ኤለኝም ስጠይቅ ግን ሙስሊሞቹ ወደ ምራብ ስለ ሚጸልዩ ከነሱ በተቃራኔ ነው እንደዛ ከሆነ ወደምስራቅ ነው አሉኝ ብቻ አላውቅም😭
ፍፁም ድንቅ ትምህርት ነው
በጣም ደስ ይላል መፀሐፉ ይወረድልና ያዘጋጅልን በረቱ መምሄሮቻችን
የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ከልማድ ወደ እውቀት መሄድ በልማድ የሚደረግ ነገር በራስ መተማመን ያሳጣል ያሳቅቃል ሲታወቅ ግን ነፃ ሆኖ ያስደስታል መምራችን ኑሩልን ቃል ህይወት ያሰማልን ደሞም ብዙ ሰዎች ቲክቶክ ላይ እየለቀቁ ብዙ እየተማሩበት ነውና በራሳቹ ቲክቶክም ለቃቹ ሙሉውን ወደ ዩቱዩብ መተው እንዲያዳምጡ ብታስተዋውቁ ስል በትህትና እጠይቃለሁ በተረፈ የተዋህዶ ልጆች ኢሄን ሚዲያ እናሳድግ እናዳምጥ መምህር ያሉት ኢንተር ኔት ሚዲያው የኛ አይደለምና በመጽሐፍ ቢፃፍ ያሉት እጅግ በጣም የሚደገፍ ነው።
በእዉነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እጂግ በጣም አስፍላጊ ትምህርትን አገኝቸበታለሁ. ልምድም ክርስትናችንም ተምታቶብን ነበር ንጥር አድርጎ ሀይማኖትን ማወቅ. ለሚጠይቆችሁ ሁሉ የተዘጋጃችሁ ሁኑ ተብለን የልደ ማስተዋሉን ያድለን. በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ. እኔ ለፆለት ስቆም መፅሀፍ ቅድስን ሳነ ብ ማዛጋት እንባየ እስኪዎርድ. መደገፍ ያሉት እራሱ ሲያዞርኝ ግድፍ እላለሁ አሁን አወኩኝ ሲፍልግ ይጣለኝ አልገደፍም አመሰግናለሁ መምህር
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ና ዘማሪ ድያቆን ቀዳሜ ቤተሰቦቸ ሙስሊም ናቸው ግን አቡነተክለሀይማኖትን ያብላል አባቴ ሰማእቱ ቁዱስ ጊይርጊስን ላመታት ማሀመር ጠጥቷል አሁንም ይዘክራላሉ እና ወለተ ማሪያም ከለ ባለቤቷ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ጠቅለው ክርስትናን እድቀበሉልኝ
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይሳበልን
በእውናቱ እጅግ ደስእሜል ትምርትናው በርቱ❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ ሰምተን ለመተግበር ያብቃን ግን ስልካቹሁን ፈልጌ ነበር አጣሁኝ ማግኘት ከተቻለ
ቃል ህወሓት ያሰማልን መምህራችን ያኔ ጥያቄ ነው በሙሉ የተመለሰልኝ አመት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❄️❄️❄️❄️💔💔💔💔💔
የእግዚአብሔር እግ ሀይሻርምመገረዝ ግዴታነዉ የእግዚአብሔር እግነዉ
በብሉይ አዎ አሁን ግዝረት በጥምቀት ተተክቷል ግዝረት አሁን ከመዳን ጋር ሚያገናኘው ነገር የለም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን አይቋረጥ የምትሉ በላይክ አሳዩን በዚሁ ደሞ እኔ የምጠይቀዉ ነገር ቢኖር አንድ ክርስትያን በቀን 7ግዜ ይፀልያል ነገር ግን የአምልኮ ስግደት በዘ ልማድ ንስሀ ስንገባ ብቻ ነዉ የምንሰግደዉ ይላሉ ካህኑ ባዘዙን መልኩ ሌላዉ ደሞ በአመት በአብዬ ፆም ላይ ብቻ ነዉ ሌላዉን ቀን አይሰግዱም በቃ በአመት ላመት ሆኖ ቀረ ነገሩ ግን በየ ፀሎት ሰአታችን ለምን የእግዚአብሔር ስም እየጠራን የአምልኮ ስግደት አንሰግድም ወይም አይሰገድም ይላሉ እኮ ለምን መምህር መልስልኝ አንድ ክርስታን የአምልኮ ስግደት መስገድ አለበት ወይስ የለበትም ❤❤❤
ዘ ዲ ቀዳሚ ፀጋ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሔወት ያሰማልን የምትሰራው ስራዎችህ ነፍስን የሚያድን ነው ብዬማምነው አተም መምሕራችንም ቃለሒወት ያሰማልን እኔ ምለው ብዙ አገልጋዮች ከገጠር ወደ ከተማ ቤተሰብ ለመርዳት ብለው ይመጣሉ ይሁን እጂ ከሚያደርጉት ነገር የተነሳ እንኳን አገልግሎ ይቅርና እምነታቸውን እኳ እየቀየሩና ከአገልግሎት እየወጡ ሰለሆነ በተለይ በሱስም ተዘፈቀው ሰለሆነ እነሱ ላይ ቢሰራ እላለሑ አመሰግናለሁ በርቱ
ቃለህይወት ያሰማልን የኔጥያቄ ብዙ ግዜ ካህኑ የእግዚአብሄር ይፍታ ሲሉ የሰው ምላሽ ምንድ ነው ማለት ያለበት ስለመልሳችው አመሰግናለው
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልንመምህሮቻችን ፀጋዉንያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Kale hiwotin yasemalin betam des yemil program new endayekuwaret bertulin
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜያቸው እከ7 ያሉ ህፃናት በከሰአት ቅዳሴ መቀበል ይችላሉወይ በልተውወይስ?
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችኹ 🌹🌷ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !✝️በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም በጸሎቱም እግዚኦ መሐረነ ስንልም የችኮላውን ነገር እግዚአብሔር ይማረን የብዙዎቻችን ችግር ነው !😢እንኳን እግዚአብሔርን ሰውንም የሆነ ነገር ስንለምን እንዴት እንደምንለምን በትህትና ነው ጸሎት ስናደርስ ግን ...😢
እ/ር የሰጠልን
E/r yakbrelign memehrachin ejige betam tiru ena Astemari program new birtuln tsegawen Yabzalchu❤❤❤❤
ብርቱ ጠንክሮ እኔ በጥሞና እንዳዳመጥ ልብስ መተኮስ ሲጀምር የናንተን ቪድዮ እከፍታለሁ ደስ እያለኝ ስራዬን ሰርቼ ጨርሳለሁ❤❤❤
በመጀመሪያ እዚህ ሰአት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንና ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን፫ ይሄ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ብዙ ምዕመን እየተማረበት እየተጠቀመበት ነው ደስ ይላል በርቱ ወደ መጽሐፍ የማዘሩ እቅድም ደስ ይላል ለህትመቱም ሆነ ለሚያስፈልጋችሁ ነገር ከጎናችሁ ነን በርቱልን👏🕊
እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህሮቻችን
Betam new Yemnameseginew! Egzihabjer Yeageliglot gizieyachun yibarik ......Yihen neber lezemenat Sininafik yekoyenew .....Yehe program berigitegninet Hulu yebekiristiyan lijoch yaderigenal....Egzihabher Yisitilin ..... Kale hiwotinim yasemalin!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን።1.የክርስቶስን ሥጋ እና ደም ስንቀበል ወዲያው ጠበል መጠጣት አይገባም ብለው አንድ መምህር ሲያስተምሩ ሰማሁ። ጊዜውን ቢነግሩን?2.የቆረበ ሰው አይሰግድም የሚለው ፀሎት መፅሐፍ በሚያነብበት ወቅት ስግደትን የሚገልፁ ቃላት ሲገጥመውም? ነአኩቶ ከተባለ በኋላ ካህኑ ሲባርኩ አጎንብሶ ቡራኬውን መቀበል ይቻላል?
ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ይህ ፕሮግራም የሚመቻችሁ የማዳም ቅመሞች like አድርጉ😘
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ሲል ትምህርት በጌታ የት ነበርኩኝ ነዉ የሚቆጨኝ ፀጋዉም ያብዛላቹ ክቡር መምህራችን❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ጸጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን ኣሜን፡፡ በጣም ጥሩ ፕሪግራም ነው ቅርጥሉበት። ነገር ግን ኣብድ ጥያቄ ኣለኝ ምንድነው ኣንድ ሴት ክወልደች ወይም ኣራስ ከሆነች ጠበል ጥረጫለች ለምን ድነው ምትረጨው እባካቹ መልሱልኝ? ኣመሰግናሁ።
መምህር የወገብ ህመም ሲሆን ተቀምጠን ብንፀልይ እንዴት ነው ከድፍረት አይቆጠርብኝ ይቅርታ በእግዚያብሄር ስም
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንቀንዲል ሚዲያን አመሰግናለሁ በዙ ነገር ተምሬበታለሁያለሁት በስደት ነውመምህር መልካም ፍቃድዎ ከሆነ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩጥያቄዬ በመልካአ ጸሎት ላይ ነው ለምሳሌ መልካአ ዑራኤል ላይ ሳነብ ዑራኤል ሆይ ከመልካዎች ሁሉ ያንተን መልካዓ ጸሎት እወደዋለሁ ይላል ይህ ጸሎት ለምን እንዲህ አለ እንዲህ ሲል ለምን ድነው የሌሉቹስ ?? በየቀኑ ስንክሳር የሚዘክራቸውን ቄዱሳንም ሆነ ሰማዕታት ወይም መላአኮችን መልካ ፀሎት እደግማለሁ ግን በየ አንዳንዱ ቅዱሳን መልካዓ ጸሎት ላይ እግዚአብሔር እንዳተ የሚወደው የለም በእግዚአብሔር ፌት እንዳንተ የለም ይላል እናም አንዳንድ ቀን ከ 3 እክ 4 መልካዓ የምደግምበት ቀን አለ እና ለዚህ አንዱን አንብቤ ሌላውንም ሳነብ እደነግጣለው ???? ከይቅርታ ጋራ ቢያስረዱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ???
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዲያቆን ምትኩ ያገሬ ልጅ ነህ ትምህርቶችህ ተምራለሁ አውቄአለሁ ❤️❤️❤️ ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብውነት ብዙ ጥያቄወቻችን እየተመለሱ ነው
ማርያምን ዛሬ 3 ቀን ሆነኝ የናንተን ትምህርት የሠማሁት መምህር ምትኩ አሠፍ ያወቅኋቸው የቅድስት አርሴ ለት ስለቅዳሴ እያሥተማሩ ነበር ላይቨ ያየኋቸው ከዛን ወዲህ ይሄ ያለኝን ሠአት በናንተ ትምህርት ነው የማሣልፈው አሠሪዬ አትፈቅድም በኤርፎን እድሠማ ግን በቃ የፈለገችውን ትታምጣ ብዬ ተያይዥዋለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎዎት ዘመናችሁን ሳብ እረዘም ያድርግልን ቀጥሉበት ❤😊
በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ተጠቅሜበታለሁ እኔ በራሴ ቀጥሉበት
እውነት የእናንተን ትምህርት በማዳመጤ በጣም ተምሬአለሁ ግርያለኝ ነገር አለ መምህር የደብተራ መተት ይባላል ውዳሴ ማርያም ላይ ደግሞ አንቺ የደብተራ ድንኳን ነሽ ይላል ይሄ እንዴት ነው
ቃለ-ሕይወት ያሠማልን መምህሮቻችን፡፡ የኔ ጥያቄ በዓመት ስንት ጊዜ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ይቻላል?
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!!
kale hiwet yasemaln❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የልጃች ክርስትና ሴቶት በ80 ወንዶች በ 40 ቀን የሆነበትን ምክንያት ከአዲስ ኪዳ አንጻር አስረዱኝ
ስላም ለእናተ ይሁን አሜን፫ጥያቄወቻችንን እና ለጥያቄ መልስ ለምትስጡን መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ቀንዲል ሚድያ በሚሊኦኖቻ ደርጃ ያድርስን አሜን፫ ኑሩልን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን ! እኔግን ጥያቄ አለኝ ያለሁት ስደትነው ከመጣሁ 12አመቴነው ነጠላም መፀሀፍ ቅዱስም የለኝም ፀሎት የማደርገው በስልኬነው እናችግር አለው ነጠላም ስለሌለኝ ፀሎት ሳደርግ አለብስም በሻርብ ብቻ ፀጉሬ ሸፍኜ ፀሎቴን አደርሳለሁ
አረ በአዛኝትዋ 😢 መምህር በዛሬዎች መልሶች ላይ እኔ ጥያቄ አለኝ የፀሎት አቅጣቻ ላይ ምእራብ በዲያቢሎስ ይመሰላል ያሉት ላይ እኔ ለምሳሌ የምሰራበት ቤት ወደ ምስራቅ ዞሮ ለመሰለይ አይመችም እግዚአብሔር በምያውቀው : እናም ስእል አድኖዬ ከምእራብ ወደ ምስራቅ ነው የተሰቀለውና እኔ ደግሞ ወደ ምእራብ ነው ፊቴ የሚሆነው እናም ሌላ አማራጭ ስለሌለኝ ነው መድኃኔያለም ሰማይንና ምድርን የሰራ አምላክ በሁሉም በኩል አለልኝ ብዬ አምናለው::: ይህን በደንብ ቢያስረዱን አመሰግናለው
ይህንን አባ ገብረኪዳን አስተምሯል እግዚአብሔር በሁሉ የሞላ ነው ካልቻልሽ አይፈረድብሽም
ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ያየናል ሁላችንም በስደት እህቴ ሽንት ቤት እራሱ እሚፀልዩ አሉ ያን ሁሉ የችግርን የሚያውቅ አምላክ ነው ግን ባለማወቅ ሁሉ ተመቻችቶለት ለሚፀልይ አቅጣጫን ጠብቆ ወደቀራኒዎ እያሰብን መሆን አለበት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
የኔም ጥያቄ ነው እኔ ጭራሽ ምስራቅ ና ምእራብ በምልክት አላውቀውም
አስቸጋሪ የሆነባችሁ አቅጣጫው የእመቤታችንን ስእል አድህኖ አድርጉ ለምን እምቤታችንንም ምስራቀ ጸሀይናትና እና. እኔ ከሙስሊሞች ጋር ተቃራኒ ስለሆነ ምስራቅና ምእራም በሴትዮየ ስሰግድ በሶ አቅጣጨ በሆላዋ ምስራቅን አገኝዋለሁ እንደዛ እሰግዳለሁ እና በዛተጠቀሙ❤😢
እግዚአብሔር እሁሉም ቦታ አለ ግን ምስራቅ ብዙ ምሳሌወች አሉት ስንሞትንኮ ውድ ምስራቅ ነው ገነት ስለሚያሳየን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ቀዲል ሚዲያ መፅሀፍ ከታተመ መግዛት እፈልጋለሁ አደራ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወደ ፊትም ማበብ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳን🎉
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላቹ በእውነት አጥንት የምያለምልም ትምህርቲ ነው ቀጥልሉ ኣባታችን 👏❤❤🕊🕊
ቃለ ሕይወት የስምዓልና አሜን!!!
