ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዛብሄር ይመስገንእሄን እድናይ የፈቀደልቦና ስጠን❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል አስተማር ፊልም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
ውይይይ ደስስ ሲል ቅዳሴ ሲሰማ እንዴት ደስ ይላል ቸሩ አምላክ ሆይ ለደጂህ አብቃን 👏💒 በርቱ መልካም ነው
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃል ህይወት ያሰማላችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች
አሜንንን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአገሬ ልጆች ፀጋወን ያብዛላችሁ እዚህም በላይ የምታገለግሎበትን እድሜ ይስጡችሁ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን በጣም ደስየሚል ሂወት የምቀይር ፊልም ነዉ በዉነት ብዙ ተምረንበታል አይዛችሁ በርቱ ቀጣሎበት በሰዉ ሀገር ላይ ሆነን እንደዚህ አይነት ሂወት የሚቀይር ፊልም በሀገሮቻችን ልጆች ስናይ እንደት ደስ እንደሜል ደግሞ እኝም ሀገራችን ስንገባ ከዚህም በላይ ጠንካራ ሁናችሁ እንደምናያችሁ ተስፌ አላኝ ክበሩልኝ እግዚአብህር ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን
አራዱም ማለት ይሄነዉ ደሞ ሴትዮይቱ ስታምር የራያ ልጅች በመፈሳዊ በአለማዊ ብዙ ነገረ እያሰተማራቹሁነዉ በርቱ
አራዱሞች አቦ የሠፈራችን ደባቲ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እርእሱን ቀይሩት ጎላ አድርጉት መንፈሳዊ ፊልም በላችሁ አብዛው ለዘፈን ነው አይናቸው የሚገለጠው በጣም ይገርማሉ ቀጥሉበት ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ በረቱ
እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቃለህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው በብዛት ብሰሩ ጥሩ ነው
ቃለሕይወት ያሰማልን በርቱልን ውድ የተዋህዶ የሀገሬ ልጆች. ጎበዞች
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንዘፈን እና ትርኪሚኪ ቢሆን ብዙ ሰው ይከታተለውነበር ገን ግን መቼ ይሆን መልካም ነገር የምናበረታታው በርቱ ቀጥሉበት አገሬ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ
በርቱ ወገኖቸ የቅዱሳን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን እህቴ አበባ ❤
በጣም አሰተማሪ ነዉ በእዉነት በርቱልን ሞላየ ደሞ በርጥ ተዋናይ ነህ ያልታጠቡ እጆች ላይም አረከታትልህ አለሁ በርቱልን እዉነት በትልይ በዉርሰ ምከናት ቡዙ እህት ና ወድም እየተገዳደሉ ነዉ 😢😢😢😢
በስመ ስላሴ በጣም ደስ እሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን👏🥰
የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊይ ነገሮችን ደግፉ ቢያንስ ቢያንስ በረከት አለዉ
አቤት ቅዳሴ ደስ ሲል❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ቃለ ህይዎት ያሰማልን በርቱ ድምፅ ጥራት ግን ትንሺ ይስተካከል🙏
ተመስገንጌታየ ❤😢 የኢ/ያ ተመስገንጌታየኢያየትሣኤዋ ን አሣየን😢 በርቱልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ
ወይኔ በሚካኤል ገጠር እደዚህ ያምራል ወይኔ ሠላም ያለው ሕይወት ከናተ ነው ያለው✝️🤲🥰
በጣም ደስ ይለል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእውነት አሁን እየኖርን ያለነወ ኑሮ ነው እናመሰግናለን ተምረንበታል
እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ቃል ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ በጣም ደስ የሚል ነው
በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን እንደት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው መስተካከል ያለበትን እያሰካከላቹህ መስራት ያለባችሁን እየሰራችሁ ለወደፊት ጥሩ ነገር እንጠብቃለን መስተካከል ያለበት 1)classical በጣም በዝቷል 2)የድምጽና የሰሪዎቹን ሳቅና ገጸባህርይውን ሁነው መጫወት 3)ባልናሚስቱ እንዲሁም ልጆቹ ተመጣጣኝ መሆን አለባቸው በተረፈ ቃለህይወት ያሰማልን ። ሃገር ሰላም ከሆነ ከዋጃ ሥላሴ ልጆች ጋር እንገናኛለን ልምድልውውጥም እናደርጋለን ድርሰትም ስለአለብየነው
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የተሰጡትን አስተያየት እናስተካክላለን በቅርቡ በሌላ ፊልም እናስተጋክላለን ። ልምድ ልውውጥ ብንገናኝ ደስ ይለኛል ከቻልክ ደውልልኝ #0912046767
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላቸችሁ🙏🙏🙏
በስማም ደስ የሚል ፊልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት የስማልና ክበርት ኣሕወትይ አዝግብሄር ኣምላኽ ኤድመን ተናን ይሕብኩኣም ፈጣር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ!💒❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ🥰🙏
