በዩቲዩብ ስንት ብር አገኛለሁ? ለጥያቄዎቻችሁ መልስ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Habesha | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 ปีที่แล้ว +43

    አርቲስቶች እድሚያቸውን ለመናገር እደሚፈሩት ሁሉ You tube በሮችም ብሩን ለመግለፅ ይፈራሉ

    • @eyobbelayneh9017
      @eyobbelayneh9017 2 ปีที่แล้ว +2

      😂

    • @mohammedabdin8393
      @mohammedabdin8393 2 ปีที่แล้ว +3

      ሀሀሀ ልክ ብለሻል

    • @getsochNtube
      @getsochNtube 2 ปีที่แล้ว +1

      Google lay ale ke Ethiopia youtubrlers tekefayochn yasayal

    • @redeat9807
      @redeat9807 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

    • @bituu126
      @bituu126 9 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃

  • @tensaiethiopia1343
    @tensaiethiopia1343 4 ปีที่แล้ว +30

    እውነት ለመናገር ታማኝና እውነተኛ መረጃን እንደ አንተ የሚያቀርብ የለም እኔም ካንተ ውጭ ተከታትየም አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-ex2mm2fo4q
    @user-ex2mm2fo4q 4 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ለእናቶች ከዚህም በላይ ይገባቸዋል። አቤሎዬ ❤😍 በጣም የመካብርህ ሰው ልጅህን እግዚአብሔር በጥባብነ በሞገስ ያሳዲግልሂ 🙏

  • @ፍቅርሰላምወይባጢሰ
    @ፍቅርሰላምወይባጢሰ 4 ปีที่แล้ว +26

    ጎበዝ እናትን የሚያከብር ሰው ለሴትም ክብር አለው እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @mahammadyaasin5435
    @mahammadyaasin5435 4 ปีที่แล้ว +170

    አንተ ንፁህ የአህገር ልጅ ሁን እንጂ ከማንም አትፍራ።💪በእውነት ኑር

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 4 ปีที่แล้ว +47

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ አርፍ ነው አድናቅክ ነኝ አቤሎ ወንድሜ ሁለ እከታተላለው❤❤❤❤

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      Almaz Tadase Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር
      th-cam.com/video/-yqxmSJ3rAE/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@romisihen137 subscribe አድርጌያለሁ እኔንምsubscribe አድርጉልኝ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤሎ ይህንን ቪዲዮ አሁን ነው ያየሁት:: ያልተነገረ ድንቅ ማንነት እና ስራ ነው ያለህ ለካ:: ይደንቃል እኔ የማውቅህ እዚሁ ዮቲዮብ ላይ ነበር የማውቅህ::

  • @rabihhajjchehadeh3990
    @rabihhajjchehadeh3990 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ወንድማችን ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @fevenn1888
    @fevenn1888 4 ปีที่แล้ว +9

    You’re so humble Abel !! God Bless you and your family !!

  • @tigisittigist5295
    @tigisittigist5295 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤልዬ እግዚአብሔር እናትህን ወይኗን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልህ ልጅህንም ያሳድግልህ መልካም ሰውነህ የኔ አመለካከትነው

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 4 ปีที่แล้ว +3

    አበል በጣም ነው ደስ የምለው የምታቀርባቸው ሁሉ ትክክል ስለሆኑ የመጅመሪያ ምርጫዬ ነህ እግዚአብሔር በተሰቦችህና አንተን ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @wubalemzewdu4763
    @wubalemzewdu4763 4 ปีที่แล้ว +6

    የተባርክ ሰው ነህ የተጠቀምከውን ሌላውም እንዲጠቀም ማሰብ ይደንቃል ቀጥል በጉነትህን።

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ልጅህን በሞገስ ያሳድግልህ እንደዚህ ራስህን ስታስተዋውቅ የቤተሰብነት ስሜት አለው እናመሠግናለን

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል
    @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ምርጥ ሰው በዚች አለም መልካምነት ሣይሆን ክፍትን ነው የምናሰበው ክፍት ከኛ ይራቅ የሚሣደቡት ደሞ ማሰተዋሉን ያድላቸው ልጃቹን ደሞ እግዚአብሔር ያሣድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃልህ እናትህን በጣም ሰለ ምትወድ የናትህን ፀሎት አይለይህ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ነህ

