#12/1/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +2

    አንድ የቤተክርስትያን ሰዉከሆነ እንዴት አስራት በኩራት አታዉጡ ይባላል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul หลายเดือนก่อน +2

    Ari terigga Tiwahedo hayimanot serat alat❤

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹💒💒💒✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @emebettomass
    @emebettomass หลายเดือนก่อน +2

    ዘፋኝ አይደለም እንዴ

    • @Salam-n4p
      @Salam-n4p หลายเดือนก่อน

      ዘፈኝ ነበር ግን ማዲጎ አፈወርቅ ከሞተ በኋላ ተመልሶ ዘማሬ ሆኖል

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani หลายเดือนก่อน +1

    ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ይህ ሰው ብቻውን አይደለም ፀበል ቢሄድ ይሻላል

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj หลายเดือนก่อน

    ገዳይ የሚባርክ ጳጳስ ካለ እሱ 666 ነው። ይሄ ሆኗል

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ እውነት የተዋሕዶ ልጅ ከሆንክ አላውቅም አንተ ታውቃለህ እንተ ማነሕ በማላይ እጅሕን ትጠቁማለሕ መጀመሪያ የራስሕን ጉድፍ አፅዳ አገልጋዮቼ ጥፋት ቢኖራቸው እኔ እቀጣቸዋለሁ ማንም በእነሱ ላይ በቁጣ እንዳይናገር ይለናል ታዲያ ወንድሜ መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚሕ ካለን ምን አግብቶን ነው አባቶቻችንን የምንሳደበው ለምን እኛ ፃዲቅ ሆነን ነው እነሱ ላይ ጣታችንን የምንቀስረው እኛ እነሱን ብንከባከባቸው ማንኛውም ጠላት ተዋሕዶን አይደፍራትም ነበር በሐይማኖቱ ላይ ስንት ፈተናዎች አስተናገድን በራሳችን ሐጢያት ስንት ፈተና ቤተክርስትያን አሳለፈች ዘርዝሬ አልጨርስም ይሔ ሁሉ የእግዚአብሔር ትእዛዛቱና ሕጉን አልጠበቅንም እርስ በራሳችን እየተላለቅን ነው ዘርየዘር ፓለቲካ ነው የዘራነው እና አባቶችን የማንቋሽሽ የማዋረድ ውጤቱ ይሐው እርስ በራሳችን እያለቅን ጌታ ሆይ ብንለው ዝም አለን አሁንም እድሜ እንዲኖረን በፈጣሪ ስር እንበርከክ እንፀልይ እናልቅስ ማንም የቆመ መስሎ የታየው ቢኖር ይጠንቀቅ ይለናል ቅዱስ ቃሉ ወንድሜ እባክሕ ፀሐይ አባቸቶቻችንን አንሳደብ ይቅር ይበለን የቀደመ በደላችንን አያስብብን