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ መፅሀፍ ኩኤትም እንድትልኩልን ሲወጣ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ ዝንየት (ህልመ ሌሊት) እና ስርዐቱ ስፋ ያለ ማብራርያ ቢሰጠን። ልክ ስለ ሴቶች የወር አበባ መርሃግብር እንደነበረው። በተላይም ቤተ ክርስቲያን ከመግባት አንፃር ጊቢ ውስጥ መግባት ይቻላል?፤ልብሳችንንስ ሙሉ ለሙሉ ነው የምናጥበው ምክንያቱም በተደጋጋሚ ሲከሰት ልብስ እስከመጨረስ አንደርሳለን።
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
kale hiewt yasmalen memherochachen btam bezu tmhert new ytmarkubet bertulen bgugut new ymtbkacheu 🙏🙏😍
እኔ ልጀን አላስገረዝኩትም ያመዋል ብየ ፈርቸ አሁን 7ተኛ አመቱን ይዞል ምን ላድርግ
እደሜ እና ጤና እስጣቸው ♥️🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ እያገኘሁት ነው፡፡የአሁኑ ጥያቄ ፡ ስለ ቄድር ፍትሀ ነገስት ምን ይላል? መሬት ማወሰብ ምንድን ነው?
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
መምራችን አምላክ ይርዳችሁ በእውኔት በናተ ትምህርት ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ በርቱልን ኤባካችሁ ጡሩ ትምህርት ነው
ቃል ሂወት ያሰማልን ደስ ሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት እኔ ጥያቄ አለኝ ንስሀ ወስጃለው ግን ለመቁረብ አልቻልንም ስላልፈለግን ሳይሆን ስላልተመቸን እና ቄዳር አልጨረስንም ምክንያቱም በንስሀ አባታችን እንደጀመርን እዛው ለመጨረስ ብለን ነው እና ያው በስደት ስለነበርን መመለስ ነበረብን እዚ አለ ግን ግዴታ ሌላ ንስሀ አባት ልንዝ ግድ ይሆንብናል እና ምን እናርግ ግዤ ስላልነበረ ነውቄዳሩን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በፕሮግራማችሁ ብዙ የማላውቃቸውን እንዳውቅ ሆኞለሁ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን❤
መቅደስ ዉስጥ ከወንጌል በኋላ ሙዳየ ምጸዋት ማዞሩ ገንዘብ መጠየቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ወይ? ጥያቄዬ በወንጌል ቤቴ የንግድ ቤት አደረጋችሁት ስለሚል ነዉ እባክዎ መልሱን በተስፋ እጠብቃለሁ ክብር ያድልልኝ ሱራፌል ነኝ
መምህራችን
ቃለሕይወትን ያሰማልን ጥቃቅን የሚመስሉ ብዙ ቁም ነገርና ማንኛውም ክርስቲያን ሊያውቃቸው የቢገቡ ሀሳቦች ናቸው የምታነሱት በብዙ አትርፈንበታል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያበርታችኹ
Egzabher yemesgen. Betam nw yatemarkubet egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tetebekachu. Hulachenm bebetu yatsenan 🙏🙏🙏. Keteulebet egzabher haylu yastachu 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራ እኔ የምጠይቀው በመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚያብሔርን በዝማሬ በምናመሰግንበት ወቅት በመሰንቆ በክራር በበገና አመስግኑት ይላል ወንድሜ ለምን በፒያኖ አናመሰግንም ብሎ ወደ ሌላ እምነት ለመኮብለል እየተዘጋጀ ነው የመከራከሪያ ነጥቡ የመፀሐፍ ቅዱስ ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ ትርጉም አረዳድ ነው ብሎ ያምናል ምን ትሉታላችሁ?ከታላቅ ምስጋና ጋር።
አመሰግናለሁ ። ጥያቄዬ ስለ ሐሳብ ሀጢያት ነው የሀሳብ ሀጢያት እንዴት ሀጢያት ሆኖ የሚቆጠረው ሀሳብ በመምጣቱ ብቻ ሀጢያት ሆኖ ይቆጠራል ? እንዴትስ ራሳችንን ከዚህ መጠበቅ እንችላለን ?
Regem Regem Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu degageme amsgenalhu
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ።በጣም እየተጠቀምን እየተማርንበት ነው ማርያምን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛላችሁ
Kale hiwet yasemalen
👏መምህሮቻችን❤በዉነቱቃለህይወትያሠማልን❤በቤቱያፅናልን❤በእድሜ❤በጤና❤በፀጋያድልልን❤በትምህርታቸዉ❤ህይወቴ❤ተሻሽላለች❤ከኔምአልፎ❤ቡዙ❤ተስፋየቆረጡት❤ጎደኞቸ❤ተመልሠዋል...እናማ...በስላሴ❤ተጨማሪነት❤በትምህርትወትይቀጥሉበት👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በእውነት ሀሳብህን የሰከልህ ቀደሚ ኮረሁብህ
ውይ ዲያቆንምትኩ ድሬዳዋ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን ህይወቴን የቀየረ አገልጋይ ነው የት ባገኘው እያልኩ ሳስብ ይኸው አገኘሁት ውጭ ለምንኖር ክርስቲያኖች ደረሳችሁልን ተመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን::
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር እንዲሁም ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን በበዙ ይባርክአሁን በሰጡት መልስ ላይ እኔም በስደት ነኝ በቀን ጸባተዬ እጸልያለሁ ግን ቀሚስ ለብሼ የምጸልየው የለሊት እና የማታውን ብቻ ነው የቀኑን ጸሎት ዩኒፎርም ነው የምለብሰው እናም ማዳም ዞር ስትልልኝ ደበቅ ብዬ ነጠላ ለብሼ ዩኒፎርሜ ግን ማውለቅ ቀሚስ መልቀስ አልችልም ድንገት ብትጠራኝ ችግር ነው ለዛ መጸለዬ ስተት ነው መምህርነት 😢😢 ???