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 ปีที่แล้ว +65

    ምንም ይከፈል ምን የሚሉት ጥያቄ ነው የሰው ገቢ ከማሰብ የራሳችን ገቢ ላይ ትኩረት ብናደር

    • @atsedetesfay2281
      @atsedetesfay2281 4 ปีที่แล้ว

      በርታ የድካምህ ዋጋ ነው ይመችህ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      እርጂኝ እመአምላክ Hi,
      የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር
      th-cam.com/video/-yqxmSJ3rAE/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @yonasaregg956
      @yonasaregg956 3 ปีที่แล้ว

      a

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዳጁ❤❤ ከልቤ የምወድህ ንፁህ ሰው ነህ። እኔም አላማዬ አንተ የደረስከውን መንገድ መድረስ እንዲሁም ለሰው ልጆች ንፁህ ልቦና ማስረከብ ነውና❤❤

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 ปีที่แล้ว +13

    👌👏👏👏👏👏👏 ዋው ዋው ዋው አቤሎ ትልቅ ሰው ነህ። ላንተ ያለኝ አክብሮት የላቀ ነው።

  • @kalkidanderiba6258
    @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว +153

    እንዴ ቆይ ምን አስበው ነው ባለትዳር ነክ ወይ ያሉት ? ለዛውም እሚያምር ልጅ አፍርተዋል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

    • @jerusalem8478
      @jerusalem8478 4 ปีที่แล้ว +4

      የምንፈልገዉን የመጠየቅ መብት አለን

    • @fff-to2qc
      @fff-to2qc 4 ปีที่แล้ว +2

      አረ ሰው ልብሱን ሊጥል ነው ሆሆሆሆ

    • @tube379
      @tube379 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jerusalem8478 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ

    • @kalkidanderiba6258
      @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว +2

      ደስተኛ ነኝ፦ ታድያ የምትፈልጉትን ቢባልስ እንደው ጥያቄ መምረጥም ማወቅም ግድ ይላል እኮ እናቱ

    • @jerusalem8478
      @jerusalem8478 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kalkidanderiba6258 ከዚክ ወዲያ ጥያቄ ምን አለ

  • @almazbellew1087
    @almazbellew1087 4 ปีที่แล้ว +9

    የልጅህ ስም አወጣጥህ እጅግ ይባርካል። ጌታ ይባርክህ

  • @taniadaher4288
    @taniadaher4288 4 ปีที่แล้ว +7

    በተለይ እነናትክን የገለጽክበት በጣም ከልብ የማይወጣ ነው ጀግናነክ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ አተና ቤተሰቦች እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
    @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 4 ปีที่แล้ว +12

    አቤል እኮ ቆርቦ ነዉ ያገባ እና እኔ አምነዋለሁ መረጃዉን ቆራቢ ስለሆነ ለኛም ያርግልን

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤልየ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ልጅህ ይደግልህ ወንድማችን
    ከተሳዳቢወች ምንምን አጠብቅ ባለጌ ሰው ይሳደብ አንተ ንፁህ ነህ 100%።

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ መረጃ የምታቀርብ ጎበዝ
    እውነተኛ ታማኝ ልጅ ነህ
    ወንድማችን ልጅህ ይደግልህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ከተኮለኞች ከምቀኞች
    በርታ ጎበዝ ወድማችን።

  • @gdbdfbb1827
    @gdbdfbb1827 4 ปีที่แล้ว +4

    በርታ አቤሎ እንደ አንቴ አይነት የብዘልንንን እድግ ይበል ልጀቹም መጨረሸቹ የመራ ይሁን

  • @TommTube
    @TommTube 4 ปีที่แล้ว +10

    Good job አቤሎ!! Keep it up

  • @user-li6qg8ov3g
    @user-li6qg8ov3g 4 ปีที่แล้ว +56

    ዊዊዊዊ ግን ያተ ሚሰድብአለ አለ እንዴ ለነገሩ የኢትዮጲያ ሕዝብ አብዷል አይፈረድበትም

    • @user-be2vd6og3x
      @user-be2vd6og3x 4 ปีที่แล้ว

      አገራችን የሚያበራታታው ሥድበኞቹ አደል እንዴ መች ጥሩ የሚሠራ ይወዳል የአሁን ትውልድ

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @nasriymahmad2705
      @nasriymahmad2705 4 ปีที่แล้ว