በዉነት ደስስስ ትላላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ያበርታቹህ ዉዶችየ ያገሬ ልጆች አባት እናቶቸ ሰላማቹህ ይብዛ አስተማሪ ነዉ ከቀጥሉበት በማለዳ ንቁ የተዎህዶ ልጆች ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን መለያየትን ያርቅልን በዉነት 🍃🍃🍃🍃🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤
በርቱልን በእውነት ግሩም ና አስተማሪ ነው የሕይወት ቃል ያሠማልንሠላም ለኢትዮጵያ ያድልልን አምላከ ቅዱሳን❤❤❤
በክመአብ እንደት ደስ የሚል ፊልም ነው በማርያም ተባረኩ በርቱ ቀጥሉበት በጣም የሚበረታታ ስራ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
በጠም ደሰ የማል ፈልም እነ አሰታምረ ነው እግዝአብሔር ክዝህ በልይ ጸጋው ያበዝልችህ ቅል ህይውት ያሰማልን
አሜን
ደስ ይላል በጣም ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ በቤሁ እስከመጨረሻዉ ያጽናችሁ ❤❤❤በትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቃችኋለን
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ በርቱልን !!! ይቅርታና እህቶቻችን ጸጉራቸዉን ቢሸፉኑ ቅዱስ ጵዉሎስ እዳለን ሴት ልጅ ጸጉሯን ትከናነብ ብሎናል እና እህቶቻችን ነጠላ ለብሰዉ ሻሽ ግን አላሰሩም እና እኛ ከዚህ ትምሕርት ስንወስድ ካለባበስ ጀምሮ ስለሆመ እድ ቤተክርስትያን ስርአት አለባብስም ብታስተካክሉ ;;;
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በጣም ደስ ይላል💚💛❤️
የእውነት በጣም ደስ ይላል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነትም ሁለት ዓለም ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት
የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ አስተማሪ ፊልም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤❤❤❤
በውነት በጣም አስገራሚ መንፈሳዊ ፊልም ነው እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን❤❤❤❤❤
በጣም ድስ ይላል ቀጥሉበት❤
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በተለይ በገናዉ 😢 በርቱ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም ጀስ ይላል እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲🤲❤❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ ደሥ እሚል ትምሕርት ነው በርቱልን🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ፊልምነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም በርቱልን
በጣም አሰተማሪ ደሰ የሚል ፈልም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ የምል አሰተማር ፈልም ነው ግን እግዚአብሔር ተጠግቶ መኖር ሰላም ነው ፍቅር መርካት ነው መጠማት የለ መጥገብ ነው መራብ የለ እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይምራን አይኔ ልቦናችንንም ያብራልን ደግነትን ይሰጠን🤲
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቺሁ እሰይ ደስ ስትሎ በርቱልን
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ እና ሁላችንም እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያነሳሳ ስራ ነው ተባረኩ
ቀለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆያቹሁ በርቱልን❤❤❤
ውይ ቅዳሴው እንዴትደስ ይላል አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን
ቃለህይትን ያሠማልን በዉነት ደስ ይላል ቀጥሉበት💐💐💐💐💒❤
በእውነት በጣም ደስ ይለል
betam des yemelina menifes yemeyadis new tebareku ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፆናችሀ እህት ወንድሞች እውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪና ትልቅ ቁምነገር ያለው ትምህርት ነው በርቱ ወገኖች
እናመሰግናለን
ደስ የምል ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀጥልበት እግዚኣብሔር ይባርካቹ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
አቤት ደስሲል እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስያብዛላችሑ
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።ቀጥሉበት በጣም ያስተምራል።ግን የበገናውን ድምፅ ቀነስ አድርጉት ድምፃችሁን ውጦታል።
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው
በስመአብ እንዴት ደስ የሚል እና እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ነው ማርያም ልክ እንደ አቶ ዘካሪያስ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ቀጥሉበት።
ድምፁ እነሱ ሲነጋገሩ እዳይሰማ አድርጎታል ሌለው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው እናመሠግናለን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱ ❤❤