መምህሮቻችን የሀ ልማድ እና ክርስትና የምለው በመፅሐፍ ይታተም በጣም ነው የጠቀመን እቤታችን ሆነንም እንድናነብበው
Aman 🙏🙏🙏
ሰላም ለሁሉም ሰው ይሁንልኝ ጥሩ የሚያሰተምር ፕሮግራም ነው እግዚኃብሄር ብዝት ያድርግልን አሜን አንድ ቀን የገጠመኝን ላውጋችሁ ወይም ለጠይቅ እሰፈረችን አንደ ሆቴል አለ ሁል ጊዜ አንደ አባት ጠዋት ጠዋት ይመጣሉ እና መስቀል አሳልሙኞ ሲሏቸው መኸተብኸን ወይም መሰቀልኸን ካላሳየኸኝ አላሳልምም ይላሉ አንደቀን ማየተ ማመን ነውና እድሉ ገጥሞኝ ልሳለም ትርሲተ ማሪያም ይፍቱኝ አባቴ ስል ቀና ኣበይ እሰቲ መሐተብሸ አሉኝ መኸተበ ባይኖረኝም ክርሲቲያን ነኝ አኮ ነው የምሎት ተበጠሶብኝ ቢሆንንስ ስላቸው አለሰልምም አሉኝ እኔም መኸተቤን አውጥቼ አሳይቻቸው እኔም የእርሷን መስቀል አለሰለምም ብይ ሄድኩኘ መሰቀሉ የክርሰቶሰ ነው ብሰለምው ብይ ቆጨኝ መኸተም የሌለው ሰው መስቀል መሳለም አይችልም ማለት ነው???? እግዚኃብሄር አምላክ ኦርቶዶኮክሰን ይጠብቅልን
ደስ ይላል እግዚአብሔር በአገልግሎት ያበርታችሁ። ጥያቄ የግዝት በዓላት የሚባሉ 12,21&29 ቅዳሜና እሁድ የጌታችን አብይ እና ንዑሳን በዓላት መሆኑን አውቃለሁ ከዚያ ውጪ የንግስ በዓላት 7,27,28,1,3,6,16 የንስሃ ስግደት መስገድ ይቻላል አይቻልም የአምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው የፀጋስ?
አወ በተማርኩት መሰረት ላካፍልሽ በስመ ዓብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ምን እያልን እንስግደትእሰግድ ለአብእሰግድ ለወልድእሰግድ ለመንፈስ ወቅዱስ አስግድ አለምን ሁሉ ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ለክብር መስቀሉእሰግድ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ለኪ እምየ ቤተክርስቲያን ቅድስት አምሳለ እየሩሳሌም ሰማያዊት።
ቃላ ሕይወት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህረ እና ወድመችን 🙏🙏🙏🙏
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እና መምህር ስሜን ጠርታችሁ መልስ ስትሰጡኝ ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ዲያቆን ፀጋ መስቀል ደመራ U,A,E መተህ ነበር ለ አገልግሎት እኔም እዛው ነበርኩ 😊 ይህ ፕሮግራም ብዙ ስለሚያስተምር ቀጥሉበት በርቱልን
እባካችሁ ዉድ መምህሮቼ እኔ የምኖረው በአረብ ሀገር ነዉ እና ስፀልይ ሰአት አልጠብቅም በተመቻቸልኝ ሰአት ነዉ ምፀልየዉ እግዚአብሔር ይመስገን በምፀልይበት ሰአት አሰሪዬ አትጠራኝም ነገር ግን ይሄን ሰርቼ ይሄን አጥቤ ስል ሰአቱ ይሄዳል ከዚያን ወደ ፀሎቴ እሄዳለሁ ግን ልቤ በሀሳብ ይባክናል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 በምችለው እንደኔ ሀጥያት እንደኔ በደል ሳይሆን በጌታዬ ቸርነት እፆማለሁ እሰግዳለሁ ቄዳር እስክጠመቅ ድረስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለማርያም ነኝ
የእኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄነው ስራዬን ስጨርስ ማታ ክፍሌ ስገባ በኢትዮጵያ ከለሊቱ 7ወይም8 ሰአት ነው ፀሎት የማደርገው ከዚህም ላመሽ እችላለሁ ጧት ደግሞ 2/3ላይ ነው ፀሊት የማደርገው ከዚህ ውጪ ሰዎቹ ስለሚጣሩ ፀሎት ማድረግ አይመቸኝም
😢እኔም ባክኛለው ፈጣሪ ይርዳን
ቃልይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤
የኔማር እኔም እዳችዉነኚ እግዚ አብሔር በቸርነቱ ይማረን😢😢😢😢
ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ ውድ የቀንድል ሚድያ ተከታዮች❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል በርቱ ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብ አንስተህ እንዲንማር ስላደረከን ❤ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለፍሬ ያብቃው በተለይ መጽሐፉ ከታተመ ብዙ የገጠር ቤተክርስቲያን ምእመናን በልማድ እሚመላለሱ እምንመላለስ አለን እና ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ መተው የራሳቸውን የቤት ወሬ አውርተው ሁሉ እሚሄዱ አሉ እና ይህ መጽሐፈ ለእኛ ይጠቅማል ለልጅ ልጅም ይሆናል እና በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም የሰማንውን ለሕይወት ያድርግልን❤🙏
እውነት ነው
የእግዚአብሔር ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እናት አባት እህት ወንድሞችሞቼ እንድሁም መምህሮቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤ጥያቄ ነበረኝ ግን የኔ ጥያቄ ሚስጥር ነው እና መምህሮቼን በግል መጠየቅ ፈልጌ ነበር እንደት ነው ቁጥራቸውን ማግኘት የምችለው ?
ያለሁት አረብ ሃገር ነው እና ብዙ መጠየቅ የምፈልጋቸው እና ከመምህሮቼ ምክርን እሻለሁ እና ከመሞቴ በፊት እባካችሁን ተባበሩኝ አድራሻቸውን😢😢😢
እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ አይዞሽ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም. ምገርም. ነው አግዝዮ ማሓረና . ክርስቶስ በትክክል. ከማይሉt ሰዎች. አንድዋ. ነብርኩ አሁን. ግን ብዙ ተምረያለሑ አጅግ በጣም አናመስግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ቃለ፡ህወትን ያሰማልን ይህ ሚዲያ በጣም የህወት ችግርን የሚቀርፍ ነው በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቱልን እንወዳትሕችለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እምነት!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን ተመስጨ ነው የሰማሃችው ፀጋ በረከትን በእድሜ በፀጋን ያቆይልን አሜን፫
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፁሎት የተነሳ ብዙ ሰወች ጥያቄ ጠይቀዋል በእውነቱ ለመስሌ በአርብ ሀገር ላይ ላለነው ምስራቅ ምዕራብ አቃጣጫውን እውነት ለመናገር አናውቀውም በመስኩት አካባቤ አብዛኝውን እንፀልያለን ነገር ግን የቤቱ ድዛይ ለመፀልይ በሚመችን ነው የምንፅልየው እና ችግር ያለው ብየ አሰባልው ወደ ምስራቅ ፀልዩ ይላል ነገር ግን በስድት ስላልን ችግራችን እግዚአብሔር ያውቃል
Ande Amete Bezu Nager Enmaralen Beya Asebalhu Ke Enate Fetariii Berdane Bartulgn ❤❤❤❤❤❤
ጥያቄውን ለጠየቁት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችንም ለወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእኔ ጥያቄ ጸበልና እምነት ከቤተ ክርስቲያን ይዘን መተን እናቶቻችን እቤት አይገባም እውጭ አድርጉት ይላሉ ይሄ ልማድ ነው? ወይስ በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ምሳሌ አለው ቢያብራሩልን?