      @@user-be2vd6og3x Wei Uqw

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 ปีที่แล้ว +4

    ስነስርአት ያለው መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ።

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ቻናልህን የወደድኩት 👏🏾👏🏾

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
    @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንየም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የሴት ልጅ ከአለባቦስዋና ምን ስትለብስ ደስ ያለሀል ከባለቤትህ /ከእህትህ ከሴት ልጅ ከጓደኞችህ /ከባለቤትህ /ከእህትህ ባህሪዋ ምን ስትሆንለት ለባልዋ ደስ ይልሀል ለነሱም ይማር ለኛም መማርያ ይሆነናል

  • @richrich1773
    @richrich1773 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ተሰጥዎ አለህ የተባረክ ነህ እንደው አቀራረብህ ሁሉ ድምጽህ ደስ ይላል ቁምነገር አለበት አስፍላጊ ነግሮች ተጨባጭ ናቸው ተባርክ በርታ ::

  • @nur5940
    @nur5940 4 ปีที่แล้ว +15

    አቤሎ ከምር ስኬትህ ገና ነው ትልቅ ሰው ነህ በርታለን አባቴ

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 4 ปีที่แล้ว

      Sebscrube argegni bascetb ball negni

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ በርታልን በጣም አከብርሃለሁ ሰው ብዙ ይናገራል ስለዛ ጆሮ መስጠት አያስፈልግም መልካም ስራ ነው እንደ እኔ ጥሩ የሚያስቡልህም ይኖራሉ 👏

  • @minasevgeny300
    @minasevgeny300 4 ปีที่แล้ว +12

    KEEP THE GOOD WORK ABELA😇🙏🏿

    • @mobileone6502
      @mobileone6502 4 ปีที่แล้ว +1

      በርታልን። እኛንም። በስደት። ያለነውን። አድስ። አበባን። እያስጎበኘኻን። ነው። እንወድሀለን። ልጅህንም። ባለቤትህንም። ይባርክልህ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አንተ ምንህ ይሰደባል ይገርማል ጤነኞች አይደሉም ማለት ነው ተሳዳቢዮች እኛ ግን በጣም ነው የምንወድህ ምርጥ ወንድማችን ዘመንህ ሁሉ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጀ እግዚአብሔር ይባርክልህ👐

  • @زينبالما
    @زينبالما 4 ปีที่แล้ว +5

    ሣይክ አብርሽ የቄራውን ትመሥለኛለክ የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አቤሎ
    ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገራችን

  • @luvluv8500
    @luvluv8500 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ትዳርህን እህግዚአብሄ ይባርክህ ምርጥ የኢትዮዮያ ልጅ ::👌❤️

  • @Zeritu-t4k
    @Zeritu-t4k ปีที่แล้ว +1

    አቤል ለምን ቀልድ አትሰራም ሁሌ ዜና እና አስገራሚ ነገር

  • @mohamemohammed5302
    @mohamemohammed5302 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ቀጥልበት ብዙ ጊዜ ትኩስ እና እውነተኛ ነገር ነው የምታቀርበው አደራህን እንዲታይልኝ ብለህ ትንሺም ብትሆን ውሸት እንዳትዋሽ 👌👌

  • @savage_doom4367
    @savage_doom4367 4 ปีที่แล้ว +2

    GOBEZ ENDANTE BIKAT YALACHEW YBZULN BETAM NEW YEMAKEBRH GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 ปีที่แล้ว +4

    በራሰ መተማመንህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @user-oz9if3mp8c
    @user-oz9if3mp8c 4 ปีที่แล้ว +35

