አሴር በመጀመሪያ አሪፍ ልጅ ነህ .... ሲቀጥል ስንት ምቀኛ እና ራስ ወዳድ በበዛበት ጊዜ ሰው እራሱን እንዲለውጥ መጣር በጣም መልካምነት ነው በርታልን! My q is how to create and how we can make our video viral የሚለውን ብትሰሪልን ? እና material የት ማግኘት እንችላለን እንደ camera and the like plis plis plis...
Nice bro we wanna love this kind of video cuz it’s motivating us the beginners like me so please be open and share your journey and strength as much as possible bro nice keep it up🎉
arrr ale egna miasfelegen be 2 amet yagegnehew mn yaregelenal plz be 1 video sent taggnaleh bro yihen meleselegn ene begele yihen endetemeleselgn felegalew plz brooo🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂
እንደዚ አስተማሪ ቪዲዩ ይሰራ ምትሉ በላይክ
ክብር ለመዳም ቅመሞች እኛነን ስንቱን የለወጥነዉ ግን ማንም አያመሰግነን ብከፍት እንኳን ሸር አታደርጉልንም
😂😂😂
😂😂😂ቅመሞች ግን እኛ ሸቃሎችን ለምን አያበረታቱንም
ውዴ አረ ሁላችንንም አጠቅልይ
I subscribed to your channel because you tell the truth.
Factos
What?really?
በጣም ጥሩ ኢትዮጵያንዊ ነህ ስራህ ደስ ይለኛል ስነምግባር ያለህ ልጅ ነህ በጥሩ ቤተሰብ ያደክ ነህ ጥሩውን ጥሩ ነው መጥፎውን መጥፎ ብለህ ምታስተምር በርታ we love you❤
አሴር እናመሠግናልን በቀጣይ እዴት እደምንጀምር አስረዳን የምትሉ like እኔ ስለምፈልገዉ ነዉ 🙏🙏🙏💚💚💚
አሴር በመጀመሪያ አሪፍ ልጅ ነህ .... ሲቀጥል ስንት ምቀኛ እና ራስ ወዳድ በበዛበት ጊዜ ሰው እራሱን እንዲለውጥ መጣር በጣም መልካምነት ነው በርታልን! My q is how to create and how we can make our video viral የሚለውን ብትሰሪልን ? እና material የት ማግኘት እንችላለን እንደ camera and the like plis plis plis...
ደስታክህ ደስታችን ነው ለማለት ነው ጥያቄው ስለ ጋብቻ❤️😘🥰
Nice bro we wanna love this kind of video cuz it’s motivating us the beginners like me so please be open and share your journey and strength as much as possible bro nice keep it up🎉
ሰላምህ ይብዛ አሴር ወንድማች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ያርግልክ የኔ ዉድ ለፍተሃል ደክመህበታል ይገባሃል በርታ ❤❤❤❤
Yemiset sew des yilal ❤❤❤❤❤
Betam inspired hognalewu ...gin sile akeffafetu negeren..God bless u
🙏🙏🙏🙏
ግን በጣም ግልፅ ልጅ ነህ እስካሁን ዩቲብ የሚከፍላቸውን ተናግረው ሰምቼ አላቅም ካንተ ሰማሁ ኸረ አድናቂህ ነኝ በጣም
በእውነት ልዩ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ አሁንም
thanks aser u tell us the truth respect u betam🙏
thanks , you are open minded and kind person
👌👌👌👌😍😍ተዉ እስኬ ሸርትልኝ አበረታታን ተዉ ተዉ ዩቱብ ላይ እዴት ማጀግ እደምቻል ስራልን ሁለት አመት ዱቡሎ አላገኘሁም ሽትቤት እየሰራሁ ተደብቤ ልፋት ብቻ 😂😂
ምን ካሜራ ልግዛ የአንተን ንገረኝ? ድምፅ መቅጃውንም ንገረኝ??
ፀጉርህን ስለተስተካከል እናትህንም ደስ ሳይላቸው አይቀርም እኔም ደስ ብሎኛል ሽልማት አዘጋጅቼልህ ነበር እንዴት አድርጌ ልስጥህ?
I really, really appreciate. You are good guy. You are telling the truth.
በርታ አሴርዬ እውነት በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ😍 የእውነት ቪዲዮህን ሳይ ፈገግ የምታስብለኝ የሳቄ ምንጭ
የዋህ ነህ እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ
አጭር ስልጠና ስጠን አስፈላጊ ነገሮችን ተፅህኖ መፍጠር እንዴት እንደምንችል አሳየን አሴሯ ቪዲኦ እንዴት እንደምንሰራ ከየት መቼ እንደምናገኝ ንገረን
ሠላም ብሮ ያራድዬ ልጅ በርታ ጀግን ጀግን
ደሞ አምሮብሀል ጸጉርህን ሰለተስተካከልከው በርታ
Pls ኣሴር በስልክ እንዴት ነው ለ youtube የምት ቀርፀው ነበር እባክህ
Aser ye smh tirgum mndn new🤔🤔🤔mawek felge new
የኔ ውብ ወድም እኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጠክር
እውነተኛ ሰው ነክ የምር በርታልን 💚
አሴረ እንዴትነክ ሰላም ነው ፕሮግራም ጥሩ ነው አሰሬ በጣም ታመቻኛልካ G Imo ላይ ሰልካኝ ፅፍልኝ እሺ አሰሬይ እሺ LVE ❤❤❤❤❤
እናመሰኛለን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ይመችህ የአራድዬ ልጅ በጣም አሪፍ ነው በርታ 👋👋👋👋👋👋👋👋
Beketsayi kegemerk kest wer buhela tekefeleh ngern deo sleyutub akefafet sraln ❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ👏👏👏
Asterye ebakeh yerakut video endatsera betam yastelal.amesegn alew from sweden
respect shikalit🙏🙏🙏🙏
እንዴት መክፈት እንችላለን youtube በደንብ ዘርዝረው
እወድሃለሁ 😍😍😍
ስጦታው ለማን ነው
8:35 aybalim newir new😜🤣
Asr yet misat Alatawaldachim Gan 😁😁😁😁😁 wayne gud gobazi barat 👍👍👍🍇🍇🍇
hi yene tiyake endet andi screen lay hulet video show madreg echalal?
arrr ale egna miasfelegen be 2 amet yagegnehew mn yaregelenal plz be 1 video sent taggnaleh bro yihen meleselegn ene begele yihen endetemeleselgn felegalew plz brooo🤦♂🤦♂🤦♂🤦♂
እናመሰግናለን እውነት ግልጽ ሆነህ ሰለነገርከን
Motive እምትላትን ነገር ወይ ተዋት ወይ ኣስተካክላት። በትክክለኛው ኣገባብ ተጠቀማት።
አሴር በጣም ጎበዝ በርታልኝ TH-cam አከፊፈቱን ሁሉንም መረጃ ብሰራልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Eshi sub adirigeh andi 2 video temelikiteh comment sitegn ena like adirigilgn videochen bekinineti 🙏
ያበርታክ ፈጣሪ ይባርክልክ🙏🙏🙏
ሪአክሽን ቪዲዮ እዴት ነው ሚሰራው?
Thanks for telling the truth... I subscribed
እኛም በስልክ ነው እስካሁን ከዩቱብ ጋር ተያይዘናል
እንኳን ሆነልህ !congratulations !ብዙ ላይክ አድርጌአለሁ ብጋራህ ክክክክክክ ወይ መንገዱን አሳየኝ ብወልድህ አደርስሀለሁ ባይሆን እመርቅሀለሁ የእናት ምርቃት ጥሩ አይደል?
ባለፈውም ከኑቲ ጋር ጥሩ ምክር ሰታችሁናል እናመሰግናለን 🙏
BRUH ምትሰራው CONTENT በጣም ደስ ይላል ብቻ THANKS
ATR አንደኛ ነኝ 🤪🤣በርታልን
❤❤❤❤❤ Thank u for ur advice bro...
Awooooo yelegnim😂😂😂😂😂
Balen mesrat enchelalen malet new yanten serawoch saye ebretalhu yemer 👏👏videoyen ayteh coment betsetgne des yelgnae please
የ You Tube ብር ከየት ነው የሚወሰደው pls ስራልኝ 🙏
birta 🙏🙏🙏 enam yotb mijemir efiligalew gn
Ebakeh bro channelen astewawuqeleny
አሴር TH-cam ልጀምር ፈልጌ አሪፍ camera አጣው iPhone 13pro max ለcamera አሪፍ እንደሆነ ስምቻለሁ እሱን ግዛልኝ አሴርዬ 😋😎😅😅
I Appreciate you Aser thnx for sharing
lk ende ante reaction new mseraw plisss bro
ያልገባኝ ነገር አለኝ TH-cam እናውራ
ዩትዩብ መስራት ባልከፋ ነገር ግን የትምህርትን ሚና ማናናቅህ ያስቃል። በማላገጥ እና የተዛባ መረጃ ቆርጦ ቆራርጦ ትኩረት ስቦ 10 እና 20 ዶላር መሰብሰብ እንዳንተ ተስፋ የቆረጠ ወጣት ስራ ነው!!
ብሮ ድሮ ዩቲዩብ ላይ በልፋት ነበር አሁን ግን በእቃ ነው እድገት የሚገኘው
Well.come aser❤😘
😍
ምርጥ ነሽ baba
Bro betam enamesegnalen berta!🙌🏾
Yea please endet endemnjemr betasredan des ylegnal,thank you!
እስከዛሬ ኮመንት ጽፌ አላውቅም like አድርጌ ቪዲዮክን ተመልክቼ ነበር የማልፈው ዛሬ ግን የምታገኘውን የብር መጠን መናገር አልነበረብክም ለማለት ተገደድኩ። በል እራስህን ጠብቅ።
Aser sele RPM beldemb abraralegn please 🙏🥺
ዝም ብዬ ስሰማህ ፈታ ታደርገኛለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሴሮ ስለቀና ምክሮችህ ግልጽነትህ እናመሠግናለን ያበረታታል ::
እናመሰግናለን ግን እንዴት ብዙ እይታ ማግኘት እንችላለን
ካሜራ ግዛልን ከምትሉ ምናለበት መስፈርቱን የሚስፈልገዉን አስተያየት ብጠይቁ
ከyou tube እንዴት ብር እንደምንቀበል ብታሳየን
Sele akfaflu slngerkene enamsgnalen
አከፋፈት youtube video ስራልን
አዲስ ገቢ
Sgurhi andgna nw endhi nw ymiyamrbhi bro berta
I happy if u hit 80k
Ye eshetun video link asqemtln
እግዚአብሔር ያሳድግህ
Brother ajabi kasflegesh contact argign😍
ለመረጃህ ምስጋናችንን እያቀረብን!
ዩ ቲዩብ ከጀመርክ ግን አንድ አመትህ ሆኖ እያለ ሁለት አመት ለምን ትላለህ?
ፔጅህ ላይ የተቀላቀልከው 'Joined Feb 02, 2022' ነው የሚለው።
Atr well com🙏🥰
Bro online mn lensera enchelalen
ሄሄሄ ሄይ👍
እስቲ ምንድን እንዴት እን ክፍት ከከፍትን ብሀላ
መልካም ሐሙስ የቀን ቅዱስ
ba million eseki woda reliatywu enawura lamanegnawum you tube laye bamen sekitama lenhon enchilalen
atr thumbnail
አሴር እኔ በግል አንተን ማግኘት እፈልጋለው ዩቱብ ጀምሪያለው ብዙ የማማክርህ ነገር አለ እንዴት ነው የማገኝህ? እባክህ አሳውቀኝ
13:01
በሾርት ቪዲዮ youtube ስንት ይከፍላል????????????????????????????????
በርታ ይጨምርልህ😃😃😃✍️ለኛም ይከፈለን ሼር አርገን ሁለት አመቴ እኳን ሊከፈለኝ ገና ሰቤም ሆነ ሰአቴ አልሞላም 😋
ዮቲብ እንደ እድል ነው
We love you brother ❤❤❤❤❤❤
TH-cam lisera bye neber gin studio atahu please bet gizalign😂