ወሳኝ ጥያቄ ነው የጠየቁ እንደሚመለስ ትርፍ እናደጋለን
ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ትባርካቹ ። በፀሎት አሰቡኝ እጂሰ እኔሰ ደካማ ነኝ ምን ያህል ተጠቅቄ አሰተውዬ ጨርሳለሁ ብልም ፀሎቴ ጀምሬ መሀል እሰክደርሰ አላቀወም ተመልሼ አማትቤም ከደረሰኩበት ሰጀምር ትንሸ እደሄድኩ እዛው ነኝ 😢😢😢😢😥
በእውነት ብዙ ተምሬበታለው ያላወቅነውን አውቃለው መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
እስከ ዛሬ ድረስ ይሄን ሚዲያ ባለማወቄ አዝናለሁ በእውነት ቃለ ህይወት የሠማልን መምህራኖች ፈጠራ ዘመናቹን ይባርከው ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ:: አመሠግናለሁ
ቃለህይት ያሰማልን እችግ በጣም እረፍት የሚስጥ ትምርት ነው እግዚአብሄር ያበርታችሁ የኔ ጥያቄ በህፃንነታችን ስንጠመቅ ስመክርስትና ይሰጠናል እኔም ተሰቶኛል ግን አላውቀውም ሁሌም ይጨቀኛል ምን ላድርግ አደራ እዳታልፉኝ
እኔም የክርስትና ስሜን አላቀውም ወላጆቼም የክርስትና አባትና እናቶቼም እረስተውታል ግን እናቴ ወልዳ አራስ ነበረች እሷን ፀበል ሊረጩ የመጡ የንሰሀ አባት ክርስትና ስሜን ስለማላቀው ነግሬያቸው ሰየሙልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔ ተጠቅሜበታለው ❤ ቅዳሜ ፀጋ ተባረክልን:: እኔ በስእል አድኖ ላይ ጥያቄ አለኝ እኔ በጣም እጨነቃለው ለምሳሌ እኔ በመኝታዬ አካባቢ ስእል አድኖ አላርቅም ለምሳሌ በትራስ ስር አድርጌ ነው የምተኛው ለሊት ለሊት አንዳንዴ ህመም ሲሰማኝ በሚሰማኝ ቦታ ሳደርግ ይተወኛልና ድፍረት ይሆንብኝ ይሆን😢
ባለትዳርነሺ
በትራስ ስር አድርገሽ መተኛትሽ አግባብ አይደለም፣ ባይሆን ከመኝታሽ አጠገብ አድርጊ እሱም ባለትዳር ከሆንሽ የመኝታ ክፍል ውስጥ ማድረግ አይቻልም እህቴ🌹
እኔም ወደ ምስራቅ አይደለም ምጸልየው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በአህዛብ ሀገር ነኝ ግን ምስራቁም ሁሎም አላውቀው ዝም ብየ እጠልያለሁ በጦሎት በቀምኩ ግዜ ሀሳቤ ይሰረቅብኛል ፆሎት አብቤ ስጨርስ ተበርኪኬ ሀሳቤን ለጌታየ እናገራለሁ ግደታ ቁሜ መጠለይ አለብኝ❤
@@mimokh9491 እኔም ግን ከሙስሊሞቹ በተቃራኔ ነው ምጸለይው ማለትም ምስራቅ በየት እንደሆነ ለማወቅ አለቻልኩ አማራጩም ኤለኝም ስጠይቅ ግን ሙስሊሞቹ ወደ ምራብ ስለ ሚጸልዩ ከነሱ በተቃራኔ ነው እንደዛ ከሆነ ወደምስራቅ ነው አሉኝ ብቻ አላውቅም😭
ፍፁም ድንቅ ትምህርት ነው
በጣም ደስ ይላል መፀሐፉ ይወረድልና ያዘጋጅልን በረቱ መምሄሮቻችን
የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ከልማድ ወደ እውቀት መሄድ በልማድ የሚደረግ ነገር በራስ መተማመን ያሳጣል ያሳቅቃል ሲታወቅ ግን ነፃ ሆኖ ያስደስታል መምራችን ኑሩልን ቃል ህይወት ያሰማልን ደሞም ብዙ ሰዎች ቲክቶክ ላይ እየለቀቁ ብዙ እየተማሩበት ነውና በራሳቹ ቲክቶክም ለቃቹ ሙሉውን ወደ ዩቱዩብ መተው እንዲያዳምጡ ብታስተዋውቁ ስል በትህትና እጠይቃለሁ በተረፈ የተዋህዶ ልጆች ኢሄን ሚዲያ እናሳድግ እናዳምጥ መምህር ያሉት ኢንተር ኔት ሚዲያው የኛ አይደለምና በመጽሐፍ ቢፃፍ ያሉት እጅግ በጣም የሚደገፍ ነው።
በእዉነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እጂግ በጣም አስፍላጊ ትምህርትን አገኝቸበታለሁ. ልምድም ክርስትናችንም ተምታቶብን ነበር ንጥር አድርጎ ሀይማኖትን ማወቅ. ለሚጠይቆችሁ ሁሉ የተዘጋጃችሁ ሁኑ ተብለን የልደ ማስተዋሉን ያድለን. በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ. እኔ ለፆለት ስቆም መፅሀፍ ቅድስን ሳነ ብ ማዛጋት እንባየ እስኪዎርድ. መደገፍ ያሉት እራሱ ሲያዞርኝ ግድፍ እላለሁ አሁን አወኩኝ ሲፍልግ ይጣለኝ አልገደፍም አመሰግናለሁ መምህር
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ና ዘማሪ ድያቆን ቀዳሜ ቤተሰቦቸ ሙስሊም ናቸው ግን አቡነተክለሀይማኖትን ያብላል አባቴ ሰማእቱ ቁዱስ ጊይርጊስን ላመታት ማሀመር ጠጥቷል አሁንም ይዘክራላሉ እና ወለተ ማሪያም ከለ ባለቤቷ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ጠቅለው ክርስትናን እድቀበሉልኝ
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይሳበልን
በእውናቱ እጅግ ደስእሜል ትምርትናው በርቱ❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ ሰምተን ለመተግበር ያብቃን ግን ስልካቹሁን ፈልጌ ነበር አጣሁኝ ማግኘት ከተቻለ
ቃል ህወሓት ያሰማልን መምህራችን ያኔ ጥያቄ ነው በሙሉ የተመለሰልኝ አመት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❄️❄️❄️❄️💔💔💔💔💔
የእግዚአብሔር እግ ሀይሻርም
መገረዝ ግዴታነዉ የእግዚአብሔር እግነዉ
በብሉይ አዎ አሁን ግዝረት በጥምቀት ተተክቷል ግዝረት አሁን ከመዳን ጋር ሚያገናኘው ነገር የለም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን አይቋረጥ የምትሉ በላይክ አሳዩን በዚሁ ደሞ እኔ የምጠይቀዉ ነገር ቢኖር አንድ ክርስትያን በቀን 7ግዜ ይፀልያል ነገር ግን የአምልኮ ስግደት በዘ ልማድ ንስሀ ስንገባ ብቻ ነዉ የምንሰግደዉ ይላሉ ካህኑ ባዘዙን መልኩ ሌላዉ ደሞ በአመት በአብዬ ፆም ላይ ብቻ ነዉ ሌላዉን ቀን አይሰግዱም በቃ በአመት ላመት ሆኖ ቀረ ነገሩ ግን በየ ፀሎት ሰአታችን ለምን የእግዚአብሔር ስም እየጠራን የአምልኮ ስግደት አንሰግድም ወይም አይሰገድም ይላሉ እኮ ለምን መምህር መልስልኝ አንድ ክርስታን የአምልኮ ስግደት መስገድ አለበት ወይስ የለበትም ❤❤❤
ዘ ዲ ቀዳሚ ፀጋ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሔወት ያሰማልን የምትሰራው ስራዎችህ ነፍስን የሚያድን ነው ብዬማምነው አተም መምሕራችንም ቃለሒወት ያሰማልን እኔ ምለው ብዙ አገልጋዮች ከገጠር ወደ ከተማ ቤተሰብ ለመርዳት ብለው ይመጣሉ ይሁን እጂ ከሚያደርጉት ነገር የተነሳ እንኳን አገልግሎ ይቅርና እምነታቸውን እኳ እየቀየሩና ከአገልግሎት እየወጡ ሰለሆነ በተለይ በሱስም ተዘፈቀው ሰለሆነ እነሱ ላይ ቢሰራ እላለሑ አመሰግናለሁ በርቱ
ቃለህይወት ያሰማልን የኔጥያቄ ብዙ ግዜ ካህኑ የእግዚአብሄር ይፍታ ሲሉ የሰው ምላሽ ምንድ ነው ማለት ያለበት ስለመልሳችው አመሰግናለው
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልንመምህሮቻችን ፀጋዉንያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Kale hiwotin yasemalin betam des yemil program new endayekuwaret bertulin
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜያቸው እከ7 ያሉ ህፃናት በከሰአት ቅዳሴ መቀበል ይችላሉወይ በልተውወይስ?
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችኹ 🌹🌷ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !✝️በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም
በጸሎቱም እግዚኦ መሐረነ ስንልም
የችኮላውን ነገር እግዚአብሔር ይማረን የብዙዎቻችን ችግር ነው !😢
እንኳን እግዚአብሔርን ሰውንም የሆነ ነገር ስንለምን እንዴት እንደምንለምን በትህትና ነው ጸሎት ስናደርስ ግን ...😢
እ/ር የሰጠልን
E/r yakbrelign memehrachin ejige betam tiru ena Astemari program new birtuln tsegawen Yabzalchu❤❤❤❤
ብርቱ ጠንክሮ እኔ በጥሞና እንዳዳመጥ ልብስ መተኮስ ሲጀምር የናንተን ቪድዮ እከፍታለሁ ደስ እያለኝ ስራዬን ሰርቼ ጨርሳለሁ❤❤❤
በመጀመሪያ እዚህ ሰአት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንና ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን፫ ይሄ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ብዙ ምዕመን እየተማረበት እየተጠቀመበት ነው ደስ ይላል በርቱ ወደ መጽሐፍ የማዘሩ እቅድም ደስ ይላል ለህትመቱም ሆነ ለሚያስፈልጋችሁ ነገር ከጎናችሁ ነን በርቱልን👏🕊
እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህሮቻችን
Betam new Yemnameseginew! Egzihabjer Yeageliglot gizieyachun yibarik ......Yihen neber lezemenat Sininafik yekoyenew .....Yehe program berigitegninet Hulu yebekiristiyan lijoch yaderigenal....Egzihabher Yisitilin ..... Kale hiwotinim yasemalin!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
1.የክርስቶስን ሥጋ እና ደም ስንቀበል ወዲያው ጠበል መጠጣት አይገባም ብለው አንድ መምህር ሲያስተምሩ ሰማሁ። ጊዜውን ቢነግሩን?
2.የቆረበ ሰው አይሰግድም የሚለው ፀሎት መፅሐፍ በሚያነብበት ወቅት ስግደትን የሚገልፁ ቃላት ሲገጥመውም? ነአኩቶ ከተባለ በኋላ ካህኑ ሲባርኩ አጎንብሶ ቡራኬውን መቀበል ይቻላል?
ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ይህ ፕሮግራም የሚመቻችሁ የማዳም ቅመሞች like አድርጉ😘
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ሲል ትምህርት በጌታ የት ነበርኩኝ ነዉ የሚቆጨኝ ፀጋዉም ያብዛላቹ ክቡር መምህራችን❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ጸጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን ኣሜን፡፡ በጣም ጥሩ ፕሪግራም ነው ቅርጥሉበት። ነገር ግን ኣብድ ጥያቄ ኣለኝ ምንድነው ኣንድ ሴት ክወልደች ወይም ኣራስ ከሆነች ጠበል ጥረጫለች ለምን ድነው ምትረጨው እባካቹ መልሱልኝ? ኣመሰግናሁ።
መምህር የወገብ ህመም ሲሆን ተቀምጠን ብንፀልይ እንዴት ነው ከድፍረት አይቆጠርብኝ ይቅርታ በእግዚያብሄር ስም
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቀንዲል ሚዲያን አመሰግናለሁ በዙ ነገር ተምሬበታለሁ
ያለሁት በስደት ነው
መምህር መልካም ፍቃድዎ ከሆነ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩ
ጥያቄዬ በመልካአ ጸሎት ላይ ነው
ለምሳሌ መልካአ ዑራኤል ላይ ሳነብ
ዑራኤል ሆይ ከመልካዎች ሁሉ ያንተን መልካዓ ጸሎት እወደዋለሁ ይላል ይህ ጸሎት ለምን እንዲህ አለ እንዲህ ሲል
ለምን ድነው የሌሉቹስ ??
በየቀኑ ስንክሳር የሚዘክራቸውን
ቄዱሳንም ሆነ ሰማዕታት ወይም መላአኮችን መልካ ፀሎት እደግማለሁ
ግን በየ አንዳንዱ ቅዱሳን መልካዓ ጸሎት ላይ እግዚአብሔር እንዳተ የሚወደው የለም
በእግዚአብሔር ፌት እንዳንተ የለም ይላል እናም አንዳንድ ቀን ከ 3 እክ 4 መልካዓ የምደግምበት ቀን አለ እና ለዚህ አንዱን አንብቤ ሌላውንም ሳነብ እደነግጣለው ???? ከይቅርታ ጋራ ቢያስረዱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ???
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዲያቆን ምትኩ ያገሬ ልጅ ነህ ትምህርቶችህ ተምራለሁ አውቄአለሁ ❤️❤️❤️ ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብውነት ብዙ ጥያቄወቻችን እየተመለሱ ነው
ማርያምን ዛሬ 3 ቀን ሆነኝ የናንተን ትምህርት የሠማሁት መምህር ምትኩ አሠፍ ያወቅኋቸው የቅድስት አርሴ ለት ስለቅዳሴ እያሥተማሩ ነበር ላይቨ ያየኋቸው ከዛን ወዲህ ይሄ ያለኝን ሠአት በናንተ ትምህርት ነው የማሣልፈው አሠሪዬ አትፈቅድም በኤርፎን እድሠማ ግን በቃ የፈለገችውን ትታምጣ ብዬ ተያይዥዋለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎዎት ዘመናችሁን ሳብ እረዘም ያድርግልን ቀጥሉበት ❤😊
በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ተጠቅሜበታለሁ እኔ በራሴ ቀጥሉበት
እውነት የእናንተን ትምህርት በማዳመጤ በጣም ተምሬአለሁ ግርያለኝ ነገር አለ መምህር የደብተራ መተት ይባላል ውዳሴ ማርያም ላይ ደግሞ አንቺ የደብተራ ድንኳን ነሽ ይላል ይሄ እንዴት ነው
ቃለ-ሕይወት ያሠማልን መምህሮቻችን፡፡ የኔ ጥያቄ በዓመት ስንት ጊዜ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ይቻላል?
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!!
kale hiwet yasemaln❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የልጃች ክርስትና ሴቶት በ80 ወንዶች በ 40 ቀን የሆነበትን ምክንያት ከአዲስ ኪዳ አንጻር አስረዱኝ
ስላም ለእናተ ይሁን አሜን፫
ጥያቄወቻችንን እና ለጥያቄ መልስ ለምትስጡን መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ቀንዲል ሚድያ በሚሊኦኖቻ ደርጃ ያድርስን አሜን፫ ኑሩልን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን ! እኔግን ጥያቄ አለኝ ያለሁት ስደትነው ከመጣሁ 12አመቴነው ነጠላም መፀሀፍ ቅዱስም የለኝም ፀሎት የማደርገው በስልኬነው እናችግር አለው ነጠላም ስለሌለኝ ፀሎት ሳደርግ አለብስም በሻርብ ብቻ ፀጉሬ ሸፍኜ ፀሎቴን አደርሳለሁ
አረ በአዛኝትዋ 😢 መምህር በዛሬዎች መልሶች ላይ እኔ ጥያቄ አለኝ የፀሎት አቅጣቻ ላይ ምእራብ በዲያቢሎስ ይመሰላል ያሉት ላይ እኔ ለምሳሌ የምሰራበት ቤት ወደ ምስራቅ ዞሮ ለመሰለይ አይመችም እግዚአብሔር በምያውቀው : እናም ስእል አድኖዬ ከምእራብ ወደ ምስራቅ ነው የተሰቀለውና እኔ ደግሞ ወደ ምእራብ ነው ፊቴ የሚሆነው እናም ሌላ አማራጭ ስለሌለኝ ነው መድኃኔያለም ሰማይንና ምድርን የሰራ አምላክ በሁሉም በኩል አለልኝ ብዬ አምናለው::: ይህን በደንብ ቢያስረዱን አመሰግናለው
ይህንን አባ ገብረኪዳን አስተምሯል እግዚአብሔር በሁሉ የሞላ ነው ካልቻልሽ አይፈረድብሽም
ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ያየናል ሁላችንም በስደት እህቴ ሽንት ቤት እራሱ እሚፀልዩ አሉ ያን ሁሉ የችግርን የሚያውቅ አምላክ ነው ግን ባለማወቅ ሁሉ ተመቻችቶለት ለሚፀልይ አቅጣጫን ጠብቆ ወደቀራኒዎ እያሰብን መሆን አለበት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
የኔም ጥያቄ ነው እኔ ጭራሽ ምስራቅ ና ምእራብ በምልክት አላውቀውም
አስቸጋሪ የሆነባችሁ አቅጣጫው የእመቤታችንን ስእል አድህኖ አድርጉ ለምን እምቤታችንንም ምስራቀ ጸሀይናትና እና. እኔ ከሙስሊሞች ጋር ተቃራኒ ስለሆነ ምስራቅና ምእራም በሴትዮየ ስሰግድ በሶ አቅጣጨ በሆላዋ ምስራቅን አገኝዋለሁ እንደዛ እሰግዳለሁ እና በዛተጠቀሙ❤😢
እግዚአብሔር እሁሉም ቦታ አለ ግን ምስራቅ ብዙ ምሳሌወች አሉት ስንሞትንኮ ውድ ምስራቅ ነው ገነት ስለሚያሳየን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ቀዲል ሚዲያ መፅሀፍ ከታተመ መግዛት እፈልጋለሁ አደራ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወደ ፊትም ማበብ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳን🎉
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላቹ በእውነት አጥንት የምያለምልም ትምህርቲ ነው ቀጥልሉ ኣባታችን 👏❤❤🕊🕊
ቃለ ሕይወት የስምዓልና አሜን!!!
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ መፅሀፍ ኩኤትም እንድትልኩልን ሲወጣ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ ዝንየት (ህልመ ሌሊት) እና ስርዐቱ ስፋ ያለ ማብራርያ ቢሰጠን። ልክ ስለ ሴቶች የወር አበባ መርሃግብር እንደነበረው። በተላይም ቤተ ክርስቲያን ከመግባት አንፃር ጊቢ ውስጥ መግባት ይቻላል?፤ልብሳችንንስ ሙሉ ለሙሉ ነው የምናጥበው ምክንያቱም በተደጋጋሚ ሲከሰት ልብስ እስከመጨረስ አንደርሳለን።
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
kale hiewt yasmalen memherochachen btam bezu tmhert new ytmarkubet bertulen bgugut new ymtbkacheu 🙏🙏😍
እኔ ልጀን አላስገረዝኩትም ያመዋል ብየ ፈርቸ አሁን 7ተኛ አመቱን ይዞል ምን ላድርግ
እደሜ እና ጤና እስጣቸው ♥️🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ እያገኘሁት ነው፡፡የአሁኑ ጥያቄ ፡ ስለ ቄድር ፍትሀ ነገስት ምን ይላል? መሬት ማወሰብ ምንድን ነው?
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
መምራችን አምላክ ይርዳችሁ በእውኔት በናተ ትምህርት ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ በርቱልን ኤባካችሁ ጡሩ ትምህርት ነው
ቃል ሂወት ያሰማልን ደስ ሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት እኔ ጥያቄ አለኝ ንስሀ ወስጃለው ግን ለመቁረብ አልቻልንም ስላልፈለግን ሳይሆን ስላልተመቸን እና ቄዳር አልጨረስንም ምክንያቱም በንስሀ አባታችን እንደጀመርን እዛው ለመጨረስ ብለን ነው እና ያው በስደት ስለነበርን መመለስ ነበረብን እዚ አለ ግን ግዴታ ሌላ ንስሀ አባት ልንዝ ግድ ይሆንብናል እና ምን እናርግ ግዤ ስላልነበረ ነውቄዳሩን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በፕሮግራማችሁ ብዙ የማላውቃቸውን እንዳውቅ ሆኞለሁ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን❤
መቅደስ ዉስጥ ከወንጌል በኋላ ሙዳየ ምጸዋት ማዞሩ ገንዘብ መጠየቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ወይ? ጥያቄዬ በወንጌል ቤቴ የንግድ ቤት አደረጋችሁት ስለሚል ነዉ እባክዎ መልሱን በተስፋ እጠብቃለሁ ክብር ያድልልኝ ሱራፌል ነኝ
መምህራችን
ቃለሕይወትን ያሰማልን ጥቃቅን የሚመስሉ ብዙ ቁም ነገርና ማንኛውም ክርስቲያን ሊያውቃቸው የቢገቡ ሀሳቦች ናቸው የምታነሱት በብዙ አትርፈንበታል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያበርታችኹ
Egzabher yemesgen. Betam nw yatemarkubet egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tetebekachu. Hulachenm bebetu yatsenan 🙏🙏🙏. Keteulebet egzabher haylu yastachu 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራ እኔ የምጠይቀው በመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚያብሔርን በዝማሬ በምናመሰግንበት ወቅት በመሰንቆ በክራር በበገና አመስግኑት ይላል ወንድሜ ለምን በፒያኖ አናመሰግንም ብሎ ወደ ሌላ እምነት ለመኮብለል እየተዘጋጀ ነው የመከራከሪያ ነጥቡ የመፀሐፍ ቅዱስ ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ ትርጉም አረዳድ ነው ብሎ ያምናል ምን ትሉታላችሁ?ከታላቅ ምስጋና ጋር።
አመሰግናለሁ ። ጥያቄዬ ስለ ሐሳብ ሀጢያት ነው የሀሳብ ሀጢያት እንዴት ሀጢያት ሆኖ የሚቆጠረው
ሀሳብ በመምጣቱ ብቻ ሀጢያት ሆኖ ይቆጠራል ? እንዴትስ ራሳችንን ከዚህ መጠበቅ እንችላለን ?
Regem Regem Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu degageme amsgenalhu
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ።በጣም እየተጠቀምን እየተማርንበት ነው ማርያምን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛላችሁ
Kale hiwet yasemalen
👏መምህሮቻችን❤በዉነቱቃለህይወትያሠማልን❤በቤቱያፅናልን❤በእድሜ❤በጤና❤በፀጋያድልልን❤በትምህርታቸዉ❤ህይወቴ❤ተሻሽላለች❤ከኔምአልፎ❤ቡዙ❤ተስፋየቆረጡት❤ጎደኞቸ❤ተመልሠዋል...እናማ...በስላሴ❤ተጨማሪነት❤በትምህርትወትይቀጥሉበት👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በእውነት ሀሳብህን የሰከልህ ቀደሚ ኮረሁብህ
ውይ ዲያቆንምትኩ ድሬዳዋ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን ህይወቴን የቀየረ አገልጋይ ነው የት ባገኘው እያልኩ ሳስብ ይኸው አገኘሁት ውጭ ለምንኖር ክርስቲያኖች ደረሳችሁልን ተመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን::
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
መምህር እንዲሁም ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን በበዙ ይባርክ
አሁን በሰጡት መልስ ላይ
እኔም በስደት ነኝ
በቀን ጸባተዬ እጸልያለሁ
ግን ቀሚስ ለብሼ የምጸልየው የለሊት እና የማታውን ብቻ ነው የቀኑን
ጸሎት ዩኒፎርም ነው የምለብሰው
እናም ማዳም ዞር ስትልልኝ ደበቅ ብዬ ነጠላ ለብሼ ዩኒፎርሜ ግን ማውለቅ ቀሚስ መልቀስ አልችልም ድንገት ብትጠራኝ ችግር ነው ለዛ መጸለዬ ስተት ነው መምህርነት 😢😢 ???
መምህሮቻችን የሀ ልማድ እና ክርስትና የምለው በመፅሐፍ ይታተም በጣም ነው የጠቀመን እቤታችን ሆነንም እንድናነብበው
Aman 🙏🙏🙏
ሰላም ለሁሉም ሰው ይሁንልኝ ጥሩ የሚያሰተምር ፕሮግራም ነው እግዚኃብሄር ብዝት ያድርግልን አሜን አንድ ቀን የገጠመኝን ላውጋችሁ ወይም ለጠይቅ እሰፈረችን አንደ ሆቴል አለ ሁል ጊዜ አንደ አባት ጠዋት ጠዋት ይመጣሉ እና መስቀል አሳልሙኞ ሲሏቸው መኸተብኸን ወይም መሰቀልኸን ካላሳየኸኝ አላሳልምም ይላሉ አንደቀን ማየተ ማመን ነውና እድሉ ገጥሞኝ ልሳለም ትርሲተ ማሪያም ይፍቱኝ አባቴ ስል ቀና ኣበይ እሰቲ መሐተብሸ አሉኝ መኸተበ ባይኖረኝም ክርሲቲያን ነኝ አኮ ነው የምሎት ተበጠሶብኝ ቢሆንንስ ስላቸው አለሰልምም አሉኝ እኔም መኸተቤን አውጥቼ አሳይቻቸው እኔም የእርሷን መስቀል አለሰለምም ብይ ሄድኩኘ መሰቀሉ የክርሰቶሰ ነው ብሰለምው ብይ ቆጨኝ መኸተም የሌለው ሰው መስቀል መሳለም አይችልም ማለት ነው???? እግዚኃብሄር አምላክ ኦርቶዶኮክሰን ይጠብቅልን
ደስ ይላል እግዚአብሔር በአገልግሎት ያበርታችሁ። ጥያቄ የግዝት በዓላት የሚባሉ 12,21&29 ቅዳሜና እሁድ የጌታችን አብይ እና ንዑሳን በዓላት መሆኑን አውቃለሁ ከዚያ ውጪ የንግስ በዓላት 7,27,28,1,3,6,16 የንስሃ ስግደት መስገድ ይቻላል አይቻልም የአምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው የፀጋስ?
አወ በተማርኩት መሰረት ላካፍልሽ
በስመ ዓብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ምን እያልን እንስግደት
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እሰግድ ለመንፈስ ወቅዱስ
አስግድ አለምን ሁሉ ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ለክብር መስቀሉ
እሰግድ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም
ሰላም ለኪ እምየ ቤተክርስቲያን ቅድስት አምሳለ እየሩሳሌም ሰማያዊት።