#20/1/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 24 วันที่ผ่านมา +4

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 24 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AbebechGenahegu
    @AbebechGenahegu 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ከቃላቶች በላይ ናቸው የሰማንውን በልቦናችን ይሳልልን 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን።

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 24 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።አባታችን አባገብረ ኪዳን ይህትምርት ለኛ ለመዳም ቅመሞች አንጀት አርስንምው።ብር ፍለጋ እንጂ ፈጣሪ ፍለጋ እንዳልሄድን ወየውለኛ።ሀገራችን ገብተን ለንሰሀ እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን።እኔ ወለተ ማርያም❤❤❤❤❤❤።እስቡኝ።ውልደ ሐዋሪያት ተባረልን።

  • @yhguyt
    @yhguyt 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እመቤታችን፡ብርሀናችን፡ናት።የዳዊት፡ልጅሆይ፡ማረን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 24 วันที่ผ่านมา +2

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 24 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare melaekt yasemaln👏👏👏👏👏

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዛማሪት እህታችን ዝማሪ መላህክ ያሰማልን♥❖♥❖♥❖

  • @AlimetGizaw
    @AlimetGizaw 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinWoldegiorgis-w8v
    @MesfinWoldegiorgis-w8v 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለእህታችን ዝማረ መላዕክት ያሰማልን ሃይማኖታችንን ያስፋልን ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 24 วันที่ผ่านมา +1

    god bless you

  • @HawyHawy-y2o
    @HawyHawy-y2o 23 วันที่ผ่านมา

    የሕይወትን ድምፅ ያሰማ

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 24 วันที่ผ่านมา +1

    በተለይ የአባ ገብረኪዳን አስተምሮ ላይ የምር ስእለት ስንገባ እንደሚያደርግልን አምነን ቀድመን መፈፀም ትተን ስእለቱ ከተከናወነልን ልንፈፅም ቃላችን ካልተከናወነልን ላንፈፅም እንችላለን እንደልማድ ስእለት ስንገባም ለእኔ ያልተቻለኝን ለአንተ ይቻላልና ለስምህ ለክብር መግለጫ ይሆን ዘንድ ብለን ሳይሆ አንተ ይህንን ካደረከልኝ እኔ ደግሞ ለአንተ ይህንን አደርግልሀለው እንላለን በዚው ነገር ከመምራኖች የበለጠ አስተምሮ ቢሰጥና ስህተት እንደሆነ ምን ብለው ስእለት መግባት እንዳለብን ትምህርት ቢሰጥበት ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 23 วันที่ผ่านมา

    Klwywt,ysmlenybtcn,brkt,ydrsan