በጣም። አስተማሪ ነው በርቱ ይልመድባችሁ። 🙏🙏🙏
በርቱ በእዉኑ ሊበረታታ የሚገባዉ ደስ የሚል ስራ ነዉ ለሁላችሁ ክብረት ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ።
ቃል ሕይወት ያስማልን እ/ር ሆይ ለድጃህ አብቅኛ ❤❤❤ሀገራችንን ሰላም አደረግልን ፍጣሪ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏እናመሠግን አለን
እ/ር የምል ጽሁፍ እግዚአብሔር ብለሽ ብትጽፍ ጥሩ ይመስለኛል የእግዚአብሔር ስም አሳጥረህ መጻፍ ጥሩ ስላልሆነ ከይቅርታ ጋር🎉❤
ቀጥሉበት በጣምኖው ደስ የለኝ❤❤❤እግዚኣብሔር ይባርካቹው
አቤቱ የቅዳሳህን ድምፅ ለመስማት አብቃኝ 😭😭
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው ብዙ እሚስተካከል ነገር ቢኖረውም እንደ ጅማሮ ልታስተላልፋት የፈለጋቺሁት መልክት በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱ ። አራዱምንም ስላሳያቺሁን እናመሰግናለን
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን መስተካከል ያለበት ለወደፊት እናስተካክላለን
በጣም ትልቅ ትምህርት አለዉ በርቱ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ❤
በጣም ደስ ይላል በእውነቱ በርቱልን 👏
ቃለህወይት ያስማልን አሜን እግዚአብር ይስጥልን ብርቱልን♥️❤🇨🇬💔
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹሕ በርቱቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል ❤️❤️🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናች በርቱ 🙏🙏🙏
በእውነት አስታማሪነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን የዚህ ዘመን ትዉልድ በትክክለኛ ማንነቱ ገልፃችሁታል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማን ፀጋዉን ያብዝላቹ እግዚአብሔር ኣምላካችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን ጥሌየ🙏❤
በርቱልን ካለማዊ ዱራማ መንፈሳዊ እድህ ልቀቁልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
በስማም እውነት አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነዉ በእውነት በርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይዟችሁ በርቱ🙏👏💘
ቃለህይወት ያስማልን🙏
እግዚያብሔርይጠብቃችሁፀጋውንያብዛላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ግን ክላክሲው ይረብሻል ብትቀንሱልን አሪፍ ነው በተረፈ በርቱ
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤
እግዚአብሔር ጸጋውን ብዝት ያርግላችሁ በርቱ
ደስሲልቃሎትያሰማልንፀጋዉንያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ደስ ይላል በርቱ ሞዛዛዬ
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዘው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Kale hiywet yasemalin bebietu yastinalin kelilubiet❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱልን
ደስ ሲል ቅዳሴው 🥺✝️አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ 🌹እግዛብሔር አምላክ ፍቅሩን ዪድለን✝️✝️✝️
ምትክዬ ተጋጨን😂
በጣምአሰትምሪትምህሪትነወእግዚአብሔርያበርታችሁ
ቃለ ህይወት ያስማለን
ቃለህይወወተ ያሠማልን አሜን
እግዛብሄር ይመስገንእሄን እድናይ የፈቀደልቦና ስጠን❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል አስተማር ፊልም ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
ውይይይ ደስስ ሲል ቅዳሴ ሲሰማ እንዴት ደስ ይላል ቸሩ አምላክ ሆይ ለደጂህ አብቃን 👏💒 በርቱ መልካም ነው
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃል ህይወት ያሰማላችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች
አሜንንን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአገሬ ልጆች ፀጋወን ያብዛላችሁ እዚህም በላይ የምታገለግሎበትን እድሜ ይስጡችሁ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን በጣም ደስየሚል ሂወት የምቀይር ፊልም ነዉ በዉነት ብዙ ተምረንበታል አይዛችሁ በርቱ ቀጣሎበት በሰዉ ሀገር ላይ ሆነን እንደዚህ አይነት ሂወት የሚቀይር ፊልም በሀገሮቻችን ልጆች ስናይ እንደት ደስ እንደሜል ደግሞ እኝም ሀገራችን ስንገባ ከዚህም በላይ ጠንካራ ሁናችሁ እንደምናያችሁ ተስፌ አላኝ ክበሩልኝ እግዚአብህር ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን
አራዱም ማለት ይሄነዉ ደሞ ሴትዮይቱ ስታምር የራያ ልጅች በመፈሳዊ በአለማዊ ብዙ ነገረ እያሰተማራቹሁነዉ በርቱ
አራዱሞች አቦ የሠፈራችን ደባቲ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እርእሱን ቀይሩት ጎላ አድርጉት መንፈሳዊ ፊልም በላችሁ አብዛው ለዘፈን ነው አይናቸው የሚገለጠው በጣም ይገርማሉ ቀጥሉበት ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ በረቱ