    አቤላ ስወድክ አቀራረብክ ደስ ይላል በርታ

  • @ammanuelammanuel2134
    @ammanuelammanuel2134 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኣብሄርህን እያመሰገንክ ኣዳዲስ መረጃዎች ወደ ህዝብ ብቻ ኣቅርብ እንጂ በዛቻ ብዙህ ኣትፍራ ኣቀራረብህ ራሱ ላዛ ያለው ነውና ብዙዎች ኤርትራውያንም እናዳምጥህ ኣለን ከነ ጭምር ማለት ነው ኣይዞክ

  • @tadiwosdadi6522
    @tadiwosdadi6522 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎው ደስ ይላል ከአባታችን ሥም በኃላ የነታችን ስም ይጠራ በማለትህ

  • @danielkidane6736
    @danielkidane6736 4 ปีที่แล้ว +3

    ያንተ ደስ የሚለኝ ነገር ዜናዎችክ truthfull በመሆናቸው ነው ኣደንቅሃለው ንወድሃለን
    ዳኒ Eritrean

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ማርከን አቤልን በሞገስ ያሳድግልህ ትዳርህ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @nomankabir8783
    @nomankabir8783 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤል እግዛብሄር ቤተሰብህን የባርክልህ ልጂህንም ፈጣሪ ያሳዲግልህ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅ ሁሌም በጉጉት ነውእምጠብቀውያንተን ዜና ከንቅልፌ ሰነሳ ያንተን ዜና መሰማት ያሰደሰተኛልአቤልምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @shkrehahmed6337
    @shkrehahmed6337 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታ አቤሎ በጣም አድናቂህ ነኝ ሰው ምን አለ ማለት ሳይሆን ይበል በለህ እለፍ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 ปีที่แล้ว +4

    Kip it up Ablesha you doing good proud of you 👍 Egzibeher leghen yasadeglek

  • @djrobi8769
    @djrobi8769 4 ปีที่แล้ว +4

    Once again I want to see u in Dubai brother!! Keep the what u do!! It is what it is.

  • @አሥሩ120
    @አሥሩ120 4 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ያሣድግልህ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      ኢለሀም ኢሉ Dear,
      የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር
      th-cam.com/video/-yqxmSJ3rAE/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ብዝዝት ይበልልህ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abubakarislamiccentre3680
    @abubakarislamiccentre3680 4 ปีที่แล้ว +8

    I am Oromo I listen to your news give you likes and comments
    I liked your job and the way you present your news.
    I support you
    Thanks

    • @matyasmt52
      @matyasmt52 4 ปีที่แล้ว

      Oromo ???

    • @zanebwowwowkemal5996
      @zanebwowwowkemal5996 4 ปีที่แล้ว

      wow wow thank you Amen Amen 😍😍

    • @user-hh6tn9jp6l
      @user-hh6tn9jp6l 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 oromo ??? Kertrea mekenatu new kkkkk

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላተ ይሁን አቤል በጣም አሥደሠትከኝ ለቃላትህ (ለመልሶች) ምክንያቱም አተ ሥራህ እንዳለ ሆኖ አቶ ብርሀኑን አሥጠርተህ ወይዘሮ ወይንሸት መቅረት በሌለባቸው ቦታ አሥከትለሀቸዋል በርግጥ አባት ዋናውን መጠሪያ ቢይዘውም እናትን የሚያክል ግን ምፅዋት ከፋይ የለም እንደኔ ሣሥበው ልጅ በእናት ሥም ተጥርቶ አባት ከሗላ ቢሆን ደሥ ይለኛል ግን ከትልቅ ይቅርታና አክብሮት ጋር አባት ምጽዋት ለልጆቹ አይከፍልም ማለቴ አይደለም ወይንም አያስፈልግም ማለቴ አይደለም የእናት ተዘርዝሮ አያልቅም ብዬ ነው ገና በአንድ ወር እርግዝና ጀምሮ ለማንኛውም ሠው ለማሥቀየም ብዬ አይደለም በእግዚአብሔር ሥም ይቅርታ የተሠማኝን ነው የተናገርኩት

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ ይመችህ ከስራወችህ አንተ ሳትናገር ገምቻለሁ ምክኒያት አቀራረብህ ፕሮፌሽናል ሰለሆነ በርታ

  • @fnotelalibela6924
    @fnotelalibela6924 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሳድግልህ። ወድማችን። መልካምነትህን። ፈጣሪ ያብዛልህሀገራችን። ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @kalkidanderiba6258
    @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔ እምፈልገው ሌላው የመፅሀፍክን ስም?
    የሰራካቸው ፊልሞች ስም ዝርዝር?

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      Kalkidan Deriba Dear,
      የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር
      th-cam.com/video/-yqxmSJ3rAE/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @ስላምለኢትዮጵያ-ደ8ነ
    @ስላምለኢትዮጵያ-ደ8ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እናት ያልከውን በጣም ወድጄዋለው ተባረክ

  • @emawaesh7285
    @emawaesh7285 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ አቤልሻ አተ ብቻ ሳትሆን ብዞ ዩትዩበሮች ሚከፈላቸ አናገሩም ግን ለምድ ነው ማትናገሩት በጣም ይገርማል በጣም ብዞ ስለሚከፈላቹ እኮ ነው 🙄🤔🤔🤔

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 4 ปีที่แล้ว

    Adis gebi negn lechanalih gin sayih tirue sew timesilaleh yesira sew kinue
    Edimena tena yisith egziabher 🙏❤️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +5

    በደንብ ይከፈልሃል እኛ ኮሜንት እየሰጠን ላይክ እየገጨን ሼር እያደረግን ክፍያዋ ዳጎስ ሳትል አይቀርም ይጨምርልህ ብያለሁ

  • @etiopiawit2342
    @etiopiawit2342 4 ปีที่แล้ว +2

    You are number one youtuber even i share it for a lot of my friends coz all u share with us are real keep going bro 👍🙏

  • @Binivlogs2
    @Binivlogs2 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤል እብካ መልስልኝ youtube ከ 12 ወር በኃላ monetiz መሆን ይችላል እንዴ 1.3k subscribe አልኝ ግን 4000 watch hour ሊሞላ 400 ሰዓት ነው የቀረኝ ግን 12 ወር ሊሞላኝ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረኝ

    • @ilovemymom1620
      @ilovemymom1620 4 ปีที่แล้ว

      ወይ እኔሥ አንድሺ ሠአት መቼ ይሆን የሚሞለኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 ปีที่แล้ว

      please እንደማመራ guys

  • @fendishatube
    @fendishatube 4 ปีที่แล้ว

    አቤል ብርሃኑ የማከብርህ የምወድህ ሁሌም እከታተልሃለሁ በነገራችን ላይ ስለ TH-cam ሙሉ መረጃ ብትሰጠን ለምሳሌ
    1/እንደት እንደሚከፈት
    2/የት ሂደን ወይም ለመክፈት የት መሄድ እንዳለብን
    3/TH-cam የሚከፍልህ በምን አይነትእንደሆነ
    4ኛ በቃ ሰላምህ ብዝት ይበል በርታ አገራችን በ TH-cam አሪፍ እያደገች ነው ✋✋✋✋🤚🤚

  • @nomankabir8783
    @nomankabir8783 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤል እንዳት ነግራቸው ምንም አይነት ብር ይከፈልህ ምናገባቸው ኢትዮጲያን እያባሉ ለኢትዮብ ብር በለው ሀገራቺንን ላፈርሱነው አቤል በኢትዮጲያ አምላክ ይዤሀለው እንዳትነግራቸው በተረፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiotube3954
    @ethiotube3954 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም astemarina ትኩስ መረጃወቺን ታስተላልፋለህ des ይላል. .
    ግን ለምን ከ ኢትዮጵያ mediayawech ጋ አትሰራም?

  • @napistringart8069
    @napistringart8069 4 ปีที่แล้ว +8

    ካሜራክ ምንድን ነው እና setup አሳየን

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 ปีที่แล้ว

      ክክ USA እኮነው

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 ปีที่แล้ว

      እዴ አሜሪካ ነው እዴ የሚኖረው አልገባኝም

    • @user-ex2mm2fo4q
      @user-ex2mm2fo4q 4 ปีที่แล้ว

      @@user-id7jv3qp5h Ethiopia ነው

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow I Admaier even more that you are Married & become a Father in this young age 😊 Gobez!
    Egziabheir Tdarachihun Lezelalem Ybark yalemlmew🙏🏿 Amen 💚💛❤️

  • @አሥሩ120
    @አሥሩ120 4 ปีที่แล้ว +35

    ምን አገባቸው ሥንት ምቀኛ አለ የወር ደሞዝ መሠላቸው ሆሆ አትናገር ሥንት እደሚከፈልህ

  • @berekettilahun7885
    @berekettilahun7885 4 ปีที่แล้ว

    አቤል አንተን ልዩ የሚያደርግህና ተከታይህ እንድሆን ያስገደደኝ እውነት በጣም ጨዋ በስነምግባር የታነጽክ ለመሆንህ በረጋ እጅግም በሚማርክ ሁኔታ ከጉሮሮህ የሚንቆረቆረው የድምጽ ለዛህ በቂ ምስክር ነው፡፡ በተረፈ የማስተላልፈው ወንድማዊ መልእክት በተቻለህ አቅም አሁን ያለህበትን ማንነት የሙያ ይዘት በምንም መልኩ ሳትቀይር ለመቀጠል ሞክር፡፡ እግዚአብሔር ዓምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ፡፡

  • @jonnyart2430
    @jonnyart2430 4 ปีที่แล้ว +3

    የአርት አፍቃርያን የሆናቹ ኑ ቤተሰብ ሁኑ

  • @subscribeforthebear958
    @subscribeforthebear958 4 ปีที่แล้ว +3

    10:20 🤗 here

  • @dgxffffd6408
    @dgxffffd6408 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልህ ለእናትህ እናት ክብር ናት እናት ሂወት ናት

  • @jdhhbxbh1128
    @jdhhbxbh1128 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ልጅህን ያሳድ ግልህ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      Jdhh Bxbh Hi,
      የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር
      th-cam.com/video/-yqxmSJ3rAE/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @aminsileshi4808
    @aminsileshi4808 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጌዜ በናት መጠራት ያልተለመደ ነው ነገር ግን ለናትህ የሰጠኸውን ክብር አደቃለሁ ማንኛውም ልጂ ለናቱ ክብር ይሰጣን በሰሟ የመጠራቱ ነገር ግን ብዙም ያልተለመደ ነው

  • @mercifulbeyin4462
    @mercifulbeyin4462 4 ปีที่แล้ว +3

    I'm an Eritrean who eagerly awaits your timely and informative news, you are doing phenomenal job, keep going abelo👍

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የማትጎርር ኢትዮጵያዊ ነህ የአገሬ ልጅ፡፡

  • @netsanet3429
    @netsanet3429 4 ปีที่แล้ว +4

    You can tell them your average income.

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @kalkidanderiba6258
    @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን አቤላ ጥያቄዬ በድጋሚ ሰፈራዊ የፍቅር ፀብ ላነሳ ነው ? አልፋታክም የእኔን ሰፈር አሳዬኝ ጉለሌን አሳየኝ? ሃሃሃ ታዲያ ጉለሌ እፅዋት ማእከልን እንዳይሆን አደራ ? ሃሃሃሃ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @romanabebe9148
      @romanabebe9148 4 ปีที่แล้ว +1

      Inem kebenan Ina balderasn iske zarie iyetebeku nwu 😊

    • @kalkidanderiba6258
      @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว

      @@romanabebe9148 አንች ምቀኛ የእኔን መች አሳየኝ መጀመሪያ ሃሃሃ

    • @romanabebe9148
      @romanabebe9148 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kalkidanderiba6258 Siyalfm Aynekakagn Mikeginet ehtie Egziabheir Ybarksh Amesegnalehu!

    • @kalkidanderiba6258
      @kalkidanderiba6258 4 ปีที่แล้ว

      @@romanabebe9148 yene konjo begeta eyekeledekush endehone terejignalesh beye asebalehu ? Yikerta eshi?

  • @addissolomon2114
    @addissolomon2114 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ አንተ ምርጥ ሰው ነክ በርተልን💪💪👏👏👏👏👍

  • @user-hg9qh5eb4p
    @user-hg9qh5eb4p 4 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ እደኔ አቤል ብርሀኑን የወይኗን ልጅ እደኔ የምትወዱት
    በላይክ ልያችሁ

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፣ይባርክህ፣አባትህንም፣እናትህንም፣አክብረህ፣የምትኖርልጂነህ፣ክብርይገባሀል

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ።👍👍👍
    ጀማሪ ዩቱበር ነኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ።

  • @moheyCrypto
    @moheyCrypto 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job abela kip it up

  • @shemsudinismael5258
    @shemsudinismael5258 4 ปีที่แล้ว +7

    9:50 thank me later

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 3 ปีที่แล้ว

    አቤል በጣም የመውድህ የማክብርህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ♥

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 4 ปีที่แล้ว +3

    ሎቦ ዝቅተኛ ከፍተኛ ይሄን ያክል ተከፍሎኝ ያቃል ብለህ መመለስ ትችል ነበር

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አንተን የሚሠድብ ታማሚ መሆን አለበት አንተ ዘር ሀይማኖት አትለይም አቤሎ በጣምነው ምወድክ እድሜ ጤና ከቤተሠቦችህጋር ይሥጥህ አይዞህ ለወሬ የለውም ፍሬ ጋብዛቸው

  • @nesibatube1985
    @nesibatube1985 4 ปีที่แล้ว +3

    አባይ ተገድቦ በገጠር ላሉ እናቶቻችን መብራት የሚያገኙ አላህ ያድርግልን ❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
    የዶ/ር አብይ አህመድ #ከወታደር እስከ #ጠ/ሚ የህይወት ጉዞ በዶክመንተሪ ፊልም ተመረቀ
    ወደ ቻናሌ ግቡ

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job 👍 God bless your family 👍 I never miss your news👍

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 4 ปีที่แล้ว +3

    የወይንዋ ልጅ ስትል በሚለው እና አዲስ አበባን በማሳየትህ አድናቂህ ነኝ። ግን ብዙ የማላውቀው የሰፈር ስም አለ የት አካባቢ እንደሆነ ብትገልፅልን ከአክብሮት ጋር

  • @tesfadennisa2891
    @tesfadennisa2891 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @hbabohababo2649
    @hbabohababo2649 4 ปีที่แล้ว +4

    Yet Alee filmun istii Liqeqilin yasakali wandimee Beneger Hulu siketam honilin siketik siketachin no berata Ethiopia Lazalalam Timur❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤሉየ ከልብ እናመሰግናለን ልጂህን እግዚያብሄር ያሳድግልህ ወንድማችን በጣም ጡሩ ነገር ሰለምትሰራ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mimige8483
    @mimige8483 4 ปีที่แล้ว +3

    But ,alfelkm letnager sent endmtkfel k TH-cam 😘

  • @hamzaomohammede7603
    @hamzaomohammede7603 3 ปีที่แล้ว

    በርተ ወንድሜ
    ሠላም ለሀገረችን
    ፍቅር ላወገነችን።

  • @Ake_Gaming
    @Ake_Gaming 4 ปีที่แล้ว +5

    Nice bro!

  • @desuahmed8010
    @desuahmed8010 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ልጅ ነው አቤልብራሀኑ ከምናችሁምአይደርስ

  • @hulualeentertainment3428
    @hulualeentertainment3428 4 ปีที่แล้ว +3

    ነገ ጠዋት መንገድ ላይ አንድ ብር ከምትሰጡኝ፣ አንድ ሰብስክራይብ ስጡኝ፡፡ አመሰግናለሁ th-cam.com/video/ULCcxfPW6pc/w-d-xo.html

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      እኔም subscribe አድርጌያለሁ የኔንም subscribe አድርጉልኝ

    • @hannanigussie8177
      @hannanigussie8177 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @tsehaytube6198
      @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว

      @@HermiKaleRedi አርጌሻለሁ አቺም አርጊኝ

    • @tsehaytube6198
      @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว

      @@hannanigussie8177 አርጌሻለሁ አቺም አርጊኝ

    • @tsehaytube6198
      @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว

      @Simon Berhanu አርጌሀለሁ አተም አርገኝ