እያለቀስኩ ነው ያየሁት
ቃለህይወት ያሰማልን
አስተማሪ ነው
በብዛት ብሰሩ ጥሩ ነው
ቃለሕይወት ያሰማልን በርቱልን ውድ የተዋህዶ የሀገሬ ልጆች. ጎበዞች
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ዘፈን እና ትርኪሚኪ ቢሆን ብዙ ሰው ይከታተለውነበር ገን ግን መቼ ይሆን መልካም ነገር የምናበረታታው በርቱ ቀጥሉበት አገሬ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ
በርቱ ወገኖቸ የቅዱሳን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን እህቴ አበባ ❤
በጣም አሰተማሪ ነዉ በእዉነት በርቱልን ሞላየ ደሞ በርጥ ተዋናይ ነህ ያልታጠቡ እጆች ላይም አረከታትልህ አለሁ በርቱልን እዉነት በትልይ በዉርሰ ምከናት ቡዙ እህት ና ወድም እየተገዳደሉ ነዉ 😢😢😢😢
በስመ ስላሴ በጣም ደስ እሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን👏🥰
የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊይ ነገሮችን ደግፉ ቢያንስ ቢያንስ በረከት አለዉ
አቤት ቅዳሴ ደስ ሲል❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ቃለ ህይዎት ያሰማልን በርቱ ድምፅ ጥራት ግን ትንሺ ይስተካከል🙏
ተመስገንጌታየ ❤😢 የኢ/ያ ተመስገንጌታየኢያየትሣኤዋ ን አሣየን😢 በርቱልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ
ወይኔ በሚካኤል ገጠር እደዚህ ያምራል ወይኔ ሠላም ያለው ሕይወት ከናተ ነው ያለው✝️🤲🥰
በጣም ደስ ይለል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእውነት አሁን እየኖርን ያለነወ ኑሮ ነው እናመሰግናለን ተምረንበታል
እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ቃል ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ በጣም ደስ የሚል ነው
በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን እንደት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው መስተካከል ያለበትን እያሰካከላቹህ መስራት ያለባችሁን እየሰራችሁ ለወደፊት ጥሩ ነገር እንጠብቃለን መስተካከል ያለበት 1)classical በጣም በዝቷል 2)የድምጽና የሰሪዎቹን ሳቅና ገጸባህርይውን ሁነው መጫወት 3)ባልናሚስቱ እንዲሁም ልጆቹ ተመጣጣኝ መሆን አለባቸው በተረፈ ቃለህይወት ያሰማልን ። ሃገር ሰላም ከሆነ ከዋጃ ሥላሴ ልጆች ጋር እንገናኛለን ልምድልውውጥም እናደርጋለን ድርሰትም ስለአለብየነው
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የተሰጡትን አስተያየት እናስተካክላለን በቅርቡ በሌላ ፊልም እናስተጋክላለን ። ልምድ ልውውጥ ብንገናኝ ደስ ይለኛል ከቻልክ ደውልልኝ #0912046767
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላቸችሁ🙏🙏🙏
በስማም ደስ የሚል ፊልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት የስማልና ክበርት ኣሕወትይ አዝግብሄር ኣምላኽ ኤድመን ተናን ይሕብኩኣም ፈጣር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ!💒❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ🥰🙏
በዉነት ደስስስ ትላላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ያበርታቹህ ዉዶችየ ያገሬ ልጆች አባት እናቶቸ ሰላማቹህ ይብዛ አስተማሪ ነዉ ከ
ቀጥሉበት በማለዳ ንቁ የተዎህዶ ልጆች ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን መለያየትን ያርቅልን በዉነት 🍃🍃🍃🍃🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤
በርቱልን በእውነት ግሩም ና አስተማሪ ነው የሕይወት ቃል ያሠማልን
ሠላም ለኢትዮጵያ ያድልልን አምላከ ቅዱሳን❤❤❤
በክመአብ እንደት ደስ የሚል ፊልም ነው በማርያም ተባረኩ በርቱ ቀጥሉበት በጣም የሚበረታታ ስራ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
በጠም ደሰ የማል ፈልም እነ አሰታምረ ነው እግዝአብሔር ክዝህ በልይ ጸጋው ያበዝልችህ ቅል ህይውት ያሰማልን
አሜን
ደስ ይላል በጣም ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ በቤሁ እስከመጨረሻዉ ያጽናችሁ ❤❤❤
በትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቃችኋለን
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ በርቱልን !!! ይቅርታና እህቶቻችን ጸጉራቸዉን ቢሸፉኑ ቅዱስ ጵዉሎስ እዳለን ሴት ልጅ ጸጉሯን ትከናነብ ብሎናል እና እህቶቻችን ነጠላ ለብሰዉ ሻሽ ግን አላሰሩም እና እኛ ከዚህ ትምሕርት ስንወስድ ካለባበስ ጀምሮ ስለሆመ እድ ቤተክርስትያን ስርአት አለባብስም ብታስተካክሉ ;;;
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በጣም ደስ ይላል💚💛❤️
የእውነት በጣም ደስ ይላል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነትም ሁለት ዓለም ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት
የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ አስተማሪ ፊልም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤❤❤❤
በውነት በጣም አስገራሚ መንፈሳዊ ፊልም ነው እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን❤❤❤❤❤
በጣም ድስ ይላል ቀጥሉበት❤
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በተለይ በገናዉ 😢 በርቱ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም ጀስ ይላል እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲🤲❤❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ ደሥ እሚል ትምሕርት ነው በርቱልን🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ፊልምነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም በርቱልን
በጣም አሰተማሪ ደሰ የሚል ፈልም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ የምል አሰተማር ፈልም ነው ግን እግዚአብሔር ተጠግቶ መኖር ሰላም ነው ፍቅር መርካት ነው መጠማት የለ መጥገብ ነው መራብ የለ እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይምራን አይኔ ልቦናችንንም ያብራልን ደግነትን ይሰጠን🤲
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቺሁ እሰይ ደስ ስትሎ በርቱልን
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ እና ሁላችንም እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያነሳሳ ስራ ነው ተባረኩ
ቀለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆያቹሁ በርቱልን❤❤❤
ውይ ቅዳሴው እንዴትደስ ይላል አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን
ቃለህይትን ያሠማልን በዉነት ደስ ይላል ቀጥሉበት💐💐💐💐💒❤
በእውነት በጣም ደስ ይለል
betam des yemelina menifes yemeyadis new tebareku ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፆናችሀ እህት ወንድሞች እውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪና ትልቅ ቁምነገር ያለው ትምህርት ነው በርቱ ወገኖች
እናመሰግናለን
ደስ የምል ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀጥልበት እግዚኣብሔር ይባርካቹ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
አቤት ደስሲል እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስያብዛላችሑ
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
ቀጥሉበት በጣም ያስተምራል።
ግን የበገናውን ድምፅ ቀነስ አድርጉት ድምፃችሁን ውጦታል።
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው
በስመአብ እንዴት ደስ የሚል እና እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ነው ማርያም ልክ እንደ አቶ ዘካሪያስ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ቀጥሉበት።
ድምፁ እነሱ ሲነጋገሩ እዳይሰማ አድርጎታል ሌለው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው እናመሠግናለን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱ ❤❤
በጣም። አስተማሪ ነው በርቱ ይልመድባችሁ። 🙏🙏🙏
በርቱ በእዉኑ ሊበረታታ የሚገባዉ ደስ የሚል ስራ ነዉ ለሁላችሁ ክብረት ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ።
ቃል ሕይወት ያስማልን እ/ር ሆይ ለድጃህ አብቅኛ ❤❤❤ሀገራችንን ሰላም አደረግልን ፍጣሪ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏እናመሠግን አለን
እ/ር የምል ጽሁፍ እግዚአብሔር ብለሽ ብትጽፍ ጥሩ ይመስለኛል የእግዚአብሔር ስም አሳጥረህ መጻፍ ጥሩ ስላልሆነ ከይቅርታ ጋር🎉❤
ቀጥሉበት በጣምኖው ደስ የለኝ❤❤❤እግዚኣብሔር ይባርካቹው
አቤቱ የቅዳሳህን ድምፅ ለመስማት አብቃኝ 😭😭
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው ብዙ እሚስተካከል ነገር ቢኖረውም እንደ ጅማሮ ልታስተላልፋት የፈለጋቺሁት መልክት በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቱ ። አራዱምንም ስላሳያቺሁን እናመሰግናለን
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን መስተካከል ያለበት ለወደፊት እናስተካክላለን
በጣም ትልቅ ትምህርት አለዉ በርቱ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ❤
በጣም ደስ ይላል በእውነቱ በርቱልን 👏
ቃለህወይት ያስማልን አሜን እግዚአብር ይስጥልን ብርቱልን♥️❤🇨🇬💔
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቅዱሳን አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹሕ በርቱ
ቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል ❤️❤